አስደንጋጭ ዜና ሆነበት🙄 ሳሚ ግን መስማት አልፈለገም🤣🤣

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 02. 2024

Komentáře • 593

  • @samichotv
    @samichotv  Před 4 měsíci +77

    ባለሙያዎች እስቲ ነገሩን ለምን ይቆያል ቀኑ አልፎ😊 ደግሞ 50ሺው አይረሳ

    • @user-fy9bh2zy3p
      @user-fy9bh2zy3p Před 4 měsíci +1

      😂😂

    • @mulu5
      @mulu5 Před 4 měsíci

      እኔም እሄዳለሁ አላለም😂😂😂

    • @user-wq2qv9bj2p
      @user-wq2qv9bj2p Před 4 měsíci

      ሁሉም በጊዜው ይሆናል አትጨናነቁ ፀልዩ በሰላም ነው ምትወልደው

    • @user-lw5ym3wu3q
      @user-lw5ym3wu3q Před 4 měsíci

      እሙዬ ወንድ ከሆነ ልጅሽ 9ጠኝ ወርሽን ጨርሰሽ 10ቀን ከዛም በታች ትወልጃለሽ አይዞሽ

    • @user-mi1dd5rt6f
      @user-mi1dd5rt6f Před 4 měsíci

      አሙየ አታሣቢ በሀኪም ቤት አልትራሳውድ ከሆነ 9 ወር ያሉሽ ከትክክለኝው ቀን 1 ወር ከዛም በላይ ይጨምራል ለዛ አትቸኩሉ ቀኑ ሲደርስ ራሱ ይመጣል ደግሞ አደራ የምጥ መርፌ እዳትወጊ እኔም ሆስፒታል ስሄድ እስከሳምት ትወልጃለሽ ተብየ ግን ከአንድ ወር በላይ ቆይቸ ነው የወለድኩት ፈጣሪ ልጅሽን ያሳቅፍሽ የኔው እወዳችኋለሁ

  • @Handel482
    @Handel482 Před 4 měsíci +44

    እሙዬ ከምን በላይ በሰላም ሁለት ሁኚ ጩጬውን ለማየት ያብቃን ባልየውም የልጅ ጉጉቱን በእጁ አሳቅፎ ያሳየው 🙌🙌

  • @user-bw1he9pk9v
    @user-bw1he9pk9v Před 4 měsíci +30

    ዘግጁ😂አይደለሽም አላለም😂😂የሳሚ ነገር ነው ያሳቀኝ😂

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 4 měsíci +63

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @sjshhejejj7947
    @sjshhejejj7947 Před 4 měsíci +9

    ወንድዲ ልጅ 7ቀን 9ቀን ይጨምራል አይዞሽ ማማየ እመብርሀን ትቅረብሽ ወፍ አይስማሽ❤❤❤❤

  • @yemaleda
    @yemaleda Před 4 měsíci +22

    ክክክክክክክ ወይኔ ሳሚ በጣም ነዉ የምታስቀኝ መዉለድ ስለማትፈልጊ ነዉ ዝግጁ ስላልሆንሽ ነዉ አላለም እረ ወይኔ 😂😂😂 ግን በጣም ነዉ የምታስቀዉ ከምር እሙዬ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ 😊😊

  • @YoDaha
    @YoDaha Před 4 měsíci +14

    ግን ኡነት ልንገራቹ ኣንድ ቅዱስ ኣባት በ,7 ኣመት , 6,ወሩ ተወለዱ ,ስማቸው ቅዱስ ኣባእብራልዮስ ይባላሉ በረከታቸው ይደረን ዓመታዊ በኣላቸው ሀምሌ ወይም ነሀሴ 21 ነው የሚከበሩት

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 4 měsíci +16

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ ሳሚ የኔ የዋህ ቅዳሜና እሁድ መውለድ አለብሽ አላለም ልጄን ላውራው ሲል በጣም አሳዘነኝ እሙዬ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Go19939
    @Go19939 Před 4 měsíci +10

    ስወዳችሁ አይደለም አውርታችሁ ገና ሳያችሁ ደስ ትሉኛላችሁ ፋኖ ነኝ❤❤❤

  • @ayinalemashu7051
    @ayinalemashu7051 Před 4 měsíci +11

    ውይኔ ጉጉቱ 😢❤️እህቴ ፀልይ እውነት በጣም ጉጉቱ ያስፈራል

  • @seblealebachew501
    @seblealebachew501 Před 4 měsíci +52

    ባሎች ሁሉ እዳተ ቢሆኑ😅😅😅❤❤❤

    • @ajman9189
      @ajman9189 Před 4 měsíci +2

      እረ ሳሚ አብዝተክ አትጎጎ ጥሩ አይደለም

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr Před 4 měsíci +1

      እይወላ😅😅😅

    • @user-yh5hv9yz2v
      @user-yh5hv9yz2v Před 4 měsíci

      የሀበሻ ሴት ወንድ መውለዷን ታቆምነበር አ😂😂😂😂

  • @hayatilyas5407
    @hayatilyas5407 Před 4 měsíci +15

    ምንአይነትባልነው ያረቢ በጣምእናትሽመርቃሻለችኢሄባልሳይሆእናትነው

  • @user-uz6ye4fc8s
    @user-uz6ye4fc8s Před 4 měsíci +19

    የ11ወርልጂ ነገረኛነዉ አላለም አይሳሚ አላህ እዳተያለ ልጁንለማየትየሚጓጓባልይሥጠኚ እሙየ በሰላም2ሆነሺየምናይያዲርገን

    • @user-qh4et3pi1g
      @user-qh4et3pi1g Před 4 měsíci

      የናቴ ያኩታልጂ ሚስት ባስራአዲወራነዉ የወለደቺዉ ቤተሰብ ተጨንቁ ነገረኛነዉ አላለም😂😂😂😂

  • @abebechTeshome-qf9yb2
    @abebechTeshome-qf9yb2 Před 4 měsíci +30

    ወይኔ ሳሚ😂😂ለማንኛውም ሁሉም የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው የሚሆነው ጸሎት ወደቤተክርስቲያን እግራችሁ ይራመድእንጂ እንደዚህ አይባልም🙏🙏💕

    • @user-uz5zp4mb2d
      @user-uz5zp4mb2d Před 4 měsíci

      አዎ በፕርንክም በሆነም እንደዚህ አይበል እግዚአብሔር ፈቃድ ነው መሆን

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 Před 4 měsíci +6

    እንደዚ ልጅ የሚያስቀኝ ዩቱበር የለም የምር የስዋ ተንኮል የሱ መልስ wow ❤ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ውዴ

  • @user-eg8eo4pu4x
    @user-eg8eo4pu4x Před 4 měsíci +7

    እኔም አስር ወር ከ20ቀን የወለድኩት ግን አላወቅንም ነበር መንታ ወለድኩ❤❤❤🎉🎉

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb Před 4 měsíci +1

      ኡፍፍፍ የታደልሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤

    • @user-eg8eo4pu4x
      @user-eg8eo4pu4x Před 4 měsíci +1

      @@Tube-lv7sb አሚንንንንን ላችም አላህ ይወፍቅሺ ማማየ😘😘❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Před 4 měsíci +11

    እር ሆዴ ቆሰለ አይ ሳሚ እሙዬ አላህ በሰላም ይገላግልሸ ሳሚም አላህ በሰላም ልጀህ ያሳቅፍህ 🎉🎉😂😂❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 4 měsíci +8

    መርፊ እንዳትወጊ ጌታ በሠላም ይገላገለሽ

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 4 měsíci +8

    በሰላም ይምጣላችሁ የምትናፍቀዉ ልጃጅሁ 🙏

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Před 4 měsíci +4

    ማሰብ አለብሺ ከመናገር በፊት መማል የለባችሁም የእግዚአብሔር ቃል በቀልድ አይደለም በእውነት እንኳን መማል የለብንም እውነት ካልን ትልቅ መሀላ ነው እውነት እውነት እላችኃለሁ ይላል የጌታ ቃል በማንኛውም ቅዱሳን ስም መማል ክልክል ነው እውነት ካልን ለውእነት ብቻ ስንናገር ነው መሆን ያለበት

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před 4 měsíci +6

    11 ወር ይገርማችኋል 12 ወር የሚቆይበት አጋጣሚ አለ።

  • @kausarsharu
    @kausarsharu Před 3 měsíci +1

    Allh basalm yinasirish wuda allh walido lamkf yabikash ❤❤❤❤❤

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 Před 4 měsíci +6

    እግዚኦኦኦ መሀረነ ክርስቶስስስስ አረ ይቅር ይበልሽሽሽ ለቀልድቢሆንም እኔን ከበደኝኝኝ 11 ወር ስትይይይይ እማምላክ የሆድሽን በሰላም ወደጀርባሽ ታዙርልሽሽሽ የሳሚሚሚ ንዴትትት ዋዉነውው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 መናደድ ሜድን ምን ልበለው ገናሳላየው እስከመጨረሻ ምስቀው ነገርስስስ🤣🤣🤣

  • @a04eadco85
    @a04eadco85 Před 4 měsíci +3

    Indawum emu tinish qoyi kewoledush tinapiqinalesh 😢😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @uaeuae4077
    @uaeuae4077 Před 4 měsíci +11

    3ኛ ነኝ በላይክ ግጩኝ🤣🤣🤣እነዚህ አሢቂኞቺ🤣!❤❤😂

  • @safiya3794
    @safiya3794 Před 4 měsíci +3

    hhhh ደብሮኝ ነበር አይ ሳሚ አተም ጨጎራህ ዱለት ዱለት ይላል እኛም ዘና እንላለን እሙዬ አችም በሰላም አላህ ይገላግልሽ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ

  • @yibzalmfikade5083
    @yibzalmfikade5083 Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር ያሰብክወን ያሳካለህ ወንድሜ ❤❤

  • @WandeTube119
    @WandeTube119 Před 4 měsíci +6

    😂😂😂 እረ ልቤን anyway በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ ❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před 4 měsíci +5

    አረ ሳሚ ትወልጃታለሽ የጎደለዉ ነገር
    የለም አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-of5wv3ly2m
    @user-of5wv3ly2m Před 4 měsíci +3

    Yeruma gahaeti waqayo ngn sii haa hikuu❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 4 měsíci +17

    የሰው ቤትምርር ስልችት ያላቹህ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣቹህ አየ ሳሚ😂😂😂 ኑ የመዳም ቅመሞች ፈታ በሉ በነ ሳሚ ቻናል😂

    • @user-fq7xx2hk7i
      @user-fq7xx2hk7i Před 4 měsíci +1

      መቺ አደለን በቻ አላሀምዱሌላህ

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 Před 4 měsíci

      @@user-fq7xx2hk7i አይዞሽ ማር

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Před 4 měsíci +1

    አላህበሰላም ይገላግልሽ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 4 měsíci +3

    እሙ ሣሚዬ እንኳን ደህና መጣቹሁ ጌታ ኢየሱስ በሠላም ይገላግልሽ ሣሚ ምርጥ ባል ነው

  • @hamadnagat9837
    @hamadnagat9837 Před 4 měsíci

    እሙዬ የኔ ውድ በሰላምተገላገይ❤❤

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před 4 měsíci +1

    እስከዛሬ ላይክም ኮሜንትም ሰብስክራይብም አላደረኩ ዝብዬ ነው አይች እምወጣው ዛሬ ልኮምት ልለይ እስኪ😊ታምጫለሽ አላለም😅😅😅😅

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před 4 měsíci +6

    ኪዳነምረት ታሳፍቅሸ❤❤❤

  • @MassiAnamito-bk8su
    @MassiAnamito-bk8su Před 4 měsíci +3

    😂😂😂😂😂dhugaa bayyee isiini jaalladhaa ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 Před 4 měsíci +2

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ስታምሩ
    እሙ በስላም ተገላገይልኝ
    ሳሚግን
    ሲያስቅ😂😂😂የ11ወር ልጅ ነገርኛነው
    አላለም፣ሳሚ
    እርበሳቅ፣ገደልከኝ😂😂😂
    ስውዳችው
    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ሳሚናእሙ

  • @user-mj8cp7np7g
    @user-mj8cp7np7g Před 4 měsíci

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ውደ ምጥሽን አላህ ያግራልሽ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 4 měsíci

    በሰላም አላህ ይገላግላት እርሱም ተረጋጋ

  • @user-wq2qv9bj2p
    @user-wq2qv9bj2p Před 4 měsíci

    ሀሀሀሀ ላለማማጥ አእኮ ነው ደስ ያላት ሳሚ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ❤

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před 4 měsíci +1

    ክክክክክክ ሳሚ ተረጋጋጋ ሆ ትወልጃታለሺ አላልክም 😂😂😂 አላህ በስላም ሁለትሁነሺ እምትሥሙያድርጋችሁ. ወላሂ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 4 měsíci +22

    እሙ እዉነትሽነዉ ፍራክ ሲሰራ አይማልም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ እሙ ሳሜ❤❤❤❤❤❤

    • @SeBintBaba
      @SeBintBaba Před 4 měsíci +1

      ፍራክ ሳይሆን ፕራንክ ነው የሰሩት 😅

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 4 měsíci

      @@SeBintBaba Edata LebeAleshiwe AyeHabesako

  • @user-bg7os2ox2x
    @user-bg7os2ox2x Před 4 měsíci +2

    እሷ ቀርቶ እኔም እሄዳለሁ አላለም አይይይይ እሷ የተሸከመችው ምን ትበል እሴትላይ ያለ መከራ😢😢😢😢

  • @user-mt8vh5nm3x
    @user-mt8vh5nm3x Před 4 měsíci

    Kkkkk😂😂😂😂 siwedachu iko mariyamin

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 4 měsíci

    አይ እናተ ሠላማልችሁ ይብዛ እሙየ እመቤቴ ትቅረብሽ እማ❤❤❤

  • @MesiTube-tc9oo
    @MesiTube-tc9oo Před 4 měsíci

    Ine be mexe marafe nawu yaweldekute yagaxamel sam baqa atinadede emuye yen konjo Mariyam tiqarbeshi❤

  • @mulukengetanehalemeneh7115
    @mulukengetanehalemeneh7115 Před 4 měsíci +1

    እሙ በመጀመሪያ እመቤቴ ትቅርብሽ ሲቀጥል ጃንጥላሽን ወደድኳት ላኪልኝ እኔም የ 6ወር እርጉዝ ነኝ። በሰላም ተገላገይ።

  • @nardos125
    @nardos125 Před 4 měsíci

    እመብረሀን ትቅረብሽ እሙ ሁሉም እግዚአብሔር የፈቀደው ነው ሚሆን ❤❤❤❤

  • @user-cu7xx2ik1v
    @user-cu7xx2ik1v Před 4 měsíci

    ክክክ ወየው ሳሚ ለማናቸውም በሠላም ተገላገይ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-li7tf2so8u
    @user-li7tf2so8u Před 4 měsíci

    እኔ አራሱ እሄዳለው 😢ይላል ዎይ ጉድ ሳሚሻ ተረጋጋ 😅😂😂😮የ ልጅ ጉጉት ኡፍፍፍ በሰላም ዉለጅ ማም እኛም ልጃችሁ ለማየት በጉጉት 🌹👌እዎዳቹዋለው ሁሉም ባል እንዳንተ ቢሆን wawo ይገርማል

  • @zeinabmohammed5445
    @zeinabmohammed5445 Před 4 měsíci

    ክክክ አይ ሳሚ ታስቃለህ እሙ አላህ በሰላም ከአድ ሁለት ያርግሽ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba Před 4 měsíci +2

    እርሱ ነው ፕራንክ ያረጋችሁ።😅😅

  • @abdukadu6497
    @abdukadu6497 Před 4 měsíci +5

    በጣም ነው የምወዳቸው❤

  • @user-jc3jg2ek6q
    @user-jc3jg2ek6q Před 4 měsíci +4

    ከሙየ ቤት ምሳ የለም ሁሌ ፍራክ 😅😅😅 የኔ ውድ

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e Před 4 měsíci

    መንታ ልጅ መሰለኝ በሰላም ተገላጋይ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳቅፍሽ❤❤❤❤

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 Před 4 měsíci +2

    Yena abate edhi ategoga egzabher baselme yemetawe egzabher yela late yematale yewnate asezanaegn😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @kidyedegel5784
    @kidyedegel5784 Před 4 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂😂wey sami yene wude emeberehan beselam hulet taderegeshe ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zu4bi7kq8s
    @user-zu4bi7kq8s Před 4 měsíci

    ግን ሰምት ወር አልቆ ዘጥኝ ወር ግባ ሲል ነው ወይስ ዘጥኝ አልቆ አስር ገባ ሲል እሲ ነግሩኝ የምታቁ ሰባት ወሬ ነው እማዳም ቤት ነው የልሁት በግዜ እንድውረድ ኢጃዛ

  • @susuebrahim4762
    @susuebrahim4762 Před 4 měsíci

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ❤❤❤❤❤

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v Před 4 měsíci

    😂😂😂😂ሞኝ ነው እንዴ ሰሚ በተለይም እንቅስቃሴ አስርግ አትቀመጭ ውዴ

  • @Wrre5tTrdtt
    @Wrre5tTrdtt Před 4 měsíci

    እሙየ በሰላም እሁለት ያድርግሽ ወይኔ ሳሚ ሁሌ እምታስቀኝ ነገር 😂😂😂😂

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤ እግዚአብሔር በሰላም ይፍታሽ እማዬ ግን ውልደሽም ከሆነ መልካም ለቤታችሁ አድስ ነኘ በቃ እናተኑ ብቻ ነው እማየው

  • @Naimaakadirfamily
    @Naimaakadirfamily Před 4 měsíci

    Woooow namati toltuu wallahi jiradhaa garuu emu baka toko hin taahin didemii qaani hudhaa taumsi chinsuu sitti jabesaaa😢😢

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před 4 měsíci

    Emebata beselam welideshe lemakef yabizachihu❤❤❤❤❤❤

  • @user-gg2oo4qb6o
    @user-gg2oo4qb6o Před 4 měsíci

    ewnet naw emu ena rasu bewshit eheteshi setmel tenadijabat neber gobez mekotateshi

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t Před 4 měsíci +1

    ካልጠፋ ሰው አምስቱ ውስጥ ለምን ትሆኛለሽ አይ ሳሚ ንግግርህ ፈታ እኮ ነው ሚያደርገኝ

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-py8tg9dc6s
    @user-py8tg9dc6s Před 4 měsíci

    ወይኔ ጉዴ ትወልጃታለሽ አላለም እረ እህ ሰዉ ልገድለኝ ነዉ በሳቅ 😁😁🙈🙈ይመቸህ ሳሚየ 👍እኔ ነኝ የለፋህበት ይልል ደሞ ሁለታችሁ ነዉ የለፋችሁት እሺ 😁😁😁😁🤗እና ደሞ ቻዉ ብላችሁ ዝጉን ሆሆሆ 😋

  • @user-db8cu4lu8y
    @user-db8cu4lu8y Před 4 měsíci

    መታደል ነው

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 Před 4 měsíci +4

    ኧረ..አምላኬ.እንደሳሚ.አይነትባል ስጠኘከስደቴስመለስ

  • @hanijamal-ee3yx
    @hanijamal-ee3yx Před 4 měsíci

    Akkini gurban godhatu gari miti garu rabbin ngyn sii haa hiiku mali kuni gowani namicha subballahh harka ofittin desisu heda 😢

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 Před 4 měsíci +1

    እኔ 9 ወር ከ 20 ነው የወለድኩት በምጥ እና ሊቆይ ይችላል አይዟቹ ዋናው ሰላም መሆኑ ነው

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz Před 4 měsíci

    እሙ እመብርሀን ትቅረብሺ ወልደሺለመሳም ያብቃሺ ❤❤❤

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa6297 Před 4 měsíci

    ያረብ በሰላም ወልደሺ የምታቅፊያረጋቺሁ 🤲 ውዶቸ ያሁን ዘመን ወዶቺ በጣም ለልጂ ጉጉናቸው ሳሚ እሙየ የኔየዎሆቺ

  • @madinaanhem845
    @madinaanhem845 Před 4 měsíci

    ኧረ በሳቅ ሳሚ ክክክክ እሶናት አፍና የያዘችዉ አላለምደ ፈጣሪ በሰላም ወልዳችሁ ሳሙ

  • @user-zd6xm1mz9d
    @user-zd6xm1mz9d Před 4 měsíci

    ወይ ሳሚ😂😂😂እሙ ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያድርግሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MameDenku
    @MameDenku Před 4 měsíci

    Sami hulum besu feqadinow ezaber beleqani yimaxali ishi

  • @alipppalippp3536
    @alipppalippp3536 Před 3 měsíci

    ❤❤

  • @kachobirhanu597
    @kachobirhanu597 Před 4 měsíci

    Tsegurishen tesery emu emeberhan tekedemesh🤲🏼🤲🏼🙏

  • @user-wi8ep6mj8i
    @user-wi8ep6mj8i Před 4 měsíci

    አይ ሳሚ አቢየ ያነፍርሀል ገና አብሽር አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤

  • @seadetube8022
    @seadetube8022 Před 4 měsíci

    እረ በሳቅ ሆድን አመመኝ 😂😂😂 በስላም ይገላግልሺ ዉዴ❤❤❤❤

  • @hayatilyas5407
    @hayatilyas5407 Před 4 měsíci

    ጠቀቅበይምንሁነሽነው እዴ

  • @ndn9008
    @ndn9008 Před 4 měsíci

    በሰላም ወልደስ ለማቀፍ ያብቃሽ እህቴ 🤲🤲🤲🙏🙏

  • @Zamzam-dw3oy
    @Zamzam-dw3oy Před 4 měsíci +5

    አረ የኔ አዝጎች መጡ

  • @biscut4652
    @biscut4652 Před 4 měsíci

    እመብረሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ፀሎቴ ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey Před 4 měsíci

    Immuyye gn andi bota atqemeci wek mnamn arggi iskeza ishi

  • @MdEt-vg5by
    @MdEt-vg5by Před 4 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂የኔምባል ዝብሎ ሳምንቱን. በወርእየቆጠረ11ወርነውያረገዘችውይልነበርሀሀህ. ዘድሮኮ. ደህና ነው እኔም9ወሬነውበዱአችሁአስቡኚ

  • @amaamm-hu4ic
    @amaamm-hu4ic Před 4 měsíci

    የኔውቦች መጣችሁልኝ እሙዬ የኔፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤

  • @xfgfdfggh7631
    @xfgfdfggh7631 Před 3 měsíci

    አሀ ትለያለክ ሳሚ

  • @user-nj5ci2bt7r
    @user-nj5ci2bt7r Před 4 měsíci

    Ara sami guguti grminaw😁😁♥️♥️♥️👌👌👌

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Před 4 měsíci

    Ayi ena nte sewechi akatelachihut eko ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥀🌹⚘⚘🌹🥀🌹⚘

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 4 měsíci

    ወይ ሳሚ ወላሂ በሳቅ የለሁም😅
    የእንስሳት ሀኪም ቤት ነዉ እንዴ የሄድሽው አለ 😅

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 Před 4 měsíci

    Werekntewna zigjuhun Sami Emuye berch

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey Před 4 měsíci

    Samisho chalew ingdih😂😂😂

  • @user-pv5lc2jo2q
    @user-pv5lc2jo2q Před 4 měsíci +1

    Enkwan ba dan maxach yemr betam new fata mitargu

  • @SawdalaveSawdalove-jb2lx
    @SawdalaveSawdalove-jb2lx Před 4 měsíci

    ወይሳሚሚሚሚሚ

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር ሰላም ያገለገልሽ የኔ ዉድ ግን ማንም ሰዉ በ9ወር አይወልደ ምክንያቱ 5ቀን 10 ቀን 15 ቀን ቆይቶነዉ ምወልደ ነዉ ❤❤❤❤❤

    • @mulu5
      @mulu5 Před 4 měsíci

      እኔ የጨመረብኝ 12 ነዉ

    • @user-hf3xx2zg4e
      @user-hf3xx2zg4e Před 4 měsíci +1

      እኔ 8ወር ከ28ቀን ሲሆነኝ ነው የወለድኩት ወንድ ልጅ ውሸት ነው አይጨምርም

  • @Samrawiet
    @Samrawiet Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wynitomohy1775
    @wynitomohy1775 Před 4 měsíci

    እየተቀሳቀሰ ነው አፍና ሽው ነው አላ ለም
    ዛሬ በሳቅ ልፈነዳነው