Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 43 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 43

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 06. 2020
  • ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 43 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2020
    Facebook : / eyohatv
    Instagram : / eyohaaddis
    CZcams : / eyohamusic
    Website: www.eyohatv.com
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Eyoha Entertainment
    #EyohaEntertainment
    #EthiopianMovie
    #EritreanComedy
  • Zábava

Komentáře • 654

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 Před 4 lety +11

    በጣም ያዝናናል አቡ ዉድድ ዉሮዬ ብቻ ሣላደንቃችሁ አላልፍም በርቱ ፈጣሪ ይጠብቀን በያለንበት

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 Před 4 lety +15

    እስቲ ትንሽ ፈታ እንበል እድሜ ለኮረና ጭንቀት ለቀቀብን እኮ ዘጠነኛው ሺህ ፣ጩቢቴ ሁላቹም በርቱልን

  • @ethiopianews4767
    @ethiopianews4767 Před 4 lety +293

    በርቱ እንደኔ ዘጠንኝው ሺ የሚመቸው አለ
    ኮሮና ከሀገራችን ጠፍቶ ማየት ምኞቴ ነው

    • @user-fv1kd8pi1f
      @user-fv1kd8pi1f Před 4 lety +8

      ሌባው በዜ ነህ ኦርጅናሉ

    • @salemudaseta306
      @salemudaseta306 Před 4 lety +2

      በዜ አድናቅክ ነኝ ጬሀትክ ውስጤ ነው

    • @user-cc4gc9kw2f
      @user-cc4gc9kw2f Před 4 lety +1

      የሁላችን ምኞት ነው በዜ

    • @senduyigezusendu4531
      @senduyigezusendu4531 Před 4 lety +1

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን

    • @senduyigezusendu4531
      @senduyigezusendu4531 Před 4 lety +1

      በጣም በዜ እናንተ ቤቶች እና እነ ጩብቲ በጣም ነው የምታስቁኝ

  • @fatumahabesha9448
    @fatumahabesha9448 Před 4 lety +43

    😂ገና ሳላየው የምስቀው እኔ ብቻ ነኝ 😂😜እንኳን ደና መጣቹ ❤️😍

    • @lijdawit
      @lijdawit Před 4 lety +2

      አዲስ ዩቱዩበር ነኝ አበረታቱኝ ❤️😍

    • @lozaserkalem2709
      @lozaserkalem2709 Před 2 lety

      @@lijdawit gobeze berta🥰😇😇😇😇👍👍👍👍💪💪

    • @DesalegnBabi
      @DesalegnBabi Před 11 měsíci

      8

  • @akremahmed2805
    @akremahmed2805 Před 4 lety +106

    የት ናቹህ የጩባው አድናቂወች ገባ ገባ በሉ 😊

    • @__-517
      @__-517 Před 4 lety +1

      ሰብስክራይብ ባማረግ በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑን
      czcams.com/video/jKztiVm_G_0/video.html

    • @kananews7223
      @kananews7223 Před 4 lety

      እሺ፡እናመሰግናለን ።

    • @kemalebrahim4983
      @kemalebrahim4983 Před 4 lety

      Gebahulhjeles

    • @ferewworku6799
      @ferewworku6799 Před 3 lety

      @ሐበሻ Info tech. ፤ተበዳ

    • @user-ew1pm2jc6m
      @user-ew1pm2jc6m Před 4 měsíci +1

      አለን አለን😂

  • @amanred6475
    @amanred6475 Před 4 lety +7

    ክፍል 14፣22፣41 በጣም ነው የተመቹኝ👌👌👌👌ትችላላችሁ በርቱ 🚶🚶🚶✊✊👏👏👏

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 Před 4 lety +16

    😂😂😂😂😂 ሞትኩ 😂😂😂 ኑሩልኝ አቦ የሳቄ ምንጮች ❤😂😂😂😂

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting Před 4 lety +5

    በምኞት የሚኖር በዛሳ ስለኮሮና እስኪ ዘና እያላችሁ መፍትሔ አምጡ🙏

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +8

    በእናንተ ትንሽ ፈታ ልበል እንጂ ነገሩስ የሚያስለቅስ ወቅት ላይ ነን በገዛ በወላጅ በአባቱዋ ሕጻናት ሲደፈሩ እንደ ማየት የሚከብድ ነው የለም ከምር ለደቂቃ እርካታው ስሜታቸውን እያሉ የነገ ተስፋቸውን ሲያጨልሙ አበባቸውን ሲያራግፉ

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 Před 4 lety +1

      enat mesfin2017ማርያም እናቴ! Tekekel marr😢😢😭😭😭😭😭😭

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q Před 6 dny

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yt7bc3qg4l
    @user-yt7bc3qg4l Před 4 lety +38

    *መጣችሁ ሱሶቼ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን*

  • @user-jg5mr3pr8f
    @user-jg5mr3pr8f Před 4 lety +4

    ዘና ነው ምታደርጉኝ ምችት ይበላችው ። እግዚአብሔር ኮሮናን ያስታግስልን ከምድረገፅ ያጥፋልን አሜን🙏

  • @sosnagetnet1576
    @sosnagetnet1576 Před 4 lety +4

    This is the best comedy in the world i mean next to Friends comedy but in Ethiopia is the popular. I have never seen before like this comedy in Ethiopia. Thanks

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 Před 4 lety +74

    ረዱዬን እንደ እኔ ወገቡ እስኪንቀጠቀጥ የሚወዳት ማን ነው?😂

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 Před 4 lety +11

    በሀርባገር ላይ ብዙ ወገኖቻችን እየተሰቃዩ ነው 😭😭😭😭 ወገን ለወገን ድራሽ ነውና ምንም ማድረግ ባንችል እንኳን በዲዓና በፀሎት እንዲደርስላቸው አላህ በያለንበት ሁላችንም ይጠብቅን

    • @nicotean8376
      @nicotean8376 Před 4 lety

      የዘጠነኛው ሺህ ተዋያን ከካሜራ ጀርባ የቤተሰብ ጊዜ ሲያሳልፉ
      czcams.com/video/iNPIXNrU3CU/video.html

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 Před 4 lety +17

    Wellcome እግዚአብሔር አምላክ ይህ ለጆሮ የሚዘገንን የምንሰማው ነገር ያርቅልን ።ሰላም ላገራችን 🙏🙏

  • @amentube868
    @amentube868 Před 4 lety +58

    የዘጠነኛው ሺህ ድራማ ተከታታዮች እንዴት ናችሁልኝ🥰🥰🥰

    • @redusami6664
      @redusami6664 Před 4 lety

      ሜሉዬ የኔ ውድ ያንቺ ቻናል ነው የኔ ቆንጆ ሰብስክራይፕ አርጌሻለው

    • @nayeemislam8112
      @nayeemislam8112 Před 4 lety

      Alan

    • @bebatec4075
      @bebatec4075 Před 4 lety

      alehu endet nesh czcams.com/channels/Etp4x_wZmIbzD3DhRGgZ1w.html

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 Před 4 lety +6

    በርቱልን አቦ ማነው: እንደኔ በጉግት ሚጠብቀው።

  • @amiraabukar2513
    @amiraabukar2513 Před 3 lety +1

    ሂወት በየፈርጇ መልኳ ጉራማይሌ
    ደምቆ እየፈዘዘ የዘመናት ቆሌ
    ቅኝት አልባ ምሬት ምን አገባኝ ጌታ
    ሆነው እየመሩት የግዜውን ቦታ
    ህልሙ ጠባብ ሰፊ ሜዳው
    መቀመጥ መቆም እዳው(?)
    በትውልድ የማንነት የምንነት ቀለም
    ዋጋልባና ከንቱ ነገር ሲፈስባት ባለም
    ሁሉም ሳለ መሬት ጠቦ ለማነስ ይለፋል
    ቦታ ሳይሰጥ ለምርኩዙ ለመንገድ ይጋፍል
    በየመስኩ በደጃችን አረሙ በዛበት
    ዞረን ላናይ ተጠምደናል አሻግረን በማየት
    ከአእምሮ በላይ ልቀን እርቀን ሂደናል
    ስምንት ሺ ጭልጥ አርገን ዘጠኝ ከትመናል
    ውይ ዘጠነኛ ሺ
    ውይ ዘጠነኛ ሺ
    ውይ ዘጠነኛ ሺ
    ውይ ዘጠነኛ ሺ
    ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ

  • @eyerusnigus1671
    @eyerusnigus1671 Před 4 lety +5

    እሰኪ አባቡን እንደኔ የምትወዱት 💝💝💝

  • @Tube-xm3vc
    @Tube-xm3vc Před 4 lety +2

    የኔ ውቦች መጣችሁ በስደት ፈገግ የምታስብሉኝ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እራሳችሁን ጠብቁ

    • @lijdawit
      @lijdawit Před 4 lety

      አዲስ ዩቱዩበር ነኝ አበረታቱኝ ❤️😍

  • @user-ie1le4ut7i
    @user-ie1le4ut7i Před 4 lety +2

    አዋጅ አዋጅ ለ9ጠነኛው ሺ አድናቂዎች
    በሙሉ መተውልናል ኑ አብረን እንይ❤❤

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 4 lety +35

    ኮረና እኮ የመጣው የኛ ሀጢያት ነው ቸሩ መድሀንያለም ስለቸርነቱ ብሎ አይቶ ይማረን

  • @EthioViral
    @EthioViral Před 4 lety +14

    ይህን Comment ለምታነቡ ወንድም እህቶቼ ዕቅዳቹ እንዲሳካ እንዲሁም ስኬታማ እንድትሆኑ እመኝላቹሀላው❤️

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 Před 4 lety +11

    አባቱን ታቂዋለሽ እንዴ አለ አቡ!ሀሀሀ

  • @selamyhun6815
    @selamyhun6815 Před 4 lety +3

    በጣም አስቂ ድራማ ነው፡፡ በዚህ ቀጥሉበት፡፡

  • @eliana4193
    @eliana4193 Před 4 lety +7

    ውይ አቡዬ አናን እኮ አሰቃየካት😂😂😂ጩቢቲ አሽቃበጥሽ እኮ😂ውሮዬ የኔ አዝግ አንቺም አፓረንት ወጣሽ ስወድሽ

  • @user-tk1id1vx2s
    @user-tk1id1vx2s Před 2 lety +3

    ሲኖሩ ሲኖሩ ሰኖሩ ሲኖሩ🤣🤣አይ ጩባው ስትመቸኝ

  • @user-il5cc2ve6y
    @user-il5cc2ve6y Před 11 měsíci +1

    ምርጥነዉ😮😮😮

  • @Brave-Is_Mine1
    @Brave-Is_Mine1 Před 4 lety +54

    ጩባው በጣም ጎበዝና ኣስቂ ተዋናይ ነክ!ይመችህ ኣራዳ
    Your Fun from Eri

  • @user-xi8ss4vj2p
    @user-xi8ss4vj2p Před 4 lety +5

    አቡዬ ስወድህ እኮ 😂😂❤️

  • @berafantesha1452
    @berafantesha1452 Před 4 lety +27

    በጣም ነው የምወዳችሁ እደራ እናተም እደሌሎቹ እዳታቋርጡ እናተን እያየሁ ነው የምዝናናው አደራ

  • @amanflower6021
    @amanflower6021 Před 2 lety +1

    ጩባው ምርጥ ሰው

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 4 lety +2

    እንዴት እንደምወዳቹ በተለይ ጩባው 👍👍👍👍👍👍

  • @celincocargo5054
    @celincocargo5054 Před 4 lety +6

    ሀሀሀሀሀ እዛም ቢሮ ሳይመቸኝ እዚህም በቃ ግደለኝ,,,,ሀሀሀሀ 😃,,,አቡ ከፍላለች😁

  • @user-gw9bu5wy3u
    @user-gw9bu5wy3u Před 4 lety +3

    የኔ ምርጦች መጣችሁልኝ ደብሮኝ ነበር

  • @astufkr3609
    @astufkr3609 Před 4 lety +7

    እፍፍፍ ስወዳቹ ኣቡየ በተለይ

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 Před 4 lety +14

    ጩቢቲ አንደኛ እኮነህ ጩቢቲን እንደኔ የሚመቸው ያሳየኝ 👍👍

  • @user-oy1cx8rj2v
    @user-oy1cx8rj2v Před 4 lety +5

    ጩቢቲን ያላችሁ 👍

  • @kokiloveuti5466
    @kokiloveuti5466 Před 4 lety +1

    ጩቢቲ ቢሮም ሳይመቸኝ ክክክክክ በጣም ነው ያሳከኝ አቡ ተበላህ ከፍላለች ክክክክክክ

  • @abdutube1531
    @abdutube1531 Před 4 lety +3

    ቆይ አሁን በሁን ይመጠሉ ቢሎ ያጠበቃቸው መን ነው እስክ በ like አሰዩኝ

  • @samitade4478
    @samitade4478 Před 4 lety +10

    One of my favorite show ,thank you

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +7

    የሳቅ ምጮች ናችሁ😂😂😂😂 በተለይ ጩቢቲ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እግዚአብሔር ከመጣብን በሸታ ሁሉ ይሰውረን

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 4 lety +5

    አሪፍ ነው። እናመሰግናለን።

    • @nicotean8376
      @nicotean8376 Před 4 lety

      የዘጠነኛው ሺህ ተዋያን ከካሜራ ጀርባ የቤተሰብ ጊዜ ሲያሳልፉ
      czcams.com/video/iNPIXNrU3CU/video.html

  • @user-fv1kd8pi1f
    @user-fv1kd8pi1f Před 4 lety +6

    ነብሬን በቢራቢሮ አልቀይርም ደስ ይላል

  • @Forever-pb2pk
    @Forever-pb2pk Před 4 lety +2

    Bere, Redu, Wuro, Chubuti ena Abu, best family for life💕

  • @wajo_tube
    @wajo_tube Před 4 lety +7

    ማየት የተሳነው ሰው ፍቅር ------------- ሰውዬው አንዲት ቆንጆ ሴት ያገባል ። እሱም ሲበዛ ይወዳታል ። በአንድ ወቅት ሚስቱ የቆዳ በሽታ (skin disease) ይይዛታል። ቀስበቀስ ውበቷ እየጠወለገ መጣ ። ይህ ሁሉ የሆነው ባለቤቷ ወደ ሩቅ ሃገር ለጉዞ የሄደበት ወቅት ነበር ። ከጉዞ ሲመለስ አደጋ ይደርስበትና አይኑ ማየት ይሳነዋል ። ቢሆንም ሁለቱም ህይወታቸውን ቀጠሉ ።
    ነገርግን ቀናቶች መቆጠር ሲጀምሩ ሚስት ውበቷ መደብዘዙ ቀጠለ። ማየት የተሳነው ባሏ ይህን አላየም ስለዚህ ልዩነት ባለመኖሩ ትዳራቸው አሁንም እንደቀጠለ ነው ። እሱ እሷን መውደዱን ቀጥሎ እሷ ደግሞ በጣም ትወደው
    ነበር ። አንድ ቀን ዕለት እሷ ሞተች። የእሷ ሞት ከባድ ሃዘን አመጣበት ። እሱም ተዝካሯን(መታሰቢያዋን) ካወጣ በኋላ ከተማዋን ለቆ ለመውጣት ጉዞ ጀመረ።
    አንድሰው ከኋላው ጠራውና እሱም መለሰ > የታሪኩ መልዕክት
    አንድን ሰው ከልብ ስንወድ ፣ የትኛውንም ድርጊት በማድረግ የወደድነውን ደስተኛ እናደርጋለን ፣ በመኖር ላይ ሳለን በትዳር ደስተኛ ለመሆን በአንንዳንች ላይችግር ሲደርስ ከመሸሽ ይልቅ እራስን እንዳለያ ማድረግ ነው ።
    ውበት በጊዜ ይረግፉል ነገርግን ልብና ነፍስ በነበሩበት ይቀጥላሉ ።
    ስንወድ የተወዳጁን ውስጣዊ ማንነት ይሁን ።
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +1

    የሀለቃ ልጅ ማጫወት ከወር ደሞዎዝ እንደ ሚያስቆርጥ አሁን ላይ ነው ያወኩት ክክክክክ

  • @mihretmekuriya8215
    @mihretmekuriya8215 Před 4 lety +44

    ማነው እንደኔ ኮርና ጠፍቶ ማየት የናፈቀው

    • @Lamptube1
      @Lamptube1 Před 4 lety +1

      እባካቹ ፍቅሮቼ ጎብኙ Stey Tube የመዝናኛ እና የቁምነገር ቻናል ላስተዋዉቃቹ ጎራ በሉ ምስሉን በመንካት አይከፈልበትፍ የፍቅር ልብ ካሎት

    • @adamfessha7808
      @adamfessha7808 Před 4 lety

      Men mayet yenafekew?

    • @yerosenmilkessa6511
      @yerosenmilkessa6511 Před 4 lety

      Ene wude

  • @user-mj9md8oh2r
    @user-mj9md8oh2r Před 4 lety

    አቤት ውሮዬ የኔ አድርቅ እኮነሽ ጩባው ደግሞ ወደ ዘፈንክ ተመለስ የምታዝናናው ስትዘፍን ነው

  • @layila1995
    @layila1995 Před 4 lety +3

    የኔ ውዶች ቤተሰብ ሁኑ የማደም ጉድ ስሙና አድርሱልኝ 🧕🧕🙄😂😂😂

  • @user-ng9ih1jz4t
    @user-ng9ih1jz4t Před 4 lety +1

    በጉግትም በአሞራም ነዉ የምጠብቃቹ 😍ሳቆቼ😍😍

  • @user-xy8kl8ww3b
    @user-xy8kl8ww3b Před 17 hodinami

    ውሮዬ ውስጤ ነሽ❤❤❤❤

  • @salem5664
    @salem5664 Před 4 lety

    Wawww አኔ ቡዙ ፍልም አይቻለሁኝ ግን አንደዚ። ፍልም። ዘና ያረገኝ። የለም። በኡውነት አይዛቹ በርቱ። ውድድድድ ነው ማረጋቹ

    • @gjfi1706
      @gjfi1706 Před 4 lety

      ምርጥ ተከታታይ ድራማ ዘጠነኛው ሺ አብሽሩ በርቱ ያሀገር ልጆች

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před 3 lety +1

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት 👍👍👍👍👍ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሚን 🙏🙏♥

  • @user-hu2fx3wo3p
    @user-hu2fx3wo3p Před 4 lety +2

    በጣም ነው እምወዳችሁ🌹🌹💋💋💋👌👌

  • @abigiagetachew8163
    @abigiagetachew8163 Před 2 lety +1

    የዉሮን ድርቅና የሚወደው

  • @lovetheuniverse1160
    @lovetheuniverse1160 Před 4 lety +6

    U YEAH I LOVE THIS DRAMA 👏👏👏

  • @yewitykefe396
    @yewitykefe396 Před 4 lety +2

    እናንተ ሰዎች በሳቅ ልገሉን ነው።

  • @Tametmt
    @Tametmt Před 4 lety +8

    አረ ምንድን ነው ህልም ህልም ሚለው ቃል እዛ ቤቶች ድራማ አዝጎን እዚም

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 Před 4 lety +10

    አፈር ትብላ ቀጠሮ ስለነበረኝ ነው ልጄን የጣልኩት?! ድፍት ያርግሽና🙏🏾

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 Před 4 lety +1

    ክክክ ውይጮባው ድምፅህና የሠጠችህ መዝፈኛ ይመሣሠላል የተሠነጣጠቀ ስርቅርቅያለ😀😀😀

  • @user-fy4dh3de7b
    @user-fy4dh3de7b Před 4 lety +1

    አሰተካክሉ ቃላቶች እያለቀባት ይመስላል ደራሲው በተለይ ቁምነገሮች ላይ እንብዛም አይተኩርም

  • @JossmanOfjesus
    @JossmanOfjesus Před měsícem +1

    Dena nen kibiru yisfalin!!!!❤❤❤❤❤

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 Před 4 lety +8

    እረ ጩቢቲ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @woleyewtube1006
    @woleyewtube1006 Před 4 lety +3

    የረዱ ጩኸት እኔንም ቀልቤን ገፈፈኝ

  • @salmaahmed7550
    @salmaahmed7550 Před 4 lety +1

    እንዴት ናችሁ 9ኛው ሽ እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ በተለይ ውሮ

  • @kiyateka9170
    @kiyateka9170 Před 4 lety +1

    ህፃኗ ተመችታኛለች ትወናውን ችላበታለች የምትሉ like ግጩኝ👍

  • @user-mo2ul6ix8s
    @user-mo2ul6ix8s Před 4 lety

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዬ በርቱ

  • @user-zr9bi6kn3g
    @user-zr9bi6kn3g Před 4 lety

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የአገሬ ልጆችዬ አሪፍ ድራማ ነው በርቱልን

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg Před 4 lety

    ዘጠነኛዉ ሺ የምወደዉ ድራማ በርቱልኝ

  • @yoseftadesse9158
    @yoseftadesse9158 Před 4 lety +1

    ቆንጆ ነው

  • @user-bz5cw1rv3u
    @user-bz5cw1rv3u Před 4 lety +1

    እንኳን በሰላም መጣቹህ ምርጦቼ

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 Před 4 lety +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣ጩብት ምን ላርግህ በሳቅ ልታፈነዳኝ ነው

  • @NatiRahel
    @NatiRahel Před 24 dny

    ምርጥ😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊

  • @user-pj7mh1uo8r
    @user-pj7mh1uo8r Před 4 lety

    ወይ ይህ ድራማ አዝናኝ ነዉ :ጩቢቴየ ስወደዉ

  • @tthhhc5207
    @tthhhc5207 Před 4 lety

    እንኳን በሰላም መጣቹህ

  • @user-vt1if9bg2i
    @user-vt1if9bg2i Před 4 lety +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቼ

  • @aradatube12
    @aradatube12 Před 4 lety +1

    ምርጥቼ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 4 lety +1

    መልካም ዕለተ ሰንበት 😍😍😍

  • @user-jb1jm4lp8y
    @user-jb1jm4lp8y Před 4 lety +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ የ ጩቢቲ አድናቂወች ቻናሌን ሾፍ አርጉት 😂😂👈

  • @kakaseblibd6654
    @kakaseblibd6654 Před 4 lety +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይውሮ የኔ አዝግ ቀንቀን ይሰራል እዴ አላልሽም

  • @abdutube1531
    @abdutube1531 Před 4 lety +1

    ኡከን ደህና መጠቹ

  • @alemterefe2754
    @alemterefe2754 Před 4 lety +2

    Haha chubiti besak gedlkegn😂😂😍😍

  • @aymentube2133
    @aymentube2133 Před 4 lety +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @hanantubechannel1864
    @hanantubechannel1864 Před 4 lety

    Hahaha ዘጠነኛዉ ሺ ዘና እኮ ነዉ ምያደርጉኝ

  • @flimonxo14
    @flimonxo14 Před 4 lety +3

    Best sitcom ever

  • @FuhfFjgy
    @FuhfFjgy Před 18 dny

    የትናችሁ የውሮ ቤተሰቦች ገባገባ በሉ❤😊

  • @bereketaklilu8247
    @bereketaklilu8247 Před 4 lety +2

    Ere Sewoch የክፍሉ ቁጥር ተሳስቷል አስተካክሉት

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i Před 4 lety +1

    እረዱ የኔ ማር

  • @user-jv7fu5rz1n
    @user-jv7fu5rz1n Před 4 lety

    እንኳን ደህና መጣችሁልን

  • @abiysemi559
    @abiysemi559 Před 2 lety +1

    One of my favorite show ,

  • @abdoelhajj3237
    @abdoelhajj3237 Před 4 lety

    ደስ ይላል

  • @sobrsobr3999
    @sobrsobr3999 Před 4 lety

    ውይ ስወዳችሁ

  • @youtuberyoutube3541
    @youtuberyoutube3541 Před 4 lety

    ባህሪያቸውን ባትቀይሩት ይሻላል።አሁነን ካሳያቸውት 3ክፍሎች ይሄኛዉ ክፍል ይሄ ብቻ ነው ደስ የሚለው። ጩቢቲ ቢዘፍን ይሼለዋል።

  • @gghhgrv514
    @gghhgrv514 Před 4 lety +4

    ምርጥ ድራማ ነው ተመችቶኛል ጌታን

  • @hanatube5790
    @hanatube5790 Před 4 lety

    እናመሰግናለን

  • @jejjeekek6304
    @jejjeekek6304 Před rokem

    ጩቢቲሥወድህ❤😂😂😂

  • @adamfessha7808
    @adamfessha7808 Před 4 lety +5

    ሸዋ ፈራው ደሳለኝን እንደ አባትዬው ጓደኛ ብታስገቡት yameral betam

  • @toyba1599
    @toyba1599 Před 2 lety

    ስወዳችሁ እኮ ትለያላችሁ

  • @bezatekilemariam7129
    @bezatekilemariam7129 Před 4 měsíci

    አለን አለን 😊❤🎉