preaching Time with ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 23

  • @genetmarkose8904
    @genetmarkose8904 Před rokem

    Amene❤

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 Před 9 měsíci

    🎉ተባረክ!

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 Před 2 lety +9

    አቤትአቤት አቤት እግዚአብሔር ሆይ እንደዚህ ዓይነት የጊዜውን አደናጋሪ የእግዚአብሔርንም ቤት !!!! ያናወጠ ብዙዎች የእግዚአብሔር አገልጋዮችን ቤትና ሂወት ያበጠረ ዘመን ውስጥ ችግሩን ፍንትው አድርጎ በእግዚአብሔር ቃል የሚያስተምር ስላስነሳህልን አንተ እኮ በየዘመናቱ እግዚአብሔር የራሱ ቅሬታ ሰው አለው !!! መቼም እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ብዙ ተማርኩ እራሴን ፈተሽኩበት እንድጠነቀቅም መብራት ሆነልኝ ምክር ሆነልኝ . እግዚአብሔር አሁንም ለየዘመኑ ጥያቄና ነውጥ ህዝቡን የሚያነቃ የሚመልስ አፍ ያድርግህ !!!!!

  • @arifrealestatesolutions-ar3746

    ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ።

  • @gemebekele4387
    @gemebekele4387 Před rokem

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @adisAsnake-dv4dt
    @adisAsnake-dv4dt Před 4 měsíci

    ቄሰ ጌታይባርክህ

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gozhini
    @Gozhini Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @mekuriabissrat1387
    @mekuriabissrat1387 Před rokem

    ፨..

  • @Abiyot_Gurasho
    @Abiyot_Gurasho Před 2 lety +1

    God Bless you Brother. The generation deserve such Christ Oriented preaching.

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 Před 2 lety +2

    አሜን አንተ ሁል ጌዜ ለጥያቂያችን መልስ አለህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @rahelhmariam7963
    @rahelhmariam7963 Před rokem

    አሜን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም!!!🙌

  • @azebteklu8472
    @azebteklu8472 Před 2 lety +1

    God bless you richly Kes.

  • @alemayehuhilemariam4780

    Amen 🙌🙌🙌🙌

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 Před 2 lety +1

    እጅግ ተባርኬበታለሁ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před rokem

    GBU more and more

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)