የቃል ጊዜ ከ ቄስ ትግስቱ ጋር የሰርግ ልብስህን አጥብቀ ያዝ Part 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #faithpictures #Yahewe
    የቃል ጊዜ ከ ቄስ ትግስቱ ጋር የሰርግ ልብስህን አጥብቀ ያዝ Part 1
    Protestant Sibket Amharic
    ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ ጆይስ ጋር በ ዳግማዊ ሚኒሊክ የክርስቲያን ህብረት የሽኝት ኘሮግራም
    • ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ ጆይስ ...
    አንድ ሁለት
    • አንድ ሁለት
    ፀሎት በ ፌስቡክ ????
    • ፀሎት በ ፌስቡክ ????
    56 ተኛው የ ያህዋነሲ ፕሮግራም ቄስ ትግስቱ ጋር
    • 56 ተኛው የ ያህዋነሲ ፕሮግራም ...

Komentáře • 32

  • @faithpictures
    @faithpictures  Před 2 lety +5

    የሰርግ ልብስህን አጥብቀ ያዝ Part 2
    czcams.com/video/q6NeQLIhHaA/video.html
    ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር በማረግ በየጊዜው የሚለቀቀውን ቪድዮ ይመልከቱ እናመሰግናለን።

  • @mercy9795
    @mercy9795 Před rokem

    አንተ የተባረክ ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @tegegntesfaye172
    @tegegntesfaye172 Před 2 lety +10

    ተባረክ ቄስ ትግስቱ ትምርትክ ንሳ ያስገባል
    ወደ ቃሉ አሣቤን ይመልሣል ተከታታይ ቻናል ቢኖርክ ብዙ ሰዉ ይጠቀማል ብዬ እላለዉ

    • @faithpictures
      @faithpictures  Před 2 lety +1

      ቃል ጊዜ ከ ቄስ ትግስቱ ጋር የሰርግ ልብስህን አጥብቀ ያዝ Part 2
      czcams.com/video/q6NeQLIhHaA/video.html

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @niemesmeserte9896
    @niemesmeserte9896 Před 2 lety +4

    የክርስትና ህይወቴን በእጥፍ ያሳደገኝ የቄስ ትእግስቱ ትምህርት በሙሉ አዳምጨዋለሁ ርጋታው የአተምህሮት ችሎታው ፍትፍት አድርጎ ቃሉን የሚያጎርስ ዋውውውው እባክህ ቄስ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ስብከትህ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሻገር ነው።እባክህህህህን ቄስ ሁሉንም አዳምጨ ደግሜም ሰልሼም አዳምጭያለሁ።ቶሎሽቶሎሽልቀቅልን አዳዲስ ስብከት።ያለህበት ቤተክርስትያን እንዴት የታደሉ ምእመኔች ናቸው እኔ ሩቅ ነኝ ቶሎ አዳዲስ ስብከት

    • @faithpictures
      @faithpictures  Před 2 lety +1

      ቃል ጊዜ ከ ቄስ ትግስቱ ጋር የሰርግ ልብስህን አጥብቀ ያዝ Part 2
      czcams.com/video/q6NeQLIhHaA/video.html

    • @alemneshaleto6032
      @alemneshaleto6032 Před rokem

      እባክሽን የራሱን ቸርች ሰልክ ልትሰጭን ከቻልሸ

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 Před rokem

    ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @goldnat4976
    @goldnat4976 Před 2 lety +4

    ወይኔ ቄስ ትግስቱ እግዚአብሔር ይባርክህ በቃ ከስብከቶችህ መላቀቅ አልቻልኩም ልክ ካንተ ስሰማው ሁልግዜ አዲስ ደሞ እንዴት መረዳቴን እንደጨመረልኘ እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉን ማጥናት እንዴት እንደወደድኩት እንዴ ይገርማል ተባረክ

    • @faithpictures
      @faithpictures  Před 2 lety +1

      ቃል ጊዜ ከ ቄስ ትግስቱ ጋር የሰርግ ልብስህን አጥብቀ ያዝ Part 2
      czcams.com/video/q6NeQLIhHaA/video.html

  • @natieyuel7307
    @natieyuel7307 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @tizitalameso35
    @tizitalameso35 Před 2 lety +1

    ባንቴ ዉስጥ እግ/ር ያስቀመጠዉ ፀጋና ትህትናህ የትዉልድ ሁሉ ዕረፍት ነዉ።

  • @tariquwamelese8013
    @tariquwamelese8013 Před 2 lety +2

    Igzabher ybark

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 Před rokem

    Wow wowo bataminew Tmitamiru and qali New geta yibariki

  • @escalewoyecha6835
    @escalewoyecha6835 Před 2 lety +1

    ዘመንህ ፣አገልግሎትህ ይባረክ!!!

  • @zewdneshaga2987
    @zewdneshaga2987 Před 2 lety +2

    Amen Amen tebarek kese mengestu

  • @tsehyneshnadew7828
    @tsehyneshnadew7828 Před 2 lety +2

    More blessings dear Kes

  • @fikirtedemlew3440
    @fikirtedemlew3440 Před 2 lety +3

    Thank you

  • @phinetastic1995
    @phinetastic1995 Před 2 lety +2

    ወይኔ የአንተ ቸአናሃሌ ከሌ ለክልኝ ፖልስ አረ እየሱሲ ጌታ ነው ተበረኪልኝ ፀጋ በእጥፍ ይጨምራልክ እንወዳለን ከልብ🍎😘🍇🍒🍇😍

    • @selamgizaw4670
      @selamgizaw4670 Před rokem

      ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ ካልክ ታገኘዋለህ።

  • @kokobekassa50
    @kokobekassa50 Před 2 lety +3

    ቄስ ትዕግስቱ አብዝቶ ጌታ ይባርክህ

  • @tariquwamelese8013
    @tariquwamelese8013 Před 2 lety +1

    Yemiredak igzabher ybark ❤️Weyne geta tegawn ybzalhk one betam new mwedh igzabher idezi Yale astemari yabzaln🤲🙇‍♀️😭😭

  • @hl9677
    @hl9677 Před rokem +1

    የሠርጉ ልብስ የሚለብሰው በጌታ በየሱስ ስም በመጠመቅ ነው / ገላ 3:27/

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 Před 2 lety +2

    ቄስ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ተምሬያለሁ ግን ግን መልእክቱ አላለቀም እኮ

  • @gedamneshmergia2437
    @gedamneshmergia2437 Před 2 lety +2

    Tnx

  • @godisgood1050
    @godisgood1050 Před 2 lety +1

    MERCI 💝

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety

    እውነት ነው በተለይ እኔ

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 Před 2 lety +2

    Please upload part 2, with thanks 🙏

    • @faithpictures
      @faithpictures  Před 2 lety

      ቃል ጊዜ ከ ቄስ ትግስቱ ጋር የሰርግ ልብስህን አጥብቀ ያዝ Part 2
      czcams.com/video/q6NeQLIhHaA/video.html

  • @astukabekele104
    @astukabekele104 Před rokem

    የሠርግ ልብስህን አጥብቀ'ህ'
    እባካችሁ ሚዲያ ላይ የምትወጡ ሰዎች ወይም ከማውጣታችሁ በፊት የምትጽፉዋቸውን አሳርሙ ትውልዱን ታሳስታላችሁ: