G and B Ministry "ወደ እኔ ጩህ እኔም እሰማሃለሁ"
Vložit
- čas přidán 18. 04. 2024
- Getayawkal and Biruktawit have served the Lord from 1985 until now in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school.
The entire video can be viewed on this post from G and B Ministry "ወደ እኔ ጩህ እኔም እሰማሃለሁ"
አሜን እጮሀለሁ ወደ ጌታ.
ሁለቱም ኩላሊቶቼ ፌል አደርገው ዲያሌሲስ እያደረኩ ነው በጌታ ተስፋ አልቆርጥም እጮሀለሁ ይፈውሰኛል ይቅርም ይለኛል. ታላቅና ሀይለኛም ነገር ያሳየኛል 🙏🙏🙏🙏
ተስፋ ቆርጬ ወደ ኋላ አልልም......ጌታዬ እጠብቀዋለሁ
ተባረኩ
እግዚአብሔር ይርዳሽ ወይም ይርዳህ 😢 ፅኑ አድርጎሀል/ሻል ጌታ
እየጮሁኩ ነው ለ 15 አመት መልስ የለም ግን አሁንም እጮሀለሁ መልሴ ይመጣል ዛሬ ከሰማሁት ከዚህ ህያው ቃል የተነሳ መጮሄን እቀጥላለሁኝ እግዚአብሔርም ይሰማኛል ይመልስልኛልም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ፀሎት ሁሉ ይመለሳል ፣ የማይመለስ ፀሎት የለም ።
1 - የጠየቀው ወዲያውኑ ይደረግልናል
2 - የጠየቅነውን እንከለከላለን
3 - ለዓመታትም ቢሆን ጠብቅ ይደረግልሃል እንባላለን
ሁሉም መልሶች ስለሆኑ እግዚአብሔርጋ ቀርበው የማይመለሱ ጥያቄዎች የሉም።
ለኔ የተሰጠኝ መልስ "ጠብቅ" ነበር ፣ ወደ ስምንት ዓመት ጠብቄ ድንቅና ተዓምርን ያየሁ ምስክር ነኝ።
ነገር ሁሉ ለበጎ ስለሆነ ፣ እግዚአብሔር ይመስገን።
ጌታ ከተፍ ሊል ደቂቃ ሲቀረው
የፈተናው ዓይነት ቁጥሩ እጅግ ብዙ ነው
ቢሆንም ግድየለም ጌታ አሸናፊ ነው።
የዘማሪ ታምራት ኃይሌ መዝሙር
Geta egziabher amilak kentegaranew betasboche ❤❤❤❤❤
የጌታ እየሱስ ሰላም አብሮነት ከእናተም ጋር ከእኛም ጋር ይሁን g&b ቤተሰቦች ከቃሉ እውነት ነው ተመክሬያለሁ ምነግራቹ ፀሎት በመፀለይ ብዛት የተነሳ ደግሞም ከመዘግየቱ የተነሳ ፀሎት አለቀብኝ ማለት ጀምሬ ነበር ግን ለከስ ፀሎት መልስ ቢመጣም መልስ ባይመጣም ይፀለያል አይቁዋረጥም ብሩክታዊት ስለነገርሽን የህይወት ምክር ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ በጣም ይጠቅመናል እናከብራችዋለን ጌታ እግዚአብሔር ይባርካቹ ቤተሰቦቻችን
ግሩም የዝማሬና፣ የስብከት አቀራረብ ነው። የበለጠ ተባረኩ ከነልጆቻችሁ።
አሜን! እጮሃለሁኝ፡፡ የጥበብ መንፈስ ከዚህም በላይ ይብዛላችሁ፣ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
ተባረኩ በብዙ ጌታ ከእናተጋ ይሁን❤በጣም እናመሰግናለን ስላበራታታችሁን❤ እየሱስ ያድናል❤🙏🙏🙏
Just the prayer we need in Ethiopia today!
ኢየሱስ ጌታ ነው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
ጩአትን የሚሰማ ጌታ በዙፋኑ ላይ ነው ባደከመኝ ነገሬ ላይ ዛሬም ፊቱን እፈልጋለሁ
በረከቶቻችን ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
Amenn amenn amenn !!!!
ዘመናችሁ ይለምልም !!!
ከምድር ጋር ያልተቀላቀል ከቃሉ የሆነ ዝማሬ ሁሌ ፈውስ አለው የጌታ መልክተኞች መልክቱን ያደርሳሉ ለትውልድ በረክት ሁኑ !!
በጣም ተባርኬበታላሁ 🙏🙏🙏
Amen 🙏🏻 elelelellelelelelelelele
አሜን እናንተ ብሩካን ናችሁ❤
Yes absolutely amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤በርቱ ምድር በረከት ናቸው
እሄ መልክት ለኔ ነው ባለቤቴ ሁልጊዜ ከመቃወሙ የተነሳ በቃ በዬ ነበር አሁን ግን በብርቱ እድተጋ አድርጋቹኛል ተባርኩ❤❤❤❤
አሜንንንንአሜንንንንን ጸሎት ወደ ሚሰማን ወደ እግዚአብሔር እንጮሃለን እሱ ይሰማናል
Amen amen
ጌታ ይባርካችሁ...... ይህንን ድንቅ የዝማሬ መልዕክት ከጌታ ተቀብላችሁ ስላመጣችሁልን ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችህ....
Amen you are my blessings 🙌 G&B ministry God bless you abundantly!! ❤
እሂ መልእክት ለኔ ነው ጌታ ይባርካቹ
Timely message , God bless your ministry!
GETA yibarkachu tsegawn yabzalachu❤🎉❤G&B GETA yichlal betseb
Ameeeeen geta Eyesus Yibarkachuh❤❤❤❤
Amennne Amennne Amennne God blesse you All tame tebrku ✌️👏🙋♂️🙋♂️✋🥰🎊🙏🇿🇦🌹💞🙋♀️🥰💕💕🎉🎂🎶👍🙆♂️🌷
አሁንም እጮሃለሁ እግዚአብሔርም ይሰማኛል። ጌታ ይባርካችሁ! በጣም እወዳቸዋለሁ!!!!!
Let it be this song openin of the progtam .
God bless you abundantly very good message ❤❤
አሜን እየጮሁ ነዉ
God bless you. This word reminds me of what God gave me when I prayed about my special needs son.
በብዙ ተባረኩ
Amen hallelujah Egziebher yibarekachu❤!!! Geta eskemimeleselen enchohalen esu degmo besu seat yimelselenal!!!
May God bless you abundantly.🙏🙏
Amen Amen
Selemon matewos ebalalehu likiiken new kalu
yetenagerewu tseliyu simen eyetserahu ewedachewalehu❤❤
Amen!!!!!!!
Elelelelelelelelelelele lelelelelelele 👋👋👋👋👋
God bless you dears, stay blessed. Shared the timely important messages. Will see you by next week...
Amen
እኔም ጮሀለሁ ቤቴ እስኪድን
ስጠብቃቺሁ ነበረ❤
TEBAREKU❤❤❤
Abizche echohalehuuuu halleluja 👋😮😮😮😮😮❤
Birukan nachu❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናንተ የምትገርሙ ናችሁ!! ጌታ ዘመናችሁን ይጠብቅ!!
አሜን ጌታ ይባርካቹሁ ተባረኩ በብዙ።❤❤❤
Amennnnn Geta eko melikam new❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
Amennn🎉🎉🎉
Halleluyah
ሻሎም ቅዱሳን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ጌታ ይባርካቹህ❤❤❤
Geta abzeto yebarkachu 🙏❤
Gbu both remember me in your preyers pls thank you
Ammmen. God bless you all 🙏
Geta abizito yibarkachihu tebareku siwedachihu sakebrachihu sinafikachihu bizu new, yamlaken dimsi benante andebet silemisemaw hule lisemachuhu enafkachihualehu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
It's just what I needed this morning. God bless you in abundance .
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Halleluja Halleluja 🖐🖐🖐🖐🖐lelelelelelele
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤
Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤
God bless you brother and sister wonderful message God bless you all familys ❤❤❤
*family - families
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 🙏🏻 💓 ❤❤❤