Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 85 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 85

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 07. 2024
  • Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 85 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 85
    Be our family, by subscribing our channel
    / abrhotentertainment
    አብርሆት ኢንተርቴንመንት በሀገራችን በከፍተኛ ደረጃ በማደግ ላይ ያለ እና ብዙ የመዝናኛ ዘርፎችን በተለያዩ አማራጮች ይዞ በመዝናኛ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ ተጸኖ ፈጣሪ የሆነ ድርጅት ነው። ከስራዎቻችን መካከል በብዙዎች የተወደደውና በመታየት ላይ ያለው ዘጠነኛው ሺ (Zetnegnaw shi) አንዱ ሲሆን በአይነታቸው ለየት ያሉት ደግሞ በዚሁ ቻናላችን ወደ እናንተ ይዘን መጠናል። ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ።
    Abrhot Entertainment is a dedicated and outstanding entertainment company. We are coming on CZcams with various entertainment options. One of our brand new Ethiopian sitcom is Zetnegnaw shi(ዘጠነኛው ሺ) and the bests are yet to come.
    CZcams : / abrhotentertainment
    Instagram : / abrhotentertainment
    Telegram: t.me/abrhotentertainment
    TikTOK: / abrhot_entertainment
    Facebook : / %e1%8b%98%e1%8c%a0%e1%...
    SUBSCRIBE, LIKE , SHARE AND COMMENT.
    Stay Tuned!
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    #AbrhotEntertainment
    #ZetenegnawShi
    #EthiopianMovie
    Copyright ©2021 Abrhot Entertainment
  • Zábava

Komentáře • 396

  • @user-mk5ko8lx5u
    @user-mk5ko8lx5u Před 4 měsíci +3

    ማነው እንደኔ 9ነኛው ሺ የሚወደው

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f Před 3 lety +54

    የኛ መዝናኞች ትንሽ እንኳ ፈገግ ልበል ውሮ ከአባትሽ ነው የወረሽው ሞኝነት 😂😂😂😂😂😂

    • @hwawahawa2647
      @hwawahawa2647 Před 3 lety

      ኮሜቶችዬ ሥወዴችሁኮ😂😂😂😂😂

  • @abeladmite9693
    @abeladmite9693 Před 3 lety +191

    ማነው እንደኔ 9 ነኛውሺ የሚወድ

  • @user-qc1kh1jt1w
    @user-qc1kh1jt1w Před 3 lety +10

    አይ ሳሚዬ አሳዘንከኝ እህትማማች ተቀባበሉህ 👌👌👌💞

  • @tesfumedia5619
    @tesfumedia5619 Před 3 lety +19

    እንዘጠነኛ ሺ ይመቻል ድብርት ያስለቅቃል😄

  • @user-mi5ne1jz8z
    @user-mi5ne1jz8z Před 3 lety +6

    ብዙውን ግዜ አባትን ስለማንጓጠጥ ለትውልዱ ባታስተምሩ ፣ ሌላው ሁሉ ቆንጆ ነበር!!!!!

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 Před 3 lety

      የድራማው ርዕስ አንብበሽዋል

  • @user-ce1tk9ne6b
    @user-ce1tk9ne6b Před 3 lety +12

    ወይ ሳሚ አከሰሩህ 😂😂😂😂😂😂

  • @naymasaid1746
    @naymasaid1746 Před 3 lety +5

    ጩቢቲ ሽሮ አልወድም ስትል አልነበር ዛሬኮ በላህ ክክክክክ

  • @AJAB491
    @AJAB491 Před 3 lety +18

    how many of you know as I'm coming here just for the love of wuro.i love the way
    she acts

  • @idrisslootah9380
    @idrisslootah9380 Před 3 lety +18

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @yenunigatu4425
    @yenunigatu4425 Před 3 lety +37

    ትላንትና ቤቶች ላይ በ አረጋሽ ተሳቅቄ _9ኛው ሺ ይካሰኝ ብዬ ነበር ተሳክቶልኛል ክክክ

    • @lovelovertube507
      @lovelovertube507 Před 3 lety

      Kkkkkkkk enem

    • @user-rb5yp2qh5s
      @user-rb5yp2qh5s Před 3 lety +1

      እኔ ፍርቸ ሳልጨርስ ተውኩት. አረጋሽ ቀልቤን ገፍኝ

    • @abyssinia4523
      @abyssinia4523 Před 3 lety

      Ewnet new🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @sarapezo3598
      @sarapezo3598 Před 3 lety

      ዘጠነኛው ሺ ጥሩ ነው የአባት ክብር ግን ዜሮ ልጆች ስለሚያዩት

    • @azebmasresha8571
      @azebmasresha8571 Před 3 lety

      Ya me to

  • @nebihaseid4337
    @nebihaseid4337 Před 3 lety +7

    ዳቦ እየበላ እራሴን በረሀብ ልቅጣ ያለዉ ልጂ ክክክክክ

  • @meremaadem4452
    @meremaadem4452 Před 3 lety +24

    ዛሬወንድሜያገባል እኔግን በሰውሀገር ሁኘ የወንድሜንደሥታ ባለማየቴ በጣም ከፍቶኛል እሥኪ በላይክ አፅናኑኚ

    • @user-in3ow6sf4p
      @user-in3ow6sf4p Před 3 lety

      አይዞሺ እህቴ መልካም ትዳር ይሁንለት

    • @meremaadem4452
      @meremaadem4452 Před 3 lety

      @@user-in3ow6sf4p እሽ ማማየ አላህ በኸይር ያበሽርሽ

    • @user-lv9tf8wq4l
      @user-lv9tf8wq4l Před 3 lety +1

      አይዞን

    • @betytegegne3009
      @betytegegne3009 Před 3 lety

      wendimish like nw ende miagebaw

    • @emebetasefa5967
      @emebetasefa5967 Před 3 lety

      @@meremaadem4452 llpjmk
      Mmmmmm
      Mmmmmml,mmmmmmmmmkm💙👣👂👃

  • @amenlji7306
    @amenlji7306 Před 3 lety +118

    ውርዬን ምቶዱ ጩቢቲንም ለይኩኝ

  • @sseifa5228
    @sseifa5228 Před 3 lety +3

    በዚህ ግዜ አንድ እናተ ብቻ ናችሁ የምታዝናኑን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +28

    እናንተን እያየሁ 😂😂😂😂ስስቅ ጭንቀቴ ይቀለኛል በየቀኑ ባያቹ ባይነኝ

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 Před 3 lety +31

    እረዱ አባ ስትል ደስ ትለኛለች የኔ ወገባም

    • @altasebasfaw8375
      @altasebasfaw8375 Před 3 lety

      የረዱን ወገብ ግን ሳንቀጠቅጠው ባድር ውስጤ ነው

    • @altasebasfaw8375
      @altasebasfaw8375 Před 3 lety

      የረዱን ወገብ ግን ሳንቀጠቅጠው ባድር ውስጤ ነው

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 Před 3 lety +5

    ጩቢቲ በመንግስት ንብረት ያልካት ተመችታኛለች😜🙈🙈🙈 😂😂😂

  • @mesietube8261
    @mesietube8261 Před 3 lety +27

    ውሮየን ያላችሁ
    እስኪ እንያችሁ

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas Před 3 lety +8

    ምርጥ ድራማ ነው ግን አባትን እንዲህ አላግባብ ቃላት መናገር መልካም አይደለም፣ ለቀጣዩም ትውልድ እያሰባችሁ

    • @bisab5644
      @bisab5644 Před 3 lety

      ewnet new.

    • @semutiseid836
      @semutiseid836 Před 3 lety +2

      እርእሱን አልተረዳሽውም ዘጠነኛው ሺ ላይ የአባት ክብር የለም ማማዬ ለዛ ነው 😂😂

    • @bisab5644
      @bisab5644 Před 3 lety +1

      @@semutiseid836 that makes sense actually.

    • @ruthymeglas
      @ruthymeglas Před 3 lety

      @@semutiseid836 🙉 እና በዚህ ሁኔታ ቀጣይ ነው እያልሽኝ ነው፣ እየተባባሰ😂😂😂😂

  • @zedagimdaniel5805
    @zedagimdaniel5805 Před 3 lety +5

    እስቲ ለዘጠነኛው ሺ ክሩ ላይክ

  • @abal7920
    @abal7920 Před 3 lety

    ጩባው በጣም ታዝናናለ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 Před 3 lety +7

    የደስታዬ ምንጮች ምናለ ቀን በቀ ቢታይ ብዬ ተመኘሁ ♥

    • @OUMER5
      @OUMER5 Před 3 lety

      ስራሽን አትስሪማ እነሱን ስትጠብቂ

  • @user-ql7po6ep8c
    @user-ql7po6ep8c Před 3 lety +22

    ፈጣሪ ያልታደበ ደስታ ይስጣቹ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ሃገሬ🇪🇹👈

    • @betytegegne3009
      @betytegegne3009 Před 3 lety

      MINALE YE SUDANIS YE HULU HAGERIS BIBEZAA ////////

  • @mesi3803
    @mesi3803 Před 3 lety +1

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @user-so4gy1go9n
    @user-so4gy1go9n Před 3 lety +19

    እኔ እኮ ጩቢቲን የምወደው በድምፁ ነው 🤪 ቆርጨ አላርም መጥሪያ አደረኩት ይኸው ጠዋት ጠዋት የምን አሞራ ነው ሚጮኸው ትለኛለች መዳሜ🤣🤣

  • @bogalechbona1201
    @bogalechbona1201 Před 3 lety +6

    እንኳዋን ደህና መጣቹ ዉድ የሀገሬ ልጆች 🤩🇪🇹🇪🇹

  • @Myen0912
    @Myen0912 Před 3 lety +2

    ስጀምር ያስቅ ነበር እየዋለ ስያድር ግን ሁሌ ተመሳሳይ ነው። አባታቸውን መተረብ የጩባው እጅ እጅ የሚል ቀልድ ሁሌ ቦልት የመሰለ ንግግር የውሮ የደነዘዘ ንግግር የአቡ የፈዘዘ ድግግሞሽ .....

  • @procell803
    @procell803 Před 3 lety +3

    ያምራል ቀጥሉበት

  • @Myen0912
    @Myen0912 Před 3 lety +2

    ብዙ ክፍል ሳልጨርስ አቁሜለሁኝ ሁለት ክፍል አላየሁም ይህን ክፍል ሁለት ደቂቃ ነው ያየሁት። ከአሁን በኋላ የሚመለከት አይመስለኝ።

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 Před 3 lety +6

    Kkkkkk😆😆😆😆 cubiti and abuu betami new desi yemitiluu i love you so much ❤❤❤❤👍👍👍🇪🇹

  • @eyachewtiruneh3641
    @eyachewtiruneh3641 Před 3 lety +2

    በጣም ነው የምወዳቸው እሁድ እሁድ እጠብቃቸው አለሁ

  • @bekelesnyt3598
    @bekelesnyt3598 Před 3 lety +2

    ወሮ ትመቸኛለች ማሬምን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 3 lety +2

    እንኳን ደናመጣችውውዶች፣እንኮንእደርሳችውየተዋይዶልጆሽ፣ለቅዱስጊወርጊስ

  • @fitsumduguna953
    @fitsumduguna953 Před rokem

    ዘጠነኛው ሺ ምወደው ድራማ ነው፤ ግን ትንሽ ለአባት(ለእናት) ተገቢውን ክብር በመስጠት የምንታወቅበትን ባሕል ባንዘነጋው ጥሩ ነው።

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Před 3 lety +8

    ዘጠነኛው ውስጤ ነው💚💛❤

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 Před 3 lety +3

    በእውነት ምርጦች ናችሁ 👍👍👍🦚🦚🦚

  • @maryeyinges1270
    @maryeyinges1270 Před 3 lety +4

    ስተትን ማመን ትልቅ ነገር ነው ውሮዬ ውውውውውውውውውውውድድድድድድድድድድ

  • @meron7498
    @meron7498 Před 3 lety +1

    በጣም ዘና ከሚያደርጉኝ አንዱ ቢሆንም ፀሐፊው አባትን በዚህ ደረጃ ልጆች ሲያቀሉት እና ሲያሙት መስማት ያማል።በእርግጥ ሃሳቡ የዘጠነኛው ሺህ ግምታዊ ትንቢት ቢሆንም አንዳንዶቹ ሃሳቦች አሁናዊ በመሆናቸው የተቀላቀለ ይመስለኛል።
    ይታረም ለማለት ነው።
    ኢሃዲግ ሥልጣን በያዘ ወቅት የሚወጡ መጽሔቶች አንዳንድ የሬዲዮ ፕሮግራሞች መረን የለቀቁ በመሆናቸው ትውልዱን አንጋደውት ይኸው ዛሬ ላይ ደርሰናል።

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 Před 3 lety +3

    ወይኔ ውሮ 😂😂😂😂

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 Před 3 lety +1

    ሁሉም ጭዋታችሁ ደስ ትላላችሁ ግንከአባታችሁ ጋር ያለው ስፍጥናችሁ ግን አስተማሪ አይደለምና ብታስተካክሉ

  • @abyssinia4523
    @abyssinia4523 Před 3 lety +1

    Wow andegna new tekeyrachoal yastela neber ahun gin betam arif new. Bertu✅✅✅✅✅✅🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @abyssinia4523
    @abyssinia4523 Před 3 lety +1

    Wow andegna new tekeyrachoal yastela neber ahun gin betam arif new. Bertu✅✅✅✅✅✅🔥🔥🔥🔥🔥🔥💃

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x Před 3 lety +12

    እንጀራውን ግን የምር እኮ የባላችት 😇
    ደሞ እንበል ይባላል እኮ😊

  • @zeynebahmed8756
    @zeynebahmed8756 Před 3 lety +3

    ውይ ሳቅበሳቅ እኔ የሁላቹህም አዲናቂ ነኚ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety +22

    እንዳው ይህን ቤተሠብና ድራማ እንደኔ የሚወደው ማነው መዝናኛዎቼ ጩብቲዬ የኔ አዝግ ስወድክ😘

  • @mohammedliverpool2921
    @mohammedliverpool2921 Před 3 lety

    እናመሰግናለን

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 3 lety +1

    የጋሽ ብሬ ቤተሰቦች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ethiocristiantube9750
    @ethiocristiantube9750 Před 3 lety +3

    እንኳን በደህና መጣቹሁ

  • @IStyle714
    @IStyle714 Před 3 lety +3

    ረዱ እለሟን እያየች ነበር 😍😁
    ውሮ ወደ ውጪ!! 👉🏽
    "It’s our private timmmeeee” 🤣

  • @user-yk9ez9uj6y
    @user-yk9ez9uj6y Před 3 lety +4

    ሳሚን ነው ማዬት እዴት እዳሳቀኝ አያወራም የተባለው ሰውዬ እንኳን እኔን ሞት ያናግራል አላለም

  • @hayatahmad8879
    @hayatahmad8879 Před 3 lety +4

    ዉሮ አሜሪካ ስዴ አልሰጥም ብላን አች የነሱን ባድራ ትለብሻለስ 🤣🤣🤣🤣😁አዉልቂ

  • @nuniyatnolan6567
    @nuniyatnolan6567 Před 3 lety

    ደስ ይላል

  • @hellohabesha007
    @hellohabesha007 Před 3 lety +4

    ሰላም ... እንደ እኔ ይህን በመመልከት ጥሩ ጊዜ በማሳለፍ ያለው ማን ነው?
    😂😂
    👍🏼 ጣል ያድርጉ

  • @user-mk5ko8lx5u
    @user-mk5ko8lx5u Před 4 měsíci +1

    ሰበሰበ ጩባው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yohannesafework5675
    @yohannesafework5675 Před 2 měsíci

    በጣም የምወደው ድራማ ነው

  • @user-mh3rq1hq3u
    @user-mh3rq1hq3u Před 6 měsíci +2

    የቹባውአድናቂነኝ

  • @hamedmohammed3076
    @hamedmohammed3076 Před 3 lety +1

    አሪፍ ነው

  • @Risku-cy1hz
    @Risku-cy1hz Před rokem

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው 👍👍👍👍👍

  • @user-vm5gm1yt8h
    @user-vm5gm1yt8h Před 3 lety +3

    እደኔ 9ነኛው ሺ እደቤተቶች ድራማ ቋሚ ቤተሰብ እዲሆኑ የሚመኝ

  • @user-nh1ro7wl4m
    @user-nh1ro7wl4m Před 3 lety +1

    ይመቻቺሁ

  • @elfineshtafesse8005
    @elfineshtafesse8005 Před 2 lety

    ጥሩ ነው

  • @hawinelovetube4980
    @hawinelovetube4980 Před 3 lety +2

    እንኳን ደና መጣችሁ ዘጠነኝዉ ሺህ ማነዉ የሚወድ👍

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 3 lety +3

    እንኳን በስላም መጣቹህ ወይ እንደው ስወዳቹህ ውሮየ

  • @ayimenseidthedamisours856

    It’s a great movie🇪🇹✅

  • @_AloS
    @_AloS Před 3 lety +1

    ከቤን ገደልከው እንዴ 😂😂

  • @user-tl3nv1qo2f
    @user-tl3nv1qo2f Před 3 lety +1

    Shakalit neng yehonachu liki aregung esek

  • @tebibusolomon9395
    @tebibusolomon9395 Před 3 lety +1

    ኤደኔ ይህን ለማየት በጉጉት የሚጠብቅ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 3 lety +2

    ወይ አበዳሪው አሳቀኝ😅😅😅😅

  • @zhsh3178
    @zhsh3178 Před 3 lety +1

    በርቱ

  • @weynwabel8756
    @weynwabel8756 Před 3 lety

    ጩቢቲ 😂😂😂😂😘😘😘

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Před 3 lety +2

    Enkwan dehna metachu zetenegnoche 😍🙋‍♀️

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Před 3 lety

    Wereyyee Mejemeriya sile teshelemshi dess bilognal 😀😍

  • @jannetuae1157
    @jannetuae1157 Před 3 lety

    yewro mashaqabex 🙆💖

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před 3 lety +2

    ውርዬ ስወድሽ እኮ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 3 lety +2

    ስወዳችሁ እኮ

  • @tsedeytsedey28
    @tsedeytsedey28 Před 3 lety

    ውድድድድየማረጋችው.

  • @abogda947
    @abogda947 Před 3 lety

    አንደኛ

  • @bombtonetube1649
    @bombtonetube1649 Před 3 lety +6

    መቼም አትደብሩኝም

  • @kedermehamed4078
    @kedermehamed4078 Před 3 lety

    ምርጦቼ

  • @biz4481
    @biz4481 Před 3 lety

    ጩቢት የኔ አንደኛ ኮሚክ

  • @user-sh5zc9op6j
    @user-sh5zc9op6j Před 3 lety +1

    ውይ 9ኛ ሸ

  • @rahamakonjo5386
    @rahamakonjo5386 Před 3 lety +4

    ስወዳቹ😂😂😍

  • @rehimashifa908
    @rehimashifa908 Před 3 lety +2

    9 ነኛዉሺ ሰወዳቹ እንካን በሰላም ምጣቹ

  • @abayazidkadir4393
    @abayazidkadir4393 Před 3 lety +1

    ዘገየው በጣም

  • @kidistdesta5341
    @kidistdesta5341 Před 3 lety +8

    የኔ ተናፋቅወች ስወዳችው እኮ

  • @nejatawel4397
    @nejatawel4397 Před 3 lety

    Derasiw ebakhn... betesebun tnsh akebabrachew.... ychenkal 🙏🙏

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 Před 3 lety +2

    እንካን በስላም መጣችሁ እምወዳችሁ

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 Před 3 lety +4

    ደሥሥትሉ😍

  • @tsediemishaw4092
    @tsediemishaw4092 Před 3 lety +7

    እንካን ደና መጣችሁ በጣም ነዉ የምዉዳችሁ

  • @husanhusan8906
    @husanhusan8906 Před 3 lety

    ሳሚ። አለቀልህ አስበሉህ አይይ😂😂😂
    👍💚💛❤

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 Před 3 lety +1

    Menew dekikaw atere zare lezawm 10 dekika.. yedeberal

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Před 3 lety

    Bertu hulachum gobezoche 👍

  • @Tube-bp6od
    @Tube-bp6od Před 3 lety +4

    እዚህ ቤት ግን ለአባታችሁ ክብር የሚባል የለም??!!! እኔ የማዉቀዉ ኢትዮጵያዊ ወላጆቹን ከማክበር አልፈዉ ለእድሜአቸዉ ሳይሳሱ ተሰደዉ ሰርተው ይረዳሉ እዚህ ቤት ግን ምን አይነት ትምህርት ነው? ደግሞ ኮመንቴን ሰርዙት ባለፈዉ እነደሰረዛችሁብኝ

    • @amengech8897
      @amengech8897 Před 3 lety +2

      የድራማዉ ህርህስ ምን እደሚል አላነብሺዉም

    • @kiberyohannes331
      @kiberyohannes331 Před 3 lety +1

      እርእሱን አብበው

    • @user-go4tx4pb6b
      @user-go4tx4pb6b Před 3 lety +2

      ዘጠነኛው ሺ የተባለበት ምክንያት ይህ ነው ልጅ ወላጆቻቸወውን የማያከብሩበት

    • @Tube-bp6od
      @Tube-bp6od Před 3 lety

      @@user-go4tx4pb6b በጣም ነው የማመሰግነዉ ርእሱን ጭራሽ ረስቼዋለሁ 😅😅😅😅

    • @user-go4tx4pb6b
      @user-go4tx4pb6b Před 3 lety

      @@Tube-bp6od ሀሀሀሀሀ ምንም አደል

  • @EthioFikir
    @EthioFikir Před 3 lety +4

    😂😂 አረ ይሄን ድራማ ስወደዉ😂

  • @user-wz4hv9yw9k
    @user-wz4hv9yw9k Před 3 lety +1

    ❤️❤️😍😍የኔ ውዶች

  • @user-gh8ox7gp8w
    @user-gh8ox7gp8w Před 3 lety +1

    ይመቻቹ ምርጦች

  • @user-du4wm1pw7l
    @user-du4wm1pw7l Před 3 lety +1

    የዛሬው እንኳን አይነፋም

  • @adanyeshamble5696
    @adanyeshamble5696 Před 3 lety +1

    ድራማቹሁ እኮ ያምራል ግን የጩቢቲን ድምፅ ከሰማውት ያመኛል
    😂😂😜😔

  • @fatuma9
    @fatuma9 Před 3 lety +1

    ወሮየ እደት እኮ እደምወድሺ