//አዝናኝ ድራማ// ሉላ ያላሰበችው ቦታ ተገኝታ አጣብቂኝ ውስጥ ገብታለች😂 /እሁድን በኢቢኤስ/
Vložit
- čas přidán 2. 03. 2024
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv. - Zábava
ዋዉ ዘወትር ሁሉም ነገር ያምርበታል ይችላል
የዳኒኤል እዳለ ሆኖ ሉላ ትችያለሽ ትወና ❤❤
She's actress
ሉላኮ ተዋናይ ነች ብዙፊልም አላት ቃልኪዳንጥበቡጋ ሄኖክ ድቁጋ ብዙ
@@aishaaisha6991 ኣወ ኣቃለው ውደ እረኛዬጋም ሳያት ደምሴጋ ተውናለች ግን በፊልም ብዙም ሰዎች ኣያቋትም ሞደሊጉላይ ነውጅ 😘
😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይ ሉላና ዳኒ ተዋቴላችኋል🥰🥰👌👌👌 ደግሞ አስተናጋጁ እሱ እራሱ እኮ ሁሉን ያደለው ነው ይችላል እናም እድሉን ሰጡት በቀጣይ🙏🙏
ወይኔ ሉላ በሳቅ ገደለችኝ😂
😂😂😂😂😂😂 ምርጥ ድራማ ወይ ሉላ ከላይ የሰለጠኑ መስለው ብዙ አሉ እንደ ሉላ አይነቶች
እኔ አለሁ ማምበብ አቅቶኝ ሳይሆን ምግደረደር የማልፈልገዉን የማዝ ከመፍራቴ የተነሳ 😂😂😂😂
@@nasryahkora4117 ወንድ ከከጋበዘማ ለዛውም ውድ የሆነውን ነበረ ማዘዝ
@@nasryahkora4117
አንች የኔ ቢጤ ነሽ ከፍራቴ ጨንፃር ያልሆ ነ ነገር በግደ በልቸ እወጣለሁ😂😂😂😂
እኔም ገጠመኝ አለኝ
ውይ ዳኒዬ እና ሉላዬ በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂
ሰዉ በማያዉቀዉም ነገር አዋቂ መስሎ ወይም አያቅም እንዳይባል ጭንከትና በማስመሰል መሰቃየት በግልፅ ተናግሮ የማያዉቁትን አዲስነገር ማወቅ ነዉ ዘመናዊነት ስልጡን ሰዉ ማለት
እንጀራ በሹካ የምትበላ ነው የምትመስለው😂😂😂
😂
ክክክክ
ወይኔ ዛሬ ምርጥ ድራማ አይ ሉላ በሳቅ ገደለችኝ😍😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
ደስ ስትሉ አንደኛ ትወና 😂😂😂
ደስ ሜል ድራማ አስተማሪ የሆነ አቃለው ለሜሎ በርቶ ከመዳም ቅመም
እንደሉላ ሆኜ ነበር የምል ሰው ካለ ላይክ
ወይኔ በሳቅ ይመቻችሁ ቀጥሉበት
🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ዳኒዬ በጣም ናፍቀከኝ ነበር ትወና አንደኛ ❤
ኧርሉሊ ዛሬበሳቅ😂😂😂
እረ ሉሊት በሳቅ ገደልሺኝ አቤት ትወና ትችያለሺ ወላሂ
ወይኔ ሉላዬ ፈታ አረግሽንኮ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
እረ ዳኒየ እንጀራ በሾካ እኮ አይበላም ይህን አበባል አሰታወስከኚ🎉❤
ለማንኛውም ታምራላችሁ
አሁን ጥሩ ጥሩ ድራማዎች እናያለን
ዱነኢል ግን በጣም እወደዋ ለሁ አደቀዋ ለሁ ❤❤❤❤ሉላዬ❤❤❤❤ትችላላችሁ በእዉነት❤❤
እቺንማ ምላስ ሰንበር ያለበት ቤት መውሰድ ነበር ያስቃል😹😹ግን ለምን አነሰ ደቂቃው ምርጥ ነበር 👏
ወይ ባርቺዬ መስትንግዶ ትችላለህ😂😂😂😂😂😂😂
ፈገግታውበቂነው
@@SofiaHassan-eo3lu በጣም
በእዉነት በጣም ነው የተመቸኝ👌🙏🙏🙏
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ወደ❤❤❤
ያምራል ሉላ
ወይ ሉላዬ ድራማው ሳያልቅ እቤትሽም እንዲህ ነው የምትበይው ብዬ ልኮምት አስቤ አጅሪት ትራፋው ላይ ወረድሽበት😅 ይመችሽ ትችያለሽ የኔ ቆንጆ 😍
😂😂😂😂
ያጋጥማል!!!!ሉላዬ ኦኦኦኦኦኦ
ይሄ ሜኖ በእንግሊዘኛ አይነፋም እኔም ከአንድ ከውጭ ከመጣ ሰው ጋር ገብቼ ሜኖላይ የተፃፈውን አንዱንም ሳለውቀው የጠረተርኩትን ሆድ ያዝ ያረጋል ብዪ ፍሬች ፍራይዝ አልኩኝ ይሻልሀል አለኝ ጋባዥ በጣም ነው የምወደው አልኩ ሲመጣ የድንች ችብስ እሰከምንወጣ ድረሰ አላመንኩም ተከታዩ ነው ብዪ
😅😅😅😅😅😅😅😅
ህዴ በ😂😂😂😂 ቆሰለ
Motkug be sak😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ሉላ😂😂😂
አንደኛ ናቸው በጣም ነው ደስ ብሎኛል የመጀመሪያ ጊዜ የፍቅር ጨውታ ሲጀምር 😂😂😂
ወላሂ ሉላ አሣቅሸኝ ይመችሸ😍😍😍😍😍
ዘናአረጋችሁን😂😂
ዘወትር ሉላ ዳኒ ትችላላችሁ❤❤❤
ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ ወይኔ
አይ ሉሉየ ምኑን ተበለሽ ትራፊው ሳይቀር በላሹ እንጁ😂😂😂 የኔቆንጆ ❤
😂😂😂😂
ዋዉ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤
እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ክክክክክክ በጣም ቆጆ ግን መቅድ ስትተውነው ደግሞ ያበዴ ነው
ውይ መቅድ ብትኖር በሳቅ ልፈነዳነው😂😂😂
ሉላ ንግስት ኩሩ ኢትዮጵያዊ ማንነት ነው ያለሽ እወድሻለሁ 🥰🥰🥰🥰
ዘወትር የኔ 💝አንደኛ ጨዋ👌ስወድህ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂❤❤❤በጣም ነዉ ምንወዳችሁ
ዉድ ተመልካቹችን ሉላና ዳን በጣም ይመጣጠናሉ በዚህ ወደ ትዳር ብቀጥሉ ደስ ይላል በጣም ነው ምወዳቼዉ
የምታቁ ከሆነ ሉላ ባል የላትም እንዴ
ሉላ ትወና ትችያለሽ ❤❤❤❤ይመችሽ
ድሮስ ተዋናይ አይደለች እንዴ ❤
አረ በሳቅ ሞኩ😂😂😂😂😂😂
ወይነዛሬምርጥድራማአይሉላበሳቅገደለችኝ❤❤❤❤🎉🎉
😂😂😂😂 ፉታ አረግሽኝ ሉላየ
የምር እኔም ከማላቀው ሰው ስእሄድ እዲነበር ግር ሚለኝ ሚዘው ምጨብጠው አጣና ላብ ይውጠኝ ነበር ዉይይ ቢቀርስ ብዬ የተመኘሁባት ቀን አለች አሁን ግን ምንም አይመስለኝ 😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅የኔ ቢጤ
የናፈቀንን የትወና አይነት ድሮ እነ አበበ ባልቻ ፍቅርተ ጌታሁን ፍቃዱ ተ/ማርያም (ባለጉዳይ) ምርጥ ትወና ነው
ወይኔ 😂😂😂በጣም አደከማቹን❤❤❤
ወላሂ በጣም ነው ያሳቃችህኝ
ወይኔ ሉላየ በሳቅ😂😂😂
ስታምሩ❤❤
እስኪ ዱባይ ያላችሁ ሰራተኛ የሚፈልግ ስው ካለ ማዳም ቤት ውሰዱኝ
be Agersh Eshale Ehate ke Meadem beta
ወይኔ ዛሬ በሳቅ የለሁም አይ ሉላየ
እውነተኛ የሰው ማንነትን ይገልፃል አራዳ ሁነው ምንም የማያውቁ ሉላዬ ትወናው ተክቶልሻል ቀጥይበት
አሪፍ ነበር አሳጠራችሁት ምናለ ረዘም ብታደርጉት
Wwwwwwww asfishe miteka
Welcome 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ bexame hulume sewa zede yemiwede aritise👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አየ ሉላዬ እደኔ ከምትደናበሪ እጀራ በሺሮ ፍርፍር ከመጠጥ ሻይ ና ሚርዳ አታዠም 😂😂😂ሌላ አላውቅማ😂
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ሉላ ከበሉ አይቀር እንዲህ ከሆድ ጠብ እሚል ነው እጅ አለች😅😅😅😅😅😅😅😅
ይመቻቹ አረ 😅😅😅👍👍
ወይ ጉድ አለማወቅ😅😅😅😅😅😅😅
🤣😂ሉላ
በገብኤል ስብስክራብ አርጎኝ
እረ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዳንኤል ገና ስራ አገኝ ፕሮግራም ሲመራ ድምፁን ከፍ ቢያደርግ በተረፈ ጥሩ ነው።❤❤
😂😂😂😂😂😂 ወይይ ሉላ
😂😂😂😂😂ያበደ ነው 😂😂😂
ክክክክክክ አቤት መገናኘት
የአፌንስ 🤣ሽታ ምን አደርገዋለሁ 😂
ወይኔ ሉላ 🤣ዛሬ
እ/ር ያክበርህ ተባረክ
የእግዚአብሔር ስም በምህፃረቃል አይፃፍም እሽ ከይቅርታጋር🙏
Woyya lula😂😂😂😂😂😂😂😂❤
ኡፍፍፍ 😂😂😂😂🤣🤣🤣 እንደዚህ ስቄ አላውቅም 🤣🤣🤣🤣🤣
አረ ደራማው ይቀጥል ዋው
ወይ ስታርተር ሆድህ ይተርተር አላለችም😂😂😂😂😂😂 አየ ሉላየ ይቀጥል የምትሉ ውይ
Deramaw simach😂😂😂😂😂❤❤❤
ወይ ነጭ ሽንኩርት ቀን ወጣልሽ አልሽ ወይኔ ሉላዬ በጣም ነው ያሳቅሽኝ
😂😂😂😂😂እረ ሙድ
ዋውውውው 1ኛ ነው
በአስፋዉ ምትክ ዳንኤል ተተካ ማለት ነዉ
አረ በሳቅ ገደላችሁኝ 😅😅😅😅
ሉላየ ተመቸሽኝ የኔ ውድ ስወድሽ😂😂😂
😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ሉላየ አስተናጋጁ የለለ ነው ሰርታችሁታል ሁላችሁም
እንደ ሉላ እኔም ገጠመኝ አለን 😂😂😂😂በርቱ
ወይ ሉላ የተረፈውንም አጫወተችው😂😂😂😂
are dani yemer teleyalh ebs enamesegenalen
ስወድሽ ሉላይ ቆጃ❤❤❤❤❤
እስቲ ልየውና አስተያየት እፅፋለሁ ቦታ ለመያዝ ነው
ሉላ የኔ ቢጤ እኔ ማላቀውን ብሞት አላዝም እንደኔ እናንተ ያዘዛቹት ይመቸኛል አትልም😂😂😂😂😂😂😂😂
የቤቱ እስፔሻል ብየ እርፍ ወይም አንተን ምረጥልኝ ብየቁጭ
Yikatil ehedirama❤❤
😂😂😂Lulay & Dani, make another vise versa (le sate lije yemiyagatematem) yasetemetale 😂
😍💚💛❤️
😂😂😂😂😂😂ዳኒ በትወና አደኛእደሆነስለምናቅሎላበሳቅ ተበላህዳኒ ጥሩየለበሰሁሎ መብላትምማዘዝምአይችል 😊
🤣🤣🤣እረ ዳኒ ተመቻቹኽኝ ሌላም ድገሙን እንጂ😂😂
ወይኔ ጉዴ 😂😂😂😂😂😂😂
መነው አይቀርም😂😂😂😂
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ
ሉላዩ😂😂😂
ደሞ ላንቺ መልክ መስራት 🤣እንደፈለኩ ነው የምበላው 🤣አይ ዳኒዬ 💝 ምንድነው የሚያስሮጠው ቆይ ሰውየው 🤣
😂😂😂
😂😂😂 ወይኔ በሳቅ
❤ሉላዬእንዉድሻለን❤❤❤🎉🎉🎉
ሉላየ የኔ ቆጀ እኔ ልጨነቅልሽ 😂😂😂😂😂😂
አይዘወትር አስተናጋጂ ያምርብሀል