እንትኔን እያጠንኩልህ ነው🤣🤣 ልጄ ይጠቁርና ዋጋ ተከፍሊያለሽ😡

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 581

  • @jmaeelhaaaa5430
    @jmaeelhaaaa5430 Před 7 měsíci +97

    ግንለምድነው ሽር ላይክ የማታርጉላቸው 🎉የምርሁላችንም እንውዳችሄለን የኔልዩውች አላህይተብቃችሁ የመዳምቅመሞች ላይክ ሽር አርጉላቸው ድስይላሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ls2jk1ui1i
      @user-ls2jk1ui1i Před 7 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉደች😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 Před 7 měsíci +1

      የማይረባ ወሬ እያወሩ ምን ሰላደረጉ ሁሌ ይጃጃሀላሀሉ😅😅😅😅

    • @zedzed-hu9xd
      @zedzed-hu9xd Před 7 měsíci +1

      ደምሪኝ ውደ

    • @seadayasin7362
      @seadayasin7362 Před 7 měsíci

      ​@@emawayishgetu2584ሰውአልተሳደቡ በራሳሠችውሙድ ዘና እሚሉት ምን ችግር አለው

    • @masarat2998
      @masarat2998 Před 3 měsíci

      እያረግነነው😂😂😂😂😂

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Před 7 měsíci +69

    ማነው እንደኔ እነዚህ ጥንዶች ሱስ የሆኑበት😂😂❤

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 Před 7 měsíci +66

    ከዚህ ቤት ገብቶ በሳቅ የማይሞት የለም 😂😂😂 የሱ ወሬ በሳቅ ገደለኝ

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 Před 7 měsíci

      በጣም😂😂😂

    • @alshaibani8594
      @alshaibani8594 Před 7 měsíci

      በጣም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-gq7ky3ds9d
      @user-gq7ky3ds9d Před 7 měsíci

      ወላሂልሞትነወ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሚናጉረዉአማረኛ😂😂

    • @Aisha-ex8vd
      @Aisha-ex8vd Před 7 měsíci +2

      ወላሂ 😂😂😂😂😂😂እውነት ነው
      አላህ በሰላም ያሳቀፍሽ የማዳም ቅመሞች አሜን በሉ ለኛም ተራው ይድረሰን እሙ ዱአ አድርጊልን አትርሽን እኛ አሚን ብለናል ውዶቼ በሰላም ከሀገራችን እንደወጣን በሰላም ወደ ሀገራችን አላህ ይመልስን ያረብ 🤲❤ ሀገራችን ሰላም አድርግልን Amiiiiin😍🤲

    • @Jungkook-world97
      @Jungkook-world97 Před 7 měsíci +1

      @@Aisha-ex8vd አሚን ብያለሁ እኔም 😁

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu Před 7 měsíci +59

    የሷ ተንኮል የሱ ንደት ፈታ ነው የሚያረጉኝ😂😂😂😂

    • @user-zx5ug1rq9c
      @user-zx5ug1rq9c Před 6 měsíci

      ቀላል ቅጥል ነው እሚለው የእኔም ወንዲሜ ቶሎነው ቅጥል እሚለው❤❤❤

    • @user-kn2fs8fm3b
      @user-kn2fs8fm3b Před 6 měsíci

      😅😅😅😅😅

  • @user-tg4xp1wb8s
    @user-tg4xp1wb8s Před 7 měsíci +43

    ሰናደድ ንዴቴን እረሳለው እናንተን ሳይ የኔ ውዶች የማዳም ቅሞሞች የረፍት እንጀራ ይሰጣችሁ

  • @user-dg9yn9mx9v
    @user-dg9yn9mx9v Před 7 měsíci +6

    እነዚህ ልጆች በሳቅ ሊገሉኝነው አላማቸው😂😂😂😂❤❤❤❤❤ሥወዳቸው

  • @neimayimer9935
    @neimayimer9935 Před 7 měsíci +27

    ማነዉ ሳሚ ሲናደደ ንግግሮቹ የሚያዝናናዉ 😂😂😂❤

  • @berisamkoodotty5055
    @berisamkoodotty5055 Před 7 měsíci +14

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ላይክ ግጩኝ😂😂😂😂😂😂

  • @BirhaneTeshome-gs7cy
    @BirhaneTeshome-gs7cy Před 7 měsíci +6

    አይ ሳሚ የወታደር ኮዳ አላለም የሳቄ ምጮች ስወዳቹ

  • @makdamekonen9505
    @makdamekonen9505 Před 6 měsíci +2

    የኔ ዉዶች እንዴት ደስ እንደምትሉ አይ ሳሚ ልጁ ይጥቆርና ዋጋ ትክፍያለሽ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Woubnesh
    @Woubnesh Před 6 měsíci +3

    እራቴን እያሞቅሽሊኝ ነው 😂😂😂😂😂😂ለዘዝ እንዲለኝ ነው 😂😂ዎይ ሳሚ ደስ ስትሉ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Před 7 měsíci +6

    የማዳም ኩሺና አድክምኝ እናተ ባትኖሩ በምን እዝናና ነበር የሳቄ ምጮች እሙ አላህ በሰላም ይገላግልሽ የሁለግዜ ዱአዬ ነው❤❤

  • @HhdHhhd-zv9ph
    @HhdHhhd-zv9ph Před 6 měsíci +2

    ማነው እደኔ የምወዳቸው አይ አልፈልግም አላለም 😂😂አፍሺንም ነው አላለም 😂😂

  • @landaraya2095
    @landaraya2095 Před 6 měsíci +3

    አራት እያሞቅሽልኝነው አላለም የኔማሮች በፊቅር ኑሩልኝ😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pj6vi4mn4w
    @user-pj6vi4mn4w Před 7 měsíci +12

    አሙየ መዓረይ ብጣዕሚ አየ ዝፈትወኪ❤❤❤❤🇻🇳🇻🇳😂

  • @rozijibo-cq8hq
    @rozijibo-cq8hq Před 7 měsíci +3

    የሳሚ ንዴት ደስ ይለኛል እሙዬ ተቆሉ አያልቅብሽ አይ ሳሚ ለዘዝ 🤣🤣🤣🤣🤣 ዉይ ውይ ውይ በሳቅ ገደላቹኝ የኔ ዉድ እሙዬ በሰላም ዉለጅልን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 Před 7 měsíci +6

    እረእናተ በሳቅ ሞትኩኝ አሞኝ ነበር ትንሽ ቀለል አለኝ ፈታ ታደርጋላችሁ❤❤❤😂😂😂

  • @madina3828
    @madina3828 Před 7 měsíci +2

    😂😂😂😂😂ሳሚ ሲናደድ እንዴኔ የሚያስቀው እሙ ተንኮልሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ውዴ

  • @sadhsaad7843
    @sadhsaad7843 Před 7 měsíci +13

    እኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 Před 7 měsíci +5

    እች ቅመም ነችኮ. እስከዛሬ. ሳላቃት. መቆየቴ ቆጨኝ

  • @tamema8928
    @tamema8928 Před 7 měsíci +5

    እራት እያሞቅሽልኝ ነው 😅😅😅😅😅አረ ወይ የሳቄ ምጮች ሰወዳችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @user-tj5xd3wz3z
    @user-tj5xd3wz3z Před 7 měsíci +3

    አረ እሙ እረግዝናው ጫወታ አስጨምሮሻል ክክክክ ስወዳቹ ❤❤❤❤

  • @user-lh2mi3pc1l
    @user-lh2mi3pc1l Před 7 měsíci +4

    አላህ ፍቅራችሁን እሥከ መጨረሻው ያድርግላችሁ ወላሂ ልጂ እንደሚወድ ወንድ የሚያሥደሥተኝ የለም ❤❤❤❤❤❤

  • @user-uy3dr2ff7r
    @user-uy3dr2ff7r Před 7 měsíci +20

    ትዳር መልክ ቢኖረው እናንተን ነበር የሚመስለው❤❤❤❤እራት እየተሞቀነው ሳሚ😅😅😅😅 አላህ ያ በርታህ

  • @user-ms7up3ix3o
    @user-ms7up3ix3o Před 7 měsíci +10

    እርጉዝ ግን. ጭስአይሞቅም😕

  • @rabitube8203
    @rabitube8203 Před 7 měsíci +9

    የሳቄ ምንጭ ነቺሁኮ እሙዬ የኔ ውድ አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ የኔ ቆንጆ ❤

  • @user-jd7sp3yj3k
    @user-jd7sp3yj3k Před 7 měsíci +3

    እረ እነዚህ ሰወች በሳቅ ሊደፉን ነው ❤❤❤❤❤

  • @FikerTefera-de1kj
    @FikerTefera-de1kj Před 7 měsíci +4

    አረ እሙ ይመችሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤

  • @habibaal4299
    @habibaal4299 Před 7 měsíci +3

    😅😅አያልቅብሽ አይ እሙ ይመቻችሁ😂😂

  • @susuchanal9540
    @susuchanal9540 Před 7 měsíci +3

    ኧረ እሙ ከየት ነዉ ይሄን ሁሉ ተኮል እምታመጪዉ

  • @Musa469
    @Musa469 Před 7 měsíci +6

    እነዚህ ልጆች ሲመቹኝ ❤❤❤

  • @user-is1sd5os1c
    @user-is1sd5os1c Před 7 měsíci +2

    😂😂😂😂😂እሙ አታመጭው የለሽ ሳሚየ ያተ ንደት ውይ ለዘዝ እዴልልኝ ብለሽ አላለም😂

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 7 měsíci +3

    እራት እያሞቅሽልኝ ነዉ😂😂😂😂😂😂 አየ ሳሚ😂😂😂 እሙ የስራሽን ❤

  • @mulu5
    @mulu5 Před 7 měsíci +3

    ስጨርስ እኮምታለሁ 😂😂አይ ሳሚ እች በአፍንጫ እምታወራት ነገር ታስቀኛለች ግን እኮ ነፍሰ ጡር ሴት ግጥም ብላ አትቀመጥም በቃ እሙ አትክፈች ብሎ መናገሩ ነዉ 😂😂አስለምጅዉ 😂እረ ምንም እዳትታጠኝ ዋ እሙ ለዘሻል አላለም እርጥብ ነሽ እንዴ እሙ 😂😂

  • @user-rd9fh6qu7z
    @user-rd9fh6qu7z Před 7 měsíci +3

    የኔ ፈቅሮች ሠዉ አይነኩ በራሣቸዉ ዠሚመጡት አላህይጠብቃችሁ

  • @user-mw1hv9dl6o
    @user-mw1hv9dl6o Před 7 měsíci +2

    _መጡ ደግሞ በሳቅ ሊጨርሱን 😂😂😂😂😂 ልጁ ይጥቆርማ አለ😮😂😂😂😂_

  • @user-vi4bl4nl7g
    @user-vi4bl4nl7g Před 7 měsíci +2

    የኔ ማሮች ስታምረው ሰላማቹሁ ይብዛ

  • @user-nb2ig4ju8g
    @user-nb2ig4ju8g Před 7 měsíci +2

    😂😂😂 እረወይኔ ጭስ ሳይሆን የሚያጠቁረው ያማራት ነገር ግዛ😂

  • @user-fl2qf3pq7x
    @user-fl2qf3pq7x Před 7 měsíci +2

    እሙ ልጅ ቢጠቁር ዋጋ ትከፍያለሽ😂😂😂ወይ ሳሚ

  • @mysemelove4721
    @mysemelove4721 Před 7 měsíci +2

    የኔ ዉዶች አቦ ይመቻቹ ዋ ልጆ ጠቆሮ እንዳዬጣ እኛም እንጠይቅሻለን😂😂❤

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 Před 7 měsíci +4

    እራት እያሞቅሽልኝነው አላለም😂😂😂

  • @user-io2sh9sl9p
    @user-io2sh9sl9p Před 7 měsíci +1

    በጣም የሚገርመኝ የሱ ንግግሮት ወታደር ኮዳ አላል😅😅😅😅😂😂😂😂😂 የሳቄ ምጮች😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @HayaHabaash-yy9yd
    @HayaHabaash-yy9yd Před 7 měsíci +2

    ፍቅር ከተባለ እደናተ ነው
    የምወዳችሁ ነገርስ ❤❤❤💕💕✨

  • @user-fm7yl2cy8s
    @user-fm7yl2cy8s Před 6 měsíci +1

    ወይኔ በሳቅ አድ ጥቁር እዳይኖረው አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @emuabukitube5400
    @emuabukitube5400 Před 7 měsíci +1

    ክክክ የሱ ወሬ ባአድ አምልኮት ጀመርሽደ አላለም

  • @user-toybi
    @user-toybi Před 7 měsíci +2

    አየ ሣሚ በተለይ የወሎ ባሕላችን ወይባ ጭሳ ዋዉ ነዉ 😮😮😮😮😮 ❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @mehamedabduu6063
    @mehamedabduu6063 Před 7 měsíci +2

    እነዚህ ልጆች አነፈሩኝ በሳቅ

  • @sreda1847
    @sreda1847 Před 4 měsíci +1

    ክክክክክክክ ማነው ሳሚ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @merhawitmerry4609
    @merhawitmerry4609 Před 6 měsíci +1

    Ezi bet endet nachu yesake minchi swedachu 😁😁😁 ene comet setoche alakim bcha like enji gn yezarew betam alchalkum❤❤❤

  • @yesewneger950
    @yesewneger950 Před 7 měsíci +2

    ማርያምን እንደዛሬ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 Před 7 měsíci +2

    ቆይ ግን ለምድነዉ እማታሳድጓቸዉ ሀይ😢

  • @user-bk4zl1gx6c
    @user-bk4zl1gx6c Před 7 měsíci +1

    አረ እሙ በሳ ልትገይኝ ነው ወይነ ሳሚ ልታሳብድህ ናት እሙየ ❤❤❤❤

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk Před 7 měsíci +2

    ለዘዝ እንዲልለት ብለሽ እነው አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h Před 5 měsíci

    እረውይ በምን ዞረልሽ ያች ተኮል የሱ ንዴት ሆዴን አቁሰላቹህኝ😂😂😂😂

  • @user-hm1ht7ne1y
    @user-hm1ht7ne1y Před 7 měsíci +1

    እሙያ አይ አቻ ልጅ ስወደዳችሁ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @user-hw9nh5hi9b
    @user-hw9nh5hi9b Před 7 měsíci +1

    እራት እያሞቅሽልኛ ነው ተመችቶኛል😂😂😂😂😂😂

  • @masarat2998
    @masarat2998 Před 3 měsíci +1

    ይቱብ አያለው እደንሱግን ማንምአይደርስም😂😂😂😂😂😂

  • @user-xp7sx5fq3e
    @user-xp7sx5fq3e Před 5 měsíci

    ይመቻችሁ እዝህቤት ገብቶ እማይስቅሠው መሽም የለም😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 7 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂አይሳሚ አንድ ይጥቆር ይሄልጂ አይ እሙዬ የማታመጭው የለሽ

  • @whya5801
    @whya5801 Před 6 měsíci +1

    ውይ እናተ ልጆች ደስ ስትሉ ይመቻችሁ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 7 měsíci +1

    ክክክክክክ አይ እሙና ሳሚ ፈታ ነው የምታረጉኝ ገረ እሙ ❤❤❤❤❤❤

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw Před 7 měsíci +6

    የመዳም ቅመሞች በናታችሁ እናሳድጋቸው ላይክ ሼረ እናድረግላቸው❤❤

  • @eb8178
    @eb8178 Před 7 měsíci +1

    አኔ እነዚህ ባለትዳሮችን በጣም የሚገርም ልዮነት ነው ያላቸው እሷ የገባት አራዳና ግልጽ ስትሆን አሱ ደሞ ገራገርና ፈራ ይመስላል ለዚህ ይመስለኛል ትዳራቸውም የተዋጣለት የሆነላቸው:: ለማንኛውም ይመቹኛል በርቱ

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy Před 7 měsíci

      ፍራነት ሳይሆን ሀያአየሚባልነገርአለ አይንአፍርነውእጅ ፍራየማይገባውነው

    • @eb8178
      @eb8178 Před 7 měsíci

      @@sofiahassan-wu1qy ይመስላልና ነው የተልያዮ ናቸው ወዴት ወዴት

  • @noormohammed1848
    @noormohammed1848 Před 7 měsíci +1

    የሆነ ለዘዝ እንድትይልኝ ነው እንዴ አላለም😂😂😂😂😂

  • @user-nm8xi4wn1b
    @user-nm8xi4wn1b Před 7 měsíci +2

    እረ ለእርጉዝ ጥሩ አደለም

  • @HalimaHalima-eo1up
    @HalimaHalima-eo1up Před 7 měsíci +1

    ደሞሁሌም አይነቃብሽም ሳቅሽም 😁😁😁😁😁🤣🤣🤣አይመጣ ውነትሽነው የሚመስለው ብቻ ፈታ ነው የምታረጉት አላህጠብቃቺሁ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Před 7 měsíci +2

    😂😂😂 አይ እሙ አያልቅብሺ😂😂

  • @user-by6nc3yp4l
    @user-by6nc3yp4l Před 7 měsíci +1

    ክክክክክ ልጁ እዳይጠቁር😅😅😅 አየ ሳሚ የስራሺን እሙ

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu Před měsícem

    አይ፡ ልጄ ይጥቆርና ተመችቶኛል😂😂

  • @ZeynabaHusen-hc4cj
    @ZeynabaHusen-hc4cj Před 7 měsíci +4

    የሆናችው ፍቅሮች ❤❤

  • @user-gj6wm9mz3t
    @user-gj6wm9mz3t Před 6 měsíci +1

    አረ ውይኔ ጉድ ለዘዝ አላልም😂😂😂😂

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 Před 7 měsíci +1

    😂😂😂😂 ውይ እሙና ሳሚ አልዝዞች ሥወዳችሁ ❤😂😂😂

  • @ZeynebMuhamed-ke3dc
    @ZeynebMuhamed-ke3dc Před 7 měsíci +3

    እናተልጆች ታስቃላችሁ 😂😂😂😂

  • @user-gy8zs2zk3k
    @user-gy8zs2zk3k Před 7 měsíci +1

    አዲስ ነኝ ለካ የሳቅሚጭ እዚም አለ ኳኳኳኳኳ😂😂😂😂😂

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 7 měsíci +2

    ዋ ይጠቁርና አላለም😅😅😅😅😅

  • @mydearsho3178
    @mydearsho3178 Před 6 měsíci +1

    እነኙ። ጥንዶች። በሣቅ። ጠደሊኞ❤❤ሥወዳቸው

  • @user-tq1ec3vc2f
    @user-tq1ec3vc2f Před 7 měsíci +1

    ይጠቁራል አላለም 😂😂😂😂

  • @user-jf8pu8xj7x
    @user-jf8pu8xj7x Před 7 měsíci +1

    ጎፍላ አትሁኚ አላለም😂😂😂

  • @user-jj2nx2jv2b
    @user-jj2nx2jv2b Před 7 měsíci +2

    😁😁😁ተውጂ ሳሚ ከነልብስ ጭስይሞቃልደ😌እሙ የወሎ ጭስ ነው ወይስ ወይባ ነው የምትሞቂው ወይባ ከሆነ አትሙቂ አራስቤትሽ ትሞቂያለሽ ቡትኝ ከሆነ ችግርየለውም ሙቂ❤❤❤

    • @tube8181
      @tube8181 Před 7 měsíci

      ባልዝንእናጫውአለችእጂ

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 Před 7 měsíci +1

    እሙየ ❤❤አያልቅብሽ😂😂😂😂😂😂😂😂 እወዳችሆለሁ

  • @hagarehd
    @hagarehd Před 7 měsíci +2

    የ ወታደር ኮዳ😂😂😂

  • @rabiamohammed9082
    @rabiamohammed9082 Před 6 měsíci +1

    ድንጋ የወደቀበት አመድ 😁😁😁 እራትነው 🤣🤣🤣🤣 ወላ ስወዳችሁ

  • @AkramMustafa-vx1sc
    @AkramMustafa-vx1sc Před 7 měsíci +1

    አንድ ዪጥቆር አለለምምም ሆሆሆሆ❤❤❤❤

  • @zinetumer1446
    @zinetumer1446 Před 7 měsíci +2

    ለዘዝ እንድልልኝ😂😂😂😂 በሳቅ

  • @user-tq2qk8fm9i
    @user-tq2qk8fm9i Před 7 měsíci +1

    የኔ ማሮች ደሰ አቲሉ አኮ😍😍😍

  • @khanhabib1853
    @khanhabib1853 Před 7 měsíci +6

    ወላሂ ብዙ ድራማ አያለ እደነዚህ አይነት ፈታ የማረግ የለም ወላሂ

    • @AaAa-wb5xf
      @AaAa-wb5xf Před 7 měsíci +3

      ያረቢ ጭራሽ ወላሂ እንደዚህ ብልግና እያወሩ አኡዙቢላህ እረተውው ሙስሊሞች እረተውው ሞት ይመጣል ወላሂ ምን እንደሚሉ አላዳመጥኩትም አልሃምዱሊላህ ጭራሽ ሙስሊሞች ደስስ ሲሉ እያላችሁ ማበራታታት ነገ ትጠየቁበታላችሁ በጣም ባለጌዎች በሚዲያ የሚወራውን የማይወራውን አያቁ አቦ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ እረተው ሙስሊም እህቶቼ አሁን ከዚህ ወንጀል ቢሆን እጂ ምንትማራላችሀሐ ወደራሳችሁ ተመለሱ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 7 měsíci

      😂😂😂

    • @lonymimi5154
      @lonymimi5154 Před 7 měsíci

      ​@@AaAa-wb5xfአችስ ልታይማ የመጣሸው😅

    • @AaAa-wb5xf
      @AaAa-wb5xf Před 7 měsíci

      @@lonymimi5154 እኔወላሂ እነሰዳጋጣሚ ስገባ ይቶብ ውስጥ ወላሂ እርእሱን ብቻ ከዛ ኮመቱ ሳይ በተለይ ሙስሊሞች እዛቦታ ሳይ አጀብ ብዬ ወጣነው ያልኩ አልሃምዱሊላህ እንኳን ማየት አታውቂኝም እሺ

    • @AaAa-wb5xf
      @AaAa-wb5xf Před 7 měsíci

      እነዚህ ከማይ አላህ ይሰውረኝ ምኑ ይታያል የብልግና ወሬ እነሱስ አይፈረድባቸውም ካፊር ናቸው ግን እኛ ሙስሊሞች አደብ አለን

  • @hyeatwlioo5373
    @hyeatwlioo5373 Před 7 měsíci +1

    ስወዳቸው እኒህን ልጆች ❤❤

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 Před 6 měsíci +1

    አይ ሳሚ ጥቁልና አላለም😂😂😂

  • @seadaahmed8359
    @seadaahmed8359 Před 7 měsíci

    😂😂😂😂 ወይኔ ልጁ ግን በጣም ነው የሚያስቀዉ ያአላህ ይመቻችሁ

  • @user-pj6vi4mn4w
    @user-pj6vi4mn4w Před 7 měsíci +1

    ናዓይ አይኮነን ጠቅሙ ላተ ነው😂😂

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube Před 7 měsíci +1

    የሱ ንደት ያአንቺ ተንኮል😅😅😅😅

  • @user-dg6kh6qg4j
    @user-dg6kh6qg4j Před 7 měsíci +1

    እረ እኒህ ልጆይ በሳቅ ገደሉኚ❤❤❤❤

  • @selamselam9904
    @selamselam9904 Před 7 měsíci +2

    እራት እያሞቅሽልኝ ነው አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 Před 7 měsíci +1

    ኮሜቱ በሙሉ 1 አይነትነው 😂😂😂😂

  • @kuwaitkuwait5774
    @kuwaitkuwait5774 Před 7 měsíci +1

    ኧረ ወይኔ እናንተን ሳይ ትዳር አማረኚ

  • @HappyJumpingPuppy-ds3ez
    @HappyJumpingPuppy-ds3ez Před 5 měsíci

    ሳሚ የኔ ምስኪን ልጅ አሳዘንከኝ ❤❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 7 měsíci +3

    አይ ሳሚ እራት እያሞቅሽልኝ ነው አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @atti13
      @atti13 Před 7 měsíci +1

      እውነትም እራት🙆🙆🙆😁😁😁😁

  • @user-vj1zh8bb9b
    @user-vj1zh8bb9b Před 7 měsíci +1

    አረ በስም ኣብ በሳቅ ልትገድሉኝ ነው😂😂😂😂😂

  • @ajmandubai-su3cw
    @ajmandubai-su3cw Před 7 měsíci

    ክክክክ😂😂😂😂ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ ፍቅራቹን ያብዛው መዳንያለም

  • @user-id7qz5wo8x
    @user-id7qz5wo8x Před 7 měsíci +1

    አረወይኔ የናተኮይለያል😂😂😂😂😂