G and B Ministry Family Choir Full Song/የቤተሰብ ዝማሬ ሙሉ መዝሙሮች/
Vložit
- čas přidán 11. 04. 2024
- Getayawkal and Biruktawit have served the Lord in Ethiopia and abroad since 1985. These duet singers started their ministry in Sunday school.
The entire video can be viewed on this post from G and B Ministry Family Choir Full Song/የቤተሰብ ዝማሬ ሙሉ መዝሙሮች/
ጊዜው ትንሽ ረቅ ብሏል 1980ዎቹ በልጅነቴ በኳየር ገባሁ ታዲያ በጣም የሚንወደውና ሁሌም ከካሴት እየጻፍን የሚንዘምረው ይህን የቤተሰብ መዝሙሮች ናቸው
ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ። እውነትም የአምላክ ቸርነቱና ምህረቱ አያልቅም። ይመስገንጌታችን!!
አነዚህን ዝማሬዎች ሰምቶ እግዚአብሔርን አለማመስገን አይቻልም ተባረኩ.......
በልጅነቴ እነዚህን መዝሙሮች ደጋግሜ እሰማቸው ነበር። በትዝታ ወደ ኋላ ሄድኩኝ። ጌታ ይባርካችው። የምትወደዱ ቤተሰቦች።
ስንቴ እንደፈለኩ ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ
እሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘራችሁ ይባረክ❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርካችሁ እኛም ተባርከናል።
እንግዲህ ምን ይባላል እግዚአብሔር ይመስገን! ለምልሙ❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ልጆች ሆይ! ብዝት ብላችሁ ተባረኩ:: ለከትሞ ከልጅ ልጆቻችሁ ጋራ መድረኩን ሞልታችሁ እንድናያችሁ የጌታ ፍቃድ ይከናወን::ክብሩን ለእርሱ ሰጥታችሁታልና እርሱ ደግሞ ዘለዓለማዊ ያድርጋችሁ:: አሜን!!!
❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም❤
አሜን አሜን ጌታ ይባርካቹሁ በብዙ ።አመሰግናለሁ።🎉🎉🎉
Thank you so much for posting. All-time favorite songs. Many blessings!!!!
አሜን አሜን!! ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን። የሕይወት ዝማሬ ክብር ለኢየሱስ ይሁን።
ብዙዎች በአገልግሎታችሁ ይባረካሉ የመዳንም ሕይወት በረከትን እናገኛለን እንባረካለን እንጽናናለን ተባረኩ።
ጌታን ነፍሴ ባርክችው!❤️🙏🏽
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለመዝሙሩ ከልጅነቴ ጀምሮ ሰሰማው ያደኩት መዝሙር ነው እግዚአብሔር ቤተሰብን ይባርክ ስለ ለቀቃችሁልን እናመሰግናለን
አሜንንንን ምንም ቃል የምገልፅበት የለም ክብር ሀሉ ለአምላካችን ለአባታችን ይሁን !! የተባረካችሁ ለበረከት ሀኑ አሁንም ለሰዉ ሀሉ ለብርታት ለመዳን እግዛብሄርን ለማወቅ ያርጋችሁ ❤❤❤
Oh wow! This brought a lot of childhood memories. We used to song most of this songs at Catholic church. እናቅርብ ምስጋና; ጌታ ያላለው አይሆንም; እንደ ማርያም ልሁን etc..love to see Tiye Tiruye. ለዘላለም ተባርካቹ ቅሩ 🙏🏾🙌🏾🙏🏾🙌🏾
በምድር ከዝ ይምበልጥ በረክት ምን አለ
ዘለላም የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛላቹ ተባረኩ
አሜን!! አሜን!! አሜን!!!
እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን:: እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ:: በረከቶቻችን ናችሁ::
እግዚአብሔር ይመስገን!!
ለዘልአለም ተባረኩ!!
"አላወራም ለሰው ምስጥሬን ጉድለቴን/ጉዴን ሽፍን አርጎ..." የሚልን መዝሙር እንዳገኝ እርዱኝ!! በቅድሚያ ተባረኩልኝ!!
God bless you more and more!
እነዚህን መዝሙሮች እየሰማሁ በልጅነት እድሜዬ ስንት ቀን ከታመምኩበት እንደተፈወስኩ አስታውሳለሁ። እግዚአብሔር በዝማሬ ውስጥም ስለሚሰራው ተአምራት በደንብ አይቼበታለሁ። የጸጋው ባለቤትና ሰጭ ይመስገን። በዚህ መልክ ደግሞ ሳያችሁ ሁልጊዜ እደሰታለሁ።
Wow the best God bless you familys wonderful worship again and again God blessed ❤❤❤❤
በእድሜ እና በጤና
ተባረኩ
አሜን ጌታ የባረካችሁ ቤተሠቦች በጣም ደስ ትላላችሁ ይህ ሁሉ ድል መቼም በቀላሉ አልመጣም የረዳችሁ ይባረክ እልልልልልልል!!!!!!!❤❤❤
ይህ መዝሙር አይደለም ስብከት የማይጠገብ ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤
God bless you!! A unique family who lived and served the church of our God in my generation. We’re very much blessed by your testimony!!
Your reward is evident in His presence, but I hope His church will also recognize and bless you in a special way!!!
God bless you dear family!!!! Much love!!!
አሜን ተባረኩ እጅግ እወዳችኋለሁ ዘመናችሁ ይለምልም
እግዚአብሔር ማብዛትን ያውቃል እግዚአብሔርን የሚፈሩትን የሚለውን በእናንተ ቤተ ሰብ አየው ማለት ይቻላል፡፡እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ተባረኩልኝ ዘመናችሁ ይባረክ ❤️❤️❤️
What a talented and blessed beautiful family ❤❤❤
May God bless you all beautiful family.❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዘይጽገብ መዝሙር ንእስነተይ ፥ብዙሕ ዝክሪን ናፍቖትን ... ። ኣምላኽ ይባርኹም
"Amen."!!
"God bless you all abundantly."
"Amazing family worship."
"More grace for all."
❤❤❤
ጥሩአማ ትምህርት ይሁንላችሁ በተለይ እዚህ ዘመኑ ላይ በመላው አለም ያላችሁ እህቶች የባህል ልብስ ለብሶ የመዝሙር ጸጋ አለን በማለት በየመድረክ ላይ በመቆም የሌላን መዘምራን መዝሙር መዘመር ብቻ ሳይሆን ቢያንስ ከአንድ አመት እስከ ሁለት አመት እርቀት በሃላ የእራስን መዝሙር ጸልየንም በጸጋ ፍሪአማነታችንን ልንአውቅም ልንአሳይ ይገባናል ብዬ ከልብ የሆነ የፍቅር ሃሳቤን እተዋለሁ ተባረኩልኝ በእጥፉ ወገኖች።
❤❤❤
መዝሙር: እኮ ከላይ የሚሠጥ ፡ የፀጋ ሥጦታ ነው : አይደለም ሁለት አንድ፡ ኣመት : በመቆየ ት : የሚሠጥ፡😊...የ ሐገር : ልብሡ... No problem 🙏
@@romangebru5846
እኔም ይህ ሃሳብን የምጋራው ከላይ የጸጋ ስጦታውን ከተቀበልነው በፍሬአማነት እናሳይ ባይ ነኝ ከመድረክ አርበኝነት በመውጣት
ጌታ:ይባርካችሁ
ABREN ENAMESGIN ENIKREB SANFERA , WOW MY FAVORITE SONG !!! GOD BLESS YOU ALL!!!!!!!!
በጣም ተባረኩ ❤😊 እንዲህ በአንድነት እግዚአብሔርን ማመስገን ያለ ብዙ ዋጋ እንዳልሆነ ያስታውቃል።
የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ አሜን💖💖💖
Zemen yemayishirachew mezmuroch!!!!! tebareku tsega yibzalachu!!!!!!!
ጌታ ይባርካችሁ
ጌታ ኢየሱስን በተቀበልኩበት በ79 ዓመተምህረት ድሬዳዋ በመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን በኩል 3 ካሴቶችን የዚህን የቤተሰብ መዝሙር ገዝቼ አዳምጥ ነበር። ካሴቶቹን እዛው ድሬ ጓደኛዬ ጋ አስቀምጬ በ80 ዓ.ም. ወደ ወሊሶ ከመጣሁ በኋላ አላገኘሁም ። እግዚአብሔር ይመስገን አሁን አግኝቼው ሳዳምጠው ሕይወቴ ታደሰ። የተባረከና በጌታ የተወደደ ቤተሰብ ናቸው። ስለነርሱ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ።
ምን ልበል ተባረኩ
Amen .God bless your family.
ዘመናችሁ ይባረክ የማይጠገብ ዝማሬ ነው
Blessings from a blessed family!
አሜን አሜን አሜን!!
የምትደንቅ የእግዚአብሔርን እጅ በዚህ ቤተሰብ አይተናል:: ለዘልአለም ተባረኩ!!
🙏❤️🙏Ellllllllllllll Ellllllllllllll Ellllllllllllll Egziabher ybarek ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ተባረኩ❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን
God bless this family
Zemenachihu yilemilim.Amen
AMENNNNNN HALELUYA 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wow, amazing song! God bless you 🙌
አሜን አሜን……
Amlake endebaletegenetu meten bekeristos eyesus yemiasfelegachHun hulu yemulabachHu !!!!!!!!!!! Ewdachuhalehu Shalom
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 burukan family 🕊🕊🕊
አሜን
Tebareku
Blessed family ❤❤❤
Thank you and GBU
Blessed Family
Amen amen ❤❤❤❤
የጌታ እየሱስ ሰላም አብሮነት ከእናተም ጋር ከእኛም ጋር ይሁን ይብዛ ጥያቄያችን አክብራቹ የተወደውን የአንድነት መዝሙራቹን ስላቀረባቹልን ተባረኩ እንውዳችሁአለን እናመሰግናለን ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ
You are blessed royal priests and singers. Great examples of family love and unity. Praise the Lord who helped you to overcome all barriers of unity and love.
Tebarku
God bless you all familys wonderful worship again and again God bless you ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen
Blessed all family, when I hear this insatiable family songs I will step back and remember how it has been in the Lord's house all my life.
God bless you!
Haleluyaaaaaa 🤝🏽 ❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁእናንተ የክርስቶስ አምባሳደሮች
God bless you❤
Wow wow Amennne zemanchu lezllame yibrkachu God blesse you All tame 🌷🙋🙆♂️💯💕🎉👋🎂🎶🎧👍😍🥰🙋♀️💞🌹🇿🇦🙏🎊❤️🙌✋🙋♂️💖👏✌️🎤
Elilililili ❤❤❤❤❤❤
Tebarekhu
Mamina, you are so blessed to have all your kids praising God with you.
Love from Eritrea.
amen amen Geta yibarkachu btamm new mtamrut bza. lay menfs kedus ale knant gar❤❤🎉
Amen, Amen, Amen 🙏
Truly, a blessing and a testament to God’s faithfulness and goodness 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤
🙏 🙏 🙏
❤❤❤❤❤❤❤
Betam des yemil zimare new betam hitsan hogne suday school hogne esemawum lijineten asitawosegn be Inba new yesemahut rejim edimena tena yisitachiwu❤❤❤❤ yetadele new anten yizo yemicheris yealemin gizo🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
🔥🔥🔥
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻
Amen Amen Egzahaber Stegawu Yibizalachu ❤❤
Lovely ! God bless you and your generations!
May God bless you guys for posting this whole recording again……….it took me back to my first days of walk with the Lord. These are very special songs ….! Praise the Lord…….He entrusted you with such gifts so you could be a blessing to so many…… It brought a lot of joy to me when you made this video a few years ago, and I felt the same way when I saw it today. ❤
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabarekeuuu ❤❤❤
May God belss all❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Can we find the book your mom wrote on Amazon. I heard the interview & love to read her book.
ያፀናችሁ እግዚአብሔር ይባረክ ።