G&B Ministers ኢትዮጲያ የ2016 አዲስ አመት መግቢያ ልዩ ዝግጅት ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministers ኢትዮጲያ የ2016 አዲስ አመት መግቢያ ልዩ ዝግጅት ክፍል 1

Komentáře • 175

  • @eliashirbo8205
    @eliashirbo8205 Před 11 měsíci +14

    እኔ እመለሳለሁ እግዚአብሔር ወደ ራሱ ወደ ቃሉ ወደ ጽድቁ ወደ እውነቱ ወደ ቅድስናው ወደ ፈረሃ እግዚአብሔር በመንፈሱ ይመልሰኝ እኔ እመለሳለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @eshetualemu-ii9ni
    @eshetualemu-ii9ni Před 6 měsíci

    ስርዓት ስነምግባር በእውነት እግዚአብሄር በእናንተ ይክበር ተባረኩ

  • @user-gi1qn6vf4u
    @user-gi1qn6vf4u Před 11 měsíci +1

    Amne Amne Geta yibarkchu tabarku❤

  • @user-lr3fw3gm2u
    @user-lr3fw3gm2u Před 11 měsíci

    አቤቱ ዎደ አንተ መልሰኝ እንኛ እንመልሳለን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢

  • @merimeri3344
    @merimeri3344 Před 11 měsíci +1

    Good bless betf🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 zemem biziy eweneti yberakui wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misganeshsedebo2085
    @misganeshsedebo2085 Před 11 měsíci

    አሜንንንንን ምመልሴ ይሁንልን እንደ ቀድሞአችን ተባርኩ❤❤❤❤

  • @abinetmasse820
    @abinetmasse820 Před 11 měsíci +12

    ❤❤❤ እጅግ በጣም የምወዳቸዉ ዘማሪያን ናቸዉ ከልጅነት ጊዜ ጀምሮ፡፡ ሞዴላችን ናቸዉ፡፡ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ኑሮአችሁን ሁሉ ይባርክ፡፡ለመንግስቱም በሠላም ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 Před 11 měsíci

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Love you Thanks Thanks Welcome 🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️🙏🙏🙏📖

  • @GetahunTadesse-dm6vq
    @GetahunTadesse-dm6vq Před 11 měsíci +1

    አሜን እ/ር ይመልሰን

  • @eshetualemu-ii9ni
    @eshetualemu-ii9ni Před 6 měsíci

    እግዚአብሄር ብርክ ያርጋችሁ እኔ የማቃችሁ ከዛሬ 28 ዓመት በፊት ደብረዘይት ኩሪፍቱ ቃለሀይወት ቤተክርስቲያን በቦክስ ጊታር በዝማሬ ስታገለግሉ ነው የእውነት የአምልኮ ስርዐ

  • @atitegebalem8960
    @atitegebalem8960 Před 11 měsíci

    ባርኮ ለበረከት ያደረጋችሁት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @alshaswelt4263
    @alshaswelt4263 Před 11 měsíci

    We. Love. You❤. G. B. All. Famill

  • @MimiMimi-sy3vj
    @MimiMimi-sy3vj Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክች🎸🎸😢😢😢

  • @user-sq8jq8rb6g
    @user-sq8jq8rb6g Před 11 měsíci

    በጣም አብዝቶ አውንም ይበርካችሁ እኔ እራሴን አንድያገኝ አርገችሁኛል❤❤

  • @abinetabebe8588
    @abinetabebe8588 Před 11 měsíci

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre6509 Před 11 měsíci

    Amen Amen 🙏🙏🙏 Geta Eysus wedant memeles yihunlen

  • @WH-ol1pd
    @WH-ol1pd Před 11 měsíci +4

    ❤ከህጻንነት እድሜ ጀምራችሁ ለጌታ የኖራችሁና እያገለገላችሁ ያላችሁ የጌታ ባሪያዎች ተባረኩ። በእግዚአብሔር ቤት ጉልበት ሆኖ ያጸናችሁ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ። ስለ እናንተም ሁል ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
    ከሀዋሳ

  • @user-qm4tn1jw2h
    @user-qm4tn1jw2h Před 11 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን.. ................እንመለሳለን

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Před 11 měsíci +6

    ይህ መዝሙርና ለማን እልል ልበል የሚለው ለኢትዮጵያውያን የብሄራዊ መዝሙር መሆን አለበት !!! 💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-om7or6ub3o
    @user-om7or6ub3o Před 11 měsíci +5

    በመልዕክቱ እጅግ ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ፡፡ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡ ጸጋውን ያብዛላችሁ፡፡

  • @wesnemekonen3775
    @wesnemekonen3775 Před 11 měsíci

    Geta hoy libachnen tadgew 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏leweten yen abat 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @MaskyMaskaram
    @MaskyMaskaram Před 11 měsíci +1

    አሜን

  • @user-lr3fw3gm2u
    @user-lr3fw3gm2u Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @ABELegeta
    @ABELegeta Před 11 měsíci +6

    ጌታ እግዚአብሄር ዘመናችህን ይባርክ፣አሁንም በእጥፍ ፀጋ ይጠቀምባችሁ❤

  • @EdenbiniEden
    @EdenbiniEden Před 11 měsíci

    Ene mezmurun semeche yeqerta lemeteyeq eyehedku new bebezu tebareku

  • @hailuassalafi1788
    @hailuassalafi1788 Před 11 měsíci

    Amen ጌታ ሆይ መልስን እኛም እንመለስ

  • @abayineshbiru3002
    @abayineshbiru3002 Před 11 měsíci

    Ba Semayawim hone ba midrawi bereket tebareku ❤🙏. Ihiten gize salset yatahuat iyamasegn hule irase ikesewalewu lakerut iditseliy gizem indisat GETA IYESUS yirdalign

  • @sosinalema8657
    @sosinalema8657 Před 11 měsíci +1

    ቅድስ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ያለምልማችሁ ልዑል እግዚአብሔር እየባረከ ይባርካችሁ ይጨምርላችሁ ዘራችሁ የጠላትን ደጅ ይውረስ ተ.....ባ....ረ......ኩ !!!!!!!!!ከክፉ ይጠብቃችሁ ሁል ጊዜ እገረምባችሁዋለሁ ,ብዙ ቁም ነገርን(ፍሬ) አገኝባችሁዋለሁ ስታፈሩ ኑሩ ከወላይታ ሶዶ ነኝደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤ tabarku

  • @user-yw2rt8jx8q
    @user-yw2rt8jx8q Před 11 měsíci

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን🙇🙇🙇😭😭🙏🙏🙏

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Před 11 měsíci +2

    አሜን ጌታ በአዲስ ልብ ያድሰን! 2016 በተለይ ለኢትዮጵያ የሰላም የጤናና የብልፅግና ዘመን እንድሆን እንለምናለን!

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 Před 11 měsíci

    በጣም የሚነካ የሚገስጽና ራሴን እንድመረምር ያደረገኝ መልእክትና ዝማሬ ነበር:: ከምንጩ ቀድታችሁ ስላጠጣችሁን ንጹህ ወንጌል ተባረኩ :: የምትሰጡት አትጡ ::

  • @samsongirma1987
    @samsongirma1987 Před 11 měsíci +4

    ተባረኩ ውዶቼ በዘመናት ያልደበዘዘ የእግዛብሄር ቃል ፍቅር በናንተ አይቻለሁ ተባረኩ በመናችሁ ይለምልም

  • @teshomeendeshaw3809
    @teshomeendeshaw3809 Před 11 měsíci

    Enanite Dink Ye Egizhabiher Sewoch Benanite Mezimur Ebarekalew Geta Yibarkachu

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 11 měsíci +1

    ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Před 11 měsíci +2

    ወደ አንተ መልሰን እኔም እመለሳለሁ ከራሴ ልጀምር ልመርምር በእግዚአብሔር ቃል በእውነት የቀድሞው ዘመንን መልስልኝ።እግዜአብሔር ይባርካችሁ

  • @yirdachewanato9983
    @yirdachewanato9983 Před 11 měsíci

    አሜን መመለስ ይሁንልን 🙏

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 Před 11 měsíci +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 Před 11 měsíci

    AMEN!!! GOD bless you both!!!

  • @bertukan3motuma912
    @bertukan3motuma912 Před 11 měsíci

    amen melesen geta hoye maren

  • @sabayonnes3431
    @sabayonnes3431 Před 11 měsíci +3

    God bless you more and more your family 🙏🙏🙏

  • @BereketChakebo-mb4tm
    @BereketChakebo-mb4tm Před 11 měsíci +2

    አሜን አሜን መልስን❤

  • @betiosamo1599
    @betiosamo1599 Před 11 měsíci

    የጌታ እየሱስ ሰላም አብሮነት ከእናተ ከእኛ ጋር ይሁን በጣም የገረመኝ ፆም ፀሎት እንዲህ እንደሚፆም አላውቅም ነበር ደግሞ ማድረግ የሚገብኝንም ብዙዎቹን አላደረኩም ፆሙ ሲያልቅ ደግሞ የሚያልቀው በጠብ እና ፍጅት እንዴት ቃሉ እንደነካኝ እንደወቀሰኝ አውቄያለሁ አሁን ድረስ ለካስ ፆሜ እንዴት እንደነበር ይገርማል በጣም ይሄን ቃል የሰማሁት እንደለቀቃቹ በዚያው ቀን ቢሆንም ቶሎ አስተያየት መስጠት አልቻልኩት እውነት ግን በጣም ቃሉ ወቀሰኝ አለማወቄን ተረዳሁ አሁን ጌታ በረዳኝ ዘመን ሁሉ (ኢሳ 58:1) እንዲሁ እንድፀልይ እንድፆም ይርዳኝ እኔም ዝግጁ ነኝ ግን ከልቤ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ያወኩትን እንዳሳውቅ ይርዳኝ

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 Před 11 měsíci

    Thanks you 💝💝💝💝💝🌼🌼🌼🌹🌹🌹

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 Před 11 měsíci +1

    አሜን አቤቱ አምላኬ ወደ አንተ መልሰን ማስተዋልን ስጠን ዘመናችንን እንዴቀድሞ አድሰን 🥺🥺😢

  • @VickYes-ph5uv
    @VickYes-ph5uv Před 11 měsíci +1

    😢😢😢😢please lord for give ussss.turn to us lord 🙏 😢 .remember our city 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ethiopia😭

  • @selamiselami4842
    @selamiselami4842 Před 11 měsíci +3

    ለሁሉ የምመለስ ልብ ይስጠን❤💛💚🌍

  • @user-xu2nq9tt4p
    @user-xu2nq9tt4p Před 11 měsíci +2

    Amen God bless you❤

  • @samsongirma1987
    @samsongirma1987 Před 11 měsíci +2

    Amem Amen የሚያስደንቅ የእግዚአብሔር ቃል ..... እንደቀድሞ ዘመናችን ይታደስ

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 Před 11 měsíci

    Amen!
    Thank you so much for all your blessings. Have a very Happy and blessed year .

  • @marthabekele3965
    @marthabekele3965 Před 11 měsíci

    አሜን ጌታ ሆይ እርዳን😭😭😢😢

  • @user-dn7nr9lg6g
    @user-dn7nr9lg6g Před 11 měsíci

    እስከ መጨረሻው እድት ፀኑ ልዑል እግዚአብሔር ያግዛቹ ።

  • @yeshibuli2079
    @yeshibuli2079 Před 11 měsíci +1

    የሰማይ አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ሁሌም መልዕክት አይታጣባችሁ የአባተ ብሩካን❤

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 Před 11 měsíci

    Tebareku ! abetu melisen enimelesalen.

  • @teshomeendeshaw3809
    @teshomeendeshaw3809 Před 11 měsíci

    Tebareku kalati yelegnim

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 Před 11 měsíci

    ተባረኩልን

  • @saron6
    @saron6 Před 11 měsíci +1

    እጂግ ይደንቃል የእግዚአብሔር ስራ በጣም እራሰን ስመሬምር ነበር ቴባሬኩ ፀጋ ይቢዛላቹ 😭😭😭😭😭🎻🎤🙌🙌🙌🙌🙌

  • @monaali9356
    @monaali9356 Před 11 měsíci +1

    ለራሴም ብእንቅልፍ ምክንያት መፀለይ ያቃተኝ ንኝ እግዚአብሔር ይረዳኛል እመለሳለሁ አሜን ።

  • @AlesaAlesatweobea
    @AlesaAlesatweobea Před 11 měsíci

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 11 měsíci +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Yemasegen ✅ 🙌 👏🏻 🎉🎉🎉

  • @cambonitube9225
    @cambonitube9225 Před 11 měsíci +4

    The contents, the rhythms, the pure sound compositions, EXCELLENT.

  • @medhntekle4781
    @medhntekle4781 Před 11 měsíci

    ኣሜንንን🙏

  • @zeritutesfayesus660
    @zeritutesfayesus660 Před 11 měsíci +1

    Amen

  • @menenalemayehu7689
    @menenalemayehu7689 Před 11 měsíci +2

    እውነት ነው ። መልሰን እኛም እንመለሳለን። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።

  • @LemmaShanko-dg5ni
    @LemmaShanko-dg5ni Před 11 měsíci

    WODE EGZABHER IMALESALEHU YALEGNI MINGNOT NOW.

  • @GenetSol
    @GenetSol Před 11 měsíci +4

    በኔ ችላ ማለት ለምን ነብስ መጥፋት ምክንያት ሆኜ ይሆን ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን

  • @MalasejMalasej2-mr3yu
    @MalasejMalasej2-mr3yu Před 11 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen gata) abito) abito) yibarìkachuu) tabarakuu) 🙌🙌🙌🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @user-gk9yx6kf2v
    @user-gk9yx6kf2v Před 11 měsíci

    ዳንኤል አሰፋ እባላለሁ ድንገት በሞባይሌ ቃልና ዝማሬ ለመስማት ልቤ ናፈቀና ወደ ሞባይሌ በሰገባ የናንተን አገልግሎት ነበር ያገኘሁት በዚህ መልሰን በሚለው ዝማሬአችሁ እጅግ ተባርኬአለሁ ደግሞም እራሴን አይቼበታለሁ ተባረኩ

  • @Tesfalegn
    @Tesfalegn Před 11 měsíci

    Abetu wode ante melisen egnam e nimelesalen❤❤❤

  • @mohammedmohammed-qg1xq
    @mohammedmohammed-qg1xq Před 11 měsíci

    የሰማንውን ቃል አድራጊዎች ያረጋልን 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ጌታ ዘመናችንን ይባረክ

  • @tsigehailegnaw2392
    @tsigehailegnaw2392 Před 11 měsíci

    አሜን።

  • @solomonaster
    @solomonaster Před 11 měsíci +2

    Amen Amen Amen. You are the source of our blessings. God bless you both with your children.

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 11 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @user-du9ub6xd7q
    @user-du9ub6xd7q Před 11 měsíci

    አቤቱ ጌቴዬ እባክህን እነዚህን ልጆችህ አብዝተህ ባርክልን ምድራዌው በረከት አይጉደልባቸው

  • @kukuteshome5728
    @kukuteshome5728 Před 11 měsíci +1

    አሜንን ዘመናችንን እግዚአብሔር ሆይ አድስልን 😭😭🙌🏽🙌🏽👏🏽👏🏽🙏🙏

  • @timbiteyassu
    @timbiteyassu Před 11 měsíci

    ምን ያህል እንደምወዳችሁ ታዉቃላቸሁ? ቃላት የለኝም በብዙ ተባረኩ።

  • @hiwotabebe3071
    @hiwotabebe3071 Před 11 měsíci

    Ewodachehalehu tebarekulin

  • @menberewoldie9151
    @menberewoldie9151 Před 11 měsíci +1

    Amen Amen Amen Glory to God I don't have word for you Just Thanks for God bless to God

  • @MaskyMaskaram
    @MaskyMaskaram Před 11 měsíci +1

    እኔ እመለሣለው ጌታ ወደ ራሱ ይመልሰ

  • @zinashdase5051
    @zinashdase5051 Před 11 měsíci

    Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aknahus
    @aknahus Před 11 měsíci

    እናንተ የእግዚአብሄር ባሪያዎች አብዝቶ ይባርካችሁ:: ስለ ዕውነት እመሰክራለሁ የምትሉት ሁሉ ልባችንን ያሸበረ ጎጆአችንን የበጠበጠ ከፍም ሲልም ሀገራችንን እንዳልነበረች ያደረገ ማንነታችን ነው:: ከእርሱ ርቀናል እሱው ይመልስን:: ይቅር ይበለን:: ተባረኩ::

  • @leulfissiha318
    @leulfissiha318 Před 11 měsíci +2

    ተባረኩ , 👏👏👏💐💐💐

  • @ermiasermias1481
    @ermiasermias1481 Před 11 měsíci +1

    ጌታ ፀጋ ላይ ፀጋ ይጫምርላችሁ😢😭🙏

  • @tanahanedorro3255
    @tanahanedorro3255 Před 11 měsíci

    እጅግ በጣም ለምወዳችሁ ብሪክቲ ና ጌታ ያዉቃሐል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ ❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180 Před 11 měsíci +1

    Tebareku ewnetachhun new metades yshanal!

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 Před 11 měsíci +2

    Amen 🙏 amen 🙏💖 ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ❤❤❤❤🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭🙇🙇🙏🙏

  • @user-ix8sz4lm5c
    @user-ix8sz4lm5c Před 11 měsíci

    More and more Blessings. Happy new year ❤

  • @nuraguyo7544
    @nuraguyo7544 Před 11 měsíci

    Blessed

  • @hirutseyoum
    @hirutseyoum Před 11 měsíci

    በስራ ቦታ ሆኜ በሞባይሌ እየተከታተልኩ ነው በመጣው ቃልና ዝማሬ ተባርኬያለሁ።

  • @admasumamoj.1721
    @admasumamoj.1721 Před 11 měsíci

    Blessed are GG & BA, also blessed is their Ministry: G&B TV Ministry.

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መንፈስ ቅዱስ መከረኝ እግዛብሄር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @wassanewollega5186
    @wassanewollega5186 Před 11 měsíci +1

    Amen Amen Amen God bless you all thank you .🎉🎉

  • @mollalegnmergia5831
    @mollalegnmergia5831 Před 11 měsíci +1

    ጌታ ሆይ ……ዘመናችንን እንደቀድሞ አድስ! እናንተ የተባረካችሁ እንወዳችኋለን!

    • @rawdarawda7500
      @rawdarawda7500 Před 11 měsíci +1

      አሜንአሜኘንአሜንአሜንንንንንኖንንንንንኖንንንን💜💜💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rawdarawda7500
      @rawdarawda7500 Před 11 měsíci

      ተባረኩ።

  • @user-fl3cw8yt6p
    @user-fl3cw8yt6p Před 11 měsíci

    አሜንንንንንንንንን ጌታ ወደ እሱ ይህመልሰን😢❤❤ ጌታ ይህበረከችሁ ዘመነችሁን ጌታ ፈፀሙ ጨራሶ ይህበረከችሁ

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d Před 11 měsíci +1

    Amen amen awo geta hoye melsen egnam enmelesalen tebarekuln❤❤

  • @AaaA-ts4mv
    @AaaA-ts4mv Před 11 měsíci

    አሜን አሜን ተባረኩ ዘመናችሁ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 Před 11 měsíci +1

    ዘመናችሁ ይለምልም🙏❤❤

  • @abushmakerekere70
    @abushmakerekere70 Před 11 měsíci

    Amene

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Před 11 měsíci +1

    "Amen."
    "Egiziabiher.abizto.yibarkachihu."
    "Zemanachihu.ye.tebereke.yihun."
    "Tiwuldachihu.ye.tebereke.yihun."
    "Teberaku."!!❤👍

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Před 11 měsíci

    Amen🙌🙌🙌 mamles yhulegn ,geta eyesus babizu yebarkchu