GETAYAWKAL AND BIRUKTAWIT [Full Length] - የጥንት አምባ መዘምራን 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 02. 2015
  • Yetint Amba

Komentáře • 127

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před rokem +11

    ስለ እናንተ ለመናገር በእውነት ቃል ያጥረኛል ጌታ ያውቃል እና ብሩክታዊት በረከታችን ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ በጣም እጅግ በጣም እወዳችኋለሁ ።በዚህ ዝግጅት ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ስለ ስሙ ያደረጋችሁትን የማይረሳ ጌታ ይባርከችሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salemtesfamariam7871
    @salemtesfamariam7871 Před 3 lety +9

    አዝ፦ አተገመትም ፡ በእኔ ፡ ቃላት ፡ ብዛት
    አትወሰንም ፡ በአእምሮ ፡ ስፋት
    አትገመትም ፡ በሺህ ፡ ቃላት ፡ ብዛት
    አትወሰንም ፡ በጠቢባን ፡ ጥበብ
    አንተ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነህ ፤ በላይ ፡ ነህ (፪x)
    የችግር ፡ ቋጠሮ ፡ ውስብስብ ፡ ሲልብኝ
    መግቢያ ፡ መውጫ ፡ ጠፍቶህ ፡ ግራ ፡ ሲያጋባኝ
    አንተ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነህ
    ደግሞ ፡ ሲፈታታ ፡ ችግር ፡ ሁሉ ፡ ሲተን
    የትላንት ፡ ጨለማ ፡ እንደጉም ፡ ሲበተን
    አንተ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነህ
    አዝ፦ አተገመትም ፡ በእኔ ፡ ቃላት ፡ ብዛት
    አትወሰንም ፡ በአእምሮ ፡ ስፋት
    አትገመትም ፡ በሺህ ፡ ቃላት ፡ ብዛት
    አትወሰንም ፡ በጠቢባን ፡ ጥበብ
    አንተ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነህ ፤ በላይ ፡ ነህ (፪x)
    አንተን ፡ እንዳላመልክ ፡ ከፍታው ፡ ዝቅታ
    ከቶ ፡ አያግደኝም ፡ አይጠፋኝ ፡ ዕልልታ
    አንተ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነህ
    ውስጤ ፡ ቅኔ ፡ ሞልቷል ፡ ከገጠመኝ ፡ በላይ
    አምላኬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነህና ፡ ኤልሻዳይ
    አንተ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነህ
    አዝ፦ አተገመትም ፡ በእኔ ፡ ቃላት ፡ ብዛት
    አትወሰንም ፡ በአእምሮ ፡ ስፋት
    አትገመትም ፡ በሺህ ፡ ቃላት ፡ ብዛት
    አትወሰንም ፡ በጠቢባን ፡ ጥበብ
    አንተ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነህ ፤ በላይ ፡ ነህ (፪x)
    ሁሉም ፡ ነገር ፡ ጠፍቶ ፡ በቤቴ ፡ የሚበላ
    ያልጠበኩት ፡ ነገር ፡ ሲሆንብኝ ፡ ሌላ
    አንተ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነህ
    ደግሞ ፡ በጐጆዬ ፡ በረከት ፡ ሲሞላ
    ሁሉም ፡ ነገር ፡ ሞልቶ ፡ ሲተርፈኝ ፡ ለሌላ
    አንተ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነህ
    አዝ፦ አተገመትም ፡ በእኔ ፡ ቃላት ፡ ብዛት
    አትወሰንም ፡ በአእምሮ ፡ ስፋት
    አትገመትም ፡ በሺህ ፡ ቃላት ፡ ብዛት
    አትወሰንም ፡ በጠቢባን ፡ ጥበብ
    አንተ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነህ ፤ በላይ ፡ ነህ (፪x)
    ሲሞላ ፡ ዘምሬ ፡ ሲጐድል ፡ ላላለቅስ
    በምንም ፡ ሁኔታ ፡ አምልኮ ፡ አልቀንስም
    አንተ ፡ ከሁሉም ፡ በላይ ፡ ነህ
    እታመንሃለሁ ፡ በምሥጋና ፡ ሆኜ
    ድል ፡ እንደምትሰጠኝ ፡ በስምህ ፡ አምኜ
    አንተ ፡ ከሁሉም ፡ በላይ ፡ ነህ
    አዝ፦ አተገመትም ፡ በእኔ ፡ ቃላት ፡ ብዛት
    አትወሰንም ፡ በአእምሮ ፡ ስፋት
    አትገመትም ፡ በሺህ ፡ ቃላት ፡ ብዛት
    አትወሰንም ፡ በጠቢባን ፡ ጥበብ
    አንተ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነህ ፤ በላይ ፡ ነህ (፪x)

  • @lisaneworkwolde4280
    @lisaneworkwolde4280 Před 10 měsíci +2

    ድንቅ ዝማሬዎች!!!!!!ሃሌሉያ አሜን!!!!የቅኔዎች ባለቤት ብዙ ክብር ይሁንለት፡፡ከስምንት ዓመት በፊት አዳምጬ አሁንም ድረስ ያልቀዘቀዘ ልብን የሚነካና እግዚአብሔርን በእውነትና በመንፈስ የሚያስመልክ፣የሚያፅናና፣የሚያበረታ....ብቻ ቃላት አጥሮኛል፡፡ብዙ ተባርኬበታለሁ፡፡ዘመናችሁ ይባረክ

  • @sosinabirhanu3318
    @sosinabirhanu3318 Před 3 lety +24

    its 2020 and God healed my heart through this song

  • @umabafeo5978
    @umabafeo5978 Před 3 měsíci +3

    ዘራቹ ምድርን በክርስቶስ ይውረስ
    ፀጋው ይብዛላቹ

  • @brighttube4me
    @brighttube4me Před měsícem +1

    TI OUR LORD JESUS CHRIST be ALL THE GLORY ALL THE HONOR AND ALL THE PRAISES forever to come. Amen. Hallelujah.
    Excellent tie with JESUS CHRIST. Tebarekulen
    .

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 4 lety +9

    እንደፐድሮ መዝምራን ትልቅ ክብር ከልባቸው ነው የሚዘምሩት ትዝ ይለኛል የናዚሪቶች ዘማሪዋች ወደ ወላይታ ሶዶ ሊመጡ ነው ስንባል አቤት ያለ ሽርጉድ በጣም ነው የምንደሰተው ።የሁኑ እማ የም ተነስቶ ፖስተር ነኝ ነቢይ ነኝ ይላል።አስታወሳለሁኝ የሰባት አመትጠልጅ ሆኛ ዘማሪያን ፖስር ተስፏይ ጋቢሶ በመንግስቱ ኃይለማሪያም ክፍለዘመን ሲገረፉ ሲጨፈጨፉ አንዚህ ያዩ ይቀጣ እያለ ሞላለኝ አማረም ሲደበደብ ድንጋይ ከትክሻው ላይ አሸክመው ሲደበደብ ምንንም አልፈሩም አመላካቸውን በማመን ለትወልድ ያስተማሩት። ጌታ ይባርካቹሁ

  • @rahelmaesho3585
    @rahelmaesho3585 Před 7 lety +23

    ከ25ዓመት ብፊት የዘመርኳቸው መዝምሮች ናቸውና ለምስክር ሆኖዉኛል።

  • @gelila747
    @gelila747 Před 7 lety +12

    እናንተ የዚህች ምድር በረከቶች ናችሁ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @helluyesus5959
    @helluyesus5959 Před 5 lety +3

    ለነና ለህዝቡ በረከት ናቹ የግዚኣብሄር ሰዎች

  • @uaeuae4865
    @uaeuae4865 Před 4 lety +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maroga3081
    @maroga3081 Před 7 lety +6

    አሜን አሜን ምስጋና ለሩሱ እሰጣለሁ ልልልልልልልል ሀሌሉያ ስሙ ንባርክ

  • @elenikasa8078
    @elenikasa8078 Před rokem +1

    My! My! never heard such a glorious song ever, the wording and the melody such gratitude for being in this heavenly family.

  • @samrih1270
    @samrih1270 Před 8 lety +6

    የአባቴ ቡሩካን ለዘላለም ተባረኩ ቅባቱን ይሙላባቹ😍

  • @maroga3081
    @maroga3081 Před 7 lety +4

    ጌታ የሱስ ይጨምርላቹ ፀጋው ያብዛላቹ አሜን

  • @rahelmaesho3585
    @rahelmaesho3585 Před 7 lety +5

    እግዚኣብሄር ይባርካቹ ።

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 Před rokem +2

    What a lovely Hymns of Praise and Thanksgiving to God ❤

  • @sintayehudeboch3640
    @sintayehudeboch3640 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ባዲስ ቅኔ ዝማሬ ይባርካቹ:: በዝማሬው ተባሪካለሁ:: God bless you

  • @alemudaba3785
    @alemudaba3785 Před 2 lety +2

    ዘመናቹ ይባረክ
    I have no words to explain haw much am proud of u.....

  • @tikiklcatholicgeteyechlala3037

    Amen amen amen betam lij hunneber yemakachew mezumurochen geta yibarkachu

  • @zekariyasdebebe6857
    @zekariyasdebebe6857 Před 4 lety +5

    ምስጋና ለእርሱ አበዛለሁ!!!!!!!!!

  • @mikiaskebede6505
    @mikiaskebede6505 Před rokem

    listening in 2023 ....blessed beyond words...Our Eternal Father ..Our Eternal Rock..God the Father ...beloved piece from Yetint Amba !
    with love & joy...

  • @broorop4291
    @broorop4291 Před 2 lety +4

    I love this song God bless you

  • @saraail2796
    @saraail2796 Před 6 lety +5

    OOO haleluya elelelelelele እእእእእውእውእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል Ameeeeeeeen haleluya

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 7 lety +5

    አሜን አሜን አንተ ከሁሉ በላይ ነህ

  • @kassaazmera6251
    @kassaazmera6251 Před rokem +1

    አብዝቶ ይባርካችሁ ጌታ እየሱስ

  • @meronabitesfay5384
    @meronabitesfay5384 Před 6 lety +15

    you just remind me my childhood! when I was studying in Mekane Eyesus primary school. Both of you used to come there(Getayawekal and Biruktawit) I love those days and missed it a lot. Bless you more and more.
    PS. If by chance you are coming to the UK, I would love to worship God with you again.

  • @michaelwoldemariam436
    @michaelwoldemariam436 Před 4 lety +5

    God bless you guys thank you 🙏

  • @wudeshermeka6269
    @wudeshermeka6269 Před 10 měsíci

    ጌታ የጥንቱ ያልተበረዘው አምልኮ ይመልስልን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @desta5885
    @desta5885 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ። ተባረኩ ወገኖቼ። ፀጋውን ያብዛላቹሁ።

  • @tikiklcatholicgeteyechlala3037

    eysuse ke hulum belay New awo aman amen amen zemenachu yibarekkkkkkkkkk

  • @bereketmelkamu5536
    @bereketmelkamu5536 Před 10 měsíci

    የያኔውን ዘመን ሳስታውስ "የአሁኑ ማንነቴን" እንቃለሁ። ሁሉም ስለ እግዚአብሔር ታላቅነት፣ ስለ ጌታ ኢየሱስ ፍቅርና ስለ መንፈስ ቅዱስ ኅብረት። ቃላት የሉኝም! መልሰኝ ወደመጀመርያው፣ መልሰኝ ወደ ቀድሞ ሕይወቴ

  • @salemz70
    @salemz70 Před 6 lety +4

    hallelujah praise the Lord 👐😇

  • @saradelaportas5185
    @saradelaportas5185 Před 4 lety +1

    Wow getayen yagegnhubet zemn teztaw endet yasleksal tebarkulgn geta yebark selzi ken

  • @AlemayehuKeno
    @AlemayehuKeno Před 6 měsíci

    No word rather than saying PRAISE LORD.

  • @lemlemmetaferia93
    @lemlemmetaferia93 Před 2 lety +3

    Amazing!God bless you all

  • @yemesirachfesihaye3767
    @yemesirachfesihaye3767 Před 7 lety +3

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN!

  • @senakena7156
    @senakena7156 Před 7 lety +2

    egiziabiher yibarkachu hiyihote tebarkalechi ameen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @zertam4068
    @zertam4068 Před 4 lety +1

    Tebareku Geta broke yargachuw zemenachw ybarek

  • @ashkenaziali6321
    @ashkenaziali6321 Před 3 lety +1

    Taebrku. Zaemnchu yberka 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 Před 5 lety +1

    Zemenachu yibarek yemaytegeb mezmur new

  • @yemesirachfesihaye3767
    @yemesirachfesihaye3767 Před 7 lety +2

    geta yibarkachu yeabate lijoch betam ewodachuwalew

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 Před 2 lety +1

    Abet ye geta wubet inna mogas.le zelalem tebareku.iwadechewlw💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💓

  • @sinkneshmulleta5980
    @sinkneshmulleta5980 Před 4 lety +1

    Ameeeeeen Ameeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen wow stay blessing

  • @mesfinzeray1097
    @mesfinzeray1097 Před 5 lety +1

    Geta ybarkachiuh eyesus geta meow amen amen amen

  • @getuwena3130
    @getuwena3130 Před 3 lety +1

    tebareku

  • @tasfaabetasfaabe9526
    @tasfaabetasfaabe9526 Před 7 lety +3

    Amen Amen Tabaraku

  • @tadelefikre683
    @tadelefikre683 Před 7 lety +3

    betam yibarikal !! tebareku !!

  • @fikergirma9183
    @fikergirma9183 Před 7 lety +4

    Getayesus yibarkachehu amezing worship!!

    • @lidiyakifle9050
      @lidiyakifle9050 Před 6 lety

      wow.wow.ይህ፡መዝሙር፡የልጅነቴ፡ግዜ፡ያስታውሰኛል
      ተባረኩ፡ቀዱሳን፡ውድድድ…!!!!!

  • @marewoge6081
    @marewoge6081 Před 4 lety +1

    GOD BELSS U TEBARKU ENDZHI YE DERO MEZMUROCHIGN COLLECT EYADERGACHEW AKERBULIGN

  • @youbetter1750
    @youbetter1750 Před 2 lety +2

    Blessing

  • @amenaboye2783
    @amenaboye2783 Před 6 lety +3

    አሜንአሜንተባረኩ

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Před 3 lety +4

    Stay Blessed!!!!!!

  • @epairoyahushua4314
    @epairoyahushua4314 Před 3 lety +1

    Prepare Jesus is Coming very Soon, Let's Repent Let's make things right with God.

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 Před 8 lety +6

    amen again God bless u all the time

  • @methincking3141
    @methincking3141 Před 6 lety +3

    amazing worship

  • @mulugetahaile3017
    @mulugetahaile3017 Před 2 lety +1

    Blessed, my family

  • @Samrawit.K
    @Samrawit.K Před rokem

    Yetebarekachihu!! Birukan nachehu!

  • @Yourfavbea8
    @Yourfavbea8 Před rokem +1

    Such a blessing ❤

  • @user-ek5zb1kc6z
    @user-ek5zb1kc6z Před 8 měsíci

    YEZELALEM GETA IGI/HER ZEMENACHIHUNINA AGELGILOTACHIHUN YIBARIK .

  • @sashebir9834
    @sashebir9834 Před 8 lety +2

    Amen All may God bless you

  • @yodittesfaye6559
    @yodittesfaye6559 Před 5 lety +1

    Wendmiea tebarekeln

  • @pvc_Ethiopia
    @pvc_Ethiopia Před 3 měsíci

    Forever Jesus

  • @zelalemteshale4845
    @zelalemteshale4845 Před 8 lety +2

    amen GOD BLESS U

  • @saraail2796
    @saraail2796 Před 6 lety +1

    ameeeeen ameeen haleluya kibir HULU lageta laeysus yhuni

  • @fikertesfaye2877
    @fikertesfaye2877 Před 9 měsíci

    tebarku brkan enwdachuhaln

  • @buzebuzayew8929
    @buzebuzayew8929 Před 7 lety +1

    Amen amen e/g yebarkachu

  • @netsanetawol
    @netsanetawol Před 2 měsíci +1

    Amen

  • @yetemworklahache8825
    @yetemworklahache8825 Před 7 lety

    🖐🖐🖐 tebareku

  • @abebagebre4897
    @abebagebre4897 Před 6 lety +1

    Geta Yibarikachu Yeanibo mezemiran

  • @irejoiceinthelord5688
    @irejoiceinthelord5688 Před 7 lety +1

    Blessed kedusan

  • @jairosolen9838
    @jairosolen9838 Před 5 lety +1

    Egzaber yebarkachu

  • @abebaguche774
    @abebaguche774 Před 8 lety +1

    Getayawkal teachings

  • @bethelehemdemere3818
    @bethelehemdemere3818 Před 2 lety

    💜💜 Geta yibarikachuh

  • @eshetueliyasethiopian2522

    Amen amen

  • @tilahunassefaagillo2896
    @tilahunassefaagillo2896 Před 6 lety +1

    ተባረኩ

  • @user-ux6ri1ew3p
    @user-ux6ri1ew3p Před rokem

    Amen Amen halleluja lilililili😭😭❤❤🙏🙏

  • @zelalembeyene3366
    @zelalembeyene3366 Před 7 lety +1

    geta abzito yibarkachihu

  • @adaselemanjijo1689
    @adaselemanjijo1689 Před 8 lety +4

    Amennnnn god bless you all

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 Před rokem

    hallelujah min yisanihal amennn

  • @freezermame6681
    @freezermame6681 Před 8 lety +1

    geta zemenachun yibark

  • @sabafidel8292
    @sabafidel8292 Před 6 lety +1

    EGTHIABHER AMLAK YBARKACHU.

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 Před 3 lety +1

    Tebarku

  • @storestation4070
    @storestation4070 Před 7 lety +1

    AMENAMEN.AMEN.LELELE

  • @lidyasolomon5557
    @lidyasolomon5557 Před 8 lety +1

    amennnnnnn halelua

  • @sofiamengesha1375
    @sofiamengesha1375 Před 8 měsíci

    ተመሰገን

  • @umabafeo5978
    @umabafeo5978 Před 3 měsíci +1

    ምስጋና በሰማይ ልምኖር ለአምላካችን
    ሙሉ መዝሙር የማነው የት አገኛልው?

  • @betrubelete2519
    @betrubelete2519 Před 5 lety +1

    desi yemil zimare new GODI intenara gido for Ethiopia pray

  • @dereje1961
    @dereje1961 Před rokem

    Amen🙏🙏🙏

  • @buzayehugizaw8470
    @buzayehugizaw8470 Před 5 lety +5

    አዎ እሱ ከሁሉም በላይ ነው

  • @gelilamulu8449
    @gelilamulu8449 Před 5 lety

    Amene

  • @user-xd1lw8jd3b
    @user-xd1lw8jd3b Před 7 lety +2

    የት ጥፍችሁ የአባቴ ብሩካን ስዋደችሁ እካው

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 Před 6 lety +2

    Amaizing

  • @desalgnabate8545
    @desalgnabate8545 Před 2 lety

    Wow

  • @dhugaasaamagarsaa6936
    @dhugaasaamagarsaa6936 Před 6 lety

    GBU all

  • @lemlemwgiyorgise2017
    @lemlemwgiyorgise2017 Před 8 lety

    wededede tebarekuuuuuuuu

  • @storestation4070
    @storestation4070 Před 7 lety +1

    awowwwwwwwwwwwswwwAmeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen🙌🙏😭😭😭😭

  • @biruktaye4082
    @biruktaye4082 Před rokem

    💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mariamabrahim6059
    @mariamabrahim6059 Před 5 lety +1

    Uuuuuuuffffffffff Ameeeeeeeen teberku tgawenybezchu

  • @CourageDearHeart316
    @CourageDearHeart316 Před 6 lety +1

    58:37