Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ድራማ ልዩ የበዓል ፕሮግራም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ዘጠነኛው ሺህ ድራማ ልዩ የበዓል ፕሮግራም - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Funny Moments
    vote.lezashow.com
    Facebook : / eyohatv
    Instagram : / eyohaaddis
    CZcams : / eyohamusic
    Website: www.eyohatv.com
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
    #EyohaEntertainment
    #EthiopianMovie
    #EritreanComedy

Komentáře • 785

  • @webseyoum4658
    @webseyoum4658 Před 5 lety +536

    በአልን በሰው ሃገር ያሳለፋችሁ ሀገራችን በሰላም ገብተን የምናሳለፍበት አመት ይምጣልን

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +75

    እንኳን አደርሳቹ መላው የሀገሬ ህዝብ መጪው አመት የብልፅግና
    የፍስሀ
    እንዲሆንልን
    ምኞቴ
    ነው
    💚💛❤🌻🌻🌻
    ስወዳቹ ግን
    ማነው እንደኔ ዘጠነኛው
    ሺህ
    ፈታ ዘና የሚያርጋቹ👉👍🏻😅

  • @mezeretmulu4793
    @mezeretmulu4793 Před 5 lety +26

    ብአልን በሰዉ ሀገር እምናሳልፍ ሰወች የልባችን ሞልቶ በሀገራችን የምናከብርበትን ጊዜ ያምጣልን ምርጥ የብአል ፕሮግራም ነዉ እናመሰግናለን

    • @lailamubarak1615
      @lailamubarak1615 Před 5 lety

      አሜን የኔእነት

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u Před 5 lety

      አሜን እህት

    • @fatama1233
      @fatama1233 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-sq1ov6dx6z
      @user-sq1ov6dx6z Před 5 lety

      🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹 🌻🌻🌻አሜን አሜንንንንን🌷 🌷🌷 🌷🌷🌷🌷🌷🌷አሜን አሜንንንንን 🌻🌻🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺

  • @samr5012
    @samr5012 Před 5 lety +78

    የኔ ምርጦች #ለዛ ለ9ኛው
    ሽልማት ይገባችኋል💪👏👏👏

  • @subahanallah6460
    @subahanallah6460 Před 5 lety +22

    እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም የመጀመርያ ግዜ በሳቅ አቦ ይመቻችሁ የደስታ ዘመን ይሁንላችሁ

  • @samralady3184
    @samralady3184 Před 5 lety +52

    በእውነት እናተ ባትሽለሙ ይገርመኛል ለማንኛውም ውሮየ ሁላችሁምንም ውድድድድድድ መልካም አዲስ አመት

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 5 lety +110

    በጉጉት እየጠበኩ ነበር 😊🤗እንኳን ደህና መጣቹ💐💐🌻🌻 ልዑል እግዚአብሔር በአድሱ አመት ሠላም ፍቅር አንድነትን ያድለን😇🙏

  • @tube2984
    @tube2984 Před 3 lety +3

    እቺ ውሮ እውነትም ውሮ ናት ስወዳት በነገራችን በአል እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ኢትዮጵያን🤗😘😍

  • @T9iT9i
    @T9iT9i Před 8 měsíci +1

    ያ ለማስታወቂያው የተነሳችሁት ፎቶ ትወናው ላይ የለምሳ ደሞ ለነገር ሳይሆን ቀሚሷ እና አስተያየቷ ደስ ስላለኝ ላየው ፈልጌ ነበር ጉርሻ አሳይቶኝ እዚህ ላየው ስል የለም ቆጆ ፊልም ነው በርቱ❤😂

  • @henokwendmu8672
    @henokwendmu8672 Před 4 lety +1

    Wow ለኔና ለሌላ ሰውሆች ዓማት ዓማት አዳዲስ በኃላ ከበሳቦች ነገር ማክበር እንዴት እንደ ምናፍቅ 😍😍ግን አብረን ምናሳላፍበት ቃን ይማጣል

  • @user-mj7gd5yo5n
    @user-mj7gd5yo5n Před 5 lety +66

    ወይኔ በሣቅ ሞቱኩ እዴኔ ያሣቀዉ አዲሥ ገቢ ነኝ ላይክ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 5 lety +290

    እስኪ ዉሮን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 Před 4 lety +5

    ወላህ ዛሬ እደት እደሳኩኝ አጀተነው የበሰለ😂😂😂

  • @user-oi4ze7ql3d
    @user-oi4ze7ql3d Před 5 lety +6

    እንኳን አደረሳቹ ውድ ያገሬ ልጆች
    ውሮ እኮ በትክክል የ አዲስ አበባ ልጆችን በትክክል ትወክላለች እኔ ጉራቼ የገጠር ልጅ መሆኔ ነው የገጠር ልጅ የሆናቹ የእንቁጣጣሽ ትዝታቹን ንገሩኝ 🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-vl7kh3uo9p
    @user-vl7kh3uo9p Před 5 lety +9

    እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የደስታ የመተሳሰብ ያርግልን ዘረኝነትን ምድር ገፅ ያጣፋልን ገበያውን ጥጋብ ሀገሩ ሰላም ያርግልን በሰው አገር ኑሮን ለማሸነፍ የተሰደድነዉን በሰላም ይመልሰን🙏 አሜን በሉ አይከፈልበትም

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 Před 5 lety +5

    Deal with it, this is the one & the only in Ethiopian entertainment. Good job you..

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 Před 5 lety +128

    ፧የአፋልጉኝ ማስታወቂያ፧
    ✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴
    የጠፉት ንብረቶች ዝርዝር
    1.እውነት
    2. ጽድቅ
    3.ፍትህ
    4.ማንነት
    5.ፍጹም እምነት
    6.ቅንነት
    7.መከባበር
    8. መደጋገፍ
    9. ማስተዋል
    10. አርቆ አሳቢነት
    11. ፍቅር
    12. ትሕትና
    13.ታማኝነት
    14. ትእግሥት
    15. ሙሉ ጤንነት ሲሆኑ
    ለእነዚህ የሰው ልጅ ውድ እሴቶች መጥፋት ምክንያቶች ናቸው ተብለው የተጠረጠሩት ደግሞ
    ራስ ወዳድነት
    ክፋት
    ምቀኝነት
    ግብዝነት
    ስግብግብነት
    ትዕቢት
    አድመኝነት
    ዘረኝነት
    አላዋቂነት
    ስካር
    ቂም በቀል
    ድህነት
    ተብሎ ይገመታል
    የጠፉበት ቦታ
    የሰው ልጅ ልብና አእምሮ ውስጥ ሲሆን
    ተፈልጎ ሆነ ባጋጣሚ ያገኛቸው ሁሉ ተግባራዊ ቢያደርጋቸው ወሮታውን የሚከፍሉ መሆኑን እንገልጻለን።
    🌼➴🌼➴🌼➴🌼➴🌼➴🌼
    🌼➴🌼➴🌼➴🌼➴🌼➴🌼

  • @tatiyena7172
    @tatiyena7172 Před 5 lety +9

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች 2012 አዲሱ አመት የፍቅር የአንድነት የሰላም ይሁንልን !!ሰረዝኞችን ሀገርን የሚያምሱትን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው አሜን!!

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 Před 5 lety +33

    ዮሐንስ 14 (John)
    6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐንስ 15 (John)
    13፤ ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።

  • @tiggege7440
    @tiggege7440 Před 5 lety +8

    I love the best drama
    Thank you

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r Před 5 lety +17

    የዘጠነኛዉ ሺ እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አደረሳቹ አደረሰን የአመት ሰዉ ይበለን ሐያሉ እግዚአብሔር እናመሠግናለን ዉዶችዬ

  • @user-zg9ej5qc7w
    @user-zg9ej5qc7w Před 5 lety +4

    ዋው እናመሠግናለን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ለሁላችንም

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před 5 lety +7

    We are here to perform abebayihosh..lemlem😂😂😂😂😂

  • @uae4987
    @uae4987 Před 5 lety +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ እንኳንአደረሳችሁ ለአድሱአመት💐💐💐💐💐

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 Před 5 lety +1

      ላንቺም መልካም አዲስ አመት በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህቴ

  • @user-xm8nh3he3s
    @user-xm8nh3he3s Před 5 lety +15

    አህያ ወንድማችን ነው ያልካው እውነት ነው ብዙ አህዮች አሉ እኛነን መንጋ እኛን ነው መንጋ ብላች የገጣማችሁ ብለው እንደ አህያ ሚያስቡ ሰዎች አሉ

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před 5 lety +8

    I loved this show ..... keep it up guys.....

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj Před 5 lety +6

    9ኛውሺ እንኳን አደረሳችሁ ስወዳችሁ ውሮየ በጣም ትመችኛለሽ ቀጥሉበት

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 Před 5 lety +21

    If this sitcom doesn't win all the awards, I would say there's something wrong with the Ethiopian film industry. It's unique and deferent, comparing it to the rest of the sitcoms.
    BRAVO!!! 👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-bv9fj5dy8h
    @user-bv9fj5dy8h Před 5 lety +9

    ሀሀሀሀሀ ውሮ እና አቡ ዛሬ በሳቅ ገደላቹሁኝ

  • @SmartSmart-nc8kx
    @SmartSmart-nc8kx Před 5 lety +1

    ስወዳችሁኮ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ጩባው ጩባው ጩባው እረ ጩባው ምርጥ ሰው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +14

    ምርጦች መጣችሁ

  • @muller19961
    @muller19961 Před 5 lety +18

    ዋው ዋው ምርጥ ድራማ ውሮ ግን ሰወዳት እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ !!

    • @FKRTUBE
      @FKRTUBE Před 5 lety +1

      ስወድሽ ሰብ አርጊኝ

  • @msei164
    @msei164 Před 5 lety

    ወይኔ በጣም ነው ዘና ያልኩት በእውነት እሺ በመጀመሪያ ለመላው የኢትዮጲያ እዝብ እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳቹ እና ዘጠንኛው ሺ በጣም አዝናናኝ በእውነት በባአል ቀን ስደት ላይ መሆኑን አስረሳኝ በጣም ከፍቶኝ ነበር ግን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ልቤ ፍርስ እስኪል ነው የሳኩት ደስ አለኝ

  • @aznamariamyenatualije6801
    @aznamariamyenatualije6801 Před 5 lety +84

    እስኪ እምደኔ አቡን እሚወደው 👍ይጫን

  • @glory3954
    @glory3954 Před 5 lety

    ምርጥ ድራማ ሁሌም አዳዲስ ሀሳብና አዝናኝ ነገሮችን የሚያሳየን

  • @gidethio5038
    @gidethio5038 Před 2 lety

    9ነኛዉ ሺህ ዉስጤ ናችሁ እኮ!...ዉርርርዬ፣ብራ…ዳ፣ አቡ አንደኛ ናችሁ!.....በተለይ ብራዳ…ሃሃሃሃሃሃ

  • @helluhellu3791
    @helluhellu3791 Před 5 lety +7

    ሀሀሀሀሀሀሀ ውሮ በሳቅ ገደለችኝ ዛሬ

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 Před 5 lety +5

    እንደው ስጠብቃችሁ ከች ይመችህ ወንዴ ምርጥ ስራክ ነው ለተዋናዬቹ ዋው ምንም አይወጥላቸውም ።

    • @uaeuae7470
      @uaeuae7470 Před 4 lety

      Iwnetnew😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z Před 5 lety +11

    ለዛ የሚገባዉ ለናንተ ነው ይመቻችሁ ምርጦች መልካም አድሰ አመት🌹🌷

  • @birukrt
    @birukrt Před 4 lety +1

    It is the best movi

  • @HasetMeba
    @HasetMeba Před 7 měsíci

    ደስ የሚል ቤተሰብ ኦፍፍፍፍ በጣም ነው ደስ የሚል❤❤❤❤

  • @zhrah3977
    @zhrah3977 Před 4 lety +1

    በጣም ታምራላችሁ

  • @yasminyasmin7738
    @yasminyasmin7738 Před 5 lety +1

    በጣም የምወደው ድራማ

  • @bezabezaalemu9180
    @bezabezaalemu9180 Před 5 lety +2

    ዋው በጣም ይመቻል ለዛ ላይ አንደኛ ናችሁ

  • @user-lo6tu9wt3t
    @user-lo6tu9wt3t Před 5 lety +282

    እስኪ እደኔ በአልን ይትዩብ እያየ ያሳለፈ

  • @user-hn8ip2xn5w
    @user-hn8ip2xn5w Před 4 lety +2

    ,ያመት ሰው ይበላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @zebibaabdi424
    @zebibaabdi424 Před 5 lety +5

    Yabede new temechtognal ymechachu🤗🤗🤗🎉💖

  • @yabsiratiruneh188
    @yabsiratiruneh188 Před 3 lety +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን በሉ አሜን የሚል 💜💜💜💜👍👍👍👍

  • @user-rx2vu6kj6g
    @user-rx2vu6kj6g Před 5 lety +4

    ክክክክክክክክክክክ ወይ ጉድ ውሮ አብ ጩባው አደከማችሁኝ በሳቅ ደስታችሁ ይብዛልኝ

  • @abdulkadar5777
    @abdulkadar5777 Před 4 lety

    በዉነት በጣምነዉየተመቸኝ የንግሥቷታሪክ ሺአመት ኑሩ እደፈለጉ እየፃፉ በታተኗት አገራቺንን

  • @nebiyatmohamed1342
    @nebiyatmohamed1342 Před 5 lety +3

    መልካም ባዓል በጣም አሪፈ ሲቱካም

  • @user-oi8tz4bc3j
    @user-oi8tz4bc3j Před 5 lety +72

    ውሮ እሾ ይቀጥል የምትሉ like ግጩኝ

    • @bizuyat450
      @bizuyat450 Před 4 lety

      😂😂😂😂😂😂😂😂✋

    • @israelgishu2905
      @israelgishu2905 Před 4 lety

      Are masheqabex menaw be gazexginat aseqexershlw belash naw endey

  • @Gg-dg7pd
    @Gg-dg7pd Před 3 lety +1

    እረ ዉሮ አሳቀች ዛሬ 😂😂😂😂😜😝😂

  • @habtamuanimaw83
    @habtamuanimaw83 Před 4 lety +3

    the best continuous comedy drama ever....

  • @tasfaykatam1654
    @tasfaykatam1654 Před 2 lety +1

    Wow film

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 Před 5 lety

    እውነት ነው ሠላም ላገራችን ሠላም ለኢትዮጽያ 🙏🙏🙏💚💛❤ ሁሌም ጌታሆይ ፍቅርን ስጠኝ ሰው ወዳድ አድርገኝ ሁሉም ሰው ቀንነትን ከራሡ ቢጀምር ወሬ ብቻ ባይሆን የት በደረስን እንዳባቶቻችን

  • @user-ly8zw3ie7b
    @user-ly8zw3ie7b Před 4 lety +3

    9 ሺህ ምርጦቹ 👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍😍😍😍💞💓💝 ድውውውው

  • @meronamare2281
    @meronamare2281 Před 2 lety

    BETAM NW YEMWEDACHU BERTU ..U GUYS ARE FUNY...

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 5 lety +1

    ስወዳቸው እኮ ተናፍቃቹ ነበር guys 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘መልካም በዓል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 Před 4 lety +2

    መልካም በአል ።ቀልድ ይመስላል ግን እውነት ነው አሁን እንደቀልድ የተላለፈው መልክት ነገ ላይ ከመምጣቱ በፊት ለትውልድ ሰለበሀሉ ሰለወጉ ስለባህላችን የሚያስተምር ቆራጥ ትውልድ ካልመጣ ያስፈራል ።

  • @user-vl2vl9xk2t
    @user-vl2vl9xk2t Před 5 lety +9

    እኳን ደና መጣቺሁ ስወዳቺሁ ትናት በጉጉት ነበር ስጠብቅ የለነበረው በአል እዴት ነበር😍😍😍

  • @allphones905
    @allphones905 Před 5 lety +4

    እንካን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያን መልካም አዲስ አመት

  • @user-dw5kj5gb7r
    @user-dw5kj5gb7r Před 5 lety +2

    ክክክክክ ዋውውውው ምርጥ ስራ ነው ቀጥሉበት

  • @zed5038
    @zed5038 Před 5 lety +5

    አቡ ሥወድህ ምን አባቴ ልሁንልህ
    ወሮ የለበሽዉ ልብሥ ማርኮኛል መሥቀሉ መልካም አዲሥ አመት ደሞ ቦርጩ የምር ነዉ የሚመሥለዉ ክክክክክ አቡ ግን ቡዙ አልተቀየረም ፕሮግራሙ ላይ

  • @seadatube9191
    @seadatube9191 Před 5 lety +2

    አረ ባድስ አመት እንኳን የኑሮ ውድነት ይቀነስልን😭

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 5 lety +1

    ስወዳቸው መልካም በአል😍😍😍😂😂😂ወይ አበባዩሽ ጭፈራ አምላኬ ሆይ አይኔን ዲፈነው😎😎😂😂😂😂

  • @zereacristosnew6634
    @zereacristosnew6634 Před 5 lety +3

    Betam arif sera new best cinematography best acting 👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏.........

  • @user-jg5mr3pr8f
    @user-jg5mr3pr8f Před 5 lety +1

    እንኳንአደረሳችው!!!ውድድድድድ

  • @shimeborenaw8627
    @shimeborenaw8627 Před 4 lety +1

    ለሁላችም እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ አደረሳችሁ

  • @yebegashettesfaye1967
    @yebegashettesfaye1967 Před 5 lety +4

    best i have ever seen .

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu6283 Před 5 lety +2

    ዠጠነኛው ሺ መልካም በአል ስወዳቹ

  • @saradany5365
    @saradany5365 Před 5 lety +1

    Eyesus geta new amen enkuan aderesachihu yen mirtochi 🌻🎆☀🌻🌸

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 5 lety +1

    ወይኔ የዛሬው ደስስስ ሲል በጌታ ዋው

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Před 5 lety +1

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂ይመቻቹ የዛሬው ይለያል💖💖💖💖

  • @mustobintmahmedggy7542
    @mustobintmahmedggy7542 Před 5 lety +2

    Enkwan adersachu malkem addis amet wedoch😍😍😍😍😍

  • @hibretmola1345
    @hibretmola1345 Před 4 lety

    በእውነት በጣም ደስ የሚል የቤተሰብ ድራማ ነው እናመሰግናለን

  • @ethiopianlatestmoviesmusic3815

    እንኳን አደረሳቹህ

  • @saratube6566
    @saratube6566 Před 2 lety

    wow wow i dont now amhric but i love it so

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 5 lety +1

    የዛሬው ልዩ ነው እሽ ዋውውው🙏🙏😍😍😍

  • @user-dt1eh7cc7f
    @user-dt1eh7cc7f Před 5 lety +3

    ውሮ ሾው😕😲😲😂😂በጠረባ ክክክክክክክክ ጥሎብኝ ስወዳቹ

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 Před 5 lety +1

    ወይ አበባየሆይ ሲጨፈር ተመቸኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደጉ ዘመን

  • @jjggfjhbvvvc4364
    @jjggfjhbvvvc4364 Před 5 lety +1

    እንኳን አደርሣችሁ መጣችሁ በጎጎት ነበር ስጠብቃችሁ የነበር

  • @bitemohd4935
    @bitemohd4935 Před 5 lety +5

    በመጀመሪያ እንኳን አደረሳቹ በጣም ጎበዝናቹ በርቱ ግን ትሸለማላቹ

  • @madinalove519
    @madinalove519 Před 5 lety +113

    እእእፉፉ ይህን ሰብስክራይብ ማላይበት የት ልሂድ ማነው እንደኔ የሰለቸው👍👍🌷

    • @saliswithnat
      @saliswithnat Před 5 lety

      Subscribe እንደራረግ plz ...lol

    • @user-oq5jh2gh4s
      @user-oq5jh2gh4s Před 5 lety

      ኮሜትአታብቢክክክ

    • @FKRTUBE
      @FKRTUBE Před 5 lety

      እኔ ሰልችቶኛል ግን ሰብስክራይብ አርጉኝ ስወዳቹ ለወደፊት ብዙ ምንማማራቸዉ ነገሮች አሉ 😉😙

    • @hayatibakoro2923
      @hayatibakoro2923 Před 5 lety

      እኔ

    • @yhgj6571
      @yhgj6571 Před 5 lety +1

      እኔ እራሱ በጣም ነው የሰለቹኝ

  • @khalidalshapyhe2118
    @khalidalshapyhe2118 Před 4 lety

    የምርጡች ምርጥ ስወዳችሁ ለኔ አንደኛ

  • @bizuyat450
    @bizuyat450 Před 4 lety

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ የውሮ ሾው ክክክክክ አቡዬ ስአቡ ስወድህ እኮ ቀብረር ስትል በተለይ ኪስ ባዶ ሆኖ ክክክክ ቀብረር😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-vx9qp9nr7r
    @user-vx9qp9nr7r Před 5 lety +2

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ክክክክክክክ አረ ውሮ ሾው በሳቅ

  • @user-ix9bg7zu4q
    @user-ix9bg7zu4q Před 5 lety +1

    😆😆😆😆😆 አር በሳቅ ገደለቹልን
    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

    • @user-ix9bg7zu4q
      @user-ix9bg7zu4q Před 5 lety

      በጣም ነው የምወደችሁ ምርጦች
      እናመሰግናለን 🤣🌻🌻🌻❤️🧡💛💚 ethiopia ለዘላለም ትኑር 👍

  • @user-mj3mg3gf3b
    @user-mj3mg3gf3b Před 5 lety +1

    በጣም ደስይላል ጎበዞች

  • @user-mt4yk2kx8q
    @user-mt4yk2kx8q Před 5 lety +1

    ዋው የዛሪው ለየት ያለ ነው

  • @netogodana3363
    @netogodana3363 Před 3 lety +1

    ዘጠነኛው ሺምርጥቀልድነውአሬፍ😍😂🤗

  • @user-vn8wi7nf2z
    @user-vn8wi7nf2z Před 5 lety +10

    ዋው የዛሬው ያቀረባችሁት ለየት ይላል ሁልጌ ነው የምከታተለው ዋውውውው

    • @FKRTUBE
      @FKRTUBE Před 5 lety

      ስወድሽ ሰብ አርጊኝ አላሳዝንም 😊😘

  • @user-ys3nw9go1z
    @user-ys3nw9go1z Před 4 lety

    ወይኔ ጮባዮ የኔ ምርጥ አሳቅከኝ አንድ ብሌን ክክክክክ ክንትረ አለች ክክክክክ

  • @genetmesgan4635
    @genetmesgan4635 Před 4 lety +1

    ጥሩ ፊልም ነው

  • @user-mx3nw3by6s
    @user-mx3nw3by6s Před 5 lety

    እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አዲስ አመት መልካም ይሁንላችሁ እወዳችኋለሁ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 5 lety +1

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ አስቂኞች 😂😂😂😂😂😂 የተባረከ ዘመን ይሁንልን 😍😍😍

  • @kalyednkal8037
    @kalyednkal8037 Před 5 lety +2

    Yene wudoch enkewan adrsachu🙏😘🌼🌻

  • @user-tj7ex9rz4v
    @user-tj7ex9rz4v Před 5 lety +1

    እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn

    Feqer iko nachu sewdachu nurlgne 😂😂😂😘😘😘😊😊🔥🔥🔥

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 5 lety +9

    ክክክክክክክክ ውሮ ቀሽት እኮ ነሽ