አዲስ ቤት ገዛን🤣 የተጋባንበትን ቤት ለቀቅን🤣🤣

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • ሁሌም እንድምንለው እኖዳችኋለን እናከብራችኋለን ሰለምታዩንም እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤ subscribe like comment በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩን

Komentáře • 911

  • @samemu
    @samemu Před 7 dny +350

    የስው ደስታ የሚያስደሰታቹ የኛ ቅኖች ❤❤❤❤

    • @husniyaezame-lx9cz
      @husniyaezame-lx9cz Před 7 dny +1

      አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw Před 7 dny

      እሙየ አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎናል እኮን ደስ አላችሁ እሙ ባሩክየ ደሞ ለናተ የግላችሁ ቤት ይስጣችሁ ❤❤

    • @aminamulugeta9109
      @aminamulugeta9109 Před 7 dny

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👌💋💋💋💋💋🌹🌹❤❤❤💪

    • @aminamulugeta9109
      @aminamulugeta9109 Před 7 dny

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MalkamTamen
      @MalkamTamen Před 7 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 7 dny +67

    ዳስታቹ ዳስታችን ነው ያምትሉ ለይክ😊❤🎉

  • @Aminetsaied
    @Aminetsaied Před 7 dny +84

    አዲሰ ቤት ማሻላህ ❤❤

  • @user-os3jh5gf5n
    @user-os3jh5gf5n Před 7 dny +133

    እናተ ናችሁ ትክክለኛ ዩቶበሮች በርቱልኝ

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 Před 7 dny +41

    የምር የገዛቹ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር ግን አላህ የራሳቹ ቤት ይስጣቹ. አላህ ሚሳነው ነገር የለም

  • @user-jb7gm9uc1c
    @user-jb7gm9uc1c Před 7 dny +8

    ቤት ገዛችሁ ብየ ወላሂ ደስ ብሎኚ ተከራይተነው ስትሉ ከፋኚ😢😢 ፈጣሪ በቅርብ ያናንተ የሆነ ቤት ይስጣችሁ ❤

  • @fafibintahmed6633
    @fafibintahmed6633 Před 7 dny +29

    እናንተ በጣም ሀቅ ተናጋሪ አመስጋኝ ናችሁ አሏህ ከዚህ በላይ ያሳድጋችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ልጃችሁም አሏህ ያሳድግላችሁ ወሏሂ ከልብ ተመልካች ስተመሰግኑ ከመወዳችሁ በላይ ወደድኳችሁ አቦ ይመቻችሁ የወሎ ልጅ ነኝ የመዳም ኩሺና አባሳዴር

    • @samichotv
      @samichotv  Před 7 dny +2

      🙏🙏🥰

    • @user-kd7tw8pj9l
      @user-kd7tw8pj9l Před 7 dny +2

      የተገረፍሸ ይመሰል ትለፈልፊአለሸ ወሎዬነትሸን ማን ጠየቀሸ😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Před 7 dny

      ምን ችግር አለው ማንነት ብትናገር እር ትው ​@@user-kd7tw8pj9l

    • @fafibintahmed6633
      @fafibintahmed6633 Před 7 dny +11

      ቅናት መሰለብሺ ወሎየ ነኝ ስል ለምን አገበገበሺ ከጨዋ ማህበረሰብ ስለተፈርኩ ስለሞኮራበት ለዛ ነው አትገብገቢ ነገረኛ አንችን ማን ጠራሺ የተናገርኩት ለእሙየና ለሳሚ አንችን ማን ጠራሺ የርጎ ዝብ

    • @user-eg6pp7jd9x
      @user-eg6pp7jd9x Před 7 dny

      ቅማላም ​@@user-kd7tw8pj9l

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j Před 7 dny +31

    ማሻ አላህ ቤት ለንቦሳ መብሩክክክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ልጃችሁን አታውጡ ትንሽ ይደግ ማሻ አላህ ብያለሁ ለልጁም

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 6 dny

      ኡሙ ሙአዝ ደምሪኝ ማሬ❤

  • @user-bg7os2ox2x
    @user-bg7os2ox2x Před 7 dny +22

    መብሩክ ማሽአላ ከዘረኝነት የፀዳ ቤት እነዚህ ይቱበሮች ስወዳችሁ ማሮች❤❤❤❤❤❤

  • @user-wn8bm1xj6k
    @user-wn8bm1xj6k Před 7 dny +14

    ወላሂ የምር የገዛቹ መስሎኝ እንደራሴ የሆነ ነገር ነው ደስ ያለኝ ብቻ ኢንሻአላህ ከዚህ የተሻለ ቤት እደምትገዙ ባለ ሙሉ ተስፍ አለኝ ደስ ስላላቹ ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 6 dny

      እህት ደምሪኝ

  • @user-qc6sv6xz4m
    @user-qc6sv6xz4m Před 7 dny +4

    መታገስ መልካም ነገር ይዞ ይመጣልና እናንተም ባቅማቹህ ለመኖር ያሳያችሁት ነገር አስተማሪ ነው ደስታቹህ ደስታችን ነው ልጃቹህ መልካም ነገር ይዞ መጣ ደስ ይላል ልጅ በረከት ይዞ ይመጣል እሚባለው እውነት ነውና congrats 🍾

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry Před 7 dny +9

    አዲስ ቤት ማሻአላህ መብረክ 🎉🎉🎉

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 Před 7 dny +9

    ትክክክል ነህ. በውሸት ያዙጋሉ እኔስ አላይም ከናተውጭ ወላኑሮልኝ

  • @MeseretGashaw-fk1fi
    @MeseretGashaw-fk1fi Před 7 dny +6

    ጥሩ ምኞት ነው ውዱቸ ደስ ብሎኛል ደስ እሚል ቤተሰብ ናችሁ አምላክ ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c Před 7 dny +13

    እኳን ደሰ አላችሁ ነገላይ ከናተ ውጪ ለሌላሰው ታከራያላችሁ ሰው በአንድዬ አይለወጥም በትግሰት ነው ግልፀነታችሁ ደሰ ይላል ውዶቼ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 6 dny +1

      ደምሪኝ ማሬ❤

  • @diboraakasahun4415
    @diboraakasahun4415 Před 7 dny +4

    እሰይ እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ የምር አሁንም በማያልቅ በረከት ተባረኩ

  • @NasserAl-xp2ut
    @NasserAl-xp2ut Před 7 dny +6

    ገና. እናተ አመሰገናችሁን እኛሽቃሎችን. አላህ ያልክብራችሁ.

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 6 dny

      ደምሪኝ ያገሬልጂ

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta Před 7 dny +2

    የሰላምና የፍቅር ቤት ይሁንላችሁ በርቱ ጎበዞች😘😘😘

  • @user-ew1pk8gb2c
    @user-ew1pk8gb2c Před 7 dny +2

    የመጀመሪያጊዜ ዩቱበሮች በፍቅር ህዝብን ሲያመሠግኑ ዋው ይጨምርላች እደጉ ሁሌም ከፍ በሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Před 7 dny +2

    ቤት ለእንቦሳ የፍቅር የበረከት የሰላም ቤት ያርግላችሁ እንቁላል ቀስ በቀስ በግሯ ትሔዳለች አይደል ትረቱ እናተም ቀጣይ በራሳችሁ ቤት ልጃችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግላችሁ

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf Před 7 dny +5

    የኔ ማሮች እናተ ትክክለኛ ሄወት ነው መታየትም ያለበት እደናተ ያለውን ነው ስወዳችሁ ኑሩልኝ ❤❤❤❤😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 6 dny

      ዙዙየ ደምሪኝ🎉

  • @user-ne1tq9hu2d
    @user-ne1tq9hu2d Před 3 dny

    እኔ ከናንተ ብዙ ተምሬለሁ ጎበዞች ፍቅር ካለ ሁሉም ይበቃል እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈጽምላችሁ ባሮክዬም እድግ ይበልላችሁ

  • @mimishuabate8113
    @mimishuabate8113 Před 7 dny +4

    እሰይ በጣም ደስ የሚል ለውጥ በዚህ ፍቅር ላይ የራሳችሁ የሆነ እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ እኔ ሱስ ነው የሆናችሁብኝ ማርያምን

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 6 dny

      ሚሚየ ደምሪኝ❤

  • @user-jp3ry1on6b
    @user-jp3ry1on6b Před 7 dny +2

    አባቴ የመምህራን ደሞወዝ በ15 ቀን ነው የሚያልቀው ተመስገን በል ሣሚ በእርግጥ ምርጥ ሰው ነህ

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r Před 7 dny +2

    ውዶች ለየት ባለ ከለር በጣም ደስ ይላል ዩትዩበሮች ቤታቸውን በተመሳሳይ ከለር 😅😅😅😅እናም በጣም ይለያል የናንተ ምርጫ❤❤❤❤

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v Před 7 dny +1

    በኢየሱስ ስም የአፍችሁን ይሙላ አይዞአችሁ ትጋዛለችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ደስ ብሎኛል እውነት ያድርግላችሁ

  • @user-vi4bl4nl7g
    @user-vi4bl4nl7g Před 7 dny +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ሳሚየ እሙየ በጣም ደስ ብሎኛል ደስታችሁ ደስታችን ነው የጤና ቤት ያርግላችሁ

  • @nefisasemane
    @nefisasemane Před 7 dny +5

    ወላሂ በድስታ እንባዬ መጣ ኡፍፍፍፍ

  • @user-pw6lw2es6d
    @user-pw6lw2es6d Před 7 dny +3

    ልጅ ሲወለድ. እርዝቅያመጣል. እሚባለው. ለዝህነው❤❤❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 3 dny

    ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክክክክ ብለናል የብሩክ እናትና አባቶች ደሰ ሲል አያችሁ ልጅ በረከት ነው የራሱን እረዚቅ ነው ይዞ እሚመጣው ገዘብ ሳይኖረኝ ልጅ አልወልዲም የሚባል አለ ልጅኮ ሲመጣ የራሱን ሲሳይ ይዞ ሚመጣው ደሰ ብሎኛል በራሴ ሁለዬም ይመረባችሁ ግልፅ ልጆች ናችሁ ባላችሁ ነገረ ነው በኮፊደሰ ምትኖሩት ❤❤❤❤❤❤አሁንም ጨምሮ ከፍ ያርጋችሁ የኔ ሳቂታወች

  • @AbayeneshKenda21
    @AbayeneshKenda21 Před 3 dny

    እናተ ትክክለኛ ይትበሮች ናችህ በጣም ነው የምወዳቹህ በርቱልኝ የሳቄ ምንጮቸ ናችህ ነገ ደግም እግዚአብሔር ከክራይ ቤት አውቶ የራሳቹህ ቤት እንዲያስገባቹህ ምኞቴ ነው❤❤

  • @HayuuWoloyewa
    @HayuuWoloyewa Před 7 dny +6

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ❤የኔ ውቦች እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤

  • @user-cj1jx1fy5m
    @user-cj1jx1fy5m Před 7 dny +2

    እሰይ እንኳን ደስስ አላችሁ ቀጣይ በራሳችሁ ቤት ትመጣላችሁ አሚን

  • @meccam2106
    @meccam2106 Před dnem +1

    ደስታችሁ ደስታችነዉ እኮን ደስ አላችሁ❤❤

  • @SelamawitTesfaye-fd7on
    @SelamawitTesfaye-fd7on Před 7 dny +1

    ውይ ደስ ብሎኝ ነበር ገዛን ስትሉ ግን ፍቅር ካለ ሁሉም አለ በርቱ❤

  • @user-tj9rr6jt4s
    @user-tj9rr6jt4s Před 7 dny +2

    ውነት ደስይላል ማሻአላህ🎉🎉

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 7 dny +2

    እንኳን ደስስስ አላቹሁ ደስ ስላላቹሁ ደረሰ ብሎኛል

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Před 7 dny

    ደስ ይላል በሰላም በፍቅር ኑሩበት ዉዶች❤❤❤ደሞ የራሳችሁን ትሰራላችሁ ዋናዉ ነገር ጤና በርቱ💪💪

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 7 dny +1

    ያሰላም ያደስታ መልከም ቤት ይሁንላቹ ቤብዬ ማሻ አለህ እድግ በል. እና ትንሽ ግዜ ጠብቁት በከሜራ አተውጡት

  • @Tsigetube1621
    @Tsigetube1621 Před 7 dny +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @HawiiSara
    @HawiiSara Před 7 dny +2

    ❤❤❤ ዉይ ሲያምር

  • @tsedallove
    @tsedallove Před 7 dny +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ተመስገን እንዴት ደስ ይላል ይጨምርላችሁ ከዚህም በላይ❤❤❤❤❤

  • @RoseGerma
    @RoseGerma Před 7 dny +1

    ❤❤የኔ ውዶች እንኳን ደስ አላችሁ 🎉እኔም ደስ ብሎኛል ደስታችሁ ማርያምን ምርጥ ዩትይበሮች ምርጥ ባለትዳሮች❤❤❤

  • @madinakkk694
    @madinakkk694 Před 7 dny +3

    Mashalaa ❤❤❤❤Rabini isini hagudusuu ishalaa ❤❤❤❤❤❤

  • @yetnayetbelay64
    @yetnayetbelay64 Před 7 dny +5

    የጠባብ ቤት ፍቅር የትም አይገኝም ለማንኛውም ወሳኙ እናንተ ናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ቤት ለምቦሳ

  • @user-jd1ug3jo2r
    @user-jd1ug3jo2r Před 7 dny +1

    ተመስገን ዛሬ ሳሚሻን እሚያጨረጭር አይደለም 😂😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂

  • @tamema8928
    @tamema8928 Před 7 dny

    ማሻአላህ ሁሌም የተሻለ ነገር ይግጠማቼሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa3856 Před 7 dny +6

    ❤❤❤❤❤ የሠው ደስታ የሚያስደስተው lik❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 6 dny

      ሀዊየ ደምሪኝ❤

  • @Zuzu-i8t
    @Zuzu-i8t Před 7 dny +3

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @hawa5330
    @hawa5330 Před 7 dny

    እኮን ደስ አላችሁ ማሻአላህ ደስ ብሎናል የደስታ የፍቅር ያርግላችሁ❤❤❤❤

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 7 dny +1

    ብችል ሺ ጊዜ ላይክ ባደረኩ በእውነት በርቱ ❤❤❤❤ውይ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀበናዋ ልትሮጥ ነበር😂😂😂😂

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 7 dny

    ማሸአላህ እኮን ደስ አላችሁ. የሳቄ ምንጮች ባሩክየ ማሸአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ❤ግን አታውጡ

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg Před 4 dny

    ዋው በጣም ደስ ሲል እንኩዋን ለዚ አበቃችሁ❤❤❤❤ፈጣሪ የምትደሰቱበት ያድርግላችሁ የትግስት መጨረሻው ይሄ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ju9mw1cl4c
    @user-ju9mw1cl4c Před 7 dny +1

    በጣም ደስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አብቶ ይስጣችሁ በፍቅሩ ኑሩበት❤❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 Před 7 dny +1

    ሳሚ ዛሬ ከንዴት ተርፈሀን😂😂😂 በተረፈ ይመቻችሁ❤❤❤

  • @YordanosDesalegn-yg1xl

    ለናንተ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይስጣቹ

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 6 dny

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ሰው በለዉ ማመሰገን ጥሩ ነው

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 7 dny

    በእውነት እንኳን ደስ አላቹ ኡፍፍፍፍ ማን እንደ እራስ ቤት በእውነት ተመሥገን ይሁን ችግሩን በሒደት ታስተካክሉታላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @taybamohammad6180
    @taybamohammad6180 Před 16 hodinami

    መሽአላህ!የራሳችሁን! ቤትአላህይስጣችሁአብሽሩ

  • @brekatdebritu3251
    @brekatdebritu3251 Před 3 dny

    እኛም እናመሰግለን❤❤ በሪቱ

  • @user-nn7jc6tq1q
    @user-nn7jc6tq1q Před 7 dny +1

    የጤና የርዝቅ ያርግላችሁ መብሩክ

  • @EmuKalide
    @EmuKalide Před 13 hodinami

    ደስስትሉ ❤❤❤❤ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @tube7770
    @tube7770 Před 7 dny

    አዲስ ቤት ማሻ አላህ እኮን ዴስ አላችሁ ባሩክየ እድግ በል❤❤❤❤❤

  • @Fatema-sw5br
    @Fatema-sw5br Před dnem

    እኔም ሥኬ ላይክ እርሣለሁ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Před 7 dny

    እንኳን ደስ አላችሁ አላየሁትም ዛሬም ብዙሠዉ ቀድመዉያል ጨርሸ እኮምካለሁ

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Před 6 dny

    መብሩክ ፍልቅልቆቺ በጣም ደስ ይላል ጎበዞቺ ናቺሁ

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 Před 6 dny

    የራሳቹ ቤት መስሎኘ ነበር አብሽሩ የራሳቹ ቤት ገስታቹ ደግሞ የምናይ ያርገን ደግሞ ደስ ነዉ የምትሉት በራሳቹ አለም ፈታ የምትሉ

  • @user-fx8ny6wf5b
    @user-fx8ny6wf5b Před 20 minutami

    እሰይ እንኳን ለዚሀበቃቹ እልልልልልል ብያለዉ

  • @ZenaYadani
    @ZenaYadani Před 7 dny +1

    ባሩክዬ የኔ ቆንጆ እድግ በለልኝ እግዚአብሔር ያሳድላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 Před 7 dny

    እሠይ እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ ደስ ብሎናል❤❤

  • @zainaberta
    @zainaberta Před 3 dny

    በጣም ነው የምወዳች የእውነት ገና ከፍ ትላላችው ትችላላችው❤❤❤❤

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s Před 7 dny

    የሳቄ ምንጮት እንኳን ዳህና መጣች ባሮክየ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ውድድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-mq2os1lb4p
    @user-mq2os1lb4p Před 7 dny +1

    ስወዳችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው መብሩክ ለናተ ያርገው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @GiasBd-zi4st
    @GiasBd-zi4st Před 7 dny

    አረ በጠሚ ደስ ቢሎናል መቢሩክ❤❤❤❤

  • @enaneagebremariam4034

    ✝️🙏👍 USA 🇺🇸 ልጆች የ እግዚአብሔር ስጦታዋች ናቸው በረከትም ናቸው ይላል የ እግዚአብሔር ቃል ባርኮት እድለኛ ነው ይደግላችው በርቱ from America 🇺🇸

  • @ZabibaSeid-ip2jn
    @ZabibaSeid-ip2jn Před 3 dny

    እድግበልባቢየ❤

  • @smirahussain3227
    @smirahussain3227 Před 7 dny +1

    ማሻአላህ እኳንዴሥአላቸሁ❤

  • @martayilma4447
    @martayilma4447 Před 6 dny

    ስታናዱ የምር መስሎኝ እውነት ደስ አለኝ እግዚአብሔር ለዛ ያብቃቹ

  • @dhddhd9225
    @dhddhd9225 Před 7 dny +1

    ጌታ ከለ የረሰችን ቤት ትገዘለቹው❤❤❤❤በረቱ

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v

    እግዚአብሔር ከፍ ካለ ደረጃ ያደረሣችሁ ሳሚዬ ልክ ነኽ ብዙዎች ዩትዩብ ላይ ያሉ ብዙዎቹ ቀልድ ነው የሚሠሩት በርቱልን😍😍😍🥰

  • @Temre-ye3ic
    @Temre-ye3ic Před 7 dny +1

    እደዉ ስወዳችሁ አላህ እርዚቃችሁን ያብዛላችሁ ❤❤

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd Před 5 dny

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ወለዳችውን❤❤

  • @ZenatMohammed-xp6yt
    @ZenatMohammed-xp6yt Před 4 dny

    የኔ ምርጦች ማሻአላህ ደስታችሁ ደስታችን ነው❤❤❤❤❤

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před 7 dny

    ዋዉ አሪፍ ህግ ነዉ እኔ መቸም የማረሳዉ ተከራይተን ወር ሳይሞላን ልናሳዲስ ነዉ ቀይሩ ብለዉን መቸም ማረሳዉ ካክስቴጋር ስኖር ነበር እና ብዙ እቃ ነበር ብዙ ዋጋ ከፍለን እቃዉን እኳን አስተካክለን ሳጨርስ እና እግዳ አበዙ ብለዉ ግን ልናሳዲስ ነዉ ዉጡ አሉ😢😢

  • @user-dy5fk6iw8r
    @user-dy5fk6iw8r Před 7 dny

    አመሥጋኞች ናችሁ እና ሁለየም ደስታውን ይጨምርላችሁ ቤቱንም ትገዙታላችሁ አብሽሩ ዋናው ጤና ገና ወጣቶች ናችሁ በዛላይ የገባችሁ ምርጦች ናችሁ ይመቻችሁ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Před 7 dny +2

    ደስስስስይላል ግን ያቺ ቤት ብዙ አዱኛ አይታቹህበታል የምር❤❤❤❤

  • @a04eadco85
    @a04eadco85 Před 7 dny +1

    Wow getan des alegh congratulation to you I am so happy to you ❤❤❤❤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Před 7 dny +1

    እኔ የሌላ ሰው ቪድዮ ሳይ ላይክ ማረግ ትዝ አይለኝም ሳሚ ግን ስለሚያስቀኝ like ሳላረግ አልወጣም 😂😂😂😂😂

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v Před 7 dny

    በበለጠ ተባረኩ ዘራቹ ይባረክ❤

  • @hbeba8561
    @hbeba8561 Před 7 dny

    እኔ መጀመሪያ ላይ ነው ላይክ የማርገው

  • @zina5085
    @zina5085 Před 7 dny

    ዋውውው ❤❤❤❤❤ እመለሳለሁ ቆይ ሱሶቸ ቢዲዎውን ጨርሸ እርእሱን አይቸ ነው የፃፍኩት

  • @user-xr5if1bh6k
    @user-xr5if1bh6k Před 7 dny

    ኑሩልኝ የኔ ምርጦች ሳሚዬን የምታ ገበግቡበት ይሁንላችሁ ❤❤ታዳ ሳሚዬ ንደትህን በፍቅር ነዉ የምወደው ወድሜ❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 7 dny +1

    ❤❤እሰይ የኔ ማሮች እንኳን ደስ❤❤አላችሁ የተከራያችሁት ቢሆንም ችግር የለውም ያው የናንተ ነው ❤❤❤ካሁን በፊት የነበራችሁበትም ምርጥ ነው እኛ የምንፈልገው እናንተን እንጂ ከቤቱ ምን አለን የኔ ማሮች በጣም ደስ ብሎናል ❤❤❤

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 Před 7 dny

    የኔ ውዶች ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ድንግል ትጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤ ባሮክዬ እድግ በልልኝ❤❤❤❤

  • @user-dt1mm2rx4s
    @user-dt1mm2rx4s Před 7 dny +1

    ደስትላላችሁልጃችሁንአላህያሳድግላችሀ❤❤❤❤❤

  • @user-rg1ww6sf2x
    @user-rg1ww6sf2x Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤እኔግ ወድ ሀገር መግባት ፍራው የኑሮ ውድነት ስላማችሁ ይብዛ

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n Před 7 dny

    ያንን ብርጭቆ አንሱ 😊 በጣም ደስ ብሎኛል ቤት ስለገዛችው❤❤❤

  • @user-xn8wi4sh3y
    @user-xn8wi4sh3y Před 5 dny

    ማሻላ ማሻላ ከዚም የተሻላ አላህ ይስጣቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Malaka-sv6zk
    @Malaka-sv6zk Před 7 dny +1

    ጉበዝ በርቱልን ቤብዬንም አላህ ያሰድግለቹ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 6 dny

      ደምሪኝ ያገሬልጂ❤

  • @SamuelsAdunyaa
    @SamuelsAdunyaa Před 7 dny +1

    ፈጣር የበረከት የሰላም የ ፍቅር ያርግላቺ በጣም እዎዳችዋሎ ባሮክን ሳሚልኝ የኔ ዉድ እሙ ከኔ ኢትሽ ሳም ከኔ ዎደም ዉድድድ አርጋችዋሎ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤