Video není dostupné.
Omlouváme se.

ሰርፕራይዝ 😲 አደረኳት ተገናኘን😘 ስማ ጨረሰችኝ❤

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 04. 2024
  • ‪@samemu‬ ‪@yontube-03‬ ‪@samichotv‬

Komentáře • 552

  • @samichotv
    @samichotv  Před 3 měsíci +156

    እረ እየለየክን ጎበዝ🤣🤣

    • @user-on8wi9uw7y
      @user-on8wi9uw7y Před 3 měsíci

      Kkkk sami tijewana lijihi ekuya nachew ede❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 Před 3 měsíci +1

      Emuye bezu safe gibe Laye adigeshe addisabeba Laye manoro chileshi ene tababi negere ale wodemi laza neo😂
      Safareu siyamere Mani ede geteri arogade safare tizi alege

    • @Birtukansiyumhunde
      @Birtukansiyumhunde Před 3 měsíci

      Samichoo and emuye❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tagabydamsey3820
      @tagabydamsey3820 Před 3 měsíci

      😂🤣😂🤣😂🤣🤣😂😂🤣😂🤣😂🙈 ቱ

    • @nardoosnardoos6781
      @nardoosnardoos6781 Před 3 měsíci

      ለየክን 😂😂😂😂

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt Před 3 měsíci +132

    ጥዶቹን የሚወድ በላይክ👍👍

  • @user-rj1oh6ds8p
    @user-rj1oh6ds8p Před 3 měsíci +134

    የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው🎉🎉🎉

  • @yontube-03
    @yontube-03 Před 3 měsíci +202

    ታምራላችሁ ከ ጥጃዋ ጋር🤣🤣

  • @user-rj1oh6ds8p
    @user-rj1oh6ds8p Před 3 měsíci +68

    እናት ካለ ነው መውለድ🎉🎉🎉ነው አምሮብሻል🎉🎉🎉

    • @aminatomer9165
      @aminatomer9165 Před 3 měsíci +3

      💔💔💔 ያለእናትአለም ባዶናት እኔ ምኞቴንሳሰፍ ነገ ነገ ስል እናቴ አመለጠችኝ እናት ከሌለች ወደየት ይገባል

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 Před 3 měsíci +2

      አይዞሺማሬአላህይራህማቸዉ

  • @gshdhdhd9012
    @gshdhdhd9012 Před 3 měsíci +50

    በጉጉት እየጠበቀ የነበረ ማርያምን እሙዬና ጋሺ ሳም በአንድ ሁኖ ማየት የናፈቀው የነበረ😢❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 3 měsíci +42

    አቤት የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው እንዴት ደስ እንደሚል

  • @promobile9759
    @promobile9759 Před 3 měsíci +32

    ማሸአላህ የግቢው ማማር የገጠርልጅ መሆንመታደልነው❤

  • @user-lf3sf6go9t
    @user-lf3sf6go9t Před 3 měsíci +10

    እሙ አምሮባታል ወፍራለች ደግሞ ቤታቸው ግቢው ሲያምር ገጠር መወለድ እኮ መታደል ነው❤❤❤❤❤

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt Před 3 měsíci +27

    እሙ ልጄ በጣም ቀላሽ ወፈርሽም አየሽ የእናት እጅ ባሩክ የውሻ ቁስል ያርግላት ቶሎ በርታ በይና ወደ ሳሚ ተመለሽ

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf Před 3 měsíci +18

    ስታምሩ❤❤❤❤ ማነው ልጃቸውን ማየት የጎጎ እደኔ

  • @user-lo1hr5kv2e
    @user-lo1hr5kv2e Před 3 měsíci +17

    ታምራላችሁ አላህየ እኛን በሥደት ያለነዉንም ላገራችን አብቅቶን ለዚህ አለም የሆነ ቀን ያብቃን ያረብ🤲🤲🤲

  • @zinasha-od7ul
    @zinasha-od7ul Před 3 měsíci +5

    ጥጃው ከስቷል ወተቱን ጨርሳችሁ አትለቡበት ይደግ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 3 měsíci +10

    እሙዬ ማረያም በሽልም ታዉጣሽ እምርብሎብሻል ሳሜ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ❤❤❤❤

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy Před 3 měsíci +22

    አልሃምዱሊላህ ልጅ የራሱን እርዚቅ ይዞነዉ ሚመጣ አላህ ያሳድገዉ ይጨምርለት

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh Před 3 měsíci +6

    ወላሂ ደሥ ነው ያለኝ በደሥታችሁ ሥትደሰቱ ሳይና ሥሠማ ሥመለከት ሥዎዳችሁ 🎉🎉ሥሙማ ለሠው ልጆች ተምሳሌቶች

  • @user-hn1sf7qf7x
    @user-hn1sf7qf7x Před 3 měsíci +19

    አይ ሳሚ ፈታ ታደርገናለህ😂😂😂😂😊

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz Před 3 měsíci +6

    እሙ መታደልነዉ በናትእጂ መታረስ❤❤❤እመብርሀን በሺልም ታዉጣሺ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před 3 měsíci +8

    ቱቱቱቱ ብያለሁ የአራስ ደቡ ነዉ እናት ቤት እንደዚህ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 3 měsíci +10

    አየ ሳሚ ጥጃይቱ 😂😂😂😂😂 እኳን ተጨጉለሽ እደውም ታምሪያለሽ እሙየ የኔ ፍልቅልቅ🎉🎉

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Před 3 měsíci +7

    እንዴ እሧ ጊራጌ እሡ ኦረሞናቸወ እንዴ ማሻአለህ😂 እንኳን ደህና መጣችሁ እሙ ወፈረሻል በደንብ ታረሺ እሸ

  • @meram-no8we
    @meram-no8we Před 3 měsíci +5

    ትዝአለኝ አገሬ ሰፈሬ የገጠር ልጅ ነኝ ❤❤❤እንኳንም ለዝህ አበቃሽ እንደስ አላችሁ

  • @meram-no8we
    @meram-no8we Před 3 měsíci +5

    ቤቢ ወንድነው ማሻአላህ የምልድበት ቀን አለፈ ብላ አትጨነቅ በቤተሰብ ስለአየሁ ወንድ ነው ላዛ ብያለሁ❤❤❤😂

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Před 3 měsíci +15

    ለይክ እያረገችሁ👍👍❤ሳሚ❤እሙ❤እምት❤ ፈታ ብቻ ነው

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 3 měsíci +7

    እሙዬ ሣሚ እንኳን ደህና መጣቹሁ እሙዬ አራሥነትሽ በጣም አምሮብሻል የእናቶቻችን እድሜ ከጤና ተመኘሁላቸው

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 3 měsíci +3

    ማሸአላህ እሙየ የኔውድ እምር ነው ያለብሽ በሰላም ወደቤትሽ እምትመልሽ ያርግሽ. በእናት እጅ ስትታረሱ እድህ ነው እምር ውፍር የምትሉት እኛንም ለዚጅ ክብር ያብቃን ያረብ አላህዋ. እኔንም አሳቤን አሳክተህ ሶሊህ የሆነውን ልጅ ወፍቀህኝ በናቴ እጅ የምታረስ አድርገኝ❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 3 měsíci +2

    እሙዬ ወፈርሽ እናት ጋ እኮ መራስ በጣም ደስ ይላል ❤እግዚአብሔር ልጃችሁን በጥበቡ ያሳድግላችሁ ሳሚ ምርጥ ባል ❤

  • @user-gk2sn9yw4w
    @user-gk2sn9yw4w Před 3 měsíci +2

    የባባ እናት ማሻአላ ማሻአላ❤❤❤❤እምር ብሎብሻል እናት ታለ አጊጥ ጀበር ካለ እሩጥ ይባላል💝💝🥰🥰🥰

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4f Před 3 měsíci +5

    ዉዉ የግቢዉ ሲፈት የሚረል❤❤❤❤እሚሸ መሸ አለህ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před 3 měsíci +3

    ማሻአላህ እሙ ወፈረሺል አላህ ያሳደገላችሁ እኚነም ለዘህ ያብቀን ያረብ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 3 měsíci +12

    አቤት አካባቢው አረንጓዴው ፍራፍሬው ደስ ሲል

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 Před 3 měsíci +1

      ሁሉም ቦታ ጉራጌ ክልል እዲህ ነው

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 3 měsíci

      Betam ewnate ❤❤❤

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 Před 3 měsíci +1

      @@raheemaghfgg5748 እኔም ጉራጌ ነኝ❤

  • @user-zv2iu6nj2r
    @user-zv2iu6nj2r Před 3 měsíci +7

    ጋሸ ሳም ወላሂ በሳቅ ብቻየን ያአሏህ ጥጃይቱን ሰላም በያቼዉ ኪኪኪኪኪ

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 Před 3 měsíci +7

    ሳሚ አንተ መል
    ካም ሰው ነህ እኔም እንዳንትው ነው የተጋባሁት እድለኛ ነህ ጉራጌ ማግባትህ ዘረኝነት አይደለም ግን በተለይ የጉራጌ ባህል ሀገሩ የሰው የእንግዳ አቀባበል ዋው ነው ❤

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh Před 3 měsíci +2

    ደሞ አምሮባታል ትሼለምልን ደገምገም የሆነ ነገር ደሥ የሚል ማለቴ ቀይ አሻንጉሊት አበባ ቸኮሌት ይሰጣት እናትኮ ሆነች ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyerusalemtilahun921
    @eyerusalemtilahun921 Před 3 měsíci +5

    እሙዬ እንክዋን በሰላም ተገላገልሽ የኔ ውድ ሳሚዬ እንክዋን ደስስስስስ አለክ የኔ ውዶች

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 Před 3 měsíci +1

    የኔ ዉድ ለካ የጉራጌ ልጅ ናት እንድ ዎው እግዚአብሔርን 👌ሳሚ የክፍላሀገር ልጅ እንኳንም አባት ከምር 🥰

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 3 měsíci +5

    😂😂😂😂አይ ሳሚ ጫልቱ አላለም እሙዬየኔውድ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 3 měsíci +4

    ማሻ አለህ ሰፋሩ ቤቱ ደስ ይላል ሁለቹም🎉🎉🎉🎉

  • @user-rj1oh6ds8p
    @user-rj1oh6ds8p Před 3 měsíci +8

    ደስ ሲል ወተት ስወድ🎉🎉🎉

  • @user-qi6bu6jj6l
    @user-qi6bu6jj6l Před 3 měsíci +3

    በጣም ነው ደስ የሚትሉ ልጃቹ እድግ ይበል እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛላቹ

  • @user-fv6wy6ro3m
    @user-fv6wy6ro3m Před 3 měsíci +11

    Akkam dasii nama jetuu uuuuuuuffffeee nuuf jiraadha Sami & Emu ❤❤❤❤😘😘

  • @tbaheru
    @tbaheru Před 3 měsíci +4

    እሙቲ ማሻአላህ ወላሂ አምሮብሀል ፕራክሽ አልናፈክም

  • @Negerbedelala
    @Negerbedelala Před 3 měsíci +2

    ❤ማሻ አላህ ጥጃይቱ እወዳለሁ ጥጃ የገጠር ልጅ አይደለሁ

  • @hyatssa9035
    @hyatssa9035 Před 3 měsíci +12

    አረ ቤቱ ደሰሰሰሰ ሰል የእዉነት ❤❤❤❤

  • @user-kg5zm8fc6w
    @user-kg5zm8fc6w Před 3 měsíci +1

    እረ የገጠር እናት መሥልሽ ደስ ስትይይ😘

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 Před 3 měsíci +2

    ማሻላህ አምሮብሻል እሙ እሚት ስወድሽ 🎉🎉

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf Před 3 měsíci +3

    የኔ ውድ አምሮብሻል እሙየ የኔ ማር ሳሚም አሳዘነኝ ብቸኝነቱ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Před 3 měsíci +4

    በቅርብ ነው ያወኳችሁ ሌላ ሰው ፔጅ የናንተ መስሎኝ ሰብ አደረኩ ይህንንም አደረኩ ፕራንካችሁ በጣም ያስቃል እናም ደስ ትላላችሁ

    • @samichotv
      @samichotv  Před 3 měsíci +1

      ሁለቱም የኛ ነው

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 Před 3 měsíci

      @@samichotv ነው እንዴ ደስ ይላል በርቱ ባልየው ፕራንክ ሲደረግ የሌለ ነው ፈገግ የሚያስደርገኝ

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 Před 3 měsíci +3

    ጌታን በጣም ናፍቀሺኝ ነበር የኔማር እሙየ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Před 3 měsíci +4

    ምርጥ ሴት ነሽ እሙየ የኔ ውድ ከወለዱት ዮቶበሮች ምርጥ አራስ ሴት ነሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እሙየ ፍቅራችሁ ለዘላለም ያዝልቅላችሁ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před 3 měsíci +4

    ማሻ አላህ እሙየ አብሮብሻል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před 3 měsíci +16

    ወይኔ ገጠር እንዴት ያምራል በምንቀን አዲስ አበባ ተወለድን መረገም ነው ቤት የለን መሬት የለን እንደ መቶኛ ዜጋ እኮነው ምንቆጠረው 😢😢

    • @HanaHana-dg3kd
      @HanaHana-dg3kd Před 3 měsíci +2

      😂😂😂😂

    • @sifenshume7726
      @sifenshume7726 Před 3 měsíci

      😂😂😂ቤት የለን መሬት የለን 😂

    • @user-sh9bu8yb9o
      @user-sh9bu8yb9o Před 3 měsíci

      😂😂😂አብሽር ሲጀመር መሬት የለን ይበቃል መሬት ከለ በገጠር ቤት ይኖራል❤❤

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 Před 3 měsíci

      አይዞሽ ውደ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 3 měsíci +2

    እሙየ የኔ ማር እምር ብለሻል እስይ በሰላም ውጭ 🌹🌹🌹🌹

  • @lekiatube7407
    @lekiatube7407 Před 3 měsíci +10

    እሰኪ እነኚ ጥዶች በፈቅራቸው የሚያስቀኗቹህ እኔም እደነሱ መሆን አማረኝ የምትሉ በላይክ ግጩኝ❤👍

  • @rabiamohammed9082
    @rabiamohammed9082 Před 3 měsíci +2

    😍😍 ታምራላችሁ እሙ ተናፍቃነበር ማሻአላህ ጥጃ ስወድ 💋💋💋💋💋 😁😁😁😁 ጥጃዋንነው የሳምኩት ድመት የለምዴ 😁😁

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy Před 3 měsíci +2

    ወላሒ በሣቅቅቅቅቅቆ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ጥጃዋን

  • @user-vx5rn9fl2f
    @user-vx5rn9fl2f Před 3 měsíci +1

    ወይባ ሙቂ እሙ ከወሎ አሥመጪ ወይባ ጪሥ ወሏሂ ለወላድ ጥሩነው ለወገብ ለማጠን ጥሩነው

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k Před 3 měsíci +2

    እሙዬ ማሻ አላህ አምሮብሻል የኔ ቆንጆ

  • @user-ve5nq6ry1c
    @user-ve5nq6ry1c Před 3 měsíci

    እሙዬ የኔ ማር አምሮብሻል ❤እናት ሳለች አጊጥ ❤ጀበር ሳለች እሩት ❤እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤

  • @ZehabuZehabu-md7ju
    @ZehabuZehabu-md7ju Před 3 měsíci +3

    ደስይላል አላህያሳድግላችሁ ደግሞ ይጨምር

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 3 měsíci +1

    ሠላማችሀሀ ይብዛ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ልጇችሁ እግዚአብሔር ባርኮ የብቱ አገልጋይ ያድርግላችሁ❤❤❤

  • @walaywa2238
    @walaywa2238 Před 3 měsíci +3

    እሡንፍ ጥረት አናግረው ከዘመኑሠውይሻላል😅😅😅😅

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot Před 3 měsíci +2

    ዋዉ ቤቱግን ሲያምር ማሻአላህ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před 3 měsíci

    እሙዬ አምሮብሻል አይ እናት ቤት አባትዬው ትንሽ ብስቁልቁል ብሎአል እሙዬ አጠገቡ የለችማ❤❤❤❤❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před 3 měsíci

    ወይ በእናት እጅ መውለድ ታድለሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እኔ ወልጄ በ4 ቀኔ ሱቅለሱቅ ስዞር ነበር😢

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Před 3 měsíci +2

    አይ እሙዬ ገጠር ገብተሽ አረፍሽው ሳሚም ተቀየረብኝ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před 3 měsíci +1

    ገጠረ አየሩ ቢቻ ይበቃል ምረጦች ፈጣሪ ያሳድገላችሁ ❤❤❤

  • @user-yf6kb8gh9f
    @user-yf6kb8gh9f Před 23 dny

    ወላሂ፣አሥተማሪ፣የሆነ፣ቪዶ፣ነው፣ሁሌ፣እምለቁት፣እኔማ፣ሡሥ፣ሆናችሁብኝ፣ሥልኬ፣ሥገባ፣ምን፣እንደለቀቃችሁ፣ለማየሩጨ፣እምገባው

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 Před 3 měsíci

    በላለዴ ይምጣ ፍቅር በናንተ ይማሩ ሜዲያላይ ግፍል ግፍል የሚሉት አይለያቹ ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤ እሙሽ ነው የሚመስለው 😂😂😂😂😂።

  • @user-mr7hv9ik1j
    @user-mr7hv9ik1j Před 3 měsíci +1

    አልሀምድሊላ እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ በሰላም ተገላገለሺ ሳት ሳምት ሆናት ከወለደች ልጃችሁንሰ አታመጡትም እካሜራላይ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-di7kl8we6f
    @user-di7kl8we6f Před 3 měsíci +1

    የኔ ፍቅሮች ደስ ቢሎኛል ስላገኘዋቸሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሙዬ በሰላም ወደበትሽ ያምጣሽ ፈጣር❤❤❤❤❤

  • @enatmandefro2324
    @enatmandefro2324 Před 3 měsíci +2

    እሙ ሳይሽ እንዴት ፈገግ እንዳልኩ እውነት ናፍቀሽኝ ነበር ለካ❤❤❤❤

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k Před 3 měsíci +2

    ወይኔ አከባቢው ሲያምር😘❤
    ጊቢያቸውን ወደድኩት የምር
    ዋው😍
    እሙዬም አምሮብሻል😍
    ቆይ የት ሀገር ነው እሙ ያለቹ?

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 Před 3 měsíci +1

    አካባቢያው ውይኔ እንዴት አባቱ ያምራል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በዚማ ዝንብሌህ መሮጥ ናው

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Před 3 měsíci +1

    ስላየዋቹ ደስብሎኛል ናፍቃቹኝ ነበር❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Před 3 měsíci +2

    ኡሙማ አምሮባታል

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Před 3 měsíci +3

    ውይ ግቢው ሲይምር❤❤❤❤

  • @Yasminoumer
    @Yasminoumer Před 3 měsíci +2

    ጥጃዋ ለእሙ ነው ያመጣክላት ይሆናል

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před 3 měsíci +2

    ሳሚ ከልቡ ነዉ የሚወድሽ ከነቅቤሽ ግንባርሽን የሰመዉ ተባረክልኝ አቦ እናትዋ የልጃቸውን ልጅ አሰገርዘዉ አሳምረዉ ነዉ የመሰጡህ እድሜ ከጤና ጋር ይኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሙዬ ❤❤ሁሌም ባይሽ ደስ የሚለኝ ነገርስ🎉🎉🎉🎉

  • @KhadheejaDubai
    @KhadheejaDubai Před 3 měsíci +1

    እንኳን ለዚ ማእረግ አበቃቹ ውዶቼ❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 3 měsíci +2

    ሳሚ መምህር ነህደ. ያው ወደቤታችሁ ቅርብ ግዜ ነውና የመጣሁት.

  • @Asetr-xp8hh
    @Asetr-xp8hh Před 3 měsíci +1

    እመቤት ማሪያም በሸልም ታወጣሸ የኔ መልካም እሙ 💞💞💞🌷🌷🌷💔

  • @user-ju9mw1cl4c
    @user-ju9mw1cl4c Před 3 měsíci +1

    አይ ሳሚ የሚስቅ ነገር አታጣሽ ሰላም በያቸው አላለም ጥጃዋን 😂😂😂😂😂😂😊

  • @user-mr7hv9ik1j
    @user-mr7hv9ik1j Před 3 měsíci +1

    ካሜራው ነው ውይስ መልካችሁ ነው ቀይ እሚሆነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j Před 3 měsíci +1

    ልጅቱን አስደነገጥካት😂😂እሙን ይመስላል ስትልህ ኣ !, 😂 በልጅህማ አትደራደርም 😂😂አንተን መምሰል አለበት በግዱ 😂😂 ማሻ አላህ የእሙ ሀገር በጣም ያምራል💐💐💐💐💐💐

  • @birtukan2165
    @birtukan2165 Před 3 měsíci +1

    ኡፍፍፍ እሙዬ የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር በሰላም ገላገለሽ❤❤

  • @fatmamohamed9622
    @fatmamohamed9622 Před 3 měsíci +2

    ወድሜን ትመስለኛለህ ሳምየ ❤❤❤❤🎉

  • @gggogggo1033
    @gggogggo1033 Před 3 měsíci +3

    ዋውው ግቢው ስምር መሸአላህ❤❤❤

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před 3 měsíci +1

      በጣም መሻአላህ በጣም ያምራል

  • @almazmohammed1867
    @almazmohammed1867 Před 3 měsíci

    እንኳንደስ,አለሽ,እሙሳሚን,ባሉካን,አገኝሽ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂,የሳሚ,ብስጭት,ነፉቆኛል,እሙ,አሁን,ማበሳጨት,ጀምሪ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 Před 3 měsíci +1

    😂😂😂😂ጥጃዋን ቃለ መጠየቅ ልታረግላት ነውዴ እረ ሳሚ

  • @Nimo1tube_hoppenes
    @Nimo1tube_hoppenes Před 3 měsíci +1

    Maryam be shilim tawtash❤❤❤❤

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u Před 3 měsíci +2

    እሙየ የኔዉድ እንኳን ማሪያማረችሽ❤❤❤❤❤

  • @user-in4ev9id4e
    @user-in4ev9id4e Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤ጎበዝ ነህ

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 Před 3 měsíci

    እዴት ናቱህ ይሀን የምታዩ ሁሉ የረፍት እጀራ ይሰጠን 👏👏👏💚💚💚

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h Před 3 měsíci +1

    ቦታው ከእና ቤቱ ሲያምር

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Před 3 měsíci +4

    Habet qayen akkattii baredu👌😊😊😊❤❤❤

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 Před 3 měsíci +1

    የምወደችሁ ኑሩልን S&E❤️

  • @user-yf6kb8gh9f
    @user-yf6kb8gh9f Před 23 dny

    ይመቻችልሁ፣ሁሌም፣ቁም፣ነገር፣ያድርሣችሁ

  • @emuoesama-e2q
    @emuoesama-e2q Před 3 měsíci +2

    የኔውዶች መሸአላህ አላህያሳድግላችሁ❤