ቃል ጊዜ ከ ቄስ ትግስቱ ጋር የሰርግ ልብስህን አጥብቀ ያዝ Part 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #kestigistumoges #faithpictures
    የቃል ጊዜ ከ ቄስ ትግስቱ ጋር የሰርግ ልብስህን አጥብቀ ያዝ Part 1
    • የቃል ጊዜ ከ ቄስ ትግስቱ ጋር የሰ...
    ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ ጆይስ ጋር በ ዳግማዊ ሚኒሊክ የክርስቲያን ህብረት የሽኝት ኘሮግራም
    • ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ ጆይስ ...
    አንድ ሁለት
    • አንድ ሁለት
    ፀሎት በ ፌስቡክ ????
    • ፀሎት በ ፌስቡክ ????
    56 ተኛው የ ያህዋነሲ ፕሮግራም ቄስ ትግስቱ ጋር
    • 56 ተኛው የ ያህዋነሲ ፕሮግራም ...

Komentáře • 30

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před rokem +1

    እኔ በድያለሁ ማረኝ ጌታ ሆይ....እንጂ ማመካኘት ፣ ማሣበብ ፣ ጌታን ያናድደዋል

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 Před rokem

    የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ቄስ ትግስቱ❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @ameadera3879
    @ameadera3879 Před 2 lety

    ቄስ ትዕግሥቱ ሁሌም የምታመጣቸው መልዕክቶች እጅግ የሚባርኩና ጥበብ የሞላባቸዉ ናቸው። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @bethangel3806
    @bethangel3806 Před 2 lety +1

    Egziyabher yebarkhe kese selezhe melkam temhert 🙏🏽😇

  • @kaleshi631
    @kaleshi631 Před rokem

    እግዚአብሔር ወደ ቃሉ እየመለሰን ነው ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ

  • @kaleshi631
    @kaleshi631 Před rokem

    ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ ትውልድ ሁሉ ይስማህ ሰምቶ ይለወጥ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před rokem +1

    ፀጋ ሚገለጠው ፦

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před rokem +1

    1. የእግዚአብሔርን ቃል ማንበብ
    2. ፀሎት
    3. ቀዳሚ ጊዜ ለማን ነው ምትሠጡት

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Před rokem

    gata zamanekine yebareik tabaraik eyasusa badamu yeshafenik yena abet❤❤❤❤❤❤

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před rokem +1

    ንስሃ ሥንገባ ጌታ ልብሥ ያለብሠናል

  • @memeaweke5363
    @memeaweke5363 Před 2 lety +1

    Thankyou.

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety

    አሜን ያለ ቃል አልኑር

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před rokem +1

    - ሥለትዳር ማሠብ
    - ብልፅግና
    - ምቾት

  • @muludestametaferia7439

    አሜን

  • @tsegaasmelash702
    @tsegaasmelash702 Před 2 lety +2

    Geta yebarekhe ! Jesus temereylw!

  • @abimulugeta9209
    @abimulugeta9209 Před 2 lety +1

    Geta absto yebarkh kes

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před rokem +1

    4. በንሥሃ

  • @Jordi_Girma
    @Jordi_Girma Před 2 lety +4

    ቄስ ዘመንህ ይባረክ ግሩም ቃል ነው🙏🙏

  • @birkealex3304
    @birkealex3304 Před 2 lety +1

    ክብርና ምስጋና ይሁን ለጌታ ለእግዚአብሔር

  • @bereketbirahanu2230
    @bereketbirahanu2230 Před rokem

    Ameeen🙏

  • @birkealex3304
    @birkealex3304 Před 2 lety +1

    ቄስ ጌታ ይባርኮት ዋዉዋዉ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏👏❤❤❤

  • @AlamAlam-ir1yo
    @AlamAlam-ir1yo Před 2 lety +1

    💝💜💞💛

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 2 lety +1

    ቄስ ጌታ ይባርክህ !!!!!ይህ ከራስህ ሳይሆን መንፈስቅዱስ በዉስጥህ አድሯልና ይጨመርልህ!!!!!!!!!!!

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Před 2 lety +1

    በስመአብ ስወድህ ቄስ ጌታ ጸጋው ያግዛልህ❤️🥰

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 2 lety +1

    ግሩም ግሩም ግሩም ትምህርት !!!!!!!!!!!!!!

  • @kaneyesus2502
    @kaneyesus2502 Před 2 lety +1

    Wow it's amazing preaching 🙏🙏🙏🙏

  • @genettassew4118
    @genettassew4118 Před rokem

    ቄስ ብሩክ ነህ

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před rokem +1

    አዳም ከእግዚአብሔር ህልውና ወጣ!

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 Před 2 lety +1

    ቄስ ትዕግሥቱ ሁሌም የምታመጣቸው መልዕክቶች እጅግ የሚባርኩና ጥበብ የሞላባቸዉ ናቸው። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።