9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 3 / 9Gnaw Shi Part 3

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 03. 2023
  • 9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 3 / 9Gnaw Shi Part 3
    #etventertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
  • Zábava

Komentáře • 231

  • @Hossana1252
    @Hossana1252 Před rokem +92

    ይህን ኮሜንት ያየህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቀው እግዚአብሔር ህይወቱን ያሳምርለት❤❤

  • @tshayemelse470
    @tshayemelse470 Před rokem +92

    ለዚች ሰአት ላደረሰን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን❤❤❤

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před rokem +23

    ለምን በድሮ ቻናል ማትለቁት እጭ ይሄ ቻናል የዜና ቻናል እንጂ የመዝናኛ አይደለም ወይም በጣም ተመልካች እራሱ ቀንሶዋል አስቡበት 🤔

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +8

    ጩብቲን የሚወድ👍 ስድቡ አውሮኝ በየት በኩል ልየው አላለም ጩቤ😝

  • @honesthonest-py8tg
    @honesthonest-py8tg Před rokem +5

    እውነት ትለያላቹ ምርጥዬ ናቹ ከልጅ እስከ አዋቂ የሚከታተላቹ ኑሩልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyasubaba6437
    @eyasubaba6437 Před rokem +15

    በጣም የምወደው ሲትኮም ምርጥ ስራ ነው💖👍👍👍👍

  • @getnetzemo6094
    @getnetzemo6094 Před rokem +14

    ብርዬ ይናገር ጩቢቲ ያጅበው ውርዬ ታብራራው
    ልክ እንዳገራችን አብረን እያበድን ይበተን አቧራው

  • @rahimaahmed6700
    @rahimaahmed6700 Před rokem +4

    በዚህ እርጉም ቻናል ላይ ባታደርጉት ጥሩ ነበር

  • @yiftugetahun9879
    @yiftugetahun9879 Před rokem +5

    ጩቢቲ ኑርልኝ

  • @sewuzermedia2701
    @sewuzermedia2701 Před rokem +3

    የEBC ኤዲቶሪያል ፖሊሲ ድራማውን አሰልቺ አደረገው

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Před rokem +10

    ኧረ የራሳችንሁ ዮቲዮቭ ክፈቱ ክፉ አታናግሩን 😡😡

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Před rokem +3

    ከETV ውጭ ልክ እንደ በስንቱ ተከታይ ድራማ ስንት ተከታይ እንደምታፈሩ ባልጠፋ ETV? ፀረ ኢትዮጵያዊ ቴሌቪዥን

  • @user-ox2zy3rw5s
    @user-ox2zy3rw5s Před rokem +5

    ቲና እና አሰለፉ መምጣት አለባቸው

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 Před rokem +3

    ቲቤው ይቀየር የመትሉ 👍

  • @yeroomshiferaw9606
    @yeroomshiferaw9606 Před rokem +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤😊

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Před rokem +13

    እደኔ ውርያ የምትመቹው💚

  • @henimulu8817
    @henimulu8817 Před rokem +3

    ዘጠነኛው ሺ ምርጥ ሲትኮም ነው ግን ETV ለይ ባይሆን ደስ የሰላል ቀይሩ

  • @save7997
    @save7997 Před rokem +3

    ጩቢቲ ምርጥዬ በዚህ ቻናል አሄድም አንተን ታቀዋለህ ያ ቢዴኒ ጉዳይ ነው።ደስ ሚለው በሜዳቻው ልክ ልካቸውንንን ንገሩዋቸው

  • @neimcaabdoulkaderchardi1306

    ጣቢያውንጠልተነዋል

  • @user-ox2zy3rw5s
    @user-ox2zy3rw5s Před rokem +2

    ይሄን የመሰለ ፕሮግራም በዚህ ሚድያ መምጣቱ ሳልፈልገው እንዳይ እያረጋቹኝ ነው

    • @addisababa_
      @addisababa_ Před rokem

      አዲስ አበባ 🇪🇹 ለናፈቃችሁ አዳዲስ ቪድዮዎችን በ4K በቻናላችን ያገኛሉ

  • @mengistuzeleke3076
    @mengistuzeleke3076 Před rokem +1

    ጣቢያው ስለደበረኝ ድራማውን ሳልሰማ ኮመንቱን ብቻ አያለሁ😋😋😋😋

  • @user-uq8tx2bc2t
    @user-uq8tx2bc2t Před rokem +5

    የሰይጣ ቻናል ድራማው ግን አሪፍ ነው በአሻም አድርጉት

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Před rokem +5

    ዘጠነኛውሺ በመጀመሩ በጣም ደሥተኛነኝ🥰🥰

  • @hiwotylima7038
    @hiwotylima7038 Před rokem +2

    አረ እባካችው ከetv ውጡ በጣም የሚደብር ቻናል እኮ ነው

  • @feyametabelete5841
    @feyametabelete5841 Před rokem +7

    ዘና ነው የምታረጉኝ

  • @tarikucoffee3786
    @tarikucoffee3786 Před rokem +11

    ሀበሻ ሁልጊዜ የሚያስቀኝ ነገር ቢኖር ምርጫው አያልቅም አሁን ድራማውን አይተው ከጨረሱ በኃላ ጣቢያ ቀይሩልኝ ምን የሚሉት መፈክር ነው 😂😂😂😂😂😁😁😁😁

    • @fanyalzahmi6174
      @fanyalzahmi6174 Před rokem

      ክክክክክክክክክክክ

    • @eatchill
      @eatchill Před rokem +1

      ተናግረህ፡ሞተሃል

    • @tarikucoffee3786
      @tarikucoffee3786 Před rokem

      @@eatchill የቅናት መንፈስን ወጋሁት ለመናገር ማንበብ ነዋ🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂

    • @madinaabdullah9255
      @madinaabdullah9255 Před rokem

      ክክክክክክክ

  • @kalewoldselassie2792
    @kalewoldselassie2792 Před rokem +4

    በማይሆን ጣቢያ መጣችሁብን ምነው ሌላ እጣችሁ???????????????????

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Před rokem +1

    አቤት በጣም አስተማሪ እኮ ነው እነዚህ ዩቲዩበሮች እንዲህ ነው እየተጫወቱበን ያሉት

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Před rokem +10

    ለምን የራሳችሁን ዮቱብ አትከፍቱም በጣም ነው የምንወዳችሁ ግን በEBC መሆኑ በጣም ይደብራል

  • @user-yi3wt5mf7k
    @user-yi3wt5mf7k Před rokem +5

    እንኳን ደና ምጣችሁ😍😍

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Před rokem

    WERO, arejech, tsegurewam bend arogit mehonewan asabekebat

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Před rokem +2

    ጩቢቲ የድሮ ባሌ ውድድድ

  • @mule229
    @mule229 Před rokem +1

    💚💛❤️ ኢትዮጵያዬ🌹🌾🌽

  • @sadorab7
    @sadorab7 Před rokem +2

    ለምን የራሳችሁን ቻናል ከፍታችሁ እዛ ላይ ልቀቁልን😏🙏

  • @dawitkiros-kz4dm
    @dawitkiros-kz4dm Před 11 měsíci +1

    wow good i lave you shomahe ❣👍👍👂👋👋👋👋👋👋👋👋🤙

  • @user-sy5ey4zs4g
    @user-sy5ey4zs4g Před rokem +4

    የውሮ ለአቅመ ወንድ ብሎም ለእርግዝና መድረሷ እንደኔ የደነቀው ላይክ ይግጭ...
    ያደለው አስተሳሰቡን ያሳድጋል ውሮዬ ደግሞ ሆዷን ታሳድጋለች🤣😂🤣😂🤣😂

  • @tsegihabtamu9973
    @tsegihabtamu9973 Před rokem +2

    Bezi የባንዳ Tv chanal lay batkerbu merchaye new.. Asbubet 🙏🙏

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +17

    ዘጠነኛው ሺ 😍😍😍❤❤❤❤❤😘

  • @hiwiTube84
    @hiwiTube84 Před rokem +3

    ስንት ሰዓት ነው ሚጀምረው

  • @natshoa
    @natshoa Před rokem +1

    ሽትዬን ጩብዬዬን እስኪ ምትወድት😊

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 Před rokem +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sdetenwededkut7940
    @sdetenwededkut7940 Před rokem +1

    ክክክክ አይ ውሮ አሁንም ከእውቀት ነፃ ነሽ ማለት ነው እኔኮ ደሞ የገረመኝ እርጉዝ መሆንሽ ነው

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před rokem

    ጨዋታ ስታፍጥ 😘

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 Před rokem +170

    በነዝህ በሴጣን ኢትቪ ላይ ባታረጉት አሪፍ ነበሪ

  • @blackexcellence4l
    @blackexcellence4l Před rokem +8

    የምሬ ነው ጬቢና የሌለ ነው ሚመቸኝ

  • @finekash561
    @finekash561 Před rokem +2

    9shi iwedewalew gin ebc...

  • @Fano_heroism24
    @Fano_heroism24 Před rokem +1

    The only thing i hated about this drama is the channel they selected to broadcast.

  • @classclass3379
    @classclass3379 Před rokem +1

    Abat brhanu wawe

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Před rokem +2

    ለምን የራሳችሁን ዩትዩብ ከፋታችሁ አትለቁም በቴሌቨዥን አትልቀቁ እነዚህ ድብድቦች

  • @madinasougal1471
    @madinasougal1471 Před rokem

    Wawe

  • @tigistmulualem5805
    @tigistmulualem5805 Před rokem +1

    Are engedhe atanadogne chanalone keyerote letemelkacje respected yenoracho

  • @hanawagen4458
    @hanawagen4458 Před rokem +3

    እነዚህ ከሚመጣው መንግስትጋር የሚለዋወጡ በኢትዮጵያን ህዝብ ገንዘብ እየበሉ ከሚበደለው ሕዝብጋር የማይዎሙ አሞት የሌላቸው ጋዚጠኞች ናቸው ለሆድ አደር ጊዜው ሲደርስ የት ነበራቹ የሚላቸው ዘመን ይመጣል እነዚህ ወረበላ በሙሉ እኔስ አይቼውም አላውቅም ይህ ቲቪ ዞር ስል አይቼው ነው

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Před rokem

    Ye electric hisab Le card ayehonem atekededu

  • @misrakbizunhe2807
    @misrakbizunhe2807 Před rokem

    ውርዬ የፀጉር ቀለምሽ ደስ አይልም ቀይሪው ጣሊያናዊ አሮጊት አስመሰለሽ 😁😂

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Před rokem

    👍👍👍👍👏👏👏

  • @fikadutemesgan3528
    @fikadutemesgan3528 Před rokem

    ዋዉ ነዉ

  • @laughmasters945
    @laughmasters945 Před rokem

    Please ባላገሩ ወይም ሌላ tv ላይ አድርጉት። ከዚህ አሽቃባጭ ሚዲያ ውጡ

  • @abrehamgashaw
    @abrehamgashaw Před rokem

    Best new

  • @user-il4tc3yt5n
    @user-il4tc3yt5n Před rokem +5

    ትቪዉ ይቀየርልን እባካቹ

    • @nebilmusema6344
      @nebilmusema6344 Před rokem +1

      ከቲቪው ምን አላችሁ ዋናው ድራማው

    • @tarikucoffee3786
      @tarikucoffee3786 Před rokem

      ቲጂዬ የራስሽን ቻናል ክፈቺልኔ 😂😂😂😂

    • @user-il4tc3yt5n
      @user-il4tc3yt5n Před rokem

      @@tarikucoffee3786 ከ ፍቻለው እኮ

  • @freetafreeta
    @freetafreeta Před rokem

    አይ ውሮ 😂 አዝግ
    የበሰለ ህግ ይሆንልሃል አለች 😂

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 Před rokem

    🌍🏝🍇

  • @user-ly3oc9dr1c
    @user-ly3oc9dr1c Před 10 měsíci

    Cubaw yanta muziqa adalam CZcams lay radio lay ayi laqaqim 😁😁

  • @allitadu441
    @allitadu441 Před rokem

    bchegnaw dramaye🥰🥰🥰

  • @abushe1364
    @abushe1364 Před rokem +3

    4 months left to go back home 😊

    • @addisababa_
      @addisababa_ Před rokem

      አዲስ አበባ 🇪🇹 ለናፈቃችሁ አዳዲስ ቪድዮዎችን በ4K በቻናላችን ያገኛሉ

  • @Isaak88
    @Isaak88 Před rokem +2

    ለምን ቪው እንደቀነሰ ይገባችኻል መሰለኝ ስለዚህ ከዚህ ቻናል ለቃች ሌላ ላይ ቻናል ማሳየት ጀምሩ ኢቲቪ🤮

  • @mstiresemay
    @mstiresemay Před rokem

    ይሄ ድራማ ከእሚያስተምረው ይልቅ እሚያደነቁረው ይበዛል።
    አባትን እንደጓደኛ መገልፈጥ ትምህርት አይሆንም ።

  • @adonayaynaddis322
    @adonayaynaddis322 Před rokem

    ሰንት ሰአት ነው ግን

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Před rokem

    በሳቅ🤣🤣🤣🤣

  • @misge-im6tb
    @misge-im6tb Před rokem

    Lela tv kuntrat eusedu ebakachu

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Před rokem +1

    በጉጉት ስጠብቀቹ ነበረ

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne Před rokem

    አባቱ ሀይለኛ ጠበቃነዉ ልጁን እራሱ አስረግዞ ሳይሆን ተከራክሮነዉ የወለደዉ አያቡ😂😂

  • @anmutzelalem937
    @anmutzelalem937 Před rokem +1

    Yhe kehadi broadcast endet takerbalachu.....abokeyrua debronal

  • @TekTechET
    @TekTechET Před rokem +1

    it is better to post without promotion.

  • @teke2809
    @teke2809 Před rokem +3

    ውርየ ግን ፀጉሩዋ ግን የድሮው ያምር ነበር

  • @afiaksum5548
    @afiaksum5548 Před rokem

    እነዚህማ እውነት 2 ሰባት ያስፈልጋቸዋል ,
    ወይኔ ግዜየን😪

  • @SerkalemdagimDani-rv7jn

    ምንድነው እንደድሮ አሎን አለኝ ብቻ የሆነ ነገር ተቀይሯል

  • @habeshaw50
    @habeshaw50 Před rokem

    ውሮ ከማነው ያረገዘችው

  • @selimh7387
    @selimh7387 Před rokem

    9ኛውሽ 😀👍

  • @marymmarym7302
    @marymmarym7302 Před rokem +2

    አንድ ቀንእውነት ዘግበው አያውቁም ጁታ ሁላ

  • @asdasdf2050
    @asdasdf2050 Před rokem +1

    Sewadachu nurulen chubit

  • @yohannessimon7776
    @yohannessimon7776 Před rokem

    አቡ የቤልጂየም ደጋፊ ነክ እንዴ(ማልያክ)

  • @nigusmobile8596
    @nigusmobile8596 Před rokem

    tiru

  • @ghionmelkie
    @ghionmelkie Před rokem +3

    Ye mankuakuat bit ttelalehu.....chubiti

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Před rokem

    መቸመቸነው የሚለቀቀው ማክሰኞ ነቀረኮ በፊት

  • @BenTen-hg9vj
    @BenTen-hg9vj Před rokem +1

    etv n yemkeftebet bechegna mekniyat😁🤣

  • @nephtalem.w7
    @nephtalem.w7 Před rokem

    Yabede new 🤣✌️

  • @Abifrp2024
    @Abifrp2024 Před rokem +1

    Abuye mnew kesak

  • @Eth548
    @Eth548 Před rokem

    ይሄን የመሰለ ሲትኮም በዚህ ሚዲያ በማቅረባቹ ብዙ ተመልካች ታጣላቹ!

  • @kalkali
    @kalkali Před rokem +5

    ወይኔ እሁድን ስናፍቀው እኮ እናንተን ለማየት

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před rokem

    ETV ስላለ ብቻ አላየውም. 😂

  • @user-ik8mc5gn1w
    @user-ik8mc5gn1w Před 10 měsíci

    😂😂😂❤❤❤

  • @solomongebregziabher
    @solomongebregziabher Před rokem +2

    ለኢትዮ ቴሌቭዥን በጭራሽ አይመጥንም ????

  • @User_x1234
    @User_x1234 Před rokem +1

    በዚ ምዕራፍ እንደ ውሮ የጠገበ ና የተቀየረ የለም

  • @Henokman9900
    @Henokman9900 Před rokem +1

    በራሳችሁ ቻናል ብታደርጉት ይመረጣል

  • @lidiyaworku1055
    @lidiyaworku1055 Před rokem +1

    ኧረ ረዱ ከውሮ ብሳ የለ እንዴ 😊😊😊😊

  • @ahmedbadru2579
    @ahmedbadru2579 Před rokem

    እኛ et v ነው የምፈልገው

  • @hayatshemsu1192
    @hayatshemsu1192 Před rokem +4

    ያምን ቃና ወላሂ 9 ሺ ይህ♥️♥️🥰🥰

  • @exempt_ed
    @exempt_ed Před rokem

    On ebc though 👀

  • @djfj-mx6nk
    @djfj-mx6nk Před rokem +2

    😆😆😆😆😅 አቡን ሳይ ወንድሜ ትዝ ይለኛል

  • @alextefera6777
    @alextefera6777 Před rokem +6

    ETV is a killer Voice