“ከካደ በቦክስ አቀምሰው ነበር..!”“እንደዚህ እንዋረዳለን ብዬ አስቤ አላውቅም..!”ቄስ በሪሁን መኮንን Nikodimos Show - Tigist Ejigu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Komentáře • 116

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Před rokem +2

    ቲጂ እስካሁን በጣም ብዙና ታዋቂ አገልጋዮችን በኒቆዲሞስ ሾው ላይ አይቻለሁ።ግን በጌታ ቤት እድሜያቸውን ሙሉ የሰጡ በዝማሬ በስብከት በትጋትና በመስጠት የሰበኩትን ቃል በመኖር ምሳሌ የሆኑን ጌትሽንና ብሩክታይትን( g&b ministry)ብታቀርቢልን ደስ ይለኛል።
    በብዙ ተባረኪልን!!

  • @solomontashegaga7235
    @solomontashegaga7235 Před rokem +5

    ወንድም ዓለም ቄስ በሪሁን በእውነት ከመገረምባቸው ያላቸውን ፣የተሰጣቸውን አጥብቀው ከያዙ በጣት ከሚቆጠሩ ቀዳሚ ነህ !ሳውቅህ ከ35ዓመት በላይ ነው በለመለዋወጣ!! እኔ በብዙ ውድቀት እና ድካም ውስጥ ስታገኘኝ ሁሌ ፍቅርህን፣ደግነት ተለይቶኝ አያውቅም ።አሁን ደግሞ በበለጠ በበሰለ ማንነት ሃገራችንን ልታገለግል ስለመጣህ እናመሰግናለን ተባረክ።

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Před rokem +4

    በጣም ልብን መሳጭ ውይይት ነበር ። ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před rokem +8

    ተባረክልን ቄስ በሪሁን ይህንን ለምንስማ ሁሉ የስማነውን ወደ ተግባር እንድ ናመጣው እግዚአብሔር ይርዳን ትልቅ ምክርና ትምህርት ስጪ ውይይት ጌታ ይባርክሽ እህታችን ትእግስት መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም👏🙏✨️💐💕🙏👏

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Před rokem +5

    አንተ የተወደድክ ሰው ተፅዕኖህ ለኛም ደርሷል ጌታ ይባርክህ!!

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem +3

    እስማማለሁ። የሚጾመው የዳነ ሰው ነው❤❤❤❤❤ ጌታ የሚወደው ሰውን የሚወድ ሰው ነው😮😮❤❤ ቄስ በሪሁን❤

  • @HiwotWubie-ud7wz
    @HiwotWubie-ud7wz Před 11 měsíci +2

    የተወደድክ ወንድም ጌታ ዘመንህን ያለምልመው በአገልግሎትህ ብዙ ተጠቅመናል

  • @MillionTesema
    @MillionTesema Před 11 měsíci +1

    ትዕግስት ተባረኪልን ፤ የምንወደውን ቄስ ስላቀረብሽልን እናመሠግናለን።

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 Před rokem +4

    ቄስዬ መንፈሳዊ አባቴ ወንድሜ ስለአየሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ።

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 Před rokem +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፣ በነገር ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን ቄስ በሪሁን ፤ ትእግስት እና የኤልሻዳይ አገልጋዮች በሙሉ ተባረኩ አሜን !
    🙏🇪🇹🙏

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Před rokem +2

    ቄስ በሪሁን የጌታ ፀጋ ያለበትንና መሬት የረገጠና በሰዎች ህይወት ላይ የሚታይ ውጤት ለማምጣት በትኩረት የሚሰራ ሰው ነው። ከዘመኑ ሆያሆዬና ክንፍ ቀረሽ አስመሳይ ክርስትያኖች የተለዩ ናቸው።
    በበኩሌ ወድጃቸዋለሁ።
    ተባረኪ!!❤❤❤

  • @amdebirhan7246
    @amdebirhan7246 Před 11 měsíci +1

    WOW ቄስ በሪሁን ግሩም የሆነ የእግዚአብሔር ፀጋ ስጦታ አለህ❗️ ወንድማችንም አባታችንም ነህ ተባርከሃል::

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Před 11 měsíci +1

    ቲጂዬ ተባረኪ ብሩክ ነሽ አጠያየቅሽ ትግስትሽ እንደስምሽ ነሽ ታዳምጫለሽ በመሀል ጣልቃ አትገቢም እኛም ሁልጊዜ ገብቶን እናዳምጣለን ያብዛልሽ።

  • @solomonanbessie7984
    @solomonanbessie7984 Před rokem +2

    ቄስ በሪሁን፡- 1985 ዓ.ም የጌታን ቃል የሰማሁበት የመጀመሪያዎቹ ዓመታት ነበሩ፡፡በሥራ ጉዳይ ኮምቦልቻ ተመደቤ በሔድኩበት አጋጣሚ እሁድ እሁድ ደሴ እየሄድኩ በማመልክበት ጊዜ ቄስ በሪሁን በደሴ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ አገልግለኸኛል፡፡ከ 30 ዓመት በኋላ በማየቴ ደስ ብለኛል፡፡የሚገርመው ዛሬ በዚህ ኢንተርቪው ጌታ ባንተ በኩል ሁለት አንኳር መልእክት ተቀብያለሁ፡ይህን መልእክት ሲሆን እመሰክራለሁ፡፡ቄስ በሪሁን ተባረክልን፤ትዕግስትም ስለምታቀርቢያቸው እንግዶች በሙሉ ጌታ ይባርክሽ፡፡

    • @user-nd8du1tv7e
      @user-nd8du1tv7e Před 11 měsíci

      7b😊😅b😅7😅😅😅b😅b😅h😅u7h😊u😅b😅b😅u😅b😅b😅b😅8😊bbb😅😅😅bbb😅😅bbb😅😅b😅bbbb😅b😅😅b😅bu😅😅

    • @user-nd8du1tv7e
      @user-nd8du1tv7e Před 11 měsíci

      7b😊😅b😅7😅😅😅b😅b😅h😅u7h😊u😅b😅b😅u😅b😅b😅b😅8😊bbb😅😅😅bbb😅😅bbb😅😅b😅bbbb😅b😅😅b😅bu😅😅h😅😅b😅bbb

    • @user-nd8du1tv7e
      @user-nd8du1tv7e Před 11 měsíci

      yhb😅😅b😅b😅b😅b😅b😅😅bb😅bbb😅bbb😅bb😅😅b😅😅b😅😅bb😅b😅😅b7😅bb😅b😅😅b😅b😅b😅😅😅b😅b7😅b😅b😅b7😅bbb

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 Před 11 měsíci +3

    እውነትም እግዚአብሔር ሠው አለው ድንቅ ሠው ነህ እንዳንተ አይነት ሠው ለምድራችን በብዙ ያስፈልገናል

  • @Abiyot_Gurasho
    @Abiyot_Gurasho Před rokem +3

    quite powerful and inspiring interview. God bless you both Reverend Berihun and our sister Tg

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 Před rokem +4

    በብዙ ተምሪያለሁ።እግዚአብሔር ይባርካቹሁ!!!

  • @girumendashaw
    @girumendashaw Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንዲህ አይነት ጠፈፋ የለ ድምፅ ስማን
    ቄስ በራሁን እንወድሀለን !!! እግዚአብሄር በፍትህ ባለው ዘመንህ ሁሉ ከአተ ጋር ይሁን ዘመንህ ይባረክ
    Keep going Tg

  • @wudistgmeskel9021
    @wudistgmeskel9021 Před rokem +1

    ሶስት ግዜ ሰማሁት. በሁሉም ዙር ብዙ ጠቃሚ መልእክት እና ጥበብ ገብይቻለሁ.
    እግዚአብሔር ያብዛላችሁ እናመሰግናለን!

  • @Dr.DJZpharmd
    @Dr.DJZpharmd Před rokem +1

    ቄስ በሪሁን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለዘመኑ በጣም እጅግ አስፈላጊ የሆነ መልእክት ነው ያስተላለፍከዉ። እጅግ በጣም እንወድሃለን። የተናገርከውንጌታ ያፀናዋል የ ደከመው በርትቶ የወደቀው ተነስቶ ፣ የተሳሳተው ንስሀ ገብቶ እንደገና በኢትዮጵያ ምድር ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ ይከብራል። ጉልበት ሁሉ ለእርሱ ይገዛል። ምድሪቱም ትቀደሳለች። ራእይ እውነት ይሆናል። ምክንያቱም የጠራህ አምላክ የታመነውና። በፀሎት ከጎንህ ነህ።

    • @abeberetta
      @abeberetta Před rokem

      ጌታ ይባርክ ቄስ! በጣም ደስ ብሎኛል ፣ ድንቅ ትምህርት ነው ።አሁንም ጥበብ አብዝቶ ይጨምልህ ፀሎቴ ነው ።

  • @mihreteyasu1769
    @mihreteyasu1769 Před měsícem

    የዚህን የፆም ሀሳብ እኔ እስማማለሁ ቢፀና የጌታ ፈቃድ ቢሆን ደስ ይላል ፋሲካ ይልቁንም የኛ ይመስለኛል

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ በሪሁን! መልካም ምክሮችን አግኝቻለሁ ቲጂ ብሩክ ነሽ ፀጋ ይብዛላችሁ::

  • @aberashekancho2175
    @aberashekancho2175 Před rokem +3

    Great discovery but my dear sister first of all cheek your stand .means where you fellowship and what kind of teaching you are participating. You are a model for Ethiopian journalism but not only friends and known ministers but there's a lot of people under ground sister Tig.may God bless you and your family. I have a great big respect for kes.our country gospel is really fallen apart because abig corruption in leadership . Leadership must be checked. This is very important. Without Love and accepting one another there's no way.and our country gospel is not honored and anointed man of God are not respected or Honored. That's why, the blessing is not overflow. Kes completely understand and explain everything. I am blessed.

  • @getahunbezabih8363
    @getahunbezabih8363 Před 11 měsíci

    ጌታ ይባርክሽ እግዚአብሔር መንፈሱን በሙላት እያፈሰሰብሽ ነው ስለ ፍርሐት በሰበከሺው ስብከት ከተፈወሱት ሰዎች አንዱ ነኝ ተባረኪ ፕሮግራሞችሽ እለት በእለት እያደጉ የሚሄዱና አስተማሪ ናቸው በጌታና በኃይሉ ችሮት የበረታሽ ሁኚ አሜን።

  • @Haile-eo9wh
    @Haile-eo9wh Před rokem +1

    በሪሁንዬ ስለሰማሁህ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @desalegndaneil7557
    @desalegndaneil7557 Před 3 měsíci

    ቲጂ በጣም ጥሩ ፖሮግራም ነው። እናመሠግናለን።

  • @michaelnigussie1933
    @michaelnigussie1933 Před rokem +3

    He is really a blessing for the church.he’s not judgmental. He is really knows what he wants to say. I learned a lot thank you and God bless you ❤

  • @serkalemworkie6568
    @serkalemworkie6568 Před 11 měsíci

    እኔ የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ነገር ግን በጣም ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ ። የአሁኑ ዘመን ልቦና ይስጣቸው የድሮዎቹ ደግሞ ልክ እንደ ቄስ በሪሁን ወጥታችሁ አስተምሩ

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ቄስ በሪሁን ልክ ነህ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትልቅ ባለውለታ ናት ልትመሰገን ይገባታል!!!

  • @astewaykafe7769
    @astewaykafe7769 Před 11 měsíci

    That is a timely message. The way of Prophet Samuel is the solution for the current church problem. May God bless you Kase Berihun.

  • @sg6994
    @sg6994 Před rokem +3

    Great message! Thank you both🙏

  • @gabrieltule3020
    @gabrieltule3020 Před 11 měsíci +1

    ለእግዚአብሔር ሰው በየዘመናቱ ቀናተኞች አሉት ጌታ ይመስገን

  • @weredesolome6468
    @weredesolome6468 Před rokem +1

    እጅግ የሚባርክ ምስክነት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ::

  • @TiruworkWoldamlak-kd1hd
    @TiruworkWoldamlak-kd1hd Před rokem +2

    To be honest You are totally right how we teach the truth in different agrochemicals to tell the truth It hard thĺis time praying & preaching iñ my opinion is shopping. thank you you and me I think we need different way of approach. We keep praying to God alimgth to show his way .I thanks God for your teaching & bringing the church problem I have hope it will solve by God father Son & Holy Spirit.

  • @YeBeALtube
    @YeBeALtube Před rokem +1

    I heard God speaking through Priest Berihun. God bless you both. In Jesus loving name! Amen!

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Před rokem

    ጌታ ይባርካችሁ ቄስ በርይሁን ና ቲጂ!!!!!!!!
    መጪው ዘመን የተልዕኮ ዘመን እንደሆነ የበለጠ ግልፅ አደረጋችሁልን!!!!!!
    እኔም ስለ ቄስ በርይሁን አብይ ፆም በተገቢው መንገድ አልሰማሁም አልተረዳሁምም ነበር። ጌታ ምሕረትን አድርግልኝ ብዬዋለሁ።
    ምንም የተቃውሞ ነገር ባላደርግም ቄስ በርይሁንንም ስላልተረዳሁት ይቅርታ አድርግልኝ!!!!!

  • @user-cl6yp8gb2y
    @user-cl6yp8gb2y Před 11 měsíci

    እግዛብሔር ይባርክ ቄስ በርሁን ድንቅ መልእክት ነው።

  • @samig627
    @samig627 Před rokem +1

    ተባረክልኝ ቄስ እንዳንተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን ። ቲጂ አንቺም ተባረኪልኝ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamonali9839
    @salamonali9839 Před 9 měsíci

    ተባረኪ እህቴ ፈቃድሽ ቢሆን በዕውቀት ስለምትጠይቂ ፓስተር ጎሳዬን ብታቀርቢ እለምንሻለሁ ብዙ በረከት እናገኝበታለን

  • @ba9651
    @ba9651 Před 11 měsíci

    "እግዚያብሔር ሲናገር ያሸንፋል" እውነት ነው ተባረኩ

  • @Trure7Love
    @Trure7Love Před rokem

    👉🏾ይሄ የእግዛብሔር አገልጋይ እራሴን የማነጋገር ነው የመሰለኝ፣ በአምላኬ ቃል የሚዘባበትና በሐገሬ አንድነትላይ የሚዘባበት ሰውጋር ድርድር የለኝም‼️🙏🏽💚💛❤️

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእውነት የአፍሪካን ጣኦት ያመጡትን ጠንቋዮች በድፍረት ስላወገዝክ እግዚአብሔር ይባርክህ FasilArega (Atnaf Media)Washington Dc

  • @manidegu2590
    @manidegu2590 Před 11 měsíci

    ቄስ በሪሁን ስላየሁህ በጣም ደስ አለኝ አገሬንም አስታወስከኝ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Před 11 měsíci

    እረ እንደናንተ አይነቱን ይመልስና ይስጠን ተባረኩ

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Před rokem

    ቲጅዬ ተባረኪ ሁሌ የሚጠቅመንን ነገር ስለምታቀርቢልኝ 🥰

  • @mesfingelaw5636
    @mesfingelaw5636 Před rokem +1

    Thank you TG I really missed this man of God

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s Před rokem +1

    ተባረኩ❤❤🙌🙌

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Před rokem

    የዛሬ አጥያዎች ታለንትን የሚያወጡት በዘመድና ታዋቂ ሰወች ሰጀሽን ነው። እግዚአብሔር ግን ነጥቆ ያወጣቸው አታልፍም አትሆኑም ሲባሉ ሆነው የወጡ ምስክሮች ስላሉ ግን በጌታ እንታመናለን ቄስዬ!

  • @tigisthaile7565
    @tigisthaile7565 Před rokem +1

    ቲጂዬ ተባረኪልኝ ጠበጣም ጥሩ ነገር ነው የምታቀርቢው ተጠቀሚበት ጊዜው ነውና

  • @bayushgubena5574
    @bayushgubena5574 Před 11 měsíci

    ቄስ ብሪሁን እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል፡፡

  • @bayushgubena5574
    @bayushgubena5574 Před 11 měsíci

    ቲጅዬ ተባረኪ ሁሌ የሚጠቅመንን ነገር ስለምታቀርቢልኝ

  • @user-kb8ls1hu2n
    @user-kb8ls1hu2n Před rokem +1

    የኔ እህት ጌታ ይባርክሽ ኘሮግራምሽን እከታተላለሁ አንዳንድ አስተያየቶች አሉኝ ወደፌት እጽፋለሁ ተባረኪ

  • @alemuamare3167
    @alemuamare3167 Před rokem +1

    ይሄ ለእኔ አምላካዊ መልስ ነው ጥሎ መሄድ አይቻልም። ሁለታችሁንም እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ ።

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Před 11 měsíci

    ተባረክ ሰውን የማይወድ ስላም የለውም

  • @fatheefathe5708
    @fatheefathe5708 Před 11 měsíci +1

    ተባረክልን

  • @hamrawittesfa4980
    @hamrawittesfa4980 Před rokem

    Bless you Kes Berihuniye. You are truly man of God!

  • @addisualamirewbiadgie1016

    “…..ፀሎት የስጋ እና የመንፈስ መደፈንን ይበሳል…”

  • @molayilma3587
    @molayilma3587 Před 11 měsíci

    ቄሰ የሰማይ ዓምላክ ይባርክህ
    ገና እግዚአብሔርንም ህዝብንም ታገለግላለህ።
    ውድ ቄስ ሰነዴው ደሴም እንጦጦም አገልግለኸናል
    ጌታ ቢፈቅድ አገኝሀለሁ

  • @denekeego1734
    @denekeego1734 Před rokem +1

    Kes Brihun selayehuh des belogal. Geta yibarkh,Berta Berta Berta,gena meh. Tegi anchim tebareki berchi.

  • @bayushgubena5574
    @bayushgubena5574 Před 11 měsíci

    ቲጂዬ ቄስ በሪሁን ማለት በአፋር ክልል አገልገሎት እኔ እግዚአብሄር በእርሱ ተጠቅሞ ከአጋንት እስራት ነጻ ወጥቻለሁ በማየቴም ደስ ብሎኛል::

  • @user-qc6dk6xn9v
    @user-qc6dk6xn9v Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 Před 11 měsíci

    Wow pastor God bless you so much

  • @malefiazewdu4294
    @malefiazewdu4294 Před rokem

    ተባረክ ቄስ የብዙ ጥያቄ መልስ ነው የነገርከን

  • @gebremedhinsolomon9475

    Good explanation… your are influential priest

  • @addismeda7406
    @addismeda7406 Před 11 měsíci

    መምህር ምን ምዕራብ ወደ አፍሪካ ምን ወሰደህ በኢትዮጵያ ውስጥ ኦርቶዶክስ ቤተ እምነትን የመሰለ የጥንቆላ ቤተ እምነት አለ ወይ በምድር ክርስቲያን ነን ብለው እግዚአብሔር ላይ የሚዘብቱ ምድሪቱን በግብፅ ጥንቆላ እና መተት አስረው የያዙ ?

  • @user-gz4op5so5b
    @user-gz4op5so5b Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤THANK U SO MUCH

  • @salemkibreab9842
    @salemkibreab9842 Před rokem

    ተባረክ ቄሰ በሪሁን

  • @hannaalem3895
    @hannaalem3895 Před rokem

    Wonderful testimony

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem

    ስለወሰደ የማርያምም ስጋ አብሮ ተቀጣ❤

  • @bekeleadugna6570
    @bekeleadugna6570 Před 11 měsíci

    ተባረኩ ቅሬታዎቹ ዘመኑን ለመዋጀት ተነሱ

  • @tsiontefera8117
    @tsiontefera8117 Před 11 měsíci

    TABREKU God bless you 🙏 ❤️

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @genetkebede5693
    @genetkebede5693 Před 11 měsíci

    ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ!ጥሩ መልስ አግኝቻለሁ።

  • @salemkibreab9842
    @salemkibreab9842 Před rokem

    God blessed you

  • @rahwayirgalem8185
    @rahwayirgalem8185 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ቄስ በሪሁን ።

  • @zoitube
    @zoitube Před rokem

    fruitful speech

  • @netsanetamare3249
    @netsanetamare3249 Před 11 měsíci

    Kesye le dessie tasfeligataleh please

  • @israelassfaw5527
    @israelassfaw5527 Před 11 měsíci

    ቅሬታ ❤❤❤❤❤

  • @gbegashaw6648
    @gbegashaw6648 Před rokem

    Thank you for sharing

  • @tsionseyoum6760
    @tsionseyoum6760 Před rokem +1

    በመጀመሪያ፡ ለ4 ሳምን Denver, Colorado ያስተማረከን፡እኛ፡አንረሳውም፡ በልዩት፡ ውበት፡ በሚል፡ አርስት፡ አንዳይነቶች ፡ ብንሆን : እንዴት፡ እንደሚያየጠላ፡ ልዩ፡ ልዩ፡ መሆናችን፡ ውበታችን፡ነው፡እግዚያብሄርም : ለዚህ ነው፡ ልዩ፡ ልዩ፡ አድርጎ፡ የፈጠረን፡ ብለህ ያስተማርከን መቼም አልረሳውም፡:

    • @tsionseyoum6760
      @tsionseyoum6760 Před rokem

      What a powerful interview may God bless you !! With a lot of Love respect !!!

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před rokem

    GBU more and more

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před 11 měsíci

    Egziabher yibarkwo Kes Berihun,
    Behulu balut esmamalehu, yenem tiyake nebere, ‘yehizbu gebena beadebabay lemini yigeletal?’

  • @seblekebedealigaz3269

    Ere tebareki tejeye besu geze new getan yagegnihuh

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotkifle3521
    @hiwotkifle3521 Před rokem

    Bless you

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před rokem

    Geta yebarkachehu

  • @derejebekele9179
    @derejebekele9179 Před rokem +1

    ኦ በጣም ይገረማል ቄሱ ነገረ ክርሰቶስ ላይ ችግር ያለበት እንኳን መጋቢ ምዕመኑ አምልኳ ማምለክ አይችልም ሲል TGዬ ደግሞ በጭንቅላቷ ሰትሰማማ ጃፒ ጋር ማምለኳና አባልነቶ ጥያቄ አሰነሳብኝ ደግሞ characterንም ጨመረበት ጥበበኛ ቄሰ

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 Před rokem

      ጃፒ ክርስቶስ ከማርያም ስጋ አልነሳም ብሎ ነው የሚያምነው??

    • @derejebekele9179
      @derejebekele9179 Před 11 měsíci

      በተረፈ የጃፒን ትምህርት ከፈረሱ አፍ እንደሚባል ሰዉ ማነው የሚለዉን I guess 12 ከፍል ይመስለኛል ሰምታችሁ ፍረዱ የአየሱስ ሰውነት እና ማንነት በቀጥታ ና በተዘዋዋሪ አዚህ የሰህተት DOCTRINE ዉሰጥ ሰለሚንፀባረቅ /የራሱን የጃፒን ተከታታይ ሰዉ ማነው የሚለዉን አድምጡት

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  Před 11 měsíci

      I am not there anymore brother

    • @rediattelila7755
      @rediattelila7755 Před 11 měsíci

      ​@@NikodimosShow፣wow ቲጂዬ እንኩዋን ከዛ night club እግዚአብሔር አወጣሽ! ትክክለኛ ውሳኔ ነው። ባንቺ ብዙ ሰው ጥያቄ ነበረበት አሁን ላገልግሎትሽ መልካም አረግሽ።

    • @derejebekele9179
      @derejebekele9179 Před 11 měsíci

      OH TGዬ ከጃ ፒ ጋር መዉጣትሽን ሳለቅ የሠጠሁት አሰተያየት ይቅር በይኝ ለኘገሩ በዚህ ሀሉ በአንቺ መረዳት ይህ አንደማሆን መገመት ይቻል ነበር ጌታ ይባርክሽ

  • @woldebekalo6044
    @woldebekalo6044 Před rokem

    Be blessed

  • @nigistytesfaye3865
    @nigistytesfaye3865 Před rokem

    Tebark betam

  • @user-dh2mw9eu9s
    @user-dh2mw9eu9s Před 11 měsíci

    Yavta berkan tebarku

  • @SebsibeKibret-og4zb
    @SebsibeKibret-og4zb Před rokem

    tebarek kese

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před 11 měsíci

    እንደው የሳቱትም አውቀው የሚያጠፉትም በንስሀ ተመልሰው ህዝቡን ምድሪቱን እንዲታደጉ እንፀልይ አረ ለምድሪቱ መፍትሄ ከቤቱ ይውጣ ጨው ናችሁ ብርሐን ናችሁ የተባለ ህዝብ እንዲህ አንደበላለቅ

  • @yonasbekele2782
    @yonasbekele2782 Před rokem

    Yemigem melkt new wetatu yehen lisema yegebal. Kessye enwedhalen

  • @AlemayehuKeno
    @AlemayehuKeno Před 11 měsíci

    ቀሱ እውነትም ኦርቶዶክስ ናቸው።ክርስቶስ ከማሪም ሥጋ ወስዷል እያሉን ነውና።ነገር ግን ቃልም ሥጋ ሆነ ለሚለውስ ምን መልስ አላቸው?TG ጠይቂልን።

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Před rokem

    አማኝ መጾምና መጸለይ አለበት ነገር ግን አመትና ወራት ጠብቀን ስረዓት ልናደርገው አይገባም በማንኛው በሚያስፈልግ ጊዜ ሁሉ ግን ልናደርገው ይገባል

  • @shunammite5202
    @shunammite5202 Před 11 měsíci

    Geta yibarkh…

  • @TiruworkWoldamlak-kd1hd

    The people do not want the truth change my word & message they type same time .What I want to support kess idea

  • @seblekebedealigaz3269

    Weyy geta yemesgen kess berehun sewodew

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před rokem +1

    Keasu hager tlw wetu hamburge katatamu bwhala zare endh nw endyanw malet aynfam TG ymakbersh ymwdesh Ehte mn tyalesh with respect.

  • @user-oh7op6vi5m
    @user-oh7op6vi5m Před 11 měsíci

    Tegsty zemnshe yebrke bezgyem kemamsgne wedhola allm selkes beryhun Getan amsegnslhe zemnhe yebrke bylne bewnet yelkew ewnet new Geta wedkedemewe fekrena srat yemlsne kemlatna kemtlye wete mene enekalne ewnten befkrem kemnager slmkoteb metafe kedusiwe new yelhonuten hono megnt gene hatatna alfom letwlde enkft new aemro endalwe sewm almseb newna hawreye pawlos lemnfsew legu letmtwes 1na melekt letmtwes meraf 1 kuter 5 endzhe yelal yetezaz peteme kenthe lebna kebgo helna gebzntem kelelbt emnt yemwta fekre new andadte setwe etc.5to7 yenbebe.tebrku mulu from Canade.