Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ድራማ ልዩ የበዓል ፕሮግራም - Zetenegnaw Shi sitcom Special Holiday Program

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 05. 2021
  • Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ድራማ ልዩ የበዓል ፕሮግራም - Zetenegnaw Shi sitcom Special Holiday Program
    Be our family, by subscribing our channel
    / abrhotentertainment
    አብርሆት ኢንተርቴንመንት በሀገራችን በከፍተኛ ደረጃ በማደግ ላይ ያለ እና ብዙ የመዝናኛ ዘርፎችን በተለያዩ አማራጮች ይዞ በመዝናኛ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ ተጸኖ ፈጣሪ የሆነ ድርጅት ነው። ከስራዎቻችን መካከል በብዙዎች የተወደደውና በመታየት ላይ ያለው ዘጠነኛው ሺ (Zetnegnaw shi) አንዱ ሲሆን በአይነታቸው ለየት ያሉት ደግሞ በዚሁ ቻናላችን ወደ እናንተ ይዘን መጠናል። ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ።
    Abrhot Entertainment is a dedicated and outstanding entertainment company. We are coming on CZcams with various entertainment options. One of our brand new Ethiopian sitcom is Zetenegnaw shi(ዘጠነኛው ሺ) and the bests are yet to come.
    CZcams : / abrhotentertainment
    Instagram : / abrhot_entertainment
    Telegram: t.me/abrhotentertainment
    TikTOK: / abrhot_entertainment
    Facebook : / %e1%8b%98%e1%8c%a0%e1%...
    SUBSCRIBE, LIKE , SHARE AND COMMENT.
    Stay Tuned!
    #AbrhotEntertainment​​
    #EthiopianMovie​​
    #ZetenegnawShi
    #Holiday
    #Easter
    #EasterinEthiopia
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Abrhot Entertainment
  • Zábava

Komentáře • 547

  • @AbrhotEntertainment
    @AbrhotEntertainment  Před 3 lety +152

    ወድ የ ዘጠነኛው ሺ ተከታታዮች በቻናላችን ሁሉንም ስራዎቻችንን እንድትከታተሉ እየጋበዝን። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። የደውሉን ምልክት በመጫን አዳዲስ ስራዎች ስንለቅ ወዲያውኑ ማሳወቂያ /Notification/ ይደርስዎታል።

    • @ephremketema9015
      @ephremketema9015 Před 3 lety +3

      Bezawit bll ogalw umtl

    • @debr5710
      @debr5710 Před 3 lety +4

      በዚህ መታቹህ ነው እንዴ የተለመደው ቦታ ሳጣችሁ እኮ ደብሮኝ ነበር

    • @samitesfay6489
      @samitesfay6489 Před 3 lety

      @@ephremketema9015 qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq

    • @eminaalemu8504
      @eminaalemu8504 Před 3 lety +1

      @@ephremketema9015 ř6⁸8⁸and a couple is backjy

    • @newalmussema6264
      @newalmussema6264 Před 3 lety

      Huyg

  • @HalimaHalima-sq7zf
    @HalimaHalima-sq7zf Před 3 lety +127

    እደኔ ማነው ዉሮን የሚወድ እስኪ በላይክ

  • @mezmurzorthodox-2129
    @mezmurzorthodox-2129 Před 3 lety +116

    ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
    አሰርዎ ለሰይጣን
    አግዓዝዎ ለአዳም
    ሰላም እምይእዜሰ
    ኮነ ፍስሐ ወሰላም
    እንኳን አደረሰን😍😍😍 🙏🙏🙏 እግዚአብሄር ሀገራችን ይጠብቅልን

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ።

    • @danielmebratu8590
      @danielmebratu8590 Před 3 lety

      ih

    • @Teedii
      @Teedii Před 11 měsíci

      🙏🙏🙏

    • @user-ry1qt7cj3x
      @user-ry1qt7cj3x Před 5 měsíci

      ይነሣልሽል መች የሞተዉን ነዉ ሚነሣዉ

  • @habtamuethio5146
    @habtamuethio5146 Před 3 lety +10

    ይቺን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድላችሁ
    ያስጨነቃችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰዓት እንደ ጉም ይትነን

  • @kaanmaaryyam1257
    @kaanmaaryyam1257 Před 3 lety +80

    አንደኛ ነኝ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ

  • @hanayedingellijtube8842
    @hanayedingellijtube8842 Před 3 lety +8

    ✝ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን
    ✝ አሰሮ ለሰይጣን
    አግዓዞ ለአዳም
    ✝ ሰላም
    እምይእዜሰ
    ✝ ኮነ
    ፍስሐ ወሰላም
    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አደረሰን/አደረሳችሁ መልካም በዓል ከነ መላቤተሰቦቻችሁ

  • @mezmuretube8912
    @mezmuretube8912 Před 3 lety +30

    እንኳን አብሮ አደረሰን ክርስቲያኖች🌹

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ ልዩ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f Před 3 lety +38

    ውድ የክርስትና እምነት ተከታዩች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ አመት ካመት በሰላም ያድርሰን 🙏

  • @saramamo
    @saramamo Před 3 lety +11

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች
    ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ መልካም ፆም ይሁንላችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን !💚💛❤

  • @akiluaweno4894
    @akiluaweno4894 Před 3 lety +36

    ሁላችሁም ስደቶኞች የሀገሬ ልጆች እንኳን ለብርኃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችው ቀጣይ አመት ከቤተሰቦቻችን ጋር እንድናሳልፍ ፈጣሪ ይርዳን

  • @user-dk6hj1jl1f
    @user-dk6hj1jl1f Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @tibebazanaw5161
    @tibebazanaw5161 Před rokem +2

    ቲናየ የኔማር እንደምወድሽ ኑሪልኝ፡።
    😍😍😍😍😍😍😍 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 Před 3 lety +15

    የጩቢቲ ቺክ ሰብሊ እኮ ቆንጅዬ ናት

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb Před 3 lety +8

    የዛሬዉ ልዩ ነዉ በጣም ነዉ የሳኩት

  • @zaminuryazaminurya1649
    @zaminuryazaminurya1649 Před 3 lety +31

    ማነዉእደኔ ጫካየናፈቀዉ አገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌❣️❣️💋💋❣️👌🇪🇹🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 Před 3 lety +38

    መልካም የፋሲካ በአል💚💛❤

  • @chuchutube1353
    @chuchutube1353 Před 3 lety +40

    ስጠብቃቹ ነበር እንኳን አደረሳቹ

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf Před 11 měsíci +1

    አረ ይመቻቺሁ 😅😅😅😅እደናተ ድራማ ሚመቸኚ የለም ❤❤❤❤

  • @zeenatmer4472
    @zeenatmer4472 Před 3 lety +14

    አሜን ጋሸ ለአመቱ በሰላም ያድርሰን 🌹

  • @bluesky7905
    @bluesky7905 Před 3 lety +3

    Ene des yemtlegn Redu bcha nat beka keleyelech des aylegnm swedsh Redu Shikor ke Eritrea❤❤

  • @dagimku4297
    @dagimku4297 Před 3 lety +2

    Yene wudoch መልካም በዓል ይሁንላችሁ በጣም nw miwodachu😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @godislove1772
    @godislove1772 Před 3 lety +1

    አሜን

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 Před 3 lety +5

    ወይ ጩቢት አባብሬን ስወዳቸው ሁላችሁንም ውድድ

  • @user-wy8fo9vj8l
    @user-wy8fo9vj8l Před 3 lety +40

    እንካን አደረሳቹ ውድ ያገረልጆች የእናትን ፍቅር የማቅ ፈጣሪ ይማርልሽ በሉልኝ እናቴ ታማብኝለች እኔ ስግደትላይ ነኝ😥😥ጨንቆኝል

  • @megapeople6760
    @megapeople6760 Před 3 lety +2

    ምርጥ ነው Happy Easter

  • @destamuche8570
    @destamuche8570 Před 3 lety +2

    ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-cg7gy6ic3y
    @user-cg7gy6ic3y Před 3 lety +10

    እንካን አደረሳቸህ ውድ የክርስቶስ ቤተሰብ የዛሬው የመጨረሻ ገራሚ ነው

  • @user-so3vu1bz8c
    @user-so3vu1bz8c Před 3 lety +3

    ዋው ልዩ ነው እንወዳችኋለን

  • @roniberuk3291
    @roniberuk3291 Před 2 lety +6

    ዘጠነኛው ሺ ድራማዎች ምነው ጠፉ ? በሰላም ነው አረ ጀምሩት በጣም ያዝናናሉ ያስተምራሉ ።

  • @gelayeledi7432
    @gelayeledi7432 Před 3 lety +5

    እንኳን አደረሳችሁ በዓሉን አደመቃችሁት! መልካም በዓል

  • @procell803
    @procell803 Před 3 lety +3

    ደስ. ይላል. ቀጥሉበት.

  • @mezmuretube8912
    @mezmuretube8912 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን😍💚💛❤

  • @redwanabubeker3880
    @redwanabubeker3880 Před 3 lety +5

    This is amazing🦁

  • @hdheyhdudyd71
    @hdheyhdudyd71 Před 3 lety +2

    መልካም በአል በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @manyawkalmekete1605
    @manyawkalmekete1605 Před 3 lety +3

    እኳን ለዳግማ ተንሳኤ አደረሳችሁ

  • @elssaelssa779
    @elssaelssa779 Před 3 lety +3

    እንኳን አደረሳቹሁ

  • @hanabamalku1365
    @hanabamalku1365 Před 3 lety

    Amen Amen Amen

  • @Atwima
    @Atwima Před 3 lety +3

    የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ።

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +5

    ወይኔ ጩቢቲ እኮ ግን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla812 Před 3 lety +1

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @sammywolde6223
    @sammywolde6223 Před 2 lety +1

    ጋሽ ብርሀኑ ደስ ይላሉ ፊልም መተወን ይችሉበታል

    • @sammywolde6223
      @sammywolde6223 Před 2 lety +1

      ዉሮዬ በጣም ነው የምወድሽ ረዱ 😡ቁጣና ቀልድ ትቺይበታለሽ

  • @dawitmulugeta4421
    @dawitmulugeta4421 Před rokem +4

    በጣም አሪፍ ነው ።

  • @esubalewnasri878
    @esubalewnasri878 Před rokem

    ምርጥ ነው

  • @user-jm4jx9jz6y
    @user-jm4jx9jz6y Před 9 měsíci

    ያምራል

  • @bettyk.fekede7888
    @bettyk.fekede7888 Před 2 lety

    wow, salayew bemezegiyete azeniku.

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Před 3 lety

    መልካም በአል ይሁንልን💚

  • @movieclips6225
    @movieclips6225 Před 3 lety +2

    Best sitcom ever

  • @hayatshemsu1192
    @hayatshemsu1192 Před 3 lety +11

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ተመኛሁለችሁ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 3 lety +1

    አካባቢውጅ። አገሬ ውስጥ እንዳለሁ አልጠራጠርም አሉ ጋሼ

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 Před 3 lety +1

    ስታምሩ

  • @tsion6307
    @tsion6307 Před 3 lety +3

    😘😘😘
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @banchigebremedhin2164
    @banchigebremedhin2164 Před 7 měsíci

    I love it

  • @ermi_di5360
    @ermi_di5360 Před 3 lety

    Wow ye saq negusoch 9negnawe shi sitkom enkuan le tensaye beal beselam aderesachu

  • @abdulkaderhussne7953
    @abdulkaderhussne7953 Před 3 lety +5

    እረ ሙሉ ፊልሙ ቲና እና አቡ ብቻ ካሉ ያዝናናኛል

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 3 lety +3

    እንኳን ደናመጣችውውዶች፣እንኮንእደርሳችውለብርአነተንሳየው

  • @hussennagatu9309
    @hussennagatu9309 Před 3 lety

    ጥሩ ነው

  • @liaamine8095
    @liaamine8095 Před 3 lety +1

    Goog

  • @gosaroba8170
    @gosaroba8170 Před 3 lety +5

    ዋው ቀልዳቹ እኳን ሰው የተጫነችው በግ እራሷ ሳስቅ አቀርም ቀጥሉበት

  • @uvrihbrbr8hbrin837
    @uvrihbrbr8hbrin837 Před 3 lety

    Ameen

  • @etagegnnecho98
    @etagegnnecho98 Před 3 lety +2

    ታምራላችሁ

  • @elroeadam4100
    @elroeadam4100 Před rokem

    What a great film

  • @seblelema7316
    @seblelema7316 Před 3 lety

    Wow bravo sitcom large

  • @zeynebahmed8756
    @zeynebahmed8756 Před 3 lety +11

    እንኮን አደረሳቹህ በርቱልን እንወዳቹሀልን ዘጠነኛው ሺ

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 Před 3 lety +1

    እረዱ ዛሬ እኔኑ ነው ያሳየችኝ መኪና ላይ ስሳፈር የሚመጣብኝ የጭንቀት አይነት የመኪና ፍርሀት አለብኝ

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před 3 lety +18

    Happy Easter For 9th Shi all Actors and crews members! I loved ur shows!

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 Před 3 lety +2

    ዛሬ ትልቁ በር አለፈለት 😆😆😂ውሮ መኪና ሳታስከዛ ተከፈተ 😆😆

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Před 3 lety

    amen amet amet yadersen!!!!

  • @azebmasresha8571
    @azebmasresha8571 Před 3 lety +1

    Redet your character I love

  • @weynitesma8517
    @weynitesma8517 Před 3 lety +7

    ውይይ አሰለፍ ብትኖር ደግሞ ከብሬ ጋር ሙድ ይዛ ታስቀን ነበር

  • @user-wz4hv9yw9k
    @user-wz4hv9yw9k Před 3 lety +4

    መልካም በአል 🤗🤗😍😍የመጀመሪያ ነኝ

  • @bekimekonnen6267
    @bekimekonnen6267 Před 3 lety

    Amen 🙏

  • @mix-pk9hn
    @mix-pk9hn Před 29 dny

    መልካም በአል❤❤❤❤

  • @mickiasseyoum3155
    @mickiasseyoum3155 Před 3 lety +19

    The best part ever😋👌💯

  • @amanumak1947
    @amanumak1947 Před rokem

    amen

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r Před 3 lety +1

    እንኳን ለጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አድርሳቹ።

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 Před 3 lety

    weye sewedachu zara besaqenewe ferese yaderegachune😃😃😃😃😃😃😍😍😍😍😍

  • @abrhammengesha5250
    @abrhammengesha5250 Před 3 lety

    Mirtoche melkam beal yehunelachehu

  • @user-rv3ut3jo1c
    @user-rv3ut3jo1c Před 3 lety +1

    አሜን።

  • @biniyam05
    @biniyam05 Před 3 lety +6

    44:46 😂😂😂😂camera man በ እስፖኪዮ 😂😂😂 እሺ የሱስ ይሁን edite እንኳን አይደረግም 😂😂😂😂

    • @hiwotgossa5428
      @hiwotgossa5428 Před 3 lety

      😂😂😂😂😂😂

    • @samlam4999
      @samlam4999 Před 3 lety

      sharp eye men 😂😂😂😂

    • @_AloS
      @_AloS Před 3 lety

      የችኮላ ስራ ውጤት

    • @abel_1t652
      @abel_1t652 Před 3 lety +1

      Spelling ante rasu man😂...bcha ye misera yisasatal...

    • @biniyam05
      @biniyam05 Před 3 lety

      @@abel_1t652 camera 😅😅😅😅

  • @seliselamawit3037
    @seliselamawit3037 Před 3 lety

    enkan aderesachu 🙏

  • @yeabtube1
    @yeabtube1 Před rokem

    Ebakachu Ye Fetarin sm haymanotawi negerochn keld lay atetekemu beterefe tru new

  • @samsonwolday9240
    @samsonwolday9240 Před 3 lety +2

    ልብ ያለዉ ልብ ይበል

  • @debr5710
    @debr5710 Před 3 lety

    በዚህ መታቹህ ነው እንዴ የተለመደው ቦታ ሳጣችሁ እኮ ደብሮኝ ነበር

  • @fikirhaile4461
    @fikirhaile4461 Před 3 lety

    Thanks 😁😁😁👏👏👍🏾

  • @user-ny7nf5ow3i
    @user-ny7nf5ow3i Před 3 lety +9

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን😍

  • @umueman1764
    @umueman1764 Před 3 lety

    Waw yezarew layu naw

  • @meskrmkena4308
    @meskrmkena4308 Před 3 lety

    ጎበዝ

  • @rehimashifa908
    @rehimashifa908 Před 3 lety +2

    እንካን በሰላም መጣቹ ስዉዳቹ

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 Před 3 lety

    ደስይላልእኮንአደረሳችሁ

  • @natnaelkokobe6313
    @natnaelkokobe6313 Před rokem

    ምርጦቹ

  • @samri1215
    @samri1215 Před 3 lety

    Amen gash bre enkuwan aderesachiw

  • @itsmafib
    @itsmafib Před 3 lety

    Nice sitcom already Waching all video 😁😍

  • @arkashika
    @arkashika Před 3 lety +1

    ዘጠኛውሺፊልም

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    እኳን አደረሣችሁ

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 Před 3 lety +4

    እንካን አደርሳለሁ በጣም ጥሩ መዝናኛ ነው በርቱ የአቤ ልጆች 👍👍🦚🦚🦚🦚

  • @tegenekidus2378
    @tegenekidus2378 Před 3 lety

    Amen

  • @mengstutekste5669
    @mengstutekste5669 Před rokem

    ይመቻቹ

  • @raditadle1809
    @raditadle1809 Před 2 lety +1

    ስጠብቅ ነበር ኑሩልኝ

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Před 3 lety +1

    Wereyyyeee 😍👍🙋‍♀️😀😀😀