G and B Ministry "እውነተኛ ንሰሃ እና ዕምነት" PART 2
Vložit
- čas přidán 26. 08. 2024
- Getayawkal and Biruktawit have served the Lord from 1985 until now in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school.
The entire video can be viewed on this post from G and B Ministry "እውነተኛ ንሰሃ እና ዕምነት" PART 2
እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ እንደ ቸርነትህ ብዛት ፣እንደ ምህረትህ ብዛት መተላለፌን ደምስስልኝ አደራ።ጌታ ሆይ የእኔን ብቻ አልልህም የወገኖቼንም ሁሉ ደምስስልን።ተባረኩ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነተኛ የንስሀ ፍሬ ለማፍራት ጌታ ይርዳኝ
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤
እግዚአብሄር ይባርካችው በእውነት መልካም ትምህርት ነው እየሱስ ጌታነው የሚያስተውለው እይምሮአችው እባረክ በእየሱስም❤❤❤
አሜንንንንን ይህ ለእኔ አውነተኛ ንሰሃ ምን እንደሆነ ሰለተማርኩበት ጌታ ሰለ ቃሉ ሁሉ ሰሙ የክበር።እናንተንም ይንን የንሰሃ ት/ት እንድታሰተምሩን ጌታ ሰለረረዳችሁ ጌታ ሰሙ ይከበር ።ከዚህም በላይ ጌታ መገለጽን እውቀትን በብዙ ይጨመርላችሁ በብዙ ተባረኩልኝ መልካም ሳምንት በጌታ ይሁንልንን❤
በእውነት የጌታ እየሱስ ፀጋ ሰላም ይብዛላቹ እውነት ነው እውነተኛ ንስሀ እንዲህ ስለገለጣቹልኝ አመሰግናለሁ እውነተኛ ንስሀ አላውቅም ነበር በዚህ መልኩ አሁን ግን ባወኩት እንድኖር እንድመለስ እወስናለሁ እፀልያለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ g&b ቤተሰቦቻችን
አሁንም የእግዚአብሔር ምህረት እና ፀጋ በህይወታችሁ ይትረፍረፍ!❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ. እውነተኛ መመላስ ይሁንልኝ ንሰሃዬም የእውነት ይሁንልኝ አባባ
ጌታ እግዚአብሔር ተሐድሶን በእናንተ ጀምሯል፤ ደግሞም ከፍጻሜ ያደርሳልና ወገኖቼ በርቱ።
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥
እንደ ቃሉ ጌታ ይባረካችሁ በእውነተኛ ንሰሀ እንድንመለሰ ጌታ ያንቃን የልቦናችንን ዓይኖቻችንን ያብራልን ጌታ ይባርካችሁ
አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ
ጌታ በናንተ በኩል አልፎ ሕወተን እንደ ለወጠ ልመሰክርላችሁ እፈልጋለው ትንሽ የቂንቂ ችግር ስላለብኝ በደንብ ሃሳበን መግለፅ ባልችልም በኔ ሕይወት ላይ የእናንተ አሻራ በሕወት አለ ተባረኩልኝ❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጸጋዉን ይጨመርላችሁ!! እንዲህ የመሰሉ ትምህርት ይዛችሁ ሁሌ ወደ ትውልድ ቅረቡ። እንወዳችኋለን!!
Amennne Amennne Amennne God blesse you All tame 🙏🙌🎉🎊🌹❤️💯💕🇿🇦🙋🎤🙆♂️🙋♀️🙋♂️✌️👍
አሜን!ጌታ ይርዳን!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ እወዳችሆለሁ❤❤❤❤
Amen 🙇♀️🙌🙌🙌 yehunlegn, yehunlen geta eyesus babizu yebarkchu
Right 🙌 👏🏻 ✅ Thanks so much My Lorde ✅ ❤ ♥ ❤
Amennnnn…. Thanks for sharing this amazing message 😭💔💞💖💞🙏💯✅
Ewunteygn Nisah ye Egezabher madan yamxal❤❤😮😮😮
Ewutygna yalhone nesah gin yalewu endi wosedina ye Egezabher quxa endimexa yadergan!!!😢😢😢😢 Geta hoyi Ewuteygn Nisaha gebteni be hiwotachin layi tegberen Erdani🙏 maren Geta hoyi yiqer belililgn🙇🙇😢😢😢💔💔
Geta ybarekachwu tebarkulgn❤❤❤❤
Geta yebarkachu betamasfelage ymetekme ymyanka tmhirtnewe .Tebarku.
Amen Amen God Bless You More and More
Amennnnnnnnnnnnn እውነት ነው ተባረኩልኝ
God👏 bless you all.
Ameeen geta hoyi ende kalii yihun
Amen amen ❤❤❤❤
እሜን ተባረኩ ትልቅ ሀሳብነው
Tebareku
Amen amen
Amen amen🙏❤❤
Geta yibarkachu
Amen 🙏🙏🙏🙏
Amen 🙏
Amennn 🖐🏾
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Amen Amen Amen God bless you more .🎉🎉🎉
Amen amen