Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 60 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 60

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 60 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2020
    Facebook : / eyohatv
    Instagram : / eyohaaddis
    CZcams : / eyohamusic
    Website: www.eyohatv.com
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Eyoha Entertainment
    #EyohaEntertainment
    #EthiopianMovie
    #EritreanComedy

Komentáře • 705

  • @user-ht5gz8hx3p
    @user-ht5gz8hx3p Před 3 lety +107

    ውይ እረዱ እናትም እህትም ጓደኛም እኮ ነች እስኪ እረዱን እምትወዱ. ላይክ

  • @user-wo9wu2vk6l
    @user-wo9wu2vk6l Před 3 lety +181

    Wellcome ዘጠነኛው ሺ እንካን በሰላም መጣቹ እንደኔ የ #ጩቢቲ ኣድናቂ 👍👈ያርግልኝ ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን ከ ኤርትራ🇪🇷 ነኝ✌🏾😍😍😍

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 Před 3 lety

      ኑኑ አትጃጃሉ በውሸት ዜና ሀገሪቷ ውስጥ ያሉ እውነቶችን ይህ ሰው ዛሬ በዝርዝር ተናገረ…
      czcams.com/video/qMDfvsT3G08/video.html

    • @allphones905
      @allphones905 Před 3 lety +2

      አሜን

    • @habunicefashionmodel5493
      @habunicefashionmodel5493 Před 3 lety +1

      Ane keman ezom geza kfetwom meatye gn nay wuro adnaqit eye 🤣

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety +2

      ሁለቱ ድምፃዊዎች፦ቴዲ አፍሮ እና ዳዊት ፅጌ አዲስ ነጠላ ዘፈን ለኢትዮጵያ ሀገራቸው ለቀዋል። ኢትዮጵያየ👇👇👇
      czcams.com/video/YJBrA2EYcsI/video.html

    • @Ekru_41
      @Ekru_41 Před 3 lety

      czcams.com/video/nf0x84Pu-Cc/video.html

  • @user-gb4tu4qx2w
    @user-gb4tu4qx2w Před 3 lety +59

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ጭንቅ ጥብብ ብሎኛል በዱአ አትርሱኝ እምወደውን አባቴን በተለየሁት በ8 አመቴ ሞተብኝ ይሄው እደቀላል 9 ወር ሆነው እኔም በሰው አገር አለሁ ውር ግር ብሎኝ እኔንም ቀልቤ እድስተካከለል አባቴንም በጀነተል ፊርዶስ እዳኖርልኝ በዱአችሁ አትርሱኝ

    • @tsegage6935
      @tsegage6935 Před 3 lety +4

      እህተይ ኣባትሽ እግዚኣብሔር በኣፀደ ገነት ያኑርልሽ ኣሜን ኣሜን ኣሜን እህቴ ኣንችም ተፅናኒ ሙስሊም ከሆንሽ ዶዓ ኣርጊ ቁርኣንን ቅርኢ ክርስትያን ከሆንሽ ደሞ ስግደት ፆለት መፃፍ ቅዱስ መድገም ጥሩ ነው ሚያስጨንቅሽ ዲያብሎስ ይጨነቃል ጭራሽ ይጠፋል የኔ ምክር ነው ደሞ ሁላችን በናፍቅ ልንሞት ነው እኔም 8 ኣመት ሞላኝ መሄጅ ኣጣሁት እግዚኣብሔር ጨላማው ይቀንጥጥልን ሀገራችን ሰላማ ይመልስልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን መፅናናት ይስጥሽ

    • @kedbinteslam64
      @kedbinteslam64 Před 3 lety +1

      አይዞሽ ውዴ ሁላችንም ወደዛው ነን አላህ ጀነትን ይወፍቅልሽ አንቺንም ሰብር ይስጥሽ

    • @enatmesfin
      @enatmesfin Před 3 lety

      አይዞሽ እህቴ እመ አምላክ ከጭንቅ ትገላገልሽ።

    • @sarchsdetegnawa768
      @sarchsdetegnawa768 Před 3 lety +1

      አይዞሽ እማየ ፈጣሪ ያፅናናሽ ነፍሱን በገነት ያኑርልሽ እኔም አባቴን ያጣሁት በስደትነው 5መት ሞላይ

    • @user-zz9uv8ky3h
      @user-zz9uv8ky3h Před 3 lety

      ጀነተ ፊርዳወስን አላህ ይወፍቀው እህትዋየ አችንም ሶብሩን አላህ ይወፍቅሽ ሁላችንም የሃ ስደት ብዙ መልሠን የማናገኘውን አሳጥቶናል እኔም አባቴን ታጣሁት ስምት አመት ሆነው እደዋዛ እፍፍፍፍፍፍ ብቻ አላሀምዱሊላ ቀድር አላህ

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z Před 3 lety +14

    ፈጣሪ ለሃገራችን ሰላሙን ያውርድልን በየ ሃይማኖታችን እንፀልይ ለእምየ ኢትዮጵያ

  • @redutube9816
    @redutube9816 Před 3 lety +38

    አላህዬ አገራችንን ሰላም አርግልን እባካቹ በየ ሀይማኖታቹ ወደ አምላካቹ ተበርከኩ

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      ለሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፣ፍቅር ፣አነድነትን ይሰጥሃል ዘንድ እንማልዳለን እንኳን ለመጥምቀ ዮሃንስ በሰላም አድረሣችሁ፤ እባክዎ አሰተያየት ይስጡን ፤
      👇👇👇👇💜👇czcams.com/video/YJBrA2EYcsI/video.html

  • @aseaswab5352
    @aseaswab5352 Před 3 lety +12

    ጩባው ኢያገባበትንና እሚዘፍንበትን ዘመን ያምጣ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety +1

      በስልካችሁ photo edit ማድረግ ለምፈልጉ ባጭሩ (በቀላሉ)የሚያሳዩ videoዎች ይዘን ቀርበናል እና መከታተል ለምፈልጉ profileላችንን በመጫን ይከታተሉን እናም subscribe በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን.

    • @denzelwashington6743
      @denzelwashington6743 Před 3 lety

      የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?czcams.com/video/HdX5Fe1mMiE/video.html ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +12

    የዉርዬን እዉቀት መጨረሻ ሳላይ እንዳይገለኝ ብያለሁ እንዳይገለኝ ብያለሁ 😂😂😂😂😂

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d Před 3 lety +16

    ሰላም ለሀገራችን ፀልዩ
    እስኪ
    እርስ በእርስ ሲተራመሱ የምትወዱ ለእናተ ጠበ የሚል ነገር የለም
    ይልቁንስ ሀገር ማጣት ቤተሰብን ማጣት ነው እንጂ
    በቃ ኢትዮጲያዊ ነን በሉ
    ሰላም ተመኙ ዳር ሆኖ ከማጨብጨብ
    ያርቃችሁ ሰላም ለአለም ሁሉ።

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 Před 3 lety

      wowwww,,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን czcams.com/video/Mk9V70izaQc/video.html

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety +1

      በስልካችሁ photo edit ማድረግ ለምፈልጉ ባጭሩ (በቀላሉ)የሚያሳዩ videoዎች ይዘን ቀርበናል እና መከታተል ለምፈልጉ profileላችንን በመጫን ይከታተሉን እናም subscribe በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን.

  • @kedirtube6960
    @kedirtube6960 Před 3 lety +66

    እስኪ የአገራችን ሰላም የናፈቀው

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety +1

      በስልካችሁ photo edit ማድረግ ለምፈልጉ ባጭሩ (በቀላሉ)የሚያሳዩ videoዎች ይዘን ቀርበናል እና መከታተል ለምፈልጉ profileላችንን በመጫን ይከታተሉን እናም subscribe በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን.

    • @startechnologies9864
      @startechnologies9864 Před 3 lety +1

      እኔ

    • @azebmasresha8571
      @azebmasresha8571 Před 3 lety

      Me

  • @addisalemgetaneh7230
    @addisalemgetaneh7230 Před 3 lety +13

    ማሮች ስጠብቃችሁ ነበር 😍እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፀልዩ🙏🙏🙏

    • @nafyaddachasa9360
      @nafyaddachasa9360 Před 3 lety

      የጩቢቲ ገጠመኞች እንዳያመልጣቹ 😂 czcams.com/video/irytMaNwwj0/video.html

  • @aseaswab5352
    @aseaswab5352 Před 3 lety +12

    ውሮዬና ጩባው ናፍቀውኝ ነበር! እንኳን ደህና መጣችሁልኝ

  • @wudassie8706
    @wudassie8706 Před rokem +14

    አቡን የሚወድ በ👍👍👍አሳዩኝ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +15

    ጩባውዬ ውስጤ ነክ ማርዬ በርታ ያምርብካል

  • @user-fn4jw6ot5v
    @user-fn4jw6ot5v Před 3 lety +6

    እፍፍፍፍፍ እውነት እንኳን መጣችሁ የኢትዮጵያ ጉዳይ በጣም አስጨንቆኝ ነበር እናንተስ ለማንኛውም ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን እውነት

    • @nafyaddachasa9360
      @nafyaddachasa9360 Před 3 lety

      የጩቢቲ ገጠመኞች እንዳያመልጣቹ 😂 czcams.com/video/irytMaNwwj0/video.html

  • @helentsegaye1336
    @helentsegaye1336 Před rokem +5

    😄እሱን ከትዳር ቦሃላ እናወራለን😂

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 3 lety +7

    የወገኔ ደም አላስተኛ ብሎኛል ፍትህ ወዴት ነች ፍትህ ለአማራ ልጆች አማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፈቀኝ እረ ጌታሆይ ማራናታ ብለናል😭💚💛❤

  • @selmyeselamiye800
    @selmyeselamiye800 Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ህዝቦችን ይጠበቅ 💚💛❤️🇪🇹😭💔

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 Před 3 lety +6

    እንኳን፣ሰላም፣መጣችሁ፣ዘጠነኛዉ፣ሺ፣ምርጦች፣ኢትዮጵያን፣ሀገራችንን፣ሰላም፣ያድርግልን

  • @konjokonjoo9025
    @konjokonjoo9025 Před 3 lety +9

    ዘጠነኛውሺ እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ

    • @denzelwashington6743
      @denzelwashington6743 Před 3 lety +1

      የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?czcams.com/video/HdX5Fe1mMiE/video.html ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Před 3 lety

      ነይ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @gechtube4386
    @gechtube4386 Před 3 lety +7

    ዘጠነኛው ሺ እንኳን በሰላም መጣችሁ ሀገራችንን ሀላም ያድረግልን

  • @nasritesfa8918
    @nasritesfa8918 Před 3 lety +8

    ሁላችሁንም እወዳችሀለሁ በርቱ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ እሁድ ሲደር እንዴት ደስ ይለኛል እናንተን ለማየት ሀገራችን ህዝቦቻን ሰላም ያድርግልን አሜን ከኩሔት ነኝ

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety +1

      በስልካችሁ photo edit ማድረግ ለምፈልጉ ባጭሩ (በቀላሉ)የሚያሳዩ videoዎች ይዘን ቀርበናል እና መከታተል ለምፈልጉ profileላችንን በመጫን ይከታተሉን እናም subscribe በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን.

    • @denzelwashington6743
      @denzelwashington6743 Před 3 lety

      የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?czcams.com/video/HdX5Fe1mMiE/video.html ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @abebedegu9150
    @abebedegu9150 Před 3 lety +6

    ወይ ቢያንስ በቀን ከ10 ጊዜ በላይ ነው የማየው ስወዳችሁ
    በተለይ ወሮየየየ ስወድሽ የኔ ቅመም

  • @addistadesse2400
    @addistadesse2400 Před 3 lety +12

    ፕሮግራመችሁ ደስ የሚል እና በየሳምነቱ በብዙዎች የሚጠበቅ ይመስለኛል፡፡ የቤተሰበቡ አባት አራዳ ቢሆንም በልጆቹ የሚሰጠው ክብር ግን በጣም የወረደ ነው፡፡ ብታሻሽሉት፡፡

  • @user-jw3gx6nc8r
    @user-jw3gx6nc8r Před 3 lety +5

    ያቡ ፍቅረኛ ተናኘ 😂ብትመለስ ደስ ይለኛል😘

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 Před 3 lety +4

    ለኢትዮጵያ ህዝብ ይዉረድ 😭😭😭 ለሞቱት ነብሰ ይማር ያማልዳል

    • @denzelwashington6743
      @denzelwashington6743 Před 3 lety

      የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?czcams.com/video/HdX5Fe1mMiE/video.html ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @bealuabebe3306
    @bealuabebe3306 Před 3 lety +14

    Mann this show gets better every time.. crazy..eshi meche new award yemishelemut

    • @bekicr7151
      @bekicr7151 Před 2 lety

      💝💝💝💝👌👍👍👍👍

  • @fyametafeyameta2446
    @fyametafeyameta2446 Před 3 lety +16

    እደ ጩባው ዘና የሚያደርገኝ የለም ክክክ

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety +1

      በስልካችሁ photo edit ማድረግ ለምፈልጉ ባጭሩ (በቀላሉ)የሚያሳዩ videoዎች ይዘን ቀርበናል እና መከታተል ለምፈልጉ profileላችንን በመጫን ይከታተሉን እናም subscribe በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን.

    • @denzelwashington6743
      @denzelwashington6743 Před 3 lety

      የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?czcams.com/video/HdX5Fe1mMiE/video.html ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @Fetatime
    @Fetatime Před 3 lety +9

    ጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ስራ ነው በርቱ ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ሰላማችንን ይመልስልን

  • @edenasaminew9037
    @edenasaminew9037 Před 3 lety +16

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን
    ይላክልን ይላክልን ይላክልን
    ቸሩ አምላካችን
    ቅዱስ ባለ ወልድ ለሀገራችን ሰላምን ለህዝቦቿ ፍቅርና መተሳሰብን ስጠን።

    • @nafyaddachasa9360
      @nafyaddachasa9360 Před 3 lety

      የጩቢቲ ገጠመኞች እንዳያመልጣቹ 😂 czcams.com/video/irytMaNwwj0/video.html

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      ሁለቱ ድምፃዊዎች፦ቴዲ አፍሮ እና ዳዊት ፅጌ አዲስ ነጠላ ዘፈን ለኢትዮጵያ ሀገራቸው ለቀዋል። ኢትዮጵያየ👇👇👇👇
      czcams.com/video/YJBrA2EYcsI/video.html

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      ሁለቱ ድምፃዊዎች፦ቴዲ አፍሮ እና ዳዊት ፅጌ አዲስ ነጠላ ዘፈን ለኢትዮጵያ ሀገራቸው ለቀዋል። ኢትዮጵያየ👇👇👇👇
      czcams.com/video/YJBrA2EYcsI/video.html

  • @welelataychew5323
    @welelataychew5323 Před 3 lety +11

    ውይይ ስወዳችሁ ዘና ነው ምታርጉኝ በቃ ሁላችሁም ውስጤ ናችሁ አቦ ይመቻችሁ ቀጡሉበት

  • @wubetegetu1607
    @wubetegetu1607 Před 3 lety +5

    እንደዚህ ድራማ እሚያዝነነኝ የለም

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን መድሀኒያለም

  • @wingmike8889
    @wingmike8889 Před rokem +3

    Wellcome ዘጠነኛው ሺ እንካን በሰላም መጣቹ እንደኔ የ #abu ኣድናቂ 👍👈ያርግልኝ ፈጣሪ ሰላሙን ena fikirunያውርድልን ከ djibuti ነኝ✌🏾😍
    158

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 3 lety +25

    የአገር ቤት ሁኔታ ቢያስከፋኝም 💔 እንኳን ሰላም መጣቹልን ብለናል ባባዬ ማማዬ 😉

    • @kedbinteslam64
      @kedbinteslam64 Před 3 lety

      Hahaha

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      ሁለቱ ድምፃዊዎች፦ቴዲ አፍሮ እና ዳዊት ፅጌ አዲስ ነጠላ ዘፈን ለኢትዮጵያ ሀገራቸው ለቀዋል። ኢትዮጵያየ👇👇👇
      czcams.com/video/YJBrA2EYcsI/video.html

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 Před 3 lety

      wowwww,,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን czcams.com/video/Mk9V70izaQc/video.html

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety

      በስልካችሁ photo edit ማድረግ ለምፈልጉ ባጭሩ (በቀላሉ)የሚያሳዩ videoዎች ይዘን ቀርበናል እና መከታተል ለምፈልጉ profileላችንን በመጫን ይከታተሉን እናም subscribe በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን.

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Před 3 lety

      ቤታቺሁ ደስ ይላል ጠንክሩ እናንተም ከቤታችን እንዲትመጡ በትህትና እንጠይቃለን የኢትዮጵያ ልጆች እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @user-kq8bh7re3r
    @user-kq8bh7re3r Před 3 lety +51

    እደኔ ዘጠነኝውን ሽየሚውደው ማነው ላይክ ያድርግ

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 Před 3 lety

      ኑኑ አትጃጃሉ በውሸት ዜና ሀገሪቷ ውስጥ ያሉ እውነቶችን ይህ ሰው ዛሬ በዝርዝር ተናገረ…
      czcams.com/video/qMDfvsT3G08/video.html

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 Před 3 lety

      Me too 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      ሁለቱ ድምፃዊዎች፦ቴዲ አፍሮ እና ዳዊት ፅጌ አዲስ ነጠላ ዘፈን ለኢትዮጵያ ሀገራቸው ለቀዋል። ኢትዮጵያየ👇👇👇
      czcams.com/video/YJBrA2EYcsI/video.html

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html❤️❤️❤️👈

  • @user-oc6js5ql7x
    @user-oc6js5ql7x Před 3 lety +14

    ሠብልየ የኔቆጆ ሥታምሪ በነገራችላይ አቡየ ውስጤነህ ሁላችሁም 😍😍

  • @እፍትል
    @እፍትል Před 3 lety +1

    Tina fans lives matter😂 bring back tina

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +12

    ሁለችሁም ታምራላችሁ በርቱ ካሽብሬ እረጅም እድሜ 💕💕💕💕ረዱ 🌺🌺🌺🌺ውርዬ 🌹❤️አቡዬ ❤️❤️💕❤️❤️

    • @sabakiros1896
      @sabakiros1896 Před 3 lety

      ጋሽ ብሬ በሚለው ይስተካከል

  • @salamhgfh2874
    @salamhgfh2874 Před 3 lety +39

    እኔ ግን ዉሮን መሆን ነዉ ምፈልገዉ በቃ……የሌላ ዓለም ሰዉ😍😂

    • @habunicefashionmodel5493
      @habunicefashionmodel5493 Před 3 lety

      Me too🤣🤣🤣

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      ሁለቱ ድምፃዊዎች፦ቴዲ አፍሮ እና ዳዊት ፅጌ አዲስ ነጠላ ዘፈን ለኢትዮጵያ ሀገራቸው ለቀዋል። ኢትዮጵያየ👇👇👇
      czcams.com/video/YJBrA2EYcsI/video.html

    • @user-ev6ij7pv5i
      @user-ev6ij7pv5i Před 3 lety

      እኔም በተለይ በዚህ ሰአት

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety +1

      በስልካችሁ photo edit ማድረግ ለምፈልጉ ባጭሩ (በቀላሉ)የሚያሳዩ videoዎች ይዘን ቀርበናል እና መከታተል ለምፈልጉ profileላችንን በመጫን ይከታተሉን እናም subscribe በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን.

    • @helane9156
      @helane9156 Před 3 lety

      እኔስ ብትይ

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 Před 3 lety +14

    ማነው እንደኔ ዘጠነኛው ሺን በፍቅር እና በጉጉት የሚጠብቅ 😘

  • @rovi9393
    @rovi9393 Před 3 lety +6

    ጩቢቲ ናተይ 😘😘😘🥰🥰🥰😍😍😍❤️❤️❤️

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 3 lety +4

    ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ባለ ማህተቦች እንኳን ለበአለ ባለወልድ እንኳን አደረሳችሁ አቡ ስትፈላሰፍ በጣም ነው የሚያስጠላው እንደቀድሞው ሁን ፈታ ምታደርጉን አቡና ጩቢቲ ናችሁ ከእስር ከተፈታክ ቦኋላ እንዳለ ንግግርክ ሁለ ነገርክ ደባሪ ነው እስኪርብትክ ደሞ ቲናን አምጡዋት እንጂ በሙሉ አጠፋችሃት እኮ ክክክክ ውሮ ስድስት ሺህ እና ስድስት መቶ መለየት ከበደሽ ወይ ይሄ ነጥብጣብ እውነትም መቀነስ አለበት

  • @ddfffmmm2208
    @ddfffmmm2208 Před 3 lety +10

    አላህ አገራችንን ሰላም ያውርድልን ያረብ

  • @nasatnasat1663
    @nasatnasat1663 Před 3 lety +28

    ሰላም የብሬ ቤተሰቦች እንኳን ደና መጣቹ😍ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን💝🙏

    • @nafyaddachasa9360
      @nafyaddachasa9360 Před 3 lety +1

      የጩቢቲ ገጠመኞች እንዳያመልጣቹ 😂 czcams.com/video/irytMaNwwj0/video.html

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 Před 3 lety +1

      ኑኑ አትጃጃሉ በውሸት ዜና ሀገሪቷ ውስጥ ያሉ እውነቶችን ይህ ሰው ዛሬ በዝርዝር ተናገረ…
      czcams.com/video/qMDfvsT3G08/video.html

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety +2

      ሁለቱ ድምፃዊዎች፦ቴዲ አፍሮ እና ዳዊት ፅጌ አዲስ ነጠላ ዘፈን ለኢትዮጵያ ሀገራቸው ለቀዋል። ኢትዮጵያየ👇👇👇👇
      czcams.com/video/YJBrA2EYcsI/video.html

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před 3 lety +1

      Nasat Nasat czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html❤️❤️❤️❤️👍👈

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Před 3 lety

      ቤታቺሁ ደስ ይላል ጠንክሩ እናንተም ከቤታችን እንዲትመጡ በትህትና እንጠይቃለን የኢትዮጵያ ልጆች እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @user-fu4jr5uz1m
    @user-fu4jr5uz1m Před 3 lety +1

    Sebli must go yemtelwa part ተመችታኛለች ያው ነቆራ መሆኗ ነው 😂😂😂😂😂😂😂like abey must go እንደሚሉት ድንዝዞች

  • @iloveilah2521
    @iloveilah2521 Před 3 lety +3

    ውሮ ስደተኞችን ወደ ሀገር ልትመልሰነው ሀሀሀሀ አረ ድረሽልን

  • @bezitube122
    @bezitube122 Před 3 lety +7

    ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን አገራችንንም ሰላም ያድርግልን በአልንባት እንጸልይ ለይክ ሰብስክረይብ በቅንነት አመሰግናለሁ

  • @ruthalemayehu9520
    @ruthalemayehu9520 Před 3 lety +4

    I miss Ethiopia 🇪🇹

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 Před 3 lety +8

    እንኳን ደሕና መጣቹ ዘጠነኛው ሺሕ በጣም የምወዳቹ

  • @zdart2671
    @zdart2671 Před 3 lety +8

    እንኳን ደና መጣችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 Před 3 lety

      ኑኑ አትጃጃሉ በውሸት ዜና ሀገሪቷ ውስጥ ያሉ እውነቶችን ይህ ሰው ዛሬ በዝርዝር ተናገረ…
      czcams.com/video/qMDfvsT3G08/video.html

  • @ddfffmmm2208
    @ddfffmmm2208 Před 3 lety +80

    የውሮአድናቂዎች የት ናችሁ

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 Před 3 lety

      ኑኑ አትጃጃሉ በውሸት ዜና ሀገሪቷ ውስጥ ያሉ እውነቶችን ይህ ሰው ዛሬ በዝርዝር ተናገረ…
      czcams.com/video/qMDfvsT3G08/video.html

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      ሁለቱ ድምፃዊዎች፦ቴዲ አፍሮ እና ዳዊት ፅጌ አዲስ ነጠላ ዘፈን ለኢትዮጵያ ሀገራቸው ለቀዋል። ኢትዮጵያየ👇👇👇
      czcams.com/video/YJBrA2EYcsI/video.html

    • @memebrit3817
      @memebrit3817 Před 3 lety +1

      bete

    • @ddfffmmm2208
      @ddfffmmm2208 Před 3 lety

      @@memebrit3817 መጣሽ እንኳን

    • @musiclaunge10
      @musiclaunge10 Před 3 lety

      Chewti love ne

  • @user-ko9kx1et6w
    @user-ko9kx1et6w Před 3 lety +3

    ዘጠነኛዉሽ አቤት ስወዳቹሁ ሰላማቹሁ ይብዛ ኧረ አገራችን ሰላም ያዉርድልን ኧረ ፀልዩ በየሀይማኖታቹሁ ዝም አትበሉ ሰላም ላገራችን ሰላም ለወገናችን

  • @eyu3852
    @eyu3852 Před 3 lety +1

    የኢትዮጵያን ውጥንቅጥ ትንሽ ዘና ርረጎ ሚስረሳኝ ምርጥ ሲትኮም

    • @NetallTube
      @NetallTube Před 3 lety

      ቸሩ መዳህንያለም የሆነብንን አስብ 🙏 በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ czcams.com/video/Dagl-9I97KM/video.html

  • @user-yd2ze4ek9y
    @user-yd2ze4ek9y Před 3 lety +1

    አቤቱ አምላካችን ለሀገራችን ሰላምን አውርድልን 😭😭😭😭😭😭

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 Před 3 lety +1

    ያ ፈጣጣ
    ያ መላጣጣ
    ያ አበጣ
    ከየት መጣ
    አይ ጩባው😂😂😂😂😂

  • @moliyoneseh2685
    @moliyoneseh2685 Před 2 lety +3

    ሁላቹንም በጣም ነው ምወዳቹ😂😍😍😍😍😍

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 Před 3 lety +2

    ወይ ስወዳችሁ በርቱ ለመየ አገራችን በየምነታችን እንፀልይ ጩባውና ብሬ ከለሉ ድራማው ባዶነው አቡ ቲና አምጣት ማስታወቂያ ስላጠፋችሁ ደስብሎያል

  • @popentertainment5720
    @popentertainment5720 Před 3 lety +9

    Endiet ende mwedachu. Yemtwedachow like argu

  • @mastatube6813
    @mastatube6813 Před 3 lety +2

    Endene yhe sitcom drama anidegna yehonelet like yigichilign 👍

  • @user-mj7gd5yo5n
    @user-mj7gd5yo5n Před 3 lety +1

    ዉይመዳምአናዳኝ ነበር አገሬልገባነዉሥላት ደግሣ አፍሪዉጋጭዉ ድግሥደግሣ ወገቤንቆረጠችዉ ዘመንሕይባረክ ወድማገኝለማ

  • @zerihun2057
    @zerihun2057 Před 3 lety +1

    ይህን ተወዳጅ ክሩ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀዉ።። ስወዳችሁ።።።።።

    • @NetallTube
      @NetallTube Před 3 lety

      ቸሩ መዳህንያለም የሆነብንን አስብ 🙏 በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ czcams.com/video/Dagl-9I97KM/video.html

  • @user-gr2hf6cg5m
    @user-gr2hf6cg5m Před 3 lety +3

    አንደኛ ናቹ ተዋናዩ ባታ መረጣቹ በቃ ሁሉም

  • @user-ul1yw7qo4r
    @user-ul1yw7qo4r Před 3 lety +4

    ወርቅዬ የኔ አዝግ ስብልሻ ሄደችብክ😂😂😂😂አይዞክ ባባዬ

  • @f_m5076
    @f_m5076 Před 3 lety +3

    ድራማው እየቀዘቀዘ ነው ግን ብርቱልን♥️
    ጩባው ሙዚቃውን ከተወ በሃላ ድራማው እየቀዘቀዘ ነው

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Před 3 lety

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 3 lety +8

    ዘጠነኛው ሺህ እኳን ሰላም መጣችሁልኝ እዴት በጉጉት እደምጠብቃቹ እኮ ስወዳቹ ሁላችሁም ትወናቹ ዋው ነው እዴት እደምወዳቹ ቤተሰቡ ሁሉ ሰላማቹ ይብዛልኝ 🤣🤣🤣🤣 ወይ ጩቢቲ የሰው ሰው ወድጄ አልክ ክክክክክክ

    • @kuwser537
      @kuwser537 Před 2 lety

      3ft6uyfrf and a couple 💑 😍 ♥ ❤ 💕 💖 💑 going on for HIV going dude lol 7ujjnfdefffgguujj GG guitar 🎸 👏 😄 👌 😆 😀 higher 😀 😄 😆 👌 👍 👏 😀 is BBL by a gestational ages ago 😀 but 53.6 4

    • @kuwser537
      @kuwser537 Před 2 lety

      Future generations will not have been submitted 😢 🙏 🙌 😪 💔 😕 😢 has been recognized 😉 😀 👍 👌 👏 😄 😉 a series to child transmission UNAIDS has a wide range available 😀 😉 👍 😳 😄 and you willing and confident that 😉 😀 👍 😄 😜 will not visit

  • @aworirosemary1480
    @aworirosemary1480 Před 3 lety +1

    ስላም ለእማማ ኢትዮጵያ
    የብሬ በተስቦች ውድድድድድድ

  • @amaredesee8263
    @amaredesee8263 Před 3 lety +4

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @rahmaabdi3930
    @rahmaabdi3930 Před 3 lety +1

    ውርዬ የኔ አዝግ በጣም ነው የምወድሽ

    • @denzelwashington6743
      @denzelwashington6743 Před 3 lety

      የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?czcams.com/video/HdX5Fe1mMiE/video.html ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @natigetachew682
    @natigetachew682 Před 3 lety +11

    Man new fana TV lay mastaeikeya selchetote be CZcams ymiyaye

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety +1

      በስልካችሁ photo edit ማድረግ ለምፈልጉ ባጭሩ (በቀላሉ)የሚያሳዩ videoዎች ይዘን ቀርበናል እና መከታተል ለምፈልጉ profileላችንን በመጫን ይከታተሉን እናም subscribe በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን.

  • @allahisone2808
    @allahisone2808 Před 3 lety +4

    ወይኔ ዛሬ ሆዴን አመመኝ ዉሮና ጋርዷ😂

  • @yenesewtilahun9039
    @yenesewtilahun9039 Před 3 lety +5

    ይመቻቹ ተመችታቹኛል !👍👍

  • @user-lj3wz2it7b
    @user-lj3wz2it7b Před 3 lety +5

    የጩባ ፍቅረኛ በጣም ቆጆናት

  • @aayy9829
    @aayy9829 Před 2 lety +1

    ታመቸቹኝ💔💞💖💘💖💔

  • @user-rl8mo9bs6h
    @user-rl8mo9bs6h Před 3 lety +2

    እንኳንደናመጣችሁዉዶችለአገራችንሰላምይላክልንፈጣሪ

  • @fifiye_fifiye4064
    @fifiye_fifiye4064 Před 3 lety +3

    Enkan be metachu ye hagare lijoche ❤️❤️❤️😘💕

  • @abebemarie2615
    @abebemarie2615 Před 3 lety +1

    በጣም ነው የወደድኩት የጥሉ በት

  • @user-ww7oo2qp4g
    @user-ww7oo2qp4g Před 3 lety +1

    ውሮዬ የኔ ልይ በምክንይት ነው የምውድሸ አው ሰዳትኛች ውዳ አገርችው እድገቧ ዳዋ ፆሎት አዳርግ በሰአይሞነቱችሁ😘

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 Před 3 lety +19

    የሚስቀውን ብታስቀሩት አሪፍ ነው እኛ ብንስቅ ምን ይመስላችዋል

    • @NetallTube
      @NetallTube Před 3 lety +1

      ይህንን የምታነቡ በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ czcams.com/video/Dagl-9I97KM/video.html

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 Před 3 lety +1

      የኔም አስተያየት ነዉ እኛ ብስቅበት ምን አለ ሙዳችንን ሰረቀዉኮ 😏😏

    • @nafyaddachasa9360
      @nafyaddachasa9360 Před 3 lety

      የጩቢቲ ገጠመኞች እንዳያመልጣቹ 😂 czcams.com/video/irytMaNwwj0/video.html

    • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
      @hiwotyemedehanialemlejefii7586 Před 3 lety

      በጣም 😏😏

  • @user-nm9hf3ci5d
    @user-nm9hf3ci5d Před 3 lety +9

    ቸሩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን? ልብንየሚመስጡ የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉ::

  • @tsegage6935
    @tsegage6935 Před 3 lety +3

    ውሩ የኔ ቀመም የልበይ ተናገርሽ ልክ በለሻል ሀገራችን መግብያ ኣጣን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ገዱ ኣንድርጋቸው ስደተኞች ሳይመልሱ ለራሳቸው ሀገር ቤት ገበረተው በዛሬ ዕለት በሌላ ሹመት ብቅ በለዋል ቁጭ በየ ሳለቅስ ነበር በኣንቺ ተፅናናሁት ባለ ተስፋ ልጅ

  • @user-fq3kb8sw6j
    @user-fq3kb8sw6j Před 3 lety +3

    አቦ ይሄንን ድራማ ስወደው።

    • @denzelwashington6743
      @denzelwashington6743 Před 3 lety

      የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?czcams.com/video/HdX5Fe1mMiE/video.html ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @samitsede3085
    @samitsede3085 Před 3 lety +9

    I like this series move Continoue by this I proud of you

    • @sofoniyashabtamu2932
      @sofoniyashabtamu2932 Před 3 lety

      Ha your english is atrash

    • @samitsede3085
      @samitsede3085 Před 3 lety

      @@sofoniyashabtamu2932 What do you mean I don't understand you

    • @sofoniyashabtamu2932
      @sofoniyashabtamu2932 Před 3 lety

      Iment you dont now how to spell is how you spell continue

    • @samitsede3085
      @samitsede3085 Před 3 lety

      @@sofoniyashabtamu2932 Sorry men I thought you appreciate me but you correct my spell ok I was in a rash I didn't see. my focus only on the idea whatever thanku for correction I think you understand me

    • @sofoniyashabtamu2932
      @sofoniyashabtamu2932 Před 3 lety

      Bro there's is mistake but iget it gg

  • @TechHabesha
    @TechHabesha Před 3 lety +9

    👈☝️☝️☝️☝️☝️ ፓስፖርት(Passport) ኦንላይን ⚙አዲስ፣ ⚙እድሳት፣ ⚙የጠፋባችሁን.... ወረፋ ለማስያዝ እና ክፈያ ለመፈጸም

    • @tahahseen8007
      @tahahseen8007 Před 3 lety

      ፓስፖርት የምስክር ወረቀት አረጋችሁት ሌባ ሁላ😠😠

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Před 3 lety

      ክክ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Před 3 lety

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @semutimohammed
    @semutimohammed Před 3 lety +1

    ውይ ውሮዬ የኔ አዝግ ስወድሽ😂😂😂

  • @zehar43abderhman87
    @zehar43abderhman87 Před 3 lety +2

    Yezarew season betam des yelal😸😸😸😹

  • @elsaytekle5860
    @elsaytekle5860 Před 3 lety +5

    Tina temeleselen ✊😁

  • @elliot912
    @elliot912 Před 3 lety +9

    የምር ዘጠነኛው ሺህ እያዛገ ነው የአሁኑ አያስቅም

  • @ZakariyeAhmed
    @ZakariyeAhmed Před 3 lety +4

    Hhhhhhhh 😂 😂 love This Dream kkkkk

  • @sfg53
    @sfg53 Před 3 lety +2

    ዋው ስጠብቀቻው ናበር👌👌

  • @user-zk2qy1kx7e
    @user-zk2qy1kx7e Před 3 lety +3

    እንኳን ደህናመጣቹሁ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +6

    ወይኔ ማማዬ ያ መጋዝ ድምፅ መጣ 😳😂😂😂🙊ጩቢቲ ተገላገልክ 🙄

  • @djtadaentertainment3136

    Yes they are still best

  • @kibineshitube9086
    @kibineshitube9086 Před 3 lety +2

    Sabli most go😂😂😂😂😂

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 Před 3 lety +1

    እረ ጩብቲ እንቅልፍ ከኔ ውጪ ክክክክክክክክ እረክክክክክክ

  • @allphones905
    @allphones905 Před 3 lety +2

    ውርዬ የኔ አዝግ

  • @user-cz9qt5ks5m
    @user-cz9qt5ks5m Před 3 lety

    ተከፍሎ የሚታይ ምርጥ ሲትኮም ፩ኛ

  • @cherulast7998
    @cherulast7998 Před 3 lety +1

    ጩቡቲ😁😁😁😁 gud serachign milew zefen beka

  • @user-db7sb6yt8t
    @user-db7sb6yt8t Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ስላም ያዉረደልን ሰላም ያደረግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tominfotech
    @tominfotech Před 3 lety +1

    Welcome babaye mamaye 😁😜 የኔ 50 ብርየ. Kkkkk

  • @hehusuytwugfshxuh4315
    @hehusuytwugfshxuh4315 Před 3 lety +4

    ላይክ ለውሮ