G & B Ministry "Worship program 'ነፍሴ ሆይ"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • Getayawkal and Biruktawit have served the Lord from 1985 until now in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school.
    The entire video can be viewed on this post from G & B TV Ministry Season _, Episode _.

Komentáře • 152

  • @abejebelay8537
    @abejebelay8537 Před 2 měsíci +28

    ከልጅነት ወራት ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ የረዳችሁ እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን!! ካወቅሁዋችሁ ጊዜ ጀምሮ ለጌታ ያላችሁ ፍቅር በየእለቱ እየጨመረ እና ብዙዎቻችንን እያነቃቃ ዛሬ ደርሷል።
    ሁልጊዜ በልቤ ትኖራላችሁ። ዘራችሁ ይባረክ!!

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk Před měsícem +2

    በጣም ምዎዳችሁ እናትና አባቶቼ እኔ በናቴ እጂግ ደስ ይለኛል እውነት 🙏🏼🙏🏼🙏🏼እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @yaataniisorsaa4806
    @yaataniisorsaa4806 Před 2 měsíci +19

    In Christ Jesus, Beloved family, brother and sister, may Almighty God bless you in his grace again and again.

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 Před 2 měsíci +18

    ጌታ ዘመናችሁን ያለምልም የምታቀርቡት ዝማሬ ሁሉ ስብከት ነው ልብን ያረሰርሳል ተባረኩ

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 Před 2 měsíci +1

    እረ ልጅነታችሁ እድሜያችሁን ሁሉ ሰታችሁ ያገለገላችሁት እግዚያብሔር አምላክ ይባርካችሁ ❤❤

  • @betiosamo1599
    @betiosamo1599 Před 2 měsíci +1

    የጌታ እየሱስ ሰላም አብሮነት ከእናተም ጋር ከእኛም ጋር ይሁን g&b ቤተሰቦች መንፈስ ቅዱስ እያንዳንዱን ምሪት እየሰጣቹ እንደሆነ እኔ በራሴ አይቻለሁ የፀሎት ልመናዬ እናተም ስትፀልዩ አየሁ ሰማሁ እኔ መልክቱ የኔ ነው ጌታ እግዚአብሔር እንደሰማሁት እንዳምን እንድኖር ይርዳኝ እወዳችዋለሁ

  • @yordanoshagos1100
    @yordanoshagos1100 Před 2 měsíci +6

    ዛሬ ጌታ ነፍሴን መለሳት ተናገራት! የኛ ጌታ የሚናገር የሚመልስ ክብር ይሁንለት!

  • @asmaramelody3153
    @asmaramelody3153 Před 2 měsíci +1

    ነፍስ የሚያሳርፍ ጌታ ይባርካቹ

  • @tihtinakassu9260
    @tihtinakassu9260 Před 2 měsíci +11

    በረከቶቻችን ናችሁ.. ለምልሙልን❤❤❤

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Před 2 měsíci +7

    ኡኡፍፍ ስለእናንተ ሳስብ ጌታ አመሰግናለሁ ባሁኑ ጊዜ በታማኝነት ጌታን ማገልግል ዋጋችሁ ትልቅ ነው
    ጌታ አብዝቶ ይባርካችህ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ የናንተ የሆነ ሁሉ በተቀደሰ በቅድስ ደሙ ተሸፈኑ ክፍ አያጊኛችሁ❤❤❤

  • @sebelewongelkifle8810
    @sebelewongelkifle8810 Před 2 měsíci +1

    እጅግ የምወዳችሁ ያባቴ ብሩካን ዘመናችሁ ይባረክ !!!

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru7129 Před měsícem +1

    አሜን ሃሌ ሉያተባረኩ ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @SaraDelaportas
    @SaraDelaportas Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን ❤❤🙏🙏

  • @kenaskids4126
    @kenaskids4126 Před 2 měsíci +2

    God bless you!!!❤❤❤❤❤❤

  • @raheltiroro6956
    @raheltiroro6956 Před 2 měsíci +4

    በዚህ ዘመን ያጣነው ይህንን አይነት የአምልኮ መዝሙር ነው ተባረኩ

  • @abayeneshkebede8386
    @abayeneshkebede8386 Před 2 měsíci +1

    አሜን

  • @lilysamuel4519
    @lilysamuel4519 Před 2 měsíci +3

    ከዚም በፊትም(2-3ዓመት) በነዚሁ ዝማሬ ነፍስን የማንቃት ልዩ የአምልኮ ጊዜ ዝግጅታችሁን እስከዛሬ እየደጋገምኩ እሰማው እፀልየው ነበር፤ ድጋሚ ስለ ሰራችሁት ደስ ብሎኛል። የCoronaን ጊዜ በነዚህ ዝማሬዎቻችሀ በብዙ ዝግጅቶቻችሁ በኩል ጌታ ራሱን ገልጦልኛል እራሱንም ተምሬዋለሁ። ሁል ጊዜ ጌታን በእናንተ አየዋለሁ። እወዳችኋለሁ

  • @michaelkassa4399
    @michaelkassa4399 Před 2 měsíci +4

    ህሌ እንደ እናንተ መዝሙር የሚፈልቅለት የታደለ ነው:: ተባረኩ::

  • @amdemariamabebe4721
    @amdemariamabebe4721 Před 2 měsíci +2

    ❤🎉❤የማትጠገቡ የማትሰለቹ ከጅማሬ እስከዛሬ የረዳቹ አሁንም ነጌም ሂሌም ከእናንተ ጋር ነው ። በልዩነት እግዚአብሔር ለናንተ የሚያዳላ በሚመስል መልኩ በልዩ ፀጋ የተባረካቹ ፣ ይሄ ከናንተ እስከመጨረሻው አይወሰድባቹ ይጨመርላቹ እንዲሁ እንዳማረባቹ ኑሩ። ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ፣ አቤት ስታምሩ ስወዳቹ ❤🎉❤🎉❤

  • @tsegiyared8482
    @tsegiyared8482 Před 2 měsíci +2

    ተባረኩ ለምልሙ❤🙏🙌

  • @lemlemmetaferia93
    @lemlemmetaferia93 Před 2 měsíci +1

    የምወዳችሁ ኡህቴና ወንድሜ ጌታ ይባርኮካችሁ ነፍሴ ተጽናንታለች በአንጻሩም ትልቅ የፀሎት ሸክም ስለ እናንተ ወደቀብኝ በልቤ ያስቀመጣችሁ መንፈሱ ቅዱሱ ይረዳኛል::❤❤

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria2340 Před 2 měsíci +1

    አሜን ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @tsigetakele
    @tsigetakele Před 2 měsíci

    amen!!! geta zemenachun yibarik.

  • @kidaneal7758
    @kidaneal7758 Před 2 měsíci

    tebareku burukan G&B

  • @letuolana5647
    @letuolana5647 Před 2 měsíci

    What a great Message!!!! May God bless you and your family abundantly!

  • @DrZelalem
    @DrZelalem Před 2 měsíci

    ተባረኩ። በረከት ናችሁና።

  • @addisuasres1387
    @addisuasres1387 Před 2 měsíci +1

    Thank you for this amazing service. May the Lord bless Getayawkal and bruktawit and your ministry according to his riches in Christ Jesus, Amen.

  • @user-wu1er8iv4b
    @user-wu1er8iv4b Před 2 měsíci

    Gata iysus yibarikachu tabarkulgn 💚💚 zamanchu

  • @user-ht3xc2ne9y
    @user-ht3xc2ne9y Před 2 měsíci

    Haleluya ❤❤❤

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Před 2 měsíci +1

    ሀሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር የቅርብ አምላክ እንጂ የሩቅ አይደለምና ነፍሴ ሆይ በአምላክሽ ታመኚ በፍፁም አትታወኪ መድሃኒትሽ እጅግ ብርቱ ነውና ። በዝማሬሃቹ እጅግ ተባርኬያለሁ ተባረኩ ዘመናችሁ ኑሮአቹ አገልግሎታችሁ ጤናችሁ በጌታ እየሱስ የተባረከ ይሁን

  • @betinaalemu4367
    @betinaalemu4367 Před měsícem

    ❤❤❤❤ Amen nebise

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563 Před 2 měsíci +3

    ያከበራችሁት ጌታ ያክብራችሁ ያስፋችሁ ፀጋ ይጨመርላችሁ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Před 2 měsíci +1

    ጌታእየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ በጣም እወዳችሀለሁ የተ የሆነውን ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ እየሱስም ይሙላባችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 Před 2 měsíci

    ❤❤ጌታ እየሱሰ አብዝቶ ይባርኻችሁ ነብሴ ታች ሄዳ ውድቅ ብላ ነበር በእናንተ መዝሙር በዚህ ዝግጅት ወደ ቦታዋ በንሰሀ ወደ ጌታዋ ወደ እረፍትዋ መለሳችሃት ተባረኹኹኹኹ🙏🏽🙏🏽

  • @GEZISHASEFAW
    @GEZISHASEFAW Před 2 měsíci +2

    ብሩክቲ እና ጌች ጌታ ይባርካችሁ! ለዚህ ታማኝነታችሁ ቤትህን እና ኑሮህን የባረከ አምላክ በታማኝነቱ እስከ መጨረሻ ይምራህ።

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Před 2 měsíci +1

    ዘመናችሁ በቤቱ እየተጋችሁ ይልቅ

  • @Sebsibeermias
    @Sebsibeermias Před 2 měsíci

    Tabarekuuu ❤

  • @asterhailemariam5550
    @asterhailemariam5550 Před 2 měsíci

    God bless you always 🙏🙏🙏

  • @rachelfetene4336
    @rachelfetene4336 Před 2 měsíci +2

    የተባርካቹህ ቤተሰቦች አሁንም ፀጋው
    ይብዛላቹህ ::

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 Před 2 měsíci +1

    አሜን! ነፍሴ ሆይ እምላክሽን ባርኪ! ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ !

  • @abbyyeshaw5236
    @abbyyeshaw5236 Před 2 měsíci

    ጠፍታችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @danitib6943
    @danitib6943 Před 2 měsíci +1

    Tebareku bebizu tsegawun yabzalachuh

  • @hailuelias993
    @hailuelias993 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ያለምልመው...በጣም ምርጥ ዝግጅት ምርጥ ቡፌ ነው...እግዚአብሔር በእናንተ ሆኖ ለነፍሳችን ለብዙ ዘመን የሚሆን ስንቅ መግቦናል...ተባረኩ!!!

  • @berhanetadesse7270
    @berhanetadesse7270 Před 2 měsíci

    Egzhabher zemenachune.

  • @user-od6rk1yp8e
    @user-od6rk1yp8e Před 2 měsíci

    amen❤❤❤

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 Před 2 měsíci

    May God Bless u

  • @andinetashenafi4934
    @andinetashenafi4934 Před 2 měsíci

    🎉❤ amen

  • @Yidne_Blessed
    @Yidne_Blessed Před 2 měsíci

    Amen

  • @tsionabraham9375
    @tsionabraham9375 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር መልካም ነው ❤❤❤

  • @adaneasnakemamo6598
    @adaneasnakemamo6598 Před 2 měsíci

    እጂግ አብዝቼ የምወዳችሁ ጌትሽ እና ብሩክታዊት። ስለ አገልግሎታችሁ ታላቅ አክብሮት አለኝ። ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @user-nz9sx9hx9m
    @user-nz9sx9hx9m Před 2 měsíci

    እናንተ የእግዚያበሔር ብሩካን ተባረኩ . እስከ ዛሬ የረደችሁ እ/ር የተመሠገነ ይሁን:: እሰከ መጨረሻ ም ስለስሙ ከእናንተ ጋር ይሁን. ተባረኩልኝ እወዳችኇለሁ::

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 měsíci +2

    Amen Amen Amen 🤝🏽 🙏🏻 🤲🏻 🙇🏻‍♂️ 🙌 👏🏻 ❤❤❤

  • @SaraDelaportas
    @SaraDelaportas Před 2 měsíci

    የእግዛብሔር ፀጋ በብዙ የፍሰስባችሁ ጌታ ይባርካችሁ ልብን የሚያድስ ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ተባረኩበት 🙏🙏አሜን አሜን 🙏🙏❤️❤️

  • @afomiyegebre5321
    @afomiyegebre5321 Před 2 měsíci +1

    enant tamang yegeta bariyawoch tbarku zemnachu yilmlm eyesus bekrb yimlsal enzgaj tbarku❤❤❤🎉

  • @solomonayele4503
    @solomonayele4503 Před 2 měsíci +1

    አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!❤

  • @asterbekele7751
    @asterbekele7751 Před 2 měsíci

    ተባረኩ ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን የጌታ እየሱስ ህልውና ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @user-lz8ju6hb7b
    @user-lz8ju6hb7b Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @raheltiroro6956
    @raheltiroro6956 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @user-ie7uq7cq3z
    @user-ie7uq7cq3z Před 2 měsíci

    እሚደንቅ የመዝሙር ምንጭ ስጦታ ነው ያላችው ተባረኩ !💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💜💜💜💜💜💜👏👏👏 እንወዳችዋለን 💜💜💜

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse1081 Před 2 měsíci +1

    Amennne Amennne Amennne God blesse you All tame ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @thaBlessedChef
    @thaBlessedChef Před 2 měsíci

    ተባረኩ ብሩካት የሕዋተይ ዘይውዳእ መ ዛሙር እግዚአብሔር አብ ልብኩም የፍስ ሰልኩም 🙏🥰

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 Před 2 měsíci

    የተወደዳችዉ የእግዚያብሄር ቤተስቦች ዘመናችዉ ይባረክ

  • @romankebede6548
    @romankebede6548 Před 2 měsíci

    God Bless u❤

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ እወዳችኋለሁ ተባረኩልኝ

  • @miriam7682
    @miriam7682 Před 2 měsíci

    በእውነት ጌታ ኣብዝቶ ይባርኻችሁ በዚህ የዛሬ ኣገልግሎት በጣም ተባርክያለሁ። ዘመናችሁን ይባረኽ

  • @dadidegu
    @dadidegu Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @heledanaabiy588
    @heledanaabiy588 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ie7uq7cq3z
    @user-ie7uq7cq3z Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-du9ub6xd7q
    @user-du9ub6xd7q Před 2 měsíci +3

    ,አቤቱ አንተ ታላቅ ውድ አባታችን ሆይ ተባረክልን በማለዳ ሰነሳ እነዚህ ነፍስን የሚያረሰርሱ ዝማሬዎች በቤቴ ውስጥ ሆኜ ድምፁን ከፍ አርጌ ሰሰማቸው ነፍሴ ሀሴትን ታደርጋለች ነፍሴ የምትወደውን ሰለምትባርኩልኝ እናንተም በተሰጣችሁ ፀጋ ተጠቅሜችሁ በዝማሬ ነፍሳችንን ይዛችሁ ወደላይ ስለምትተሙ የሰማዩ አባታችን አብዝቶ ይባርካችሁ ከልቤ እወዳቸዋለሁ አከብራቸዋለሁ ለዘለአለም ተባረኩልኝ።

  • @diramudub6413
    @diramudub6413 Před 2 měsíci

    Amen Amen, Amen, Thank you God! You are the one and the only God!

  • @etsegenetassefa3640
    @etsegenetassefa3640 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካቹ።

  • @nishatades8014
    @nishatades8014 Před 2 měsíci

  • @thegospelofjesusfortheworl6536

    I'm Blessed from i'm baby to still. I see God Presence In your ministry. God bless you too. I'm Yesu

  • @romiamlak2547
    @romiamlak2547 Před 2 měsíci

    እግዛብሔር አለምልሟችሃል የዘመናት በረከቶቼ ናችሁ ተባረኩልኝ❤

  • @tesfayemekuria2241
    @tesfayemekuria2241 Před 2 měsíci +2

    "I am grateful and appreciative for the opportunity to serve alongside you in our shared faith."

  • @selamamare6686
    @selamamare6686 Před 2 měsíci

    አሜንንንንንንንን ነብሴ ውለታው በዝቶላታል ብትዘምር ያንስባታል🙏🙌😍❤

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 Před 2 měsíci +1

    ተባርካችሁ ቅሩ!!!!!

  • @frezwudchanyalew2012
    @frezwudchanyalew2012 Před 2 měsíci

    Ameeeeeeeen !!!Our beloved & blessing families bless you more & more more than this!!!

  • @hannakassa4857
    @hannakassa4857 Před 2 měsíci +1

    ተባረኩ የተወደዳችሁ።

  • @user-gr3vu1tl2w
    @user-gr3vu1tl2w Před 2 měsíci +1

    Eshi wode erefitee limelesi . Ameeeen

  • @BeziBe
    @BeziBe Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የኔ ውዶች❤

  • @hanagetnet7307
    @hanagetnet7307 Před 2 měsíci +1

    AMEN AMEN 🙏 🙌 👏🏽

  • @user-lh8ef6bp1m
    @user-lh8ef6bp1m Před 2 měsíci

    This is exactly what i am feeling know ifeel hopeless,loneliness,ifeel idid wrong to God i open this utube i find this worship 😢😢

  • @zewdituafework1465
    @zewdituafework1465 Před 2 měsíci +1

    More more blessings

  • @Nahom-ir8st
    @Nahom-ir8st Před 2 měsíci

    Geta yibarkachu Birukti and Getish❤❤ Blessings!!

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 Před 2 měsíci

    Amen🙏 may God bless you richly my family in Christ. Nebse yemitwedh ante wude Always I love you Lord Jesus!!! 💞

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 Před 2 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምርላቹ❤

  • @dadidegu
    @dadidegu Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    ብሩካን እወዳችኋለሁ!!

  • @addisassefa5317
    @addisassefa5317 Před 2 měsíci

    Amazed & sprit full morning
    Praise mighty God!
    May God bless you and your program
    Amen!!!

  • @faresdima2625
    @faresdima2625 Před 2 měsíci

    ተባረኩ ❤❤❤ ቤቴሰቦቼ❤❤❤ ስዎዳቹ

  • @diribahabte7545
    @diribahabte7545 Před 2 měsíci

    My God 😢 my heart is aching 😢😢 God you are in control 🙏🙏

  • @tigistmatheos2874
    @tigistmatheos2874 Před 2 měsíci

    This is exactly what i am feeling...may God bless you abundantly

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን

  • @ZzTt-qk5lm
    @ZzTt-qk5lm Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DivineConnectionprayerteam11

    ተባረኩ እንወዳቹሀለን❤❤🥰🙏

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c Před 2 měsíci

    ተባረኵ ተባርከንበታል❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen 🤝🏽 🙏🏻 🤲🏻 🙇🏻‍♂️ 🙌 👏🏻 Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ ♥️ ❤️

  • @yergamengstab2915
    @yergamengstab2915 Před 2 měsíci

    አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤❤❤ እግዝአብሄር አብዝቶ ይባርካቹ

  • @user-ie7uq7cq3z
    @user-ie7uq7cq3z Před 2 měsíci

    Amen Amen 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏