Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 4 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 4

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 06. 2019
  • ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 4 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 4.
    Google+ : plus.google.com/1158013064612...
    Facebook : / eyohatv
    Instagram : / eyohaaddis
    CZcams : / eyohamusic
    Website: www.eyohatv.com
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
    #EyohaEntertainment
    #EthiopianMovie
    #EritreanComedy
  • Zábava

Komentáře • 535

  • @AGESarsema
    @AGESarsema Před 5 lety +689

    ሀረብ ሀገር ላይ ስለቤተሰቦቻቸሁ የምትንከራተቱ እህቶቼ በጣም ነው የምወዳቹ።

    • @lplpplplpu8637
      @lplpplplpu8637 Před 5 lety +8

      እኛም ውድድድድ ጥግ ድረስ

    • @AGESarsema
      @AGESarsema Před 5 lety +2

      @@lplpplplpu8637 አመሰግናለሁ ቆንጆ

    • @user-tq1ue1ob1k
      @user-tq1ue1ob1k Před 5 lety +7

      እማይዬ ጥርሴን ታመምኩ ላብድ ነው 😭😭😭

    • @user-iw9hb8yf6i
      @user-iw9hb8yf6i Před 5 lety +3

      እናመሠግናለን እኛም ውድድድድ

    • @mariammariam6511
      @mariammariam6511 Před 5 lety +2

      Taylor Swift- egnam enwedshalen /enwedhalen enamesegnalen

  • @yetnayetgetnet4421
    @yetnayetgetnet4421 Před rokem +6

    በጣም ያስቃል ወድጀዋለው በዚው ቀጥሉ😂😂😂😂

  • @user-jo5lg8yg3u
    @user-jo5lg8yg3u Před 5 lety +25

    የምር በጣም ነው ደስ የምትሉትን ቀጥሉበት እንዳታቋርጡት።

  • @hanihani5462
    @hanihani5462 Před 3 lety +20

    እስቲ እንደኔ ዘጠነኛው ሺ ሚወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seidm4608
    @seidm4608 Před 5 lety +24

    በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት በተረፈ ሳቁን እኛ እንሳቅ ወንሱት በጣም ይረብሻል

  • @jjggfjhbvvvc4364
    @jjggfjhbvvvc4364 Před 5 lety +21

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዘጠነኛውሺህ በጣም ደስ የሜል ዘና የሜያደርግ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @user-si1mq7jq7d
    @user-si1mq7jq7d Před 5 lety +121

    በ9ነኛዉ ሺ ይሁንባቹ እንዳታቋርጡት
    ምርጥ ነዉ

  • @buzuteferi4356
    @buzuteferi4356 Před 5 lety +125

    ሰላም ሰላም ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ😍
    7,አመት በአረብ አገር ቆይቼ ዛሬ ልገባነዉ መከራም ስቃኝም አይቻለዉ በሰዉ አገር ተመስገን አምላኬ ለዚ ያቆየኝ እናት አገር መጣውልሽ አስኪ በሰላም ወደ አገርሽ ጊቢ በሉኝ። ግን እኔ ምላቹ መዳሜ የሰጣችኝ ዶላር ይለኛል አንዱ ሌላ አንዱ ሌላ ነዉ ፈራዉ እሷ ያውነዉ ይሰራል ትለኛለች እኔግን ልቤ ፈራ በማርያም ልለምናቹ ሁለት አይነት ዶላር አለ ማለቴ አንዱ መቶ ዶላር ከአንዱ ከለር ይለኛል ግን መቶ ነዉ እስኪ ንገሩኝ አገሬ ሳልገባ

    • @nikodimostube8388
      @nikodimostube8388 Před 5 lety +3

      ችግር የለውም አድስና አሮጌ ስለሆነ ነው ሁሉም ይሰራል

    • @rozamusa2441
      @rozamusa2441 Před 5 lety +1

      .

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Před 5 lety +1

      መልካም ጉዞ ሰላም ግቢ
      እኔ ግን ሁለት አይነት ዶላር አላየሁም
      የትነሽ

    • @buzuteferi4356
      @buzuteferi4356 Před 5 lety

      @@nigestadmase6358 ጆርደን በምትባል አገር ነኝ

    • @buzuteferi4356
      @buzuteferi4356 Před 5 lety +1

      @@nikodimostube8388 አይደለም ማማዬ አሁን አጣራዉት እኔ ሸውደዉኝ ነበር እውነት አንድ ኢትዮጵያ በአረብ አገር የሰራችዉን ደሙዛን ዶላር ነዉ ብለዉ የማይሰራ ዶላር ሰጣት እሷም በሰላም አገራ ገብታ ቦሌ ልትመነዝር ስትል አይሰራም እሄ ዶላር አሏት ሰዉ እርዳታ እየጠየቁላት ነዉ ልጅቷም እያለቀሰች መስናናትን ይስጣት እናም እኔ የሷን ዶላርና የኔን ሳገናኘዉ አንድ ነዉ መጣም ይገርማል

  • @addasd262
    @addasd262 Před 5 lety +15

    ቆያቹ ኮ አራ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን አርፍ ነው በርቱ

  • @Belle-jv8nm
    @Belle-jv8nm Před 5 lety +5

    ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @wuedaaweke3202
    @wuedaaweke3202 Před 5 lety +6

    እጅግ ግሩም ነው በርቱልን

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z Před 5 lety +12

    ምርጦች የዘመናችንን🌹🌹❤😍😍

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 5 lety +18

    እንኳን ደህና መጣችሁ እስኪ በዘጠነኛው ሺህ እግሬን ሰቅዬ ልሳቅ😉😘

    • @rozaroza4801
      @rozaroza4801 Před 3 lety

      Ewenetem

    • @getenets3574
      @getenets3574 Před 3 lety

      Tsvhfx gxzvfsazvvz by c NH
      Uefvnjufdcbnjgdvbhcbbgxv NBC hxvnhx c bv v NBC g c

  • @helluhellu3791
    @helluhellu3791 Před 5 lety +5

    ሀሀሀሀሀ በጣም ነው የምወደው ይሄን ድራማ

  • @nwif6415
    @nwif6415 Před 5 lety +18

    ምርጥ አስተማሪና አዝናኝ ድራማ በርቱ ግፉ ወደ ፊት ይመቻቹህ ok የሆነ ደራማ

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 Před 5 lety +8

    ክክክክክክክ ወይ ዘንድሮ ጤነኛ ሰው ማየት ናፈቀኝ ......ስወዳችው

  • @De-tj1vk
    @De-tj1vk Před 5 lety +5

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @user-ne5ky7vn3q
    @user-ne5ky7vn3q Před 5 lety +11

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ ኧረ በሳቅ እፍፍፍፍ

  • @emunata7325
    @emunata7325 Před 5 lety +2

    Wow des yemel derma new bezalay wekitawi

  • @Ruth-hf5dp
    @Ruth-hf5dp Před 4 lety +5

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት 😆

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 Před 4 lety +6

    ክክክክክ እረ በሳቅ ምትኩ

  • @gy8086
    @gy8086 Před 5 lety +21

    Omg i love this sidcom please send every weekend you make my day 😃👍🏽

  • @alemtsegaye7852
    @alemtsegaye7852 Před 5 lety +5

    ወይ ዘጠነኛው ሺ

  • @saadaahmed4256
    @saadaahmed4256 Před 5 lety +6

    ወይኔ በአላህ ሆዴ ቆሰለ😁😁😁😁😁

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 Před 5 lety +6

    ኣባቴ እንደወደድኩህ😍 እንዳከበርኩህ እኖራለሁኝ. እሞታለሁኝ💔😥😥😥 ክብር ለቤተሰብ መስጠት ሌላ የውጭ ሰው ያከብርሀል።

  • @semutube2755
    @semutube2755 Před 5 lety +1

    Wow begugut setebkachu naber enkahan beselam metachu sewedachu

  • @yaredbirhanie4364
    @yaredbirhanie4364 Před 4 lety +2

    wow i love this sitcom

  • @messidia8350
    @messidia8350 Před 5 lety +2

    እንኳን ደህና መጣቹ ተባረኩ

  • @user-hx8jd1nq5n
    @user-hx8jd1nq5n Před 5 lety +5

    ባታቋርጡት አሪፍ መልእክት አለው

  • @helenaddis4024
    @helenaddis4024 Před 5 lety +7

    እፍ ዘና ታደርጉኛላችሁ ግንአትቆዩ ቆጆዎችቶሎ ቶሎ ኑ

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 Před 5 lety +10

    ከከከከከከከ አይ አንቺ ሀገር ሩዋንዳ ከከከከ ስምንትኛው ሺ አልቆ ዘጠነኛው የሚገርም ጨዋታ ከቁምነገር ጋር ደስ የሚል ነው እናመሠግናለን

    • @arsemayilma8547
      @arsemayilma8547 Před 4 lety

      Vcbvchgstrthfrytugkfkfkgiy68ykbxgjgjjjfhyy696901fjgyljgydxgjfifh)9876543312ggkjkhviilfhcvjhgfhbhh& njjhjjnkjhbhiudytryuurtutrtujhrjujtyujtgkgvjghjg&jngniiifjfv&ggbhughhhbhvbughu

  • @etopieetopie7638
    @etopieetopie7638 Před 5 lety +1

    ስወዳቹ በጣም ክክክ

  • @yefkrsew7403
    @yefkrsew7403 Před 5 lety

    Waw arif asikign new des zena yregal

  • @fikirtetadele4701
    @fikirtetadele4701 Před 5 lety +24

    ኡፍፍፍፍ ስወዳችሁ እኮ በተለይ ጩባው ፍርስ ነው የምታደርገኝ

  • @tegestteri6818
    @tegestteri6818 Před 5 lety

    አሪፍ ነው

  • @wediyohanes8466
    @wediyohanes8466 Před 5 lety +1

    አቦ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @alualu4978
    @alualu4978 Před 2 lety

    Betam yamral arif new des yilal bertu wudoch

  • @ramlanoru3834
    @ramlanoru3834 Před 5 lety +1

    ያምራል

  • @witanasolomon4959
    @witanasolomon4959 Před 5 lety +4

    እረድየት ስወድሽ ጎበዝ ነሽ በሌላም ፊልም ተሳተፊ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 5 lety +13

    ወይ ውሮ😃😃😃 እረዱዬ ስወድሽ😍😍😍

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 5 lety +25

    ሁላችሁም እወዳችሀለሁ እስማርት ናቸው

  • @sosenametenu5859
    @sosenametenu5859 Před 2 lety

    Betam. Dese tilachu

  • @almazberhane1345
    @almazberhane1345 Před rokem

    Thank your beautiful family and merry merry thanksgiving to everyone

  • @marthadamtew6468
    @marthadamtew6468 Před 3 lety +1

    ምርጥ ነው በዚህ ቀጥሉ

  • @mairymairy917
    @mairymairy917 Před 5 lety

    Wawww feta tadergalachiwu bertulen

  • @user-lv8fp5fq9n
    @user-lv8fp5fq9n Před 5 lety +1

    Tnx Eyoha

  • @user-ys3nw9go1z
    @user-ys3nw9go1z Před 4 lety +5

    አቡ እነ ጩባው ውሮ የስራችሁን ይስጣችሁ ከመዳሜ አጣላችሁኝ አልጠግባችሁም እኮ ሳያችሁ።

  • @astuka2322
    @astuka2322 Před 5 lety +2

    Hahaha getan betam new yasakegn

  • @semerehailu9659
    @semerehailu9659 Před 2 lety

    ተመችቶኛል

  • @fasileleggese2061
    @fasileleggese2061 Před 5 lety +26

    አረ ምንድን ነው እኛ ተመችቶናል እናንተ ሳምንታችሁን እያከበራችሁ ልቀቁልን እባካችሁ

  • @alammarato1936
    @alammarato1936 Před 4 lety

    ደሰይላል

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 Před 5 lety +1

    ወይ ስወዳቹህ በተለይ ኮሜዲያኑ

  • @zaraaahmed2020
    @zaraaahmed2020 Před 5 lety

    Waw bertu aref sera new

  • @user-tk1id1vx2s
    @user-tk1id1vx2s Před 2 lety

    ደስ ትሉኛላቹክ እዳይቋረጥ

  • @KIBROM_M_ABERHA
    @KIBROM_M_ABERHA Před 5 lety +4

    Wende bertu arif cinematography arif acting arif editng, abebe my favorite bertu....... yamral begugute new metbekschu

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 Před 5 lety +2

    Enkuan dena metachu 👍😚😚😚

  • @sarahseid1847
    @sarahseid1847 Před 4 lety +1

    I like this film

  • @darindarin5632
    @darindarin5632 Před 5 lety

    ጠፍታቹ ብቅ ስላላቹ እናመሰግናለን

  • @mrawetawet1060
    @mrawetawet1060 Před 5 lety

    ምርጦችናችሁ

  • @user-xj9gj1hk4u
    @user-xj9gj1hk4u Před 11 měsíci +1

    I like this

  • @ibniisaac17
    @ibniisaac17 Před 5 lety +1

    Waw des ylal ketlubet

  • @alemalem8244
    @alemalem8244 Před 5 lety

    እኳን ደና መጣቹሁ ምርጦች

  • @woyini2675
    @woyini2675 Před 5 lety +2

    ክክክክክ ድክምና ክፍት ብሎኝ ነበር ዘና አደረጋችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @keabniguse363
    @keabniguse363 Před 2 lety

    ገራሚ ነው

  • @user-uu9cz5hy2k
    @user-uu9cz5hy2k Před 5 lety +5

    ይመቻቹህ በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ob2fn8fn9k
    @user-ob2fn8fn9k Před 4 lety +1

    ولله ان حبيتكم من السعودية استمرو بحذا دراما

  • @nuhiwaqar9823
    @nuhiwaqar9823 Před 5 lety

    Wowww ketulubti betam yemchal

  • @fafilove6271
    @fafilove6271 Před 5 lety +41

    😂😂😂😂ይሄ ዲራማ ካቆመ እኔም መኖሬን አቆማለሁ ኡፍፍፍፍ ዲብን ያለ ምርጥ ፊልም

    • @mimisabsibe8669
      @mimisabsibe8669 Před 5 lety

      😀😂😁😁😁😁

    • @asmirita2277
      @asmirita2277 Před 5 lety +1

      enam dase belogne new yehareskut

    • @user-xq9gq5hh1f
      @user-xq9gq5hh1f Před 5 lety +1

      ክክክክክክክ

    • @fafilove6271
      @fafilove6271 Před 5 lety +1

      Asmirit A እውነቴን ነው በተለይ ውሩ እደኔ የመጨረሻልጂ ስለሆነች በቃ ውስጤናት

    • @user-rb6wy3ph8d
      @user-rb6wy3ph8d Před 5 lety +1

      ልትሞቺ😃😃😃😃😃😃😃

  • @ljimulualemtubeljimulualem6633

    ገና ዛሬ አይሁት ምርጥ ነው ተዋንያኖች ምርጥ ናቸው

  • @user-tg6nb4zb1s
    @user-tg6nb4zb1s Před 3 lety

    ወይሥታምሩ

  • @fahmiabdulaziz5874
    @fahmiabdulaziz5874 Před 9 měsíci

    You make my night

  • @bitemohd4935
    @bitemohd4935 Před 5 lety +5

    ዛሬ በጥግረራ ድክም ብዬ ነበር ኡፍፍፍ ሳያቹ ለቀቀኝኝ ግን ቶሎ ኑ አትጥፉ so እንዳንረሳቹ ❤️❤️❤️

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před 5 lety +2

    betam be guguet eyh tebekacu neber enekanem seLam metacuLeg mertocey

  • @zebibayimer4277
    @zebibayimer4277 Před 2 lety

    በርቱ

  • @ABIYPROTUBE
    @ABIYPROTUBE Před 4 lety

    ደስ

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 Před 5 lety +1

    ክክክክክ ይመቻቹ

  • @user-ci7li5ir7j
    @user-ci7li5ir7j Před 5 lety

    ደስ ስትሉ

  • @user-ef8tz6ov4r
    @user-ef8tz6ov4r Před 5 lety

    Betam arfe new ketlu bete please atkumet

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před 4 lety +13

    OH MY GOD, I LAUGHED SO HARD, WELL DONE EVERYBODY

  • @misaderbie2346
    @misaderbie2346 Před 4 lety +7

    ክክክክክ ክክክክክ ይመቻችሁ ተመቻችሁኝ እውነት በተላይ ሚሊ

  • @eyosiyasshimeles6996
    @eyosiyasshimeles6996 Před 5 lety +1

    Wow des yemel drama new

    • @ku43766
      @ku43766 Před 4 lety

      ? Baba bus ♡ ♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡😇❤💙💚💛💜💓💕💖💗💘💝💞💟💑

  • @tu7301
    @tu7301 Před 5 lety +2

    ክክክ😂😂😂😂አቡ

  • @hasinamohammed567
    @hasinamohammed567 Před 5 lety +1

    ገና ከመጀመሩ በሳቅ አበቃሁኘ ክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 Před 3 lety +1

    ጩባው ስወዴህ አቡ ደግሞ ፍቅር ፍቅር ይለኛል ሳይህ የተውኩትን ቦይ ፍሬዴን ነው የምትመስለኛ ለዛ ነው መስል ሳይህ እራብ እራብ ይስማኛል

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 Před 5 lety +2

    ክክክክ ዘጠንኛው ሺ

  • @gebyaneshitesfa2135
    @gebyaneshitesfa2135 Před 5 lety +1

    Kkkkkkk betam new myasek😀😀

  • @makivahallab4411
    @makivahallab4411 Před 5 lety

    Wow Betem Newy Yemwedashwu Bertu

  • @habhabesha1419
    @habhabesha1419 Před 5 lety

    Betam eko new michit yemiylugn

  • @behackw
    @behackw Před rokem

    Wow good

  • @user-kf3pz5fk6r
    @user-kf3pz5fk6r Před 4 lety

    ዋው

  • @abbankookiristooshaatikoos1162

    Kkkk waayooo hodeen kkkkkk

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn

    Hhhh woye gude 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abdigadisa5208
    @abdigadisa5208 Před 4 lety

    Best comedy

  • @adinewsisay7050
    @adinewsisay7050 Před 3 lety

    very good

  • @getagettahom5276
    @getagettahom5276 Před 4 lety

    kkkkkk harif new bertu

  • @user-eb6mn8tw6k
    @user-eb6mn8tw6k Před 3 měsíci +1

    indene zetengaw shi yemiwed❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘

  • @seadi4577
    @seadi4577 Před 4 lety

    ታምራላቹ

  • @muller19961
    @muller19961 Před 5 lety +2

    ዘጠነኛው ሺህ እንኳን ደህና መጣችሁ miss you guys እንዴት ደስ ሲል ዋው Amazing dream ወይ ዲያስፖራ hahahha

  • @woyini2675
    @woyini2675 Před 5 lety +3

    ወይኔ ሀለተኛ ሆንኩ ለመጀመርያ ጊዜ

  • @shakerbahraq1123
    @shakerbahraq1123 Před 2 měsíci

    Ay gash bire kkkk😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤