G&B Ministry Interview with Rev Tigistu Moges Part 1(ቄስ ትግሥቱ ሞገሥ)ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 30 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry Interview with Rev Tigistu Moges Part 1

Komentáře • 44

  • @mamitutolera8471
    @mamitutolera8471 Před 3 měsíci +1

    ቄስ ብዙ ያለተገለጠልኝ ነገር የእግዝያቤሄር ቃል ዕዉቀት አግንቻለሁ እግዝያብሄር አብዝቶ ይባርህ።

  • @andinetashenafi4934
    @andinetashenafi4934 Před 8 měsíci +1

    ቄስ ጌታ ዘመንህን ይባርክ። መንፈስ ቅዱስ በዚህ ለብዙዎች ወንጌል መነገጃ በሆነበት ዘመን በአንተ እየሰራ ስላለው ስራ ሳስብ ጌታ ሁል ጊዜ በዘመናት መካከል ቅሬታ ሰላለው ስለአንተ አመሰግናለሁ። B&G በጣም እወዳችኋለሁ; በእናንተ በሚገለጠው የዝማሬ ጸጋ ሙሉ ቅዱሱን መጽሐፍ በዜማ/በዝማሬ እንዳኖረ አስባለሁ።❤❤❤❤❤❤....All.

  • @yonasw9032
    @yonasw9032 Před 6 lety +4

    በጣም ውስጤን ያነሳሳ ዝግጅት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ :: እግዚአብሄር እናንተን ስጦታ አድርጎ ስለሰጠን ጌታ ይመስገን:: ሁላችንም እሩጫችንን በትእግስት እንሩጥ ❤️❤️❤️

  • @ganattemso2623
    @ganattemso2623 Před 6 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣምደስየሜል የህይወት ምግቡ መጠጥነው የተጠቅምሁት እናመሰግናለን

  • @zenawassefa6395
    @zenawassefa6395 Před 6 lety +2

    ቄስ ትግስቱ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ ቃሉን በተለየ አቅጣጭ የምትረዳበትና የምታስተላልፍበት ፀጋ በአንተ ውስጥ ስላስቀመጠ እግዚአብሔርን አከብራለሁ፡፡ ጌታ አገልግሎትህን ይባርክ፡፡

  • @salamonali9839
    @salamonali9839 Před 7 dny

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @alemaleto6053
    @alemaleto6053 Před rokem +1

    ቄሰ አብዝቶ ይባርክህ የሚገርም መረዳትና መገለጥ ነው ያገኘሁት ከትምህርት ቤት እንደዚህ አላገኘሁም ተባረክ።

  • @bethelhemyifru6829
    @bethelhemyifru6829 Před 6 lety +3

    Kalun yegeltelhen egezabhern amsgnalhu !!!! betam tetekmyalhu tebarku betam !!!!

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia Před rokem

    ቄስ ትግስቱን በሚድያ ነው በትምህርቶቹ የማውቀው ደብተሬን ይዥ ቁጭ ብዬ ነው የምማረው የትክክለኛ የክርስትና የሒወት ቅርፅ ለዛ ሽታ ክርስቶስን ገላጭ መልክ እንዲኖር የሚያደርግ ትምህርት ነው የሚያስተምረው እድለኛ ነኝ ብዙ ሳይረፍድ ማግኝቴ ተባረኩ ጌታ ያውቃል እና ብሩክታዊት እናንተም ድንቅ ናችሁ እወዳችሃለው

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Před rokem

    ይገርማል እኔም በጣም ነው የምወደው ሲተርክ ፍትፍት አርጎ ነው እኔ እንደውም አ.አ በሔድኩና በአካል ባየሁት እል ነበር። እኔ የአበሻ ሰባኪ ሳይንዛዛ ባይብልን ደሰ እያለኝ የምሰማውፓሰተር ነው። ሰላወቅኩህ ደሰ ብሎኛል 🙏🙏

  • @prophettalimosgoa1627
    @prophettalimosgoa1627 Před rokem +2

    ቄስ ትዕግስቱ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ከአንተ ብዙ በረከት አግኝቻለሁ ጌታ አምላኬ ይባርክህ፡፡

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 Před rokem

    የሚገርም አስተማሬ ድንቅ ወንጌላዊ ነው ልዩ ሰው ተባርክ ❤️

  • @tsionterefe1920
    @tsionterefe1920 Před 4 lety +1

    kes Tigistu , may the God you serve bless you abundantly.

  • @user-ok8nb2jh2e
    @user-ok8nb2jh2e Před 4 lety +1

    wow በዚህ covid-19 ግዜ የቄስ ትግስቱን ትምህርቶች ዮቱብላይ ያገኘሁት በጣም ብዙ ተምርያለሁ ተፅናንቼያለሁ ።

  • @prophettalimosgoa1627
    @prophettalimosgoa1627 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ጌታ እናንተንና አግልግሎትን ይባርክላችሁ

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 Před 6 lety +3

    God bless all the time berther and sister my question is it gotten answer u are so blessed

  • @bethgirmai7137
    @bethgirmai7137 Před 6 lety

    Egziabher yebarkachehu G&B t.v. ministry. Qes Tigistu what a message really. God bless you more and more and looking forward the next part.

  • @zenawassefa6395
    @zenawassefa6395 Před 6 lety

    ወንድሜና እህቴ ጌታያውቃል እና ብሩክታይት ዘራችሁ ይባረክ እላለሁ፡፡ ፕሮግራማችሁን አስተማሪ፣ የሚያንፅ፣ የሚለውጥና ለተጠራንበት ጥሪ የሚያነቃ እና የሚያነሳሳ ሆኖ አግኝቸዋለሁ፡፡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ፤ ዕድሜያችሁን ያለምልም፡፡

  • @betelhmmulugeta6362
    @betelhmmulugeta6362 Před 6 lety +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!! ቀጣይውን ክፍል እንጠብቃለን!

  • @feleketefera9415
    @feleketefera9415 Před 6 lety

    ቄስ መንፈሳዊ አባቴ ዘመንህ የተባረከ ይሁን አገልግሎት ይስፋ በዚህ መልዕክት ተባርኬያለሁ

  • @tamratnemeta3737
    @tamratnemeta3737 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ጌታ ያውቃል እና ብሩክ ታይት ተባረኩ በብዙ የሚያስተምር ቃለመጠይቅ ነው

  • @barambarasbelay4062
    @barambarasbelay4062 Před 6 lety

    God bless you g&b minstrey
    For all testimony interview

  • @yemanedesta5340
    @yemanedesta5340 Před 2 lety

    ተባረኩ ትምህርታችሁ የተወደደ ነው በርቱ

  • @BirtukanMuse
    @BirtukanMuse Před rokem

    egzihabiher zemenachun yibark lebuzuwoch medan mikniyat yadrgachu

  • @zebenayf5889
    @zebenayf5889 Před 2 lety +1

    ተባረኩ

  • @yacobbeyene7607
    @yacobbeyene7607 Před 2 lety

    ጌታ የተሰጣችሁን አደራ እየተወጣችሁ አየፈጸማችሁ መሆናችሁ ደስ ይበለችሁ ቄስ ትዕግሥቱም ጌታያዉቃልና ብሩክታይትንም ብዙ አስተምራችሁኛልና ጸጋዉንም አበዝቶ ያፍስሥላችሁ ።

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u Před 2 měsíci

    የቄስ ትምህርት እርጎ ነው❤

  • @sspp8478
    @sspp8478 Před 6 lety +4

    ምጋርም ነው ተበረኩ ቄስ ዘማንህ ይበረክ

  • @emebetmengistu
    @emebetmengistu Před 2 lety

    ❤❤

  • @asmi5858
    @asmi5858 Před 3 lety

    Kese tiegstun akewalehu endesmu new .betam batam tiru sew new .yemigermegne yelakew ewketu new geta abzto ybarkew

  • @alemthehaygebeyehu1840

    May God bless you all its very useful message about knowing your calling. ........!

  • @goshugebremikael6843
    @goshugebremikael6843 Před 2 lety

    Good lesson from Biblical historian.

  • @wubetberhane3534
    @wubetberhane3534 Před 6 lety +1

    Wow

  • @beruktawitbelachew283
    @beruktawitbelachew283 Před 5 lety

    Amen tbarku

  • @tarikuabekele3886
    @tarikuabekele3886 Před 6 lety

    Can't wait for part 2 GUB

  • @azebtesfai8776
    @azebtesfai8776 Před 6 lety

    God bless all !'

  • @henoktesfay6862
    @henoktesfay6862 Před 6 lety

    Wowo GBU!!!!!!

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 Před 6 lety

    GBU

  • @gezahegngessesse5112
    @gezahegngessesse5112 Před rokem

    ጌታ ይባርካችሁ 🙏

  • @hgirmai7928
    @hgirmai7928 Před 6 lety

    Gets Eyesus beberu

  • @merkebmoges3479
    @merkebmoges3479 Před 6 lety

    Iተባረኩ! እንዴት ነፍሴ እንደረካች
    I invite this for your all post users.
    czcams.com/video/zGgoS076YqQ/video.html