9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 02. 2023
  • 9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 2 #etventertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
  • Zábava

Komentáře • 344

  • @natshoa
    @natshoa Před rokem +260

    ጩብዬን የምትወድት እስከ 🥰

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 Před rokem +23

    Ebc የአድዋን ማስታወቂያ ስሰሩ እምዬ ሚኒሊክን ሳጠሩ ቀራቹ አድዋ ያለ እምዬ ሚኒሊክ አይጠራም 127 አመት ሞቶ የሚመራ እምዬ ሚኒሊክ የኢትዮጵያ አዉራ 💚💛💝☑💪💪

    • @asegidkedir143
      @asegidkedir143 Před rokem

      ንገረው ለአብዬ

    • @abebaadugna-rh6lk
      @abebaadugna-rh6lk Před rokem +1

      እምዬ ምንሊክ 💪💪💪

    • @zemaritfasikatube587
      @zemaritfasikatube587 Před rokem

      @@asegidkedir143 አንተ ትቀርበዋለህ

    • @tadeyosnegnyemeysaw4506
      @tadeyosnegnyemeysaw4506 Před rokem +3

      ተዋቸው ባክህ እነዚህ የፈረንጅ ተላላኪዎች ጠሩት አልጠሩት እምዬ ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው።

  • @wandemale9675
    @wandemale9675 Před rokem +18

    ኧረ እባካቹን ይህን comment የምታዩት በሙሉ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ብላቹ ፀልዩ በሌላ የደረሰው በኛ አይድረስ አምላክ ይጠብቀን

  • @nardosyohanes9867
    @nardosyohanes9867 Před rokem +22

    ተመልሶ በመጀመሩ ደስ ብሎኛል

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +15

    እንዳው ይሔ ድራማ ሲቋረጥ አንጀቴ ነበር የተቆረጠው በጣም የምወደው ድራማ ጩብዬን የምትወዱት😂

  • @najato8808
    @najato8808 Před rokem +65

    የሌለ ነዉ በጣም ፈታ ያደርጋል የሁላችሁም አድናቂ ነኝ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před rokem +94

    የጩባው እና የአቡ ወዳጆች የት ናችሁ😍😘

  • @SamsungGalaxys-rh5xe
    @SamsungGalaxys-rh5xe Před rokem +49

    በጣም ነው ደስ የምትሉት በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ነው የምታስቁት በርቱልን

  • @momo9555
    @momo9555 Před rokem +13

    ወይኔ ስወዳችሁ ዉሮ ና ጩቢቲ ወፍረዋል ታምራላችሁ በርቱ

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Před rokem +8

    ኣድዋ ሚኒሊክ ዛሬም የኣፍሪካ ንጉስ ነው የጥቁር ህዝብ ነፃነት።

  • @mayagerdiner
    @mayagerdiner Před rokem +16

    ቤቶች ድራማን ከ1እስከ200 ያለውን ክፍል በጣም ነበር የምወደው አሁን አሁን ግን ወራቸው ሁሉ ፖለቲካሆኖ አቆምኩት እናተግን መቸም ፀባያችሁ እዳይ ቀየረ ደግሞ ከቤ ሳሚ ቲና አሰለፍ አትጥፉ ጩቢቲ ጩባውን የምት መሥለው ስስ ልብሦች ስት ለብስነው ልክ እደበፊቱ 😆 ማለቴ የኔ አስተያየትነው ግን አሪፍነው የሰራችሁት በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም 🥺😊

  • @fikadutemesgan3528
    @fikadutemesgan3528 Před rokem +9

    ዘፈንሺ በጣም ነዉ የሚመቸኝ ጩቢቲ ቀጥይበት

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema1375 Před rokem +6

    ዉርየ ወፍራለች በቃ አርግዛለች ክክክ

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Před rokem +33

    እንኩዋን ደና መጣቹ ማነው ስደት የሰለቸው 😢

  • @abumohd7904
    @abumohd7904 Před rokem +4

    በጣም አሪፍ ነበር ግን አንድ ነገር አሥተካክሎ አባታችሁን አክብሩ አባት አይገለመጥም የምሠሩት ሥራ አሥተማሪ ሥለሆነ

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 Před rokem +11

    ቆምነገር እያስተማራችሁ ዘና የምታረጉኝ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @bezialiye5085
    @bezialiye5085 Před rokem +21

    አባት ይከበር እባካችሁ ለቀልድም ቢሆን

  • @AlemtsehayaaAlemtsehay
    @AlemtsehayaaAlemtsehay Před rokem +5

    ውይ እንሳቅ እስኪ ደጋግመን ከምናይ አዲስ መጣችሁሃን

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +7

    ወይ ዘጠነኛው ሺ በሳቅ 🙈🙈🙈😂😂😂😂

  • @beza857
    @beza857 Před rokem +5

    ውሮ በጣም አምሮባታል

  • @derejemanaye4334
    @derejemanaye4334 Před rokem +6

    ግነት ኮሜዲ በጣም ነው የሚመቸኝ በርቱ አንደኛ ነው

  • @mominalove6716
    @mominalove6716 Před rokem +26

    እዳታቋርጡ በጣም ታምራላችሁ

  • @user-jw6zw9vj1b
    @user-jw6zw9vj1b Před rokem +7

    ጩቢቲ የሳቄ ምንጭ😍😍

  • @bazamesawey2268
    @bazamesawey2268 Před rokem +4

    የደስታየ ምንጮች ናችሁ በርቱ ደሞ እዳታቋርጡ ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ

  • @abdoulsalammohamed6001
    @abdoulsalammohamed6001 Před rokem +15

    There's a chemistry between these 5 actors. They work perfectly together.
    When I come to Addis Ababa, I would like to meet these wonderful artists. I don't see any other sitcom that can beat zetenegnaw shi. Bravo to all the casts. 👍👍👍👍👏👏👏

  • @familyofficial_2220
    @familyofficial_2220 Před rokem +6

    የጩባ ቤተሰቦች ኑ ቤተሰብ ሁኑ ሙስሊም ክርስቲያን ወገኖቼ ለሀገራችን ሰላም ይስጠን💚💛❤

  • @yabuacadamy1780
    @yabuacadamy1780 Před rokem +18

    በጣም ነው የምወዳችሁ እዳታቋርጡ

  • @keriryahmad5754
    @keriryahmad5754 Před rokem +2

    ቀጥለ በጣም ታዝናናላቺሀ

  • @nyny3032
    @nyny3032 Před rokem +5

    ፒንክ አልፈልግም ሴት መሆኔ አውቀው ከጎኔ የሚቀበሩ ወንዶች ይተናኮሉኛል 😂😂😂😂

  • @mesi5948
    @mesi5948 Před rokem +6

    እወዳቹአሎው የምር በሳቅ ነው የጨረስኩት❤❤✌

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Před rokem +3

    እንኳ በሰላም መጣችሁ በጣም ነበር የነፉቃቹኝ❤❤

  • @teferaasmerom5933
    @teferaasmerom5933 Před rokem +4

    ሳሚና ቲና የታሉ እነሱም ለዚህ ሲትኮም አስፈላጊ ናቸው

  • @homeofjavascript
    @homeofjavascript Před rokem +3

    "ደራሲው ነው" ተመችቶኛል

  • @naodnaod4424
    @naodnaod4424 Před rokem +3

    አረ በጣም ደስ ብሎኛል ጩቢቲ

  • @user-sh3fw3ig9v
    @user-sh3fw3ig9v Před rokem +5

    ቀጥሉበት አሪፍ ነው

  • @xyzabc6024
    @xyzabc6024 Před rokem +5

    ጩባው ስወድህ

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 Před rokem +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ነዉ የምታስቁት

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Před rokem +5

    😂😂 አንደኛ ናቹ ይመቻቹ 👍👍👍

  • @selamgizachew1039
    @selamgizachew1039 Před rokem +54

    የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹህ💒❤❤

  • @dawitserkalem4256
    @dawitserkalem4256 Před rokem +4

    Er kefel 1 gar ytekeyayere ymeselew

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Před rokem

    ደሥሢል እኳን መጣችሁልን

  • @asifawanawanswanawan6866

    ጩባዬ ዘፈንልኝ😂😂😂

  • @Tmsgen
    @Tmsgen Před rokem +4

    ጩቢቲዬ😂😂😂😂😂😂😂

  • @netsitsi4599
    @netsitsi4599 Před rokem +15

    ዘመኑን በደንብ ነው የገለፃችሁት ውይ ትችላላችሁ😂

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +3

    ትመቻላችሁ በርቱልን

  • @mekdesgirma1714
    @mekdesgirma1714 Před rokem +2

    በጣም ነው ምወዳች

  • @sancaralove
    @sancaralove Před rokem +5

    Guys it's funny comedy but it's too short

  • @dawitkiros-kz4dm
    @dawitkiros-kz4dm Před 11 měsíci +2

    wow

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 Před rokem +1

    ረዱ ያሌመካብ ያለሀማንሂር እንዴት ደምታምር ቆጆነሽ

  • @eyeruseyerus9095
    @eyeruseyerus9095 Před rokem +2

    Amazing drama

  • @utopiaabyssiniya1013
    @utopiaabyssiniya1013 Před rokem +5

    እስካሁን መልስ ያላገኘሁት ለምን እንደተቋረጠ ነው!

    • @user-me4zl4hj1c
      @user-me4zl4hj1c Před rokem

      ተጀምሮ እኮነው ባድስ መልክ አሁን

  • @ManJoseph-vi3ii
    @ManJoseph-vi3ii Před 4 měsíci

    አሪፍ ነው❤

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 Před rokem +2

    አይ የውሮ ከእውቀት ነፃ መሆን ጭራሽ አብሰውባት አመጡዋት😂😂 ጩባው ባይኖር ግን ዘጠነኛው ሺህ ደስ አይልም ነበር

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Před rokem +8

    ምርጦች ❤️

  • @eyerusgetachew-bc2qs
    @eyerusgetachew-bc2qs Před rokem +4

    Sewdachu eko

  • @Firiyyeshawa3764
    @Firiyyeshawa3764 Před rokem +2

    wel come nafqachugn naber🥰🥰🥰

  • @enuhailu5833
    @enuhailu5833 Před rokem +2

    ወይ ዛሬ 😀😀😀😀😀

  • @lovegod2063
    @lovegod2063 Před rokem +4

    👌👏👏👏👏

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 Před rokem +10

    እዚህ part ላይ ውሮን አጣሃት totally she’s so different 🤦‍♀️

  • @alemitumekonnen8940
    @alemitumekonnen8940 Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-rm9gq6jz9g
    @user-rm9gq6jz9g Před 9 měsíci

    ክክክ

  • @saraamharawitethiopia

    ብሬ አንደኛ ነው ያው አብዛኞቹ የጩብቲ አድናቂ ሆናችሁ እንጂ😃ብሬ is my favorite always😍😃ግን ከዚህ ርጉም ሚዲያ ውጡና በሌላ ኑ በአባታችሁ ይሄ ድንቁርና ጌጡ የሆነለትን ሚዲያ ባታሳዩንስ😡

  • @birukf-re5bj
    @birukf-re5bj Před rokem +2

    I can't wait untill next sunday

  • @victoryaantonyo1690
    @victoryaantonyo1690 Před rokem +3

    ይመቻችሁ ፈታ አርጋችሁኛል😂❤❤❤❤❤

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 Před rokem +3

    እንኳል ደህና መጣችሁ

  • @Plyrruhgtyhfgh
    @Plyrruhgtyhfgh Před 10 měsíci

    good moveeeeeeeeee🎉🎉🎉🎉

  • @melesechtemesgun2926
    @melesechtemesgun2926 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Před rokem +1

    ወይኔ በሳቅ🤣🤣🤣

  • @molmalgigi9757
    @molmalgigi9757 Před rokem +1

    Waww yemiwedachu ,melat gini minew amedam meaelish xegurishn,fitishm make up albezawum ,endalesh nesh eko konjo liki sitjemiri yenebershiwu gize

  • @ermiasmesfin2878
    @ermiasmesfin2878 Před 10 měsíci

    በጣምነውየምወዳቹ

  • @okoo3056
    @okoo3056 Před rokem +2

    Legura mayemech sefer 😀😀

  • @netsinetsi8266
    @netsinetsi8266 Před 2 měsíci

    ❤❤❤ ይመቻቹ

  • @nnang4900
    @nnang4900 Před rokem +2

    ❤❤❤❤

  • @hidayaa7171
    @hidayaa7171 Před rokem +2

    ጉድትችላላቹ ዋው 😅😅😅👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @BetiSisay-ug4ms
    @BetiSisay-ug4ms Před rokem

    ዋዉ❤❤❤😂😂

  • @teklehawareyat
    @teklehawareyat Před rokem +2

    23:10 hahaha

  • @hanaall29
    @hanaall29 Před rokem +2

    😘😘👌👌👌👍👍

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Před rokem

    ዋዉዉ ምርጦች

  • @ermiyasmokonen6143
    @ermiyasmokonen6143 Před rokem

    creative about the keld angerb thing

  • @tigestmekonen
    @tigestmekonen Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወዳችው የኔ ውዶች

  • @bemnetutewodros40
    @bemnetutewodros40 Před rokem +2

    የዛሬው ደሞ አንደኛ ነው

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před rokem +11

    ይመቻችሁ ዘና አደረጋችሁኝ😂

  • @habibfayisohabibfeyiso6796

    👌

  • @user-dv5ho2zh2
    @user-dv5ho2zh2 Před rokem

    ውይበሳቅ

  • @user-uk9ng3ue1t
    @user-uk9ng3ue1t Před rokem +1

    ክክክክክክ

  • @mule229
    @mule229 Před rokem +2

    💚💛❤️ ኢትዮጵያዬ🌹🌾🌽

  • @DJTare
    @DJTare Před rokem +2

    አቦ ትመቹኛላቹ

  • @user-dv5ho2zh2
    @user-dv5ho2zh2 Před rokem +4

    አደሥነኝለቤታችሁ

  • @madinasougal1471
    @madinasougal1471 Před rokem +1

    Wawe

  • @ErianaGetachew-nh5nf
    @ErianaGetachew-nh5nf Před rokem

    Wow wero

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 Před rokem +3

    ውሮየ pliz don’t use makeup

  • @mohammedahmedhelil5758

    Wayine

  • @zewdutolossa2836
    @zewdutolossa2836 Před rokem +1

    I did like when the actors change. I wish young actors back.

  • @nephtalem.w7
    @nephtalem.w7 Před rokem +2

    ጎልድ ቢ🤣🤣🤣🤣

  • @sinenwakjira3170
    @sinenwakjira3170 Před rokem +2

    Uuuuuu I can't stop laughing 🤣🤣🤣🤣🥰

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Před rokem +2

    Wiriyyeeee 😘

  • @AlemayehuSibeshi
    @AlemayehuSibeshi Před 10 měsíci

    ኸረ ይመቻቹ🔥🔥🎉

  • @maheletb5297
    @maheletb5297 Před rokem +2

    Thank you so much guys 😂🤣😂🤣😂🤣

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 Před rokem

    👍👍👍👍👍

  • @abcbibitube9098
    @abcbibitube9098 Před rokem +2

    Abun yemetodu eski,,,👍