Video není dostupné.
Omlouváme se.

እናቴ ምንም ብትሆን እናቴ ናት 😭እንዴት እንዲ ትያለሽ እሙዬ 😥😥

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 11. 2023

Komentáře • 330

  • @Ruta123_V2
    @Ruta123_V2 Před 9 měsíci +125

    ማነው የሚወዳቸው በላይክ

    • @samemu
      @samemu  Před 9 měsíci +4

      ayemiyaa

    • @tube-dr6ur
      @tube-dr6ur Před 9 měsíci +1

      እኔ❤

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Před 9 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤እኔ

    • @Ruta123_V2
      @Ruta123_V2 Před 9 měsíci +1

      @@samemu wedachihalehu

    • @SadaSaid-ep6sl
      @SadaSaid-ep6sl Před 9 měsíci +1

      እኔም ዉድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Před 9 měsíci +49

    ወላሂ ጀግና ነህ ወዲ ልጂ ለናቱ ክብሪ ሲኖሪዉ ደሰ ሲል ፊቅራችሁን ያቅልቅላችሁ በሰላም ዉለጂ እሙየ ❤❤

  • @user-bw4dn7ti8w
    @user-bw4dn7ti8w Před 9 měsíci +47

    እናቴን አልጋይዠ እምትፈልገውን አረግላታለሁ አዝናናታለሁ አለ እናት😢😢❤❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před 9 měsíci +21

    የሳሚ ንደት በጣም ያስቃል😂😂😂😂😂😂😂 እኔም እናቴን ስነኩብኝ ያመኛል😢😢❤❤

  • @user-jd1ug3jo2r
    @user-jd1ug3jo2r Před 9 měsíci +31

    የሳሚንደት ሁሌም እንደኔ ሚያዝናናው 😂😂😂ማነው በ👍አሣዩኝ

    • @madina3828
      @madina3828 Před 8 měsíci

      እኔ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @zdethiopian499
    @zdethiopian499 Před 9 měsíci +28

    ትክክል እነት ሁለየም እነት ነት ሺ አመት ይኑሩልን እነቶቻችን❤

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Před 9 měsíci +14

    ማነው እንደኔ የሳሚ ንደት እና የእሙ ተንኮል የሚያስቀው 😂😂😂😂ግን ከሳቅ ጀርባ በጣም ትምህርትአለው

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 9 měsíci +13

    እናት ሁሌም እናት ነች ደረጃዋ ከሚስት በላይ ነው ከአላህ በታች የእናት ሀቅ ነው ስለዚ ሚስት ምንም ያክል ብትወደጂ እናትን ልታክይ ግን አትችይም በፍፁም

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 Před 9 měsíci +23

    ወይኔ የእኔም ባል በእናቱ ድርድር የለም ወላሂ ገዴል ግቢ ነው እሚለኝ ስለ እናቱ መጥፎ ታወራሁ 😂😂😂😂😂

    • @HayatGetachew-cp1jf
      @HayatGetachew-cp1jf Před 9 měsíci +4

      ወንድ ነዋ ማሻ አላህ ደስ ይለኛል እንድህ አይነት ወንድ አሉጅ ሚጃጃሉ😏

    • @HayatGetachew-cp1jf
      @HayatGetachew-cp1jf Před 9 měsíci +3

      እኔ ባሌ እናቱን ሲገላመጥ ብሰማኳ አናቱን እምለው ነው እሚመስለኝ አልወድም😂😂እናቱ ብጠላኝኳ ወላሂ አልገለምጣትም በእናቴ ቀልድ አላውቅም

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Před 9 měsíci

      ​ጉበዝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 8 měsíci

      ለምንታዋራለሸ
      እደናትሸአክብሬ

    • @jamila1496
      @jamila1496 Před 2 měsíci

      በፊት ተነስተሽ ምትገቢበት አይደል ሚጠፋሽ

  • @user-yu3zz7xe4x
    @user-yu3zz7xe4x Před 9 měsíci +11

    የኔ ውድ አላህ በሰላም ሁለት ያረግሽ የማዳም ቅመሞች አላህ የእረፍት እጀራ ይሰጠን ሀገራችንን ሰላም ያረግልን ውዶችየ ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 9 měsíci +5

    አይ ሳሚ በስምሽ ልጠራሽ ነው ክክክክክክክክ አይዞህ እናት እናት ናት ምንም አይሉም አሳዘንከኝ ግን እናት ክብር ይገባታል ፕራንክ ነው አይዞህ ተመለስ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozijibo-cq8hq
    @rozijibo-cq8hq Před 9 měsíci +8

    ሳሚ ሲናደድ ደስ ይለኛል እሙዬ ደሞ ሳቅሽ ደስ ሲለኝ ሁለታችሁም ዉድድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @skettube4149
    @skettube4149 Před 7 měsíci +1

    እውነተኛ ታማኝ ባል ነው ያለሽ እመኚ ለቤተሰቡ ለናቱ ክብር ፍቅር ያለው ለሚስቱም ታማኝ አፍቃሪ ነው እናም አንች ጀግና አስተዋይ ነሽ የውስጡን ማንነት አይተሽ ነው ያገባሽው

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 Před 9 měsíci +15

    እናቴ ናፍቃኛለች 7 አመቴ ካየኋት 😥😥😥እሙዬ ስነ ስረአትሽ ስወድልሽ ምን አባቴ ልሁንልሽ ሳሚ ደሞ እሙን አትጩህባት ከኔጋ ነው ጠብህ 😮 🙄 🤛👈

  • @user-mm1cq4ot8s
    @user-mm1cq4ot8s Před 7 měsíci +2

    ወላሂ ጀግና ነህ ወላሂ እዳተአይነት ወዲይብዛ ሌሎቹ እማ ልጥፍይላሉ በቃ ዞር ብለዉ አያዩምእናቶቻቸዉን

  • @user-cp5xd6hw1n
    @user-cp5xd6hw1n Před 9 měsíci +9

    ገና ስጀምረው ምስቀው ነገርስ አይ ሳሚሻ 😂😂😂😂😂

    • @ZamZam-pg8qb
      @ZamZam-pg8qb Před 5 měsíci

      እደኔ ሳሚን ሳይነው የምሥቀው

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před 9 měsíci +8

    የኔ ውዶች እናንተኮ ልዩ ናችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ 🥰🥰🥰

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 8 měsíci +2

    ወላሂ ጀግና ሳሚ አድናቃህ ነኝ እናትን የሚመስል ነገር ዬለም❤❤❤❤❤

  • @ZabibhDubiq34-ho1by
    @ZabibhDubiq34-ho1by Před 9 měsíci +4

    ሳሚ ጀግና ጎበዝ እናቴናት እኮ እምትመጣው የኔባት😢❤❤❤❤ ሳሚ ስጋ ገዝቸ ነው የመጣሁት ነው ያልገው አሁንም ትገዛላችው አህያ ይቱ ትዝአለች

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 9 měsíci +2

    😢ሳሚን አድኒቃለሁ ጎበዝ እናትመደራደርየለም እሙዬ😅😅😅ዛሬበዚህመጣሽ የኔውድ

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 Před 8 měsíci +12

    ጀግና ነህ ወንድሜ ልጅ ማለት አንተ ነህ ❤

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Před 9 měsíci +2

    ወይ ሳሚቾ እሙ ጨኅራ በሽተኛ ልታረግህ ነው በጣም ትናደዳለህ እረጋ በል

  • @medinaMohammed-hn5pd
    @medinaMohammed-hn5pd Před 8 měsíci +2

    ወይኔ ሚሥኪን. ካች ተኮል. የሡ. ንደት 😊❤. ሥወዳችሁ. ለቤታችሁ አዲሥነኝ. ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Před 9 měsíci +6

    ሳሚ ሲናደድ በጣም ነዉ የሚያሥቀኝ

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 Před 9 měsíci +5

    አሽው ከምትል አተ አታነሳውም እዴ አቶ ሳሚ😂😂😂😂

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim Před 9 měsíci +2

    ጎበዝ ጋሸ ሳሚ ለናቱ ክብር ያለው ሠው እደት ነው ደስ የሚለው እማምየ የኔ ውድ እናት ሺ አመት አላህ ያኑርልኝ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před 9 měsíci +2

    ክክክክ ግን እሙ ሽርኛሁነሺበታል በፊትእኮ ፕራንክ አይሳካልሺም አሁን ግን የሌለ ሆንሽ ምስኪን ሳሚ ጨንጓሯህመጤሱ በስላሙሀገር ክክክክክ

  • @user-fx3kp4vk1m
    @user-fx3kp4vk1m Před 9 měsíci +2

    ሳሚ ሲአናደድ ያስቀኝል😂😂😂😂😂
    እናት ወላሂ ክብረነች ጀግና ወላሂሳሚ በጥፊቢልሺ ዛሬ እሙዬ አላስንልሺምነበረ ሆ
    በእናት ቀልድ ❤❤❤❤❤❤❤ ተይ አታናጁው እሙዬ ቶሎያረጁል ክክክክክ

  • @user-xs4sl5uc6w
    @user-xs4sl5uc6w Před 6 měsíci +1

    😂😂😂😂😂 አይእሙየ እናንተን ሳይኮ የማዳምን ስራ እረሳዎለሑ አላሕ በሰላም ሑለት ያድርግሽ እሕቴው

  • @user-wp8gj4jf7b
    @user-wp8gj4jf7b Před 9 měsíci +6

    ግን ግርም የሚለኝ አማቶቻቸውን አቱ የሚል የለም በሁሉምጋ ሳይ እኔብቻነኝ አማመይ እያልሁ የምጠራቸው😂😂😂

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t Před 9 měsíci

      እኔአልወደም አቱማለት አላውቅምእዴትእደምሆን

  • @user-nm8xi4wn1b
    @user-nm8xi4wn1b Před 9 měsíci +4

    አያልቅባችሁ ምርጦቸ ፍቅራችሁን ያብዘው

  • @BetewshAbreham
    @BetewshAbreham Před měsícem

    ትክክል ነህ ለእናትህ ያለህ ክብር ሳሚ

  • @sayedahmada-rn9is
    @sayedahmada-rn9is Před 7 měsíci +2

    ለናት ክብርይገባታል ይመቻችሁ ትልቅትምህርትነው❤❤❤❤❤

  • @AaAa-js3ov
    @AaAa-js3ov Před 2 měsíci

    ጀግናነህ ወላሂ እናት እኮ ትለያለች ❤❤❤❤❤

  • @user-id2xm8jy7f
    @user-id2xm8jy7f Před 9 měsíci +2

    😅😅😅😂😂😂ወይኔ የዛሬው ነዴት እጁን ያየ እደኔ የኔ አባት ወይ እናት ለዘላልም ትኑር ግን ያለቀስ ይመስለኛል ❤

  • @madina3828
    @madina3828 Před 8 měsíci +1

    ሳሚ ሲናደድ😂😂😂😂በእማ ማንም አይጣ ጉበዝ ለእናትህ ያለህ ክብር ይመችህ

  • @user-tv2tt8ct6g
    @user-tv2tt8ct6g Před 9 měsíci +2

    ሳሚቾ ስጋ ገዝቸነዉ የመጣሁት ያልክ መሰለኝ እያስታወስክ ያህያ ስጋ እዳይሆን በተረፈ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
    @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv Před 6 měsíci +1

    ሳሚየ ተባረክ ምንም ቢሆን ምንም እናት እናት ናት ❤❤❤❤❤

  • @fatiafatia5481
    @fatiafatia5481 Před 9 měsíci +1

    ግን ጎቦዝ ነዉ ሰሚ አደድ ዎዶች ለቤተሰ በቸዉ ክብር ዬለቸዉም

  • @user-qj1pw3cv5y
    @user-qj1pw3cv5y Před 7 měsíci

    እኔ ለኮሜት አድሥ ነኝ ግን የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ ጀግና ነህ እናቱን የሚያከብር ወድ ደስ ይለኛል በተረፈ እወዳችሀለሁ ❤❤❤❤

  • @user-ch3hg9yt7j
    @user-ch3hg9yt7j Před 9 měsíci +6

    ሣቅሸ ያሥቀኛል እሙየ😃😃😃😃😂😂😂😄

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 2 měsíci

    ሳሚ ጀግና ነህ. እናት በምንም አትቀየር ወላሂ ሽአመት ይኑሩልን❤❤❤

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 Před 6 měsíci +2

    እሙየ ድግል ማራም ትቅረብሽ እናቴ ሁለየም እወድሽ አለው 🤝💚💚

    • @samemu
      @samemu  Před 6 měsíci

      🥰🥰🙏🙏

  • @user-bk4zl1gx6c
    @user-bk4zl1gx6c Před 9 měsíci +5

    የኔ ምርጦች እንደዚ ነው ምያምርባቹ ኡሙየ የኔ ምርጥ❤❤❤❤❤❤❤ሳሚ ወንድሜ አትናደድ እንዳታርጅ❤❤❤❤❤❤

    • @user-wu3vg4lu9b
      @user-wu3vg4lu9b Před 9 měsíci

      ብራክ እያረጉን ነዉ😂😂😂😂😂

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk Před 9 měsíci +1

    አይእሙየ አያልቅብሽ ሳቋ ያሥቃል ዴስስትል የሣሚ ንዴት ዴሰሰሲል😅😅😅😅😅😅😅😅😅ማነውእዴኔ የሚወዳቸው

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 9 měsíci +2

    እሙ ሣሚ እንኳን ደህና መጣቹሁ የሴት ቤተሠብና የወንድ ቤተሠብ መከበር አለበት ትክክነሽ እሙዬ ሣሚን አታናጅጁ እሺ ቶሎ ያረጅብሻል የኔውድ እወዳችኋለሁ❤

  • @user-cu3kt2ky5k
    @user-cu3kt2ky5k Před 6 měsíci +1

    አታበሳጭው እሙ የኔም ባል እናቱን ሲወድ ከምንም በላይ ነው ደስ ይለኛል ትንሽ ቅር የሚለኝ ነገር ግን ለአባቱ ብዙ አይደለም እኔን ቅር ይለኛል ምን ላድርግ እኔ አባቴን በጣም ነው የምወደው. ነበር ሞተብኝ እንጂ. ለቤተሰብ ትልቅ ክብር ለአባት እና እናት ለዘላለም ይኑሩ

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Před 8 měsíci +4

    የኢቶቢያ ወዶችኮ ሚስቶቻቸውን ስነ ስአረት ያስዝይዛ የዚህ ሀገር አሉጀ በቁማቸው ያህያ እሬ መሥለው ሽታው እህህህ የክላሳቸው እና የኩሽናው ነገርማ አይነሳ😭

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 Před 8 měsíci

      በጣም እኔም አስመርሮኛል

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv Před 4 měsíci

    እናቴ እኮናት የምመጣም አለ ሳሚ እድሜና ጤና ለናቶቻችን ይስጥልን😢

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 Před 9 měsíci +2

    አይ ሳሚ ሲናደድ ደስ ነው የሚለኝ ጥርሱን ንክስ የማያረጋት ነገር😂😂😂😂😂

  • @user-ol7gn9yw7q
    @user-ol7gn9yw7q Před 6 měsíci +1

    እዳይመታሽ ብቻ የኔ ማር ስወድሽ

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 Před 8 měsíci +2

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ስውዳችው
    ሳሚ ሲናደድ😂😂😂😂ስራሽለትእሙ😂😂😂

  • @mrx7631
    @mrx7631 Před 8 měsíci +2

    በስሚሽ ልጠራሽነው😂😂😂 አላለም ንዴት በተ ያምራል😂😂

  • @user-yr7gt7cv7m
    @user-yr7gt7cv7m Před 8 měsíci +3

    ሶሚየ ጎበዝ እናቴ እኮ ❤❤❤

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 Před 8 měsíci +2

    😂😂😂😂 ክክክ እኔኮ ዘና ብላ የምታናድዴዉ ነገርስ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fk5lc3ur5l
    @user-fk5lc3ur5l Před 5 měsíci +1

    ወይኔ ሲናደዲ ሲመቸኚ😁😁

  • @zina5085
    @zina5085 Před 9 měsíci +2

    😂😂😂😂😂 አሪፍ ፕራንክ ነው አይ ሳሚ በሳቅ

  • @saditube8617
    @saditube8617 Před 7 měsíci

    ወንድሜ ትዝ አለኝ እንኮን እናቱ እኔ እኮ ስሂድ በቃ የሚሆነዉ ነዉ የሚጠፋዉ ምርጥዬ ሚስት ናት ደሞ ምራቴ ወላሂ ብታዮት ለቤተሰብ አይደለም ለሰዉ ያላት ክብር የኔ ማር በጣም ነዉ የምንወዳት

  • @EimanEiman-ho4lh
    @EimanEiman-ho4lh Před 9 měsíci +3

    እናትእኮአንድሆነች❤❤❤❤❤❤ሣሚጀግና

  • @user-xh5pf4dk1q
    @user-xh5pf4dk1q Před 9 měsíci +2

    ሳህ ሳሚ እናት እኩናት ሆሆሆሆሆ ቀልድ የለም

  • @medinaMohammed-hn5pd
    @medinaMohammed-hn5pd Před 8 měsíci +3

    ሤቶችየ እኛኮ ተኮል ካሠብን. አይጣልነው. 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @CvvvVv-cw1hm
    @CvvvVv-cw1hm Před 9 měsíci +4

    እኔ በጭንቀትምትኩ የሚመታሽ እየመሰለኝ እሙየ

  • @fanafani2638
    @fanafani2638 Před 9 měsíci +11

    የምር በእናት ቀልድ የለም😢እናት እናት ናት ከማንም ኣትዋዳደርም😢

  • @tetr4232
    @tetr4232 Před 9 měsíci +2

    ከከከከከከ በስምሽ ልጠራሽ ነው ቅጣት መሆኑ ነው እኔም እናደዳለሁ ሀቂቃ ቤተሰቦቸን የማያከብርልኝ

  • @sablasabla4975
    @sablasabla4975 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢ዋው የኔ ውዲ ጎበዝነህ

  • @reyuf2891
    @reyuf2891 Před 12 dny

    ewy mskinwa akorefa 💪💪💪sami welahi fkrachu alah edmalkachu fuwaaa yargachu yesew yalew erspact

  • @user-yp3zu1ph2i
    @user-yp3zu1ph2i Před 9 měsíci +3

    ወይ ስወዳቸዉ የኔ ዉዶች😂😂😂

  • @AAl-tn6dr
    @AAl-tn6dr Před 7 měsíci +1

    የኔ ጀግና ለእናትከበረ አለህ አላህ የጨመረልህ❤❤❤❤❤❤

  • @zinettube1
    @zinettube1 Před 6 měsíci +1

    ጎበዝነህ ለቤተሰቦቹ ትልቅ ቦታ አለው ❤

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Před 9 měsíci +1

    አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ
    ስወድች ሁ ❤❤

  • @aster7876
    @aster7876 Před 9 měsíci +3

    አረ ትግስቱ የኔ ባል ቢሆን ይገለኛል

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd Před 9 měsíci +2

    😂😂😂 ወይኔ ሳሚ ጮጋራ በሽታ እዳይዘው😂😂

  • @BirhaneTeshome-gs7cy
    @BirhaneTeshome-gs7cy Před 9 měsíci +2

    እሙና ሳሚቤት ሁሌም ፈታ ብቻ በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @madina3828
    @madina3828 Před 8 měsíci

    እሙየ አላህ በሰላም ይገላጋሽ ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ ሳሚን አታናጅው ቶሎ ያረጅብሻል😊

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal
    @user-jn7xf9tq1tMstawal Před 9 měsíci +3

    የኔምርጣችእሙያናሳሚ👍

  • @nefisa70
    @nefisa70 Před 9 měsíci

    ገረ እሙሻ በምንሽ የሹ ትብያ አቦታን እንደ ባህለና የህማ ቤታ ትታውረ ደሥ ሥለይቡን በፌቀዶ ችግር ኤነወ

  • @user-eo9fr2er7l
    @user-eo9fr2er7l Před 9 měsíci +2

    ሳሚ ትግስቲክ ይላያል ❤️❤️

  • @seadltube2433
    @seadltube2433 Před 9 měsíci +1

    አንቱ በይ እሙየ ሳሚ ግን😂😂😂

  • @user-mw4pb4xn2c
    @user-mw4pb4xn2c Před 6 měsíci

    እሙ አያልቅብሽ እንዴት እንደምወድሽ ጀግና ነሽ 👍👍👍👍👍

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 Před 9 měsíci +1

    .አየእሙችየ🥰🥰🥰🥰😍😍🥰.ሳሚተናደደ.ግን ሰለእናትህዋዉ🥰🥰🥰😍😍🥰👍👍👍👍🏻👍🏻

  • @user-wp8gj4jf7b
    @user-wp8gj4jf7b Před 9 měsíci +3

    ኮምቸም አላቅ እስከዛሬ በጣምነው የምታዝናኑኝ ዝጀምረው እራሡ ገና ሳቄነው የሚመጣው ትለያላ ችሁ እኮ ውዶቼ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 9 měsíci +1

    አረ ተይ ጨኅራውን ላጥሽው ❤❤❤❤

  • @user-zh6eq3bn8b
    @user-zh6eq3bn8b Před 6 měsíci

    እር እሙየ ትይይይይ እሄንልጀ አቃጠልሽ ልድፊውነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጋሽ ሳሚ አላህያፀናህ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-vp4fi5we1b
    @user-vp4fi5we1b Před 9 měsíci +8

    ወዳችኋለሁ በየቀኑ ኑልን😍😍😍😍😍😍

  • @mekomenza9913
    @mekomenza9913 Před 9 měsíci

    እዝቤት እንደላገኝሽ ብሎሻል እንግድ ልጁኑም ራስቶታል አይ ሳም እነታ ላዛላላም ትኑርልን እማ እወድሻሌዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cp5xd6hw1n
    @user-cp5xd6hw1n Před 9 měsíci +1

    እውስጥክማ ቲንሽዬ ህፃን አለ😂😂😂

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Před 9 měsíci +1

    ሽንት ቤት ሄጄ መጠለሁ ጉድሽ ፋለ😮😮😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ቲክቶክ እያዬዉ ነዉ😂😂😂

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 Před 9 měsíci +4

    እናት አለም ልጆችሽ እኮ በአንች ድርድር አያቁም😢😢😢ከመቶ 99%ማለት ይቻላልሁሉም በእናቱ ድርድር አያቅም

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Před 8 měsíci

    ሳሚየ እናቴ እኮናት አለ እናት ክብረ አለሁ እሙየ አቺም የባልሺ በተሠብ ያለሸ ፍቅር ትለይ አለሸ የእኔ ዉዲ አንደኛ ነሸ❤❤❤

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Před 6 měsíci +1

    ፉቲ ጉልላት ትእግስተኛ ወንድ ነህ እኔ ብሆን ማላገጫዋን ከማዳመጫዋ ነው በጥፊ የምቅቀላቅለው

  • @AsqdAsew-nj6un
    @AsqdAsew-nj6un Před 9 měsíci +1

    እሙዬ ውድ ነገር ሳቅሽ ያስቀኛል አንዳደዬ 💚💚❤

  • @user-yg4fb7pr8t
    @user-yg4fb7pr8t Před 9 měsíci +1

    አቃጠልሺዉ ቡሀላግን እዳዉላችዉነዉ ጨጓራዉ ተልጦሲገበገብታየኝ😢

  • @GgdggHgkvh-rs2th
    @GgdggHgkvh-rs2th Před 9 měsíci +2

    ኧረ እሙ የስራሽን ይስጥሽ ሳሚ የኔ ንዴታም ስወዳችሁ😂😁😁😁

  • @JhJv-ix3qs
    @JhJv-ix3qs Před 9 měsíci +1

    ተዉ ተዉ ሣሚ ግደለሕም እሙን እዚሕቤት እዳላገኝሽ ኦኦኦኦ ባይኔ መጣሕ ጥና ቢልእኳ እራሥሕ ዉልቅ ክክክክክክክ ልጇን ታሣድግበት ቤቱን😂😂😂 አዊቄነዉ ወላሒ እኔም በናቴ የመጣ ዉይ ከራሤም ከልጀም ከማንም ከምንም ወላሒ እምላለሁ አላወዳድራትምም ሥትታመም ዛሬ እድሜ ለሥደት 6 አመቴ አለሑ እዳለሑ አገቷን አቅፌ እኔፊዳሽ እኔልሙት ነዉ የምለዉ ዛሬማ እናቶቻችንን እድሜና ጤና ይሥጥልን ቻለዉ ሣሚ😂

  • @zehara53o
    @zehara53o Před 9 měsíci +1

    ክክክክ ሽንቴን ሸንቸ ልምጣ አላለም 😂😂😂😂

  • @user-ol7gn9yw7q
    @user-ol7gn9yw7q Před 6 měsíci

    የሱ ንዴት የሷ ሳቅ በጣም ነው ዴስ የሚለኝ

  • @eedd5379
    @eedd5379 Před 6 měsíci +1

    እኔ ደግሞ እሱ ግድ የለውም እኔ ነኝ እንደውም ደስታውን የማልችለው

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 Před 8 měsíci

    አይ ሳሚ 😂 ስናደድ. ያስቀኛል ሳወራ ያስቀኛል ጥርሱን መከስ እናት እኮ😢

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 8 měsíci +1

    እንደው አቃጥለሽ ገደልሽው ይሄን ስውዬ😂😂😂😂😂😂 ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃💃💃💃💃💃

  • @emanlove8065
    @emanlove8065 Před 4 měsíci +1

    እሙጨጓራውንላጥሺው😂😂😂😂