Video není dostupné.
Omlouváme se.

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 91- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 91

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 08. 2021
  • Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 91- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 91
    Be our family, by subscribing our channel
    / abrhotentertainment
    አብርሆት ኢንተርቴንመንት በሀገራችን በከፍተኛ ደረጃ በማደግ ላይ ያለ እና ብዙ የመዝናኛ ዘርፎችን በተለያዩ አማራጮች ይዞ በመዝናኛ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ ተጸኖ ፈጣሪ የሆነ ድርጅት ነው። ከስራዎቻችን መካከል በብዙዎች የተወደደውና በመታየት ላይ ያለው ዘጠነኛው ሺ (Zetnegnaw shi) አንዱ ሲሆን በአይነታቸው ለየት ያሉት ደግሞ በዚሁ ቻናላችን ወደ እናንተ ይዘን መጠናል። ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ።
    Abrhot Entertainment is a dedicated and outstanding entertainment company. We are coming on CZcams with various entertainment options. One of our brand new Ethiopian sitcom is Zetnegnaw shi(ዘጠነኛው ሺ) and the bests are yet to come.
    Follow OUR OFFICIAL ACCOUNTS
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    ✅CZcams
    / abrhotentertainment
    ✅FACEBOOK
    ZetenegnawShiSitcom
    ✅TELEGRAM
    t.me/abrhotent...
    t.me/Zetenegna...
    ✅INSTAGRAM
    / abrhotentertainment
    ✅TIKTOK
    www.tiktok.com/...
    ✅WEBSITE
    www.abrhotente...
    SUBSCRIBE, LIKE , SHARE AND COMMENT.
    Stay Tuned!
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    #AbrhotEntertainment
    #ZetenegnawShi
    #EthiopianMovie
    Copyright ©2021 Abrhot Entertainment

Komentáře • 301

  • @user-sz2zy6hv4g
    @user-sz2zy6hv4g Před 3 lety +38

    ማነው እንደ እንስሳ መጎዝ የሰለቸው ሰውን ሰው በመሆኑ ብቻ እሚያከብር ፈጣሪ አፍሪካን ጥቁር ህዝቦችን ይባርክ !!!

  • @yabutube3046
    @yabutube3046 Před 3 lety +135

    እንኳን ለፆመ ፍልታ አደረሳችሁ

    • @tube3009
      @tube3009 Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን እንኩን አብሮን አደርሰን

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před 3 lety +3

      እንኳን አብሮ አደርሰን 💕

    • @user-rb7im3xo7l
      @user-rb7im3xo7l Před 3 lety

      አሜን እንኳን አደረሰሽ

    • @hena723
      @hena723 Před 3 lety

      Amen enkuan aderesen

    • @user-ef1tb2cj6s
      @user-ef1tb2cj6s Před 3 lety

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @mustomahmed519
    @mustomahmed519 Před 3 lety +5

    Baga ngy dhuftani wedochi koo namin akka kotit chubit jaltani like nafi godha 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abushe1364
    @abushe1364 Před 3 lety +89

    መልካም ፆም ለመላው ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች 🙌✌❤

  • @osholove8318
    @osholove8318 Před 3 lety +5

    እኔ ለጠብ ለተሰባሰበ ቡድን ገንዘብ አላዋጣም አላለም ። #አቦ ሰላም አቦ ፍቅር የሆነ ዘመን ይንጣልን!
    ለሰላምና ፍቅር ሰልፍ የምንወጣበት ቀን ናፈቀኝ
    እምየ ኢትዮጵያ ሆይ ሰላምሽ ይብዛ

  • @zola_man
    @zola_man Před 3 lety +5

    "ከማጥቃት ይልቅ መከላከል ላይ ትኩረት እናደርጋለን" መከላከያ ስራዊት ስታይል ነው😂😂😂

  • @SarahS-qo4wt
    @SarahS-qo4wt Před 3 lety +16

    የመጀመርያ ነኝ ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ሰላም አርግልን በስደድት ያሉትን በሰላም ወደ ቤተሰቦቻቸሁ ይመለሱ አሜን በሉ

  • @user-uq8tx2bc2t
    @user-uq8tx2bc2t Před 3 lety +68

    ፍትህ ለሳኡዲ ለሚገላቱ ወገኖች

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 3 lety

      ደቅአደይ ሰብስክራይብ አርጉኝ😍😍

    • @bettytube2
      @bettytube2 Před 3 lety

      ሩቅ ሳትዬጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ሞልተውልሻል ፍትህ ያጡ

    • @hamzaabdu1970
      @hamzaabdu1970 Před 2 lety

      Hey guys

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 Před 3 lety +4

    እናንተን ሣይ ኢትዮጵያ ክረምት መሆኑ ትዝ ይለኛል ምርጦቸ ሥወዳችሁ

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 Před 3 lety +36

    የጬውቲ ዘፈን እንደኔ ሚያዝናናቹ ልያቹ👍👈😜😂

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Před 3 lety +31

    ዝጠነኛው ሺ ውስጤ ነው💚💛❤

  • @buxsgf11
    @buxsgf11 Před 3 lety +6

    የኔ ምርጦች እናተ ባኖሩ በድብርት መሞቴ ነበር 🇪🇹

  • @user-yk9ez9uj6y
    @user-yk9ez9uj6y Před 3 lety +2

    እንኳን የፍስለታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ መልካም ፆም ይሁንላችሁ የሀገሬ ልጆች የተዋህዶ እምነት ተከታዮች

  • @jesusislord409
    @jesusislord409 Před 3 lety +31

    ሰላም ለትግራይ ሰላም ለኦሮሞ ሰላም ለኣማራ ሰላም ለኣንድ ኢትዮጵያ ይሁን እግዚአብሔር ይታረቀን

  • @user-ol4xt4ho6l
    @user-ol4xt4ho6l Před 7 měsíci +1

    Chbaw best character l have ever see in ethio movie history

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 Před 3 lety +23

    ደብሮኝ ነበር ፈታ አደርጋችውኝ ስጠብቃችው ነበር👍👍 😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ጩቢቲ በሳቅ ጋሽ ብሬ እር እንደውም ፈቅሩ ሊደፈኝ ነው አላለም ሳሚን😂😂😂😂😂😂

    • @user-fd9hy4jy6f
      @user-fd9hy4jy6f Před 3 lety +1

      ከድዬ ቤቴ ጎራ በይ እመልሳለዉ

    • @user-yk9ez9uj6y
      @user-yk9ez9uj6y Před 3 lety

      እእውነቱን ነውኮ ምን ያርግ

    • @kadijakindu7258
      @kadijakindu7258 Před 3 lety +1

      @@user-fd9hy4jy6f እሽ ሀያቲ መልሽ አድርጌሻለው😍

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው 👏

    • @TUbe-kl2ki
      @TUbe-kl2ki Před 3 lety

      እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት ሁቢይ

  • @boysinhood2103
    @boysinhood2103 Před 3 lety +6

    Chubaw best character I have ever seen in ethio movie history

  • @yibeltalyesgat6316
    @yibeltalyesgat6316 Před 3 lety +4

    ጩባው ምርጥ ሰው

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 Před 3 lety +19

    አዲሱን አመት በሰላም እንድንቀበለው ሁላችንም በየሃይማኖታችን እንጸልይ።

  • @user-rf5kp7hw7i
    @user-rf5kp7hw7i Před 3 lety +30

    ስጠብቃችሁ ነበር በጉጉት የውሮ አድናቂወች የት ናችሁ

  • @user-qq5tm2pr4r
    @user-qq5tm2pr4r Před 3 lety +10

    ወዶች በዱአችሁ ሀገራችን ሠላም አላህ ያረግልን🙏

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 Před 3 lety +6

    ዘጠነኛው ሺህ እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው እጁን ያውጣ?

  • @IStyle714
    @IStyle714 Před 3 lety +5

    የ አቡ መንጃ ፈቃድ ግን እንደገና ይታይልን አረንጎዴ መብራት ካቆመው ችግር አለ ማለትነው 😆

    • @kiyatube3334
      @kiyatube3334 Před 3 lety

      ስብስክራይብ አድርግኝ በቅንነት

  • @dbx7607
    @dbx7607 Před 3 lety +3

    ስላም ያገሬ ልጃች ስደት በቃበለኝ ፈጣሪየዋ ።የምር 9አመት ሙሉ ዛሬስ ስለቸኝ ግን በየት ልሂድ ?

  • @tarekegnmelesse8135
    @tarekegnmelesse8135 Před 3 lety +2

    የዚህ ድራማ ደራሲ ይገርማል ሁሌ ዝቅጠት ቤተሰቡን አጨማልቆ ጨረሰው ክፉ ባሕታዊ ነው መሰለኝ ደራሲው መጭውን ዘመን አጨልሞ ሚያሳይ የትኛውም ዘመን የራሱ ጥሩና መጥፎ ጎን አለው

  • @procell803
    @procell803 Před 3 lety +17

    ደስ ስትሉ ሶብችሁአል

    • @TUbe-kl2ki
      @TUbe-kl2ki Před 3 lety +1

      እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት ሁቢይ

  • @teacherabide9365
    @teacherabide9365 Před 3 lety +1

    ዋዉ 9ነኛዉ ሺህ የመጀመሪያ የኢትዮጵያ ስቲ ኮም ድራማ አንዳኞች ናቸዉ በርቱ ።

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 3 lety +8

    ዘጠነኛው ሺዎች ይመቻችሁ ከጭንቀት እኮ ነው የምታወጡኝ 😂😂😂😂😂 💚💛❤

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie Před 3 lety +8

    በጣም ነው የምትችሉት። ወንድማገኝ ለማ እናመሰግናለን!

  • @seydabera750
    @seydabera750 Před 3 lety +5

    እማየ አሰለፍ አለይ ከጭቀቴ እድ ወጣ 😂😂😂

    • @kiyatube3334
      @kiyatube3334 Před 3 lety +1

      ስይዶ ስብስክራይብ አድርገኝ

  • @zebibareshad4364
    @zebibareshad4364 Před rokem +2

    የጩቢቲ አድናቂ ብቻ

  • @mercygreat887
    @mercygreat887 Před 3 lety +7

    በሳቅ እኮ ነው ምትገሉኝ አቦቦቦቦ ዘጠናኛው ሺ ኑሩልኝ አቦቦቦቦ ሙሉ ኩሩዎች 😍💝😍💝

    • @TUbe-kl2ki
      @TUbe-kl2ki Před 3 lety

      እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት ሁቢይ

  • @biz4481
    @biz4481 Před 3 lety +1

    እንኳን ለፆም ፍልሰታ አደረሳችሁ ውጭ ነው ያለሁት 20 አመቴ ነው በጣም አሞኛል እባካችሁ ፀልዪልኝ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @medehanialemabate4387
    @medehanialemabate4387 Před 3 lety +2

    Waw sewdachu eko hulachum tameralachehu tebareku

  • @azebmasresha8571
    @azebmasresha8571 Před 3 lety +5

    በናታቹ 9 ነ ኛው ሺ እዚ ድራማ ላይ ልተውን በጌታ ግርግድዳ እናንተ እያስመሰልኩ አወራለሁ እናንተ አስገቡኝ እንጂ እስክሪብቱን እኔ እጽፈዋለው 9አመቴ ነውና ድርሰት እችላለሁ።

  • @abdalareshade8563
    @abdalareshade8563 Před 3 lety +5

    ዛሬ እንደኛ ናኝ እስቲ ሰብስክራይብ በፋጣሪ ይሁንባቹ

  • @buxsgf11
    @buxsgf11 Před 3 lety +5

    የኔ ውዶች እኳን ደና መጣችሁ

  • @seadamohammed8496
    @seadamohammed8496 Před 3 lety +10

    ውቦች በርቱ ያምራል ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @user-rv3ut3jo1c
    @user-rv3ut3jo1c Před 3 lety +4

    እንኳን ደህና መጡ 9ሺህ

  • @user-ko9kx1et6w
    @user-ko9kx1et6w Před 3 lety +4

    ሰላም ምርጦች እኳን ደህና መጣቹሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን ይሁን

    • @kiyatube3334
      @kiyatube3334 Před 3 lety

      ውድ ስብስክራይብ አድርግኝ በቅንነት

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 3 lety +8

    ተወዳጆች welcome 🥰🥰🥰

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Před 3 lety +1

    Zetenegnoche siwedachu yimechachu hulachum 😍💕💕💕💕🙋‍♀️

  • @user-jc2op9cp6q
    @user-jc2op9cp6q Před 3 lety +7

    እንኩዋን በሰላም መጣችሁ 🥰❤❤

  • @tsehaykebede2308
    @tsehaykebede2308 Před 3 lety +7

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ጡሩ ነው በርቱ

    • @kiyatube3334
      @kiyatube3334 Před 3 lety

      ስብስክራይብ አድርገኝ

  • @hassettube5175
    @hassettube5175 Před 3 lety +9

    ክርስቲያናዊውን የኦርቶዶክሶች መዝሙርና ስብከት ሀሴት ቲዩብ 👈 የምትለዋን ተጭነው ተመለከቱልኝ ቤ ተ ሰ ብ አንሁን❤ አግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረኩ🙏

  • @bitanyabishawe4065
    @bitanyabishawe4065 Před 3 lety +2

    ማስተር አቡ ጓድ ውሮ 😁😁😁😁😁

  • @rahamakonjo5386
    @rahamakonjo5386 Před 3 lety +10

    ስወዳቹ😂😍

  • @mercygreat887
    @mercygreat887 Před 3 lety +1

    Hahaha Ayee Chubitiye 😂😂😂😂💝💝💝

  • @ferhiwotttesefaye7936
    @ferhiwotttesefaye7936 Před 3 lety +2

    I love you zetenegnaw shi

  • @teodrossostgna5852
    @teodrossostgna5852 Před 3 lety +2

    አንደኛ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 Před 3 lety +1

    ክክክክ የጂሚ አጥንት ይውጋሺ አላለም ጭብቲ አተ አዝግ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 3 lety +1

    ጩብት ሰክሬ አይደለም ከቤተሰብ የወረስነው አዞሪት አለብን ክክክክክ

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l Před 3 lety +3

    በጣም ነው ዘና የምታደርጉት😆😁

  • @Maikotube
    @Maikotube Před 3 lety +3

    ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹ፍቅር ልህዝባችን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን አሜን።🇪🇹🙏
    የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ! ሰላማችሁ ይብዛ

    • @kiyatube3334
      @kiyatube3334 Před 3 lety

      ወንድሜ ስብስክራይብ አድርገኝ

    • @Maikotube
      @Maikotube Před 3 lety

      @@kiyatube3334 ehete subscribe adrgign

  • @user-rv3ut3jo1c
    @user-rv3ut3jo1c Před 3 lety +2

    የልደት ቀን አይዴላም የሞተ ቀን ነው ክክክክክክክ

  • @user-tw6dh6mh8s
    @user-tw6dh6mh8s Před 3 lety

    ጩቢቲ የሳቄ ምንጭ 👑😅😅😅

  • @rimtube1335
    @rimtube1335 Před 3 lety +1

    የጩባው ቀልድ ቋቅቅቅቅ ያስብላል ውይ አበዛው

  • @shambelraya6394
    @shambelraya6394 Před 3 lety

    ጩቢቲ የሳቄ ምንጭ ጂሚየየየ አላለም😁😁😁😁

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Před 3 lety +6

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ዬኔ ምርጦች ስዎዳችሁ 😍😍😍

  • @hanag6166
    @hanag6166 Před 3 lety +1

    በጣም ነው እምታስቁኝ

  • @yowewest3266
    @yowewest3266 Před 2 lety +1

    Chubiti🖤🖤

  • @abdoulsalammohamed2219
    @abdoulsalammohamed2219 Před 3 lety +4

    Can you please extend the sitcom, at least to 30 minutes? 20 minutes it's not enough. Thanks

  • @abrahamyohannes4818
    @abrahamyohannes4818 Před 3 lety +1

    እያሳቀ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ቢገባን ለኛነው በርቱልን

  • @khereygereno1361
    @khereygereno1361 Před 3 lety

    የሳቅ ምጮች እኳን ደህና መጣቹ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hareghareg9589
    @hareghareg9589 Před 3 lety +4

    እንኳን ስላም መጣችሁ

  • @zebu4271
    @zebu4271 Před 3 lety +4

    ቲና ካለች ንገሩኝና መጣሁ አያለሁ

  • @ananfanu8958
    @ananfanu8958 Před 3 lety +6

    ልትሰለቹ ነዉ አዳዲስ ካራክተር ጨምሩበት

  • @user-uy4rs4jv7x
    @user-uy4rs4jv7x Před 3 lety +2

    *_የጩባው አድናቂ ነኝ የታላችሁ ግደላችሁም ጩባው በዚሁ ሙዚቃ እንዳይጀምር እባካችሁ ሁላችሁም ፀልዩ ዱዓድርጉ😂_*

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 Před 3 lety

      Kkkkkkkk inee gin xirsu among 😭😁👈

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 Před 3 lety

      @@zion21163 ye min video now mithu😥😁 😪tirsu iyamama nwo iylki won wude😥👈

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 Před 3 lety

      @@zion21163 Ameeen wude amsgnlwo💕

  • @tregeoethiopia7818
    @tregeoethiopia7818 Před 3 lety +1

    ስውዳችሁ ማርያምን

  • @user-lu8lo8sy5z
    @user-lu8lo8sy5z Před 3 lety +3

    ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያዉርድልን 🙏

  • @kingnati7372
    @kingnati7372 Před 3 lety +1

    አቡ ይመቻኛል

  • @atsedefetene8856
    @atsedefetene8856 Před 3 lety +1

    Swedachihu yeni wudochi💗💗💗💗

  • @dajk1214
    @dajk1214 Před 3 lety +2

    ሰላም ለሀገሬ 😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ያምጣልን

    • @kiyatube3334
      @kiyatube3334 Před 3 lety

      ውድ ስብስክራይብ አድርግኝ

    • @dajk1214
      @dajk1214 Před 3 lety

      @@kiyatube3334 እሽ

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 3 lety +3

    እንኳን በሰላም መጣቹህልን

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 Před 3 lety +1

    እረዱ ምግብ ቤት የተሠቀሉ ኩታወች ሲምሩ የትነው የማገኛቸው ❤

  • @bogalechbona1201
    @bogalechbona1201 Před 3 lety +1

    ጩባዉ🥰🥰😁😁😂😂😂

  • @user-mu8wv4zm3e
    @user-mu8wv4zm3e Před 3 lety +2

    ሠላምለኢትዮጵያሠላምለህዝቦቿ

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Před 3 lety +1

    Wereyyee 🤣🤣🤣😍👍🙋‍♀️

  • @abdoulsalammohamed2219
    @abdoulsalammohamed2219 Před 3 lety +1

    Ye Jimmy atent yewgach.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    Aree chubitti gadalkegn.

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 Před 3 lety +2

    ፈልፈላዎቹ😂😂😂

  • @wennywenny8533
    @wennywenny8533 Před 3 lety

    ክክክክክ🥰🥰🥰🥰🥰😄😄😄በጣም ያዝናናል ዋው 🥰🥰🥰🥰

  • @miritnureye2199
    @miritnureye2199 Před 3 lety +2

    ሰላም ለኢትዮጲያ

  • @abdalareshade8563
    @abdalareshade8563 Před 3 lety +1

    በመቀጠል እንኳን ደህና መጠቹ

  • @riskytube4926
    @riskytube4926 Před 3 lety

    አይ ጩባው 😁😁

  • @sloveakufs5141
    @sloveakufs5141 Před 2 lety

    Waw des yilal

  • @baniyene419
    @baniyene419 Před 3 lety +1

    My best

  • @naolfelekedesign6569
    @naolfelekedesign6569 Před 3 lety +2

    Hi

  • @jamilakalifafatiyaa4432

    Wowo yemrla ketilu beti

  • @slam1281
    @slam1281 Před 3 lety +1

    ዋው ደሥ ይላል

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Před 3 lety +1

    ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @dagagaburuse9579
    @dagagaburuse9579 Před 3 lety +3

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v Před 2 lety

    i love abuuu

  • @helendejenu6234
    @helendejenu6234 Před 3 lety +1

    Wow nice drama

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety

    ክክክክክ ጩባው ተመቸይኝ

  • @elianelina114
    @elianelina114 Před 3 lety

    😂😂😂😂ደስ ሲሉ

  • @simba.m16
    @simba.m16 Před 3 lety +1

    hbd abo ymechs anci yekok merek yehons
    melaw ye orthodox beteseboch enkuan letsome flseta aderesacu

  • @yesirelji23
    @yesirelji23 Před 3 lety +1

    Feth le sports abu

  • @habesha6874
    @habesha6874 Před 3 lety +3

    ሰላም ውዶችዬ እንኳን በደህና መጣችሁ😍😍💚💛❤️

  • @martayilma1548
    @martayilma1548 Před 3 lety

    ወይኔ ጩባው

  • @user-qy2fs9zy3w
    @user-qy2fs9zy3w Před 3 lety

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂👈አቤት ቲኳዶ ሰሪ