Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 96- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 96

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 96- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 96
    Be our family, by subscribing our channel
    / abrhotentertainment
    አብርሆት ኢንተርቴንመንት በሀገራችን በከፍተኛ ደረጃ በማደግ ላይ ያለ እና ብዙ የመዝናኛ ዘርፎችን በተለያዩ አማራጮች ይዞ በመዝናኛ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ ተጸኖ ፈጣሪ የሆነ ድርጅት ነው። ከስራዎቻችን መካከል በብዙዎች የተወደደውና በመታየት ላይ ያለው ዘጠነኛው ሺ (Zetnegnaw shi) አንዱ ሲሆን በአይነታቸው ለየት ያሉት ደግሞ በዚሁ ቻናላችን ወደ እናንተ ይዘን መጠናል። ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ።
    Abrhot Entertainment is a dedicated and outstanding entertainment company. We are coming on CZcams with various entertainment options. One of our brand new Ethiopian sitcom is Zetnegnaw shi(ዘጠነኛው ሺ) and the bests are yet to come.
    Follow OUR OFFICIAL ACCOUNTS
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    ✅CZcams
    / abrhotentertainment
    ✅FACEBOOK
    ZetenegnawShiSitcom
    ✅TELEGRAM
    t.me/abrhotent...
    t.me/Zetenegna...
    ✅INSTAGRAM
    / abrhotentertainment
    ✅TIKTOK
    www.tiktok.com/...
    ✅WEBSITE
    www.abrhotente...
    SUBSCRIBE, LIKE , SHARE AND COMMENT.
    Stay Tuned!
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    #AbrhotEntertainment
    #ZetenegnawShi
    #EthiopianMovie
    Copyright ©2021 Abrhot Entertainment

Komentáře • 361

  • @user-bv3vy8el8c
    @user-bv3vy8el8c Před 2 lety +87

    አደኛ ነኝ ዛሬ ማንም አልቀደመኝም

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano Před 2 lety +12

    በጣም የምወዳቸው ልዩ ድንቅ ሰዎች 9ነኛው ሺ ላይ አሉ። ዋው ሺ ዓመት ኑሩ ስወዳችሁ ማንን ከማን ማለት ይከብደኛል ግን እናንተን የመረጠ በተዋናይነት እጅግ ገራሚ ነው ምክንያቱም ስራዎቻቸው ይመሰክራል ስወዳችሁ እኮ።ትለያላችሁ ።በሬቱልን ሁላችሁም 1ኛ👍👍👍👍ጩቢቲ አቡ ረዱ ብሬ ሁሮ❤❤❤

  • @i.k.m5554
    @i.k.m5554 Před 2 lety +74

    ውሮ ና የኛ አገር ፖለቲካ አንድ አይነት 😂😂😂😂😂😂

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 Před 2 lety +3

    አይ ብሬ ደካማ ጎኑዋን ፈልገህ ሙላት አሉ ክክክክክክክ የዘመኑ ወንዶች እንኳን ሊሞሉት ደካማ ጎናችን ፈልገው ነው የሚጥሉን ብቻ በድራማ መስማታችን ብቻ በቂ ነው ለእኛ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 Před 2 lety +16

    ዘጠነኛው ሺ ምነው ሥለተወደዳችሁነውደ በየ2ሣምንቱ የምትመጡት ረ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ በየሣምንቱ ልቀቁልን

    • @user-nf4dc5wh9h
      @user-nf4dc5wh9h Před 2 lety

      Subscribe እንደራረግ።

    • @NewNew-ds8lz
      @NewNew-ds8lz Před 2 lety

      አርፈሽ ስራሽን አትሰሪም

    • @zuzutube5497
      @zuzutube5497 Před 2 lety

      @@NewNew-ds8lz ማለት አልገባኝም ሥራጥየ ቁጭብየየምጠብቃቸው መሠለህደ ሥራፈት

    • @NewNew-ds8lz
      @NewNew-ds8lz Před 2 lety

      @@zuzutube5497 አመረርሽ ዜድ

    • @zuzutube5497
      @zuzutube5497 Před 2 lety +1

      @@NewNew-ds8lz አወ ምላርግ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +11

    ወይ ሳሚ የዱቤ ደብተሬ ሞልቶ ነው ለካ የባንክ ደብተሬ ባዶ የሆነው ክክክክክ

  • @martayilma1548
    @martayilma1548 Před 2 lety +18

    ጋሽ ብርዬ አፎት እኮ ሲጣፍጥ -ይሄን ነገር ውርዬ ብታነበው መቼ ቀምሰሽው ነው ትለኝ ነበር😂😂😂😂😂😂

  • @sarhope8468
    @sarhope8468 Před 2 lety +6

    ወገኖቸ ሰላማቹህ ይብዛ ethiopia ሰላምሽ ይብዛ

  • @endris960
    @endris960 Před 2 lety +30

    አቦ ተመቻችሁኝ የኛን ዘመን አኗኗር ከለፃችሁልን

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Před 2 lety +14

    አስተያየት ሰለማልሰጥ ነው እንጂ dear ዳይሬክተር😀ለጩባው ቀልድ ቤተሰቦቹ እንዳይስቁለት አደረክ እንጂ የጩባው ቀልድ እኮ በጣም አስቂኝ ነው። እውነት ግን ተመልካቾች ከልብ ይስሙት እንደሆነ ከመጀመሪያው ክፍል አንስቶ ጩባው የሚናገረው ነገር ቀልድ ብቻም አይደልም እስኪ ከልባችሁ ስሙ ያው በቅኔ ስለሚያወራ ነው እንጂ😀ሁሌም የሚናገረው በቀልድም ይሁን በምን መንገድ እውነት ነው ግን ከልቡ የሚያስተውል የለም ሰምቶ የሚስቅ ብቻ እንጂ እና ብሬ እንዳውም የድራማው ነፍሶች ብሬና ጩባው ናቸው😀😀የእውነት ቤተስብ ነው የሚመስሉኝ...I wish they were in real life, just like this family love.

  • @avvenor
    @avvenor Před 2 lety +20

    18:19 - 18:38 የኢትዮጵያ ህዝብ መቼ ይገባዋል ብለህ ነው ብሬ አሽሙረኛው😂

  • @Abdellah_tq4yt4cc4k
    @Abdellah_tq4yt4cc4k Před 2 lety +30

    ለኽይር ነገር እንሽቀዳደም ቁረአን ማዳመጥ መቅራት ለምፈልጉ ፕሮፋይሉን በመጫን ተቀላቀሉ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 2 lety +7

    የጋሽ ብሬ ቤተሰቦች 🥰🥰🥰🥰🥰😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀🤣🤣

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +16

    ውይይ ጩብቲኮ ውስጤ ነው የኔ ፈገግታ😀😀

  • @user-sb8lj9vt1h
    @user-sb8lj9vt1h Před 2 lety +78

    ከውሮ ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም ድመት ሳይ እፈዛለሁ 🙄😐😌😥😥

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Před 2 lety +6

    አቡ ጠብሻ ላይ ምርጥ አርገ ነዉ የተወከዉ አይ ጩቢቲ የኔ አዝግ ፈታ ነዉ ምታረጉኝ የብሬ ቤተሰቦች👍😃

  • @rahamakonjo5386
    @rahamakonjo5386 Před 2 lety +14

    አይ ጩቢቲ ቀልድህ አይጠገብም🤣🤣😍

  • @Bayu-uh9rd
    @Bayu-uh9rd Před 2 lety +6

    በጣም ቆንጅ እና አዝናኝ ድራማ

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety +18

    ተናፋቂዎች ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል የዛሬው ደግም ለየት ይላል

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 Před 2 lety +11

    ረዱዬ ስወድሽ በጣም ነው ምታስቂኝ😂😃

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 Před 2 lety +11

    ሳሚ ሱፍ ተገኘለት አቤት 😀
    👉🇪🇹💚💛💓🇪🇹👇
    ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety +37

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Před 2 lety +7

    ረዱዬ ስወድሽ እኮ አይጣል አያድርስ

  • @bestone4161
    @bestone4161 Před 2 lety +2

    ክክክክክክክክክክ አይ ሣሚ አወዛገብካቸው ብር ማይሰራው የለም

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 Před 2 lety +14

    የዛሬውን ብልፀግና እስፖንሰር ቢያረገው በተለይ የረዱን ሀሳብ 😂😂😂

  • @solisis989
    @solisis989 Před rokem +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ ቀጥሉልን

  • @akliludemek9550
    @akliludemek9550 Před 2 lety +9

    My favorite sitcom drama

  • @user-qb6kz5xw4e
    @user-qb6kz5xw4e Před 2 lety +4

    ዘጠነኛ ሺ ምርጥ ድራማ ነው ስለ ሃገር ይገልፃል

  • @remla6686
    @remla6686 Před 2 lety +4

    😭ወሎ ወሎ ወሎ እስኪ ድምፅ ሁኑን 😭😭😭

  • @fayselnurye9547
    @fayselnurye9547 Před 2 lety +2

    ለውሳኔ አትቸኩል
    አባት የሚጠባ ልጁን እንዲጠብቅለት ከውሻ ጋር ትቶ ወደ አደን ይሄዳል ። ከአደን ሲመለስ ውሻው በደም ተጨማልቆ በሩ ላይ አገኘው ውሻው የተጨማለቀበትን ደም ሲመለከት ልጁን በልቶ እንደሆነ ገመተ ። ልክ ሁላችንም እንደምንገምት በጣም ተናዶ ለአደን ይዞት የወጣውን መሳሪያ አቀባበለና ውሻውን የጥይት እሩምታ አወረደበት ።
    የተረፈውን የልጁን አካል ለማየት ወደ ውስጥ እየሮጠ ገባ ። ነገር ግን ልጁ አንዳችም መጥፎ ነገር አላገኘውም ይልቁንስ ከፊቱ ለፊቱ ልጁን ለመብላት የመጣ በደም የተጨማለቀ ተኩላ ሞቶ ተመለከተ ። ተመልከቱ ስሜቱ ሸፍኖት የእድሜ ልክ የፀፀት የሆነበት ስራ ፈፀመ ። ስንቶቻችን ነገሮችን ሳናረጋግጥ ከብዙዎች ተቆራርጠናል ።

    🩸አንተ የሰው ልጅ ሆይ ፊት ለፊት የምታይበትን አይንህን ብቻ አይተህ አትፍረድ አዕምሮህንም ለፍርድ ሹመት ስጥ በችኮላ ስህተት ሰርተህ ህይወትህን በሙሉ የሚፀፅትህን ነገር እንዳያደርግህ ተጠንቀቅ ።

  • @omuabeer9439
    @omuabeer9439 Před 2 lety +2

    አይኔ ነው ወይስ ውሮ ሜካፗ ሌላ ሰው አስመስሏታል ዛሬ ለየት ብላለች

  • @user-sz2zy6hv4g
    @user-sz2zy6hv4g Před 2 lety +7

    ኢትዮጵያውያን ሳቋን ለመመለስ ለሚጥሩ የኮሜዲ ባለሙያወች እውነት ትልቅ ክብር ይገባቸዋል
    ኮሜዲ ባይኖር ሰው
    ሀገራ ያላችሁ ሁሉ
    ማበዳችሁ ነበር ሌላ ምን አለ

  • @seadaseid184
    @seadaseid184 Před 2 lety +7

    እኮን ደህና መጣችሁ በፍቅር ነው የምወዳችሁ

  • @user-mj2je7js6i
    @user-mj2je7js6i Před 2 lety +3

    በጣም አስቂኝ ነው አስተማሪም ነው እናመሰግናለን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever Před 2 lety +6

    ጋሽ ብሬና ጩቢቲ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂😂

  • @user-gh8ox7gp8w
    @user-gh8ox7gp8w Před 2 lety +4

    እንኳን ደና መጣቹ ተናፍቃቹሀል❤ ጩብቲ😂😂👍

  • @user-re6do2yw2d
    @user-re6do2yw2d Před 2 lety +4

    እንኳን ደና መጣችሁ ተናፍቃቸኋል በተለይ ጩቢቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲ

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 2 lety +1

    ሳሚየ ዛሬስ እያሳዘንክ ክክክክክክክክ ረዱ ሳሚን የመሰለ ባል አታገኝ እነሱን አትስሚ ክክክክክክክክ ክክክክክክክክ

  • @astermary8838
    @astermary8838 Před 2 lety +2

    ጩብት የኔ አንደኛ እስቲ እንደኔ የሚወድ ♥♥

  • @Belle-jv8nm
    @Belle-jv8nm Před 2 lety +5

    የዛሬው ልዩ ነው በጣም ደስ ይላል

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Před 2 lety +6

    ወይ ይህ ብር የማይሰራው ነገር የለም

  • @ruhama2017
    @ruhama2017 Před 2 lety +2

    Wowwwwww የዛሬው በጣም ደስ ይላል ስወዳችሁ ዋውውውውው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +3

    እንኳን በደናመጣቹ ፈታ

  • @hayatshemsu1192
    @hayatshemsu1192 Před 2 lety +1

    ክክክክ በጣም ነው የሳቅኩት

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 Před 2 lety +2

    ረዱ ዉዴ አይዞሽ 😂🥰❤❤❤🥰🥰 ልዩ

  • @blutube6754
    @blutube6754 Před 2 lety +7

    ምርጥ አክተር ነሽ ውሮ

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Před 2 lety +6

    እንኳን በደና መጣቹ ዘጠነኛውሺዎች💚💛❤

  • @berekamedia4968
    @berekamedia4968 Před 2 lety +1

    ወደ 14ኛው ሺ ተሻገርንኮ
    😃

  • @mazi7411
    @mazi7411 Před 2 lety +2

    Wow💪💪👍👍👍that’s what exactly happens in Ethiopia. Begenzb ena begulbet kefaflo megzat. Andu belelaw kusl lay meneged. Sera , legl tikm bicha merot… ,,, you name it. Bcha egzer yhunen. 😭😭😭😭

  • @user-bv3vy8el8c
    @user-bv3vy8el8c Před 2 lety +3

    ውሮ ዛሬ አምሮብሻል

  • @eliroeyeeyesus4411
    @eliroeyeeyesus4411 Před 2 lety +1

    አቶ ብሬ 🐧🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel3309 Před 2 lety +9

    የሳሚ ቅጥነት እግዚኦ

  • @vdhveh7254
    @vdhveh7254 Před 2 lety

    አቡ ፍሪዝህ ሢያምር

  • @najwaabdu1597
    @najwaabdu1597 Před 2 lety +8

    Omg am in love this show i can't wait next Sunday

  • @bellezakroos7836
    @bellezakroos7836 Před 2 lety +3

    በ ቅኔ ነዉ ፖለቲካዉ ያስረዳቹን አቦ ይመቻቹ

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 Před 2 lety +8

    የኔ ተናፋቂዎች ውድድድ እኮ ሁልሽንም 😍

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 Před 2 lety +2

    ተናፍቃችሃል ምርጥ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇨🇦

  • @dawitkiros-kz4dm
    @dawitkiros-kz4dm Před rokem +1

    you are more bewotefol famele gode gode i lave you more pelese lika,share and subscribed baye

  • @zemymensgsha7588
    @zemymensgsha7588 Před 2 lety +2

    ስወዳቸዉ😘🥰😂😂

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 Před 2 lety +1

    ጩቢቲ ሸሚዝሕ የዘንዶ ምስል አለበት ጣለዉ የአጋንት ነዉ

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 Před 2 lety +4

    እንኩን መጣችሁ

  • @user-xk8cv6zw1q
    @user-xk8cv6zw1q Před 2 lety

    ቤተሰቦቼን ናዉ ያምትመስሉኛ ክክክ ያአለህ

  • @suraleul8553
    @suraleul8553 Před 2 lety

    አሴ ውስጤ ናት

  • @dawitagodofai5236
    @dawitagodofai5236 Před 2 lety +2

    keep con good work......i like all the characters ,..they are really actors......this is drama is the best drama ....keep con...

  • @konjokonjoo9025
    @konjokonjoo9025 Před 2 lety +2

    ኸረ እረዱ እንግሊዘኛው አወረደችብን እኮ

  • @dalyaamanuel7798
    @dalyaamanuel7798 Před 2 lety +4

    WAWWW👌💖

  • @madinamohamad4889
    @madinamohamad4889 Před 2 lety

    አገራችንንሠላምያርግልንማነውያገራችንሠላምየነፈቀው

  • @sadamhussenruqya8899
    @sadamhussenruqya8899 Před 2 lety +2

    አላበዛቹም እንናቴ ግን ምን ለማሌት አስባቹ ነው እየጠፋቹ ምትመጡ

  • @tiktokzeniths9374
    @tiktokzeniths9374 Před 2 lety +1

    Community ላይ አስቀድማችሁ post ብታደርጉ አሪፍነው

  • @abayazidkader9383
    @abayazidkader9383 Před 2 lety

    ውይ ዉረው እድካሙ ናት የምር እንደዝህ አይነት ብያጋጥመን ምንመፍተ ትስጡ ነበር ውሮን ገምግሙት በየቤታችሁ

  • @siswodajo9377
    @siswodajo9377 Před 2 lety +4

    ማሮች እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 2 lety

      የሀገሬ ልጆች 1k ልሞላ 28 ነው የቀረኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 😍

  • @elianelina114
    @elianelina114 Před 2 lety +2

    😂😂😂😂ስወዳችው

  • @amanuelbesrat3430
    @amanuelbesrat3430 Před 2 lety +2

    wereye des teyegalesh ❤

  • @meheretketema4596
    @meheretketema4596 Před 2 lety

    ዘጠነኛው ሺ የኔ አንደኛ

  • @user-zr2wp6om7x
    @user-zr2wp6om7x Před rokem +1

    ጩቢቲን የሚወዲ ላዪክ

  • @mangalg783
    @mangalg783 Před 2 lety +3

    ሰላማቹ ይብዛ ሰላምሽ ይብዛ ሀገር እናቴ ኢትዮጵያ
    እንኳ ደና መጣቹ በዓቤባ በጭጫባ ተቄብለናል👏🌹❤❤❤👍

    • @fasikadejene9604
      @fasikadejene9604 Před 2 lety

      ጥ ሩ ነው በዚሁ
      ይቀጥሉ🙏👸🥳-😍❤😘🙏🙏👠👔👗👙🧣🧤🧦🥿🥾🎓🧥👚👕👖👗👙👘👠👡👢🎓👒🧢🎩🧣🧤🧦 🥾💐🌷🌹🌺🌞🌻🌼🌈🥐🌮🥞🍩🍨🍧🍡🍿🥧🍰🎂🏆🥇

  • @tesfaneshiteshome9988
    @tesfaneshiteshome9988 Před 2 lety +1

    wow swwdachu eko bertulen

  • @user-fk7zi7tu9m
    @user-fk7zi7tu9m Před 3 měsíci

    Stmechugn wolahi yesake mch

  • @ekram6776
    @ekram6776 Před 2 lety +2

    ጩቢቲ

  • @mustomahmed519
    @mustomahmed519 Před 2 lety

    Baga nagiya dhuftani hedu isin yade jabadha itti fufa 🥰🥰🥰🥰🥰 chubti🤣🤣🤣🤣

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 2 lety

    አይ ገዘብ ስቱን ያሳየናል

  • @heyab1471
    @heyab1471 Před rokem

    it is relly good but the times so small

  • @badhelili8913
    @badhelili8913 Před 2 lety

    ቹቢቲ 😀😀😀

  • @estifanosedereje872
    @estifanosedereje872 Před 2 lety +1

    9naw shi week week show move

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 Před 2 lety +3

    የዛሬው ደግሞ ያበደ ነው የጋሽ ብሬ ቤተሰቦች በተለይ ጩብቲ

  • @samurtyfqir9177
    @samurtyfqir9177 Před 2 lety

    ሠላም ማናት አይተዋት እናተአፍሪካዉያን አትወዷትም😀😀😀😀አይአቡ

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 Před 2 lety

    Wero gem men yeshaleshal. Batarafa waketawi sera nawe👍👍👍

  • @MrNoscene
    @MrNoscene Před 2 lety +8

    This episode is hilarious!

  • @khereygereno1361
    @khereygereno1361 Před 2 lety +1

    የኔ ፈታ አርጊዎች እኳን ደህና መጣቹ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @biruktawitminilik7969
    @biruktawitminilik7969 Před 2 lety

    ere Tina ere Tina🙌🙌🙌

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 2 lety

    😂😂ወይ ዘጠነኛዉ ሺ😂😂😂

  • @zelalemmihretu8398
    @zelalemmihretu8398 Před 2 lety +1

    ሳሚ ትችላለህ ወላሂ

  • @mimiaberademisse2939
    @mimiaberademisse2939 Před 2 lety +1

    Please guys part 2 for this one 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @nahomdawit3214
    @nahomdawit3214 Před 2 lety

    አለዋቀደቀሠነደ

  • @tube7869
    @tube7869 Před 2 lety +4

    ኧረ ሳሜ አልተቻለም ዛሬ

  • @hadiazyniu6805
    @hadiazyniu6805 Před 2 lety +3

    እኔ ይሄ ድራማ ቲና ከለለችበት ምንም አያምረኝ

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 Před 2 lety +2

    Kkkkk cubittii and abuu 👍👍👍👍👍👍😆😆😆🇪🇹❤❤❤❤

  • @zedabdi8107
    @zedabdi8107 Před 2 lety

    Woow hullem michit now mittiluny

  • @mihret2126
    @mihret2126 Před 2 lety +1

    Yene mirtoch ❤️❤️

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety

    በጣም አሪፍ።ነው