G & B Ministry "Worship program 'ከነማንነቴ መጣሁ"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • Getayawkal and Biruktawit have served the Lord from 1985 until now in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school.
    The entire video can be viewed on this post from G & B Ministry "Worship program 'ከነማንነቴ መጣሁ"

Komentáře • 63

  • @burjeduro
    @burjeduro Před 2 měsíci +28

    ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን! የልጆቻችሁን ልጆች እዩ። ጌታ እስከሚመጣ ወይም ወደ እርሱ እስክትሄዱ ድረስ ዘወትር ከአገልግሎቱ አትጣጡ። የሚነሳባችሁ ሁሉ ወገቡ ይወጋ። አሁንም ጸጋውን ያብዛላችሁ። እስከመጨረሻው አጽንቶ ያቁማችሁ። ቸሩ መድኃኒዓለም ዘመናችሁን ያለምልመው ። አሜን!

    • @elsibekele5701
      @elsibekele5701 Před 2 měsíci +1

      Amen for them! What articulated blessings.

  • @AmanchGech
    @AmanchGech Před 22 hodinami

    እንባ ባዙሉ አይኞቼ ነበር ያደመጥኩት
    ከጌታ ያገኘሃችሁ በረከቶቼ ናችሁ ለዘለዓለም ተባረኩኝ ።

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Před 2 měsíci +5

    እኔ ሌላ የሚለው ነገር የለኝም ጌታን ከማመስግን ውጭ ስለእናንተ ጌታ ከማይልቅ በረከት ይባርካችሁ የጌታ ፀጋ እጥፍ ያብዛላችሁ ያለመታኬት ጌታን የሚታግለጊሉት ዋጋችሁ ታላቅ ነው ለካ ጌታ ሰው አለው በጣም ነው የሚወዳችሁ በጣም ነው የማከብራችሁ
    ጌታ ከክፍ ይጠብቃችው በቅድስ ደሙ የእናንተ የሆነ ሁሉ ተሸፈኑ🙏🙏🙏❤️💖❤️🔥🔥🔥💯💯💯✅✅✅

  • @fikeretehussen8254
    @fikeretehussen8254 Před 2 měsíci

    አሜን አሚን እልልልልል መንፈስ ቅዱስ ጌታ በምህረት ስለደገፋከኝ ከኔ የበለጠ አንተ ስለምታቀኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙋🙋

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 Před 2 měsíci

    እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤ ጌታ ያውቃልና ብሩክታዊት እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ አደራ

  • @yonas3792
    @yonas3792 Před 2 měsíci +1

    The prayer that I need right now. God bless you.

  • @marthaburt9179
    @marthaburt9179 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም🙌🏼!!!

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 Před 2 měsíci +1

    Enenim mareng geta hoy!! Geta tselotachun yisma lijochachhun ahun yiylachu tebareku bebzu amennnnn🎉

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 Před 2 měsíci +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ።❤❤❤

  • @bezaassegu7384
    @bezaassegu7384 Před 2 měsíci +1

    ተባረኩ ያባቴ ልጆች❤🙏🏽

  • @godisgood7405
    @godisgood7405 Před 2 měsíci +1

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @galatiaoda3576
    @galatiaoda3576 Před 2 měsíci

    ሁል ግዜ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ

  • @navigation742
    @navigation742 Před 2 měsíci +3

    በየሳምንቱ በእናንተ በኩል በቃልና በዝማሬ ለሚቀርብልን የመንፈስ ምግብ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @mirindaafework2419
    @mirindaafework2419 Před měsícem

    Thank you so much for your constant teaching
    when ever I hear your muzmur I feel at peace. god bless

  • @mengistualemu6049
    @mengistualemu6049 Před 2 měsíci +3

    ሰለ ዝማሬውና ቃሉ እግዚአብሔር አምላክ ይክበርበት። የጥንቱ መዝሙር ዝማሬ፣ የንስሐ ጥሪ ነውና እግዚአብሔር ወደ ራሱ ጉያ ዘወትር ይጠራናል። ከሚመጣውም ቁጣ ያድነናል ተባረኩ።

    • @emebettsegaye5940
      @emebettsegaye5940 Před 2 měsíci +2

      ጌታ ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betinaalemu4367
    @betinaalemu4367 Před měsícem

    ምን ያህል በትዳር ሕይወታሁ፡በኑሮቹ በበልጠገው በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
    ላይ እንደምትደክሙ(እንደምትኖሩ)በዚህም ለእግዚአብሔር ክብር እና ለምንሰማችሁ ደግሞ መፅናናትን ፣መመለስን፣መለኮታዊ ብርሃን መቀበልን እና ለመታነፃችን የሚሆንን ነገር ማቅረብ ችላችኋል ።ጌታ አሁንም እብዝቶ ይባርካችሁ ።ለእኛም የናንተን እና ጌታን የሚወዱትን pattern ይስጠን በዚህም የጌታ ፍላጎት ይስመርለት❤❤❤

  • @user-su2hh6bt1h
    @user-su2hh6bt1h Před 2 měsíci

    ክብር ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ይሁን ።
    ዋው የጸጋው ባለቤት ኢየሱስ ይመስገን
    ድምፃቸው በጣም ያምራል በርቱ እግዚአብሔርን የምወድ ልብ ደስ ይብ ተብሎ ተጥፊል ተባረኩ ❤❤❤😂😂😂

  • @rhomiscollect
    @rhomiscollect Před 2 měsíci

    You are my family my friend ooho I need your program most of all programs.May God bless you.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 měsíci +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabarekeuuu ❤❤❤

  • @addisassefa5317
    @addisassefa5317 Před 2 měsíci +1

    ከግርግር የህይወት መንገድ ወጣ ብለን ከአምላችን ጋር የጥሞና ጊዜ የሰጠን የበረከት ፕሮግራም ነበር።
    እግዚሐብሔር ዘመናችሁን ይባርከው!
    አሜን!

  • @TemnitH
    @TemnitH Před 2 měsíci +2

    ዛሬም በተለየና ድንቅ በሆነ አመጣጡ መጣልኝ መጣልን እግዚአብሔር የፍቅር የምህረት የሕይወት አምላክ ፣ ክብር ለእርሱ ይሁን
    እልልልል የተወደዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @wassanewollega5186
    @wassanewollega5186 Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Thank You bless you.🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Před 2 měsíci

    Thank you!! Real call to all of us!

  • @HavenKudos
    @HavenKudos Před 2 měsíci +1

    I don't know why but I'm feeling to pray for you, So I am praying that God will grant you a swift answer to your prayers that you're seeking for his answers, if it is His will.
    Besides we love and respect you so much. You guys are our blessings.

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Před 2 měsíci

    "Amen."!!🙏
    Tabaraku.

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 Před 2 měsíci

    Egziabhear Yibarkachu Tebareku Amen

  • @Addisu-jy1ei
    @Addisu-jy1ei Před 2 měsíci

    God bless you abundantly, G&B Ministry

  • @betiosamo1599
    @betiosamo1599 Před 2 měsíci +1

    የጌታ እየሱስ ሰላም አብሮነት ከእናተም ጋር ከእኛም ጋር ይሁን በፀሎቱ ተባርኬለሁ እናተም የኛ መልካም አስተማሪዎች ተባረኩ የልቤን ልመና ፀሎት እየፀለያቹልኝ እኔም እየፀለይኩ ነው መንፈሰን እየሰጠ እየሞላን ያለ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @bestzain8147
    @bestzain8147 Před 2 měsíci

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen geta egziabher amilak yibarikish tabarakiii God bless you and your family blessed amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen mami babyi❤❤❤❤❤❤❤God bless you and your family blessed amen

  • @lensaasfaw1713
    @lensaasfaw1713 Před 2 měsíci

    የእናንተን የፀሎት ፕሮግራም እጅግ ከሚናፍቁ ከሚባረኩበት አንድ ነኝ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ

  • @mihrettube6017
    @mihrettube6017 Před 2 měsíci +1

    የእውነቴን ነው የእነሱን መዝሙር ስሰማ ባዶነተ በደስታና በተሰፋ ይሞላል። ለምሳሌ:-አላማርርም አመሠግናለሁ*3,,አልናደድም አመሠግናለሁ*3,ሀሉ ደኅና ነው ደኅና እኔ አላወራም ስንፍና የጎደለው ይሞላልና😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤!!
    -ታዲያ ምንም የምለው የለምና ዘመናቸውን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ። ልስጣቸው እንኳን ብል ሁሉ ነገር አላቸው እናየፍቅር ስጦታዬ ይሁንላችሁ እወዳቸዋለሁ(❤)

  • @yordanosteklu505
    @yordanosteklu505 Před 2 měsíci

    Amennnnn…. Thanks for sharing this amazing message 🙏💞🙏💞🙏💞🌟🌟🌹🌹💯✅

  • @EyobedKobe
    @EyobedKobe Před 2 měsíci

    Betame ytbarkhubach wegnoch!!!
    May God bless you 🙏 ❤️ ✨️ ♥️ 💖 😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን ተባረኩ ሌላ ምን እላለሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ በዚህ ዘመን እናንተን ሳይ ተስፋዬ ይታደሳል

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl Před 16 dny

    Tebareku

  • @adaneasnakemamo6598
    @adaneasnakemamo6598 Před 2 měsíci +1

    Stay blessed

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse1081 Před 2 měsíci

    Zamnchu yibrkachu Amennne Amennne God blesse you All tame ✌️🥰💯💞💖🇿🇦🌹🙋🎉🎊🙏💕🙋‍♂️🙋‍♀️🙆‍♂️🌷🎶🎧👍

  • @ElshadayDemissie
    @ElshadayDemissie Před 2 měsíci

    ተባረኩ❤❤❤❤

  • @AlmazDibora
    @AlmazDibora Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

  • @tsegeredagezahegn5560
    @tsegeredagezahegn5560 Před 2 měsíci

    Amen amen ❤❤❤

  • @ephremamognehegn3562
    @ephremamognehegn3562 Před 2 měsíci

    May God bless you. I was praying with you.

  • @tititkifle405
    @tititkifle405 Před 2 měsíci

    Ammmmen 🙏. God bless you all.

  • @nahombiniam7281
    @nahombiniam7281 Před 2 měsíci

    Tebareku.

  • @asteramenyeredahegneyesusa2422

    ❤amen 🙏

  • @ShumeFikadu
    @ShumeFikadu Před 2 měsíci

    Tebaraku

  • @bestzain8147
    @bestzain8147 Před 2 měsíci

    መዝሙር 121
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
    ² ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
    ³ እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም።
    ⁴ እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።
    ⁵ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።

  • @amanuel1238
    @amanuel1238 Před 2 měsíci

    God Bless you

  • @tadegigrt1628
    @tadegigrt1628 Před 2 měsíci

    Remain safe and blessed my dears!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abinezerbiredaw4256
    @abinezerbiredaw4256 Před 2 měsíci

    እውነት ተባረኩ

  • @HannaaZawudu
    @HannaaZawudu Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @obssansimegne8628
    @obssansimegne8628 Před 2 měsíci

    Stay blessed!

  • @user-kl7fl7kz2z
    @user-kl7fl7kz2z Před měsícem

    🙏

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd Před 2 měsíci

    Bless u so much ❤❤❤😊

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤

  • @user-ym1dn5lm5m
    @user-ym1dn5lm5m Před 2 měsíci

    God bless you always blessed for me this program helped strong and everything thing noting only God is doing great

  • @sarongetahun1771
    @sarongetahun1771 Před 2 měsíci

    So blessed by this service. God bless you.

  • @ShumeFikadu
    @ShumeFikadu Před 2 měsíci

    Tebaraku

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @ShumeFikadu
    @ShumeFikadu Před 2 měsíci

    Tebaraku