እሙ ስልክ ላይ ተደውሎ ሳሚ አበደ የአመቱ ሚገርም ፕራንክ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 04. 2023
  • #fasika #easter #prank #coupleprank @samicho tv

Komentáře • 181

  • @samichotv
    @samichotv Před rokem +40

    ማሳሰቢያ ይህ ቪዲዮ ዛሬ የተቀረፀ ቪዲዮ አይደለም

  • @tgTube-sh5fy
    @tgTube-sh5fy Před rokem +16

    ትግስትሽን አለማድነቅ አይቻልም ውዴ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ👏👏👏

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg Před 7 měsíci +8

    ግን አንዴት ተገናኝችሁ አኔ በጣም ነው የምቀነው እኔ ተከድቻ አሁን ስው ማመን አቃተኝ ጥሩ ባል እዲናረኝ በጸሎት አስብኝ😢😢

  • @samira7639
    @samira7639 Před rokem +11

    እሙዬ ዉብ እኮ ነሽ ሳሚ ታድለህ ይቺን የመሰለች ሚስት ስለሰጠህ አንቺም እንደዛዉ በጣም እኮ ነው ደስ የምትሉኝ💘💚💘💚💘💚💘💚💘💚💘💚💘💚💘💚💘

  • @hayat8927Subscribe
    @hayat8927Subscribe Před rokem +18

    ሳሚየ እሙን አትፈታተናት በደዚህ አይነት ነገር ታሳዝነኛለች ❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +7

    በጣም የዋህ ነሽ ስነምግባርሽና ፀባይሽ ይመቸኛል ።አላህ ይጨምርልሽ ።

  • @semirasefa9577
    @semirasefa9577 Před 4 měsíci +2

    የወንድ ድምፅ ሰማ አያነሳም😂😂❤❤❤❤

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Před rokem +5

    እሙየ ጎረቤት አክባሪነሽ❤ ኧረ ተዉ ሳሜ እያሸማቀቅህ ሰዉነቷ አለቀ😢😢 ሱሶቸ ሁሌም አዳድ ቪዶ ልቀቁ ❤❤

  • @misrakchekoel2116
    @misrakchekoel2116 Před rokem +7

    ጥሎብኝ እሙ ታሳዝነኛለች እውነተኛ አፍቃሪህ ናት ብቻ ሁለታችሁም ጥሩ ጥንዶች ናችሁ።

  • @user-ps4bz6cm8q
    @user-ps4bz6cm8q Před rokem +1

    የእዉነት ትግስትሽ በጣም ዉድድ❤ እኔ እጮኛዬ ትንሽ ከነዳደኝ በጣም ነዉ የምቆጣበት ተባረኩ መልካም መልካም ስራ ቀጥሉ በርቱ

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk Před rokem +3

    እሙዬ ታሳዝነኛለች ዝም ብየ ሳያት የኔ ውዶች አይለያችሁ ❤❤

  • @akalneshzewde3076
    @akalneshzewde3076 Před rokem +1

    እሙ ተሳቀሽ አለቅሽ አረ ተው ሳሚ አታሳቃት ሠላማችሁ ይብዛ መልካም ፋሲካ

  • @zeeezeee9968
    @zeeezeee9968 Před rokem +6

    ደስ ምትሉ ደስምትሉጥንዶች ❤❤❤❤

  • @user-vk6lv8do4v
    @user-vk6lv8do4v Před 9 měsíci +4

    ወላሂ ስታስቁኝ ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ❤❤❤

  • @emam1087
    @emam1087 Před rokem +2

    እናተ እደትናቸሁ እስኪ ከበጣለቸሁነው ኮሜት ስፅፍ እምቢ አላኝባለፈው እሙየ የኔ ቆንጆ💓💓💓💓💓

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před rokem

    እንኳን በሠላም መጣችሁ እሙ ሳሚ❤❤

  • @rozinawoldemariam793
    @rozinawoldemariam793 Před rokem

    You so cutie guys bless you more more 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Před rokem +2

    😂😂😂😂እሙየ ማር እኔኮ ግርም እምትለኝ ሳቆነውእሚቀድማት

  • @user-fd9dc4ei8w
    @user-fd9dc4ei8w Před rokem

    Yane leyu dase teyalsh❤❤ sakesh yemachagnale hube sameye antam teru sawu

  • @feesg6
    @feesg6 Před 11 měsíci +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ እወዳችሁለሁ

  • @user-nv1lo8pp3l
    @user-nv1lo8pp3l Před 10 měsíci +2

    የኔቆንጆ የምሰጭው ቁርጥ ፍርጥያለመልስ ጀግናነሽ የምንመልመጥመጥ

  • @user-mx2hm8le3u
    @user-mx2hm8le3u Před rokem +3

    ውድ ኢትዮጵያዊ የሆንክ ሁሉ ሀገራችን ኢትዮጵያ ልትጠፋ ነው ሁላችንም ስለ ሀገራችን ማስብን መፀለይ አለብን ይሄ ፖለቲካ አይደለም ግድ እያንዳንዳችን ቤት መከራ መግባት የለበትም😢😢😢😢

  • @hederseyid454
    @hederseyid454 Před 5 měsíci +1

    ማሻአላህ ሢሥማት ደነገጠችብኝ ሀቢቢቲ ወይኔ ሢያስቀኑ

  • @user-iu8uq9ho3l
    @user-iu8uq9ho3l Před 4 měsíci +1

    ሳሚ ሳቁን መያዝ አልቻለም 🤣🤣🤣🤣

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před rokem +1

    እሙየ የኔየዋህ ሳሚየተመታህ አታስጨንቃት😂😂

  • @user-wo4jn8qk2h
    @user-wo4jn8qk2h Před 9 měsíci +1

    Siwedachu dasi sitilu❤❤❤❤

  • @user-jc9cx1zu7i
    @user-jc9cx1zu7i Před rokem +1

    ዉይ ልጅቶ ግን ስወዳት ዝም ብላ መሳቅ ነዉ❤

  • @toybdaadem7919
    @toybdaadem7919 Před rokem

    አተ አትጩህባት በጣም እኮነዉ የምታስደነግጣት ያአላህ

  • @mariamariam3303
    @mariamariam3303 Před rokem

    የኔ እናት በጣም ትግስተኛ ነሺ

  • @bebe-ff7fh
    @bebe-ff7fh Před rokem +2

    እቺ ልጅ ሌላ ፍቅረኛ ነበራት ያን ልጅ ትታው ነው አልገባኝም?🤔

  • @user-pn7jk7sy3k
    @user-pn7jk7sy3k Před 4 měsíci +1

    ደስ ስትሉ አናደደሺዉ😂😂😂 ይመቹሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rukiya7187
    @rukiya7187 Před rokem +1

    2 ዉቦቺ❤🎉

  • @batietube2939
    @batietube2939 Před rokem +3

    የኔ ማሮች ስወዳቹ❤️❤️❤️እንኮን አብሮ አደርስን እራሴን አስትልወሺኝ አይ እሙ እንዲ ተደውሎብኝ ልክ አንቺ እንዳልሺው አውቀው ለማጣላት ሚደውሎ አሉ ከራማዬ ቡን ብሎ ብቸግርኝ ተነስቼ እሮጥኩኝ🏃‍♀️🤣🤣🤣

    • @samemu
      @samemu  Před rokem

      😂😂😂😂አይዞሽ

  • @tegsetderese3279
    @tegsetderese3279 Před rokem +1

    ❤❤ ወይኔ ስታሳዝን

  • @user-ol7gn9yw7q
    @user-ol7gn9yw7q Před 5 měsíci +1

    ውይ ፀባይ የኔ ማር ትለያለሽ በዛ ላይ ትግስቷ

  • @user-rh1mf6cw4q
    @user-rh1mf6cw4q Před 7 měsíci +2

    ውይ የኔ እናት ስታሳዝን❤❤❤❤😢

  • @jkiyashuruba8483
    @jkiyashuruba8483 Před rokem

    የኔ ምስኪን

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +1

    እሙ ሳቅሽኮ ውስጤ ነው😊

  • @samirasamira167
    @samirasamira167 Před rokem

    Well come s&m

  • @askaletesfaye5913
    @askaletesfaye5913 Před rokem +7

    በቅድሚያ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሡሥ ክርሥቶሥ የሥቅለት በአል በሠላም አደረሣችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ትንሣኤሽን አይተን ሠላም እና ፍቅር ሠፍኖብሽ እንድናይ ይሁን..

    • @samemu
      @samemu  Před rokem

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏❤❤❤❤

    • @user-mx2hm8le3u
      @user-mx2hm8le3u Před rokem

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @HalimaHalima-ow1vr
      @HalimaHalima-ow1vr Před rokem

      ❤❤🎉

    • @msretmsret50
      @msretmsret50 Před 10 měsíci

      Yemir yenanten vedio zare naw mayet yejemerkut gin betaaam naw yewededkuwachu❤❤❤❤❤❤

    • @msretmsret50
      @msretmsret50 Před 10 měsíci

      Yemir yenanten vedio zare naw mayet yejemerkut gin betaaam naw yewededkuwachu❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 Před rokem

    እሙዮ ታማኝ ነሽ ሳሚ አትፈታተናት አስደነገጥካት

  • @user-ub9qo7zm2e
    @user-ub9qo7zm2e Před 6 měsíci

    yane wedi gedangyan temasiyalshe❤❤❤ sewadsh

  • @user-cl4th4oj1i
    @user-cl4th4oj1i Před rokem +1

    ስወዳቹህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vk1qy9vs2q
    @user-vk1qy9vs2q Před 7 měsíci +1

    ወላሂ ሰታሰቁኝ ትላላችሁ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @Lemlemlem54
    @Lemlemlem54 Před rokem +1

    Same edte nacew enqne adresacew atetfbene

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x Před rokem

    እሙ ፍቅር ምስኪን😊😊

  • @user-ol7gn9yw7q
    @user-ol7gn9yw7q Před 5 měsíci +2

    ቆይ ይህ ቪዴወ የተቀረፀው መቸ ነው

  • @thamarhassenwello8485

    የቦርጪህ ነገር 😁😁 ወንድም በዚህ ኑሮ ወድነት መሼከሙን ትችለዋለህ እስፖርት ስራ ሼቀጥ እድትል

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 Před rokem

    ❤❤❤❤አይለያችሁ

  • @aminatyimer-hc4th
    @aminatyimer-hc4th Před rokem +7

    ላይክ ላይክ አድርጎቸው ውዶች እኒህን ጥዶች

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal
    @user-jn7xf9tq1tMstawal Před rokem +1

    አወበላምነወጤፍችሁየኔምርጣችያ❤❤❤❤❤❤❤በርቱልኝ💚💛❤💚💛❤እንካንአደረሰችሁየኔማርችዬ🙏ፈጣርሀግርችንኢትዮጵያለዘላዓለምትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍቅር እና ሰላም በቻ🙏

  • @salamtube6972
    @salamtube6972 Před rokem

    Zare betseb honku ❤❤

  • @fatuma1133
    @fatuma1133 Před rokem

    የኔ ማር አተ ልጆ ግምባሯን ሳምልኝ ደስስስስስስ ስትሉ

  • @user-nn3dm4uf8w
    @user-nn3dm4uf8w Před rokem +1

    ሳቆ እኮ ደስ ሲለኝ አብሬ እስቃለሁ

  • @sumayamohammed4408
    @sumayamohammed4408 Před rokem

    ስወደችሁ

  • @lilitisali
    @lilitisali Před rokem

    Wadochi marochi ❤❤❤❤❤❤wadchwlwu

  • @gishaabrrrrr2865
    @gishaabrrrrr2865 Před rokem

    Good Amuu

  • @shammaalshamsi5293
    @shammaalshamsi5293 Před rokem

    😂😂😂 yimechachu

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Před rokem +1

    ስወዳችሁ አንቺ ምስኪን ደሞታፈጣለህ? ጎረቤት አክባሪ ነሽ ተባረኩልኝ

  • @jemal1-jj5yx
    @jemal1-jj5yx Před 7 měsíci +1

    አቤት ሸር መቸም ሳሚ የስራህን 😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 Před rokem +1

    እሙ የምስቂውነገር አቺም ስሩለት ቀንህን ጠበቅ ሳሚ😂😂❤❤❤

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před rokem +1

    noooooo fasting today is the great day jesus in the cross

  • @HappyJumpingPuppy-ds3ez
    @HappyJumpingPuppy-ds3ez Před 4 měsíci

    ሳሚ,ልጀጄ, ሰይጣን የፍቅር ጠላት ሰለሆነ,,አሰተውሉ ሴቱ አይን አውጥተዋል❤❤❤❤❤😂😂

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x Před 5 měsíci +1

    😂😂😂😂😅😅😅 ሰሚ

  • @jkiyashuruba8483
    @jkiyashuruba8483 Před rokem +2

    እኔ የምለው አንተ ግን ምን አይነት ሰው ነህ በጉልበት አታስፈራራት እንዴ በጣም ያስጠላል እንድትወድህ እንጂ እንድትፈራክ አታድርግ አታመነጫጭካት ፕራንክም አይነት አለው

    • @samemu
      @samemu  Před rokem +1

      ማማዬ እንደዛ አይነት ሰው አይደለሁም እሷም ስለምታውቅ ነው

  • @unnimadathil3794
    @unnimadathil3794 Před rokem

    አረ አንተ ሰው በየቀኑ ነፍስና ስጋዋን እየለየህባት ነው ልጅቷ ከመቆየት 20ኪሎ መሆኗ ነው ወይ ብድሯን አመልስ ምስኪን 😁😁 ሰላማችሁ ይብዛልኝ 💚💛❤

  • @user-vb5rc3jq6h
    @user-vb5rc3jq6h Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @fathiyafath3090
    @fathiyafath3090 Před rokem +1

    የኔ ማሮች ሰውዶቸ እኮ😃😃😃😃😃

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před rokem

    okey i think today you didit sorry emu sweety please dont saying jesus pleas true or rong saying😘😆

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před rokem

    Enkan adersachu 2 konjowochi melkame bael yehunlachu

    • @samemu
      @samemu  Před rokem

      enkuan abro aderesen🙏🙏 amen

  • @user-di1we8vp9g
    @user-di1we8vp9g Před 5 měsíci

    ዛሬ ተገኝሽ እሙ 😂😂😂😂😂

  • @user-vk8ym1li4h
    @user-vk8ym1li4h Před 4 měsíci

    Wayne sitasazigni abo atimtat same😮

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 Před rokem +1

    Manew? 😂😂.naty😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-mb7xv9kw4w
    @user-mb7xv9kw4w Před rokem

    ሰላም እደት ናቺሁ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 17 dny

    የኔውዶች

  • @user-tu2gj3ee9h
    @user-tu2gj3ee9h Před rokem +1

    ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ግን አንተ እጅህን የምታነሳውን ነገር ብታቆም የበለጠ ደስ ይላል

    • @samemu
      @samemu  Před rokem

      ከልቤ አይደለም ለፕራንክ ነው ማማዬ

    • @saadamohamed4307
      @saadamohamed4307 Před rokem

      ​@@samemu እደዛትሁነ ለምን ትፍርሀለች እጀህን ሰታነሳባትበጣምነውየመደነገጠው

  • @rihanaseid3450
    @rihanaseid3450 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂 ወየው

  • @zedzed-hu9xd
    @zedzed-hu9xd Před 5 měsíci

    የኔ ውዶች😂😂😂

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +6

    ስወዳችሁ ❤❤ እሙየ የኔ የዋህ 😂😂😂

  • @meremakemal2482
    @meremakemal2482 Před rokem +1

    እንኳን አደረሣችሁ🌹🌹🌹

  • @user-ms6zv6lp9j
    @user-ms6zv6lp9j Před rokem +1

    እኔ እምለዉ አጪሩ ባለሺ ከዚህ በፊት ነው ወይስ ምድነው

    • @user-zz1uf6lr4b
      @user-zz1uf6lr4b Před 10 měsíci

      ያኮ ስወችንለማስተማርነው ብለው ብራክ ነው አልስማሺም እሱምተነግሮል

  • @Ambra-ed6er
    @Ambra-ed6er Před 5 měsíci

    መእሙአትጨነቂሁንያለዉይሆናልልቤ❤❤❤❤❤ማርየፍቅርነሽ

  • @user-cb1fj8ps2r
    @user-cb1fj8ps2r Před rokem

    ❤❤❤

  • @emuabukitube5400
    @emuabukitube5400 Před rokem +1

    ክክክክክክአታስጨንቃት እሙን

    • @samemu
      @samemu  Před rokem

      🙏🙏❤❤😂😂

  • @saronmolla3617
    @saronmolla3617 Před rokem

    Mednew hule brank yastlal kumnegre seru

  • @user-ud1xl9bf9g
    @user-ud1xl9bf9g Před rokem

    አረ በሳቅ 😂😂

  • @ethoupiasasa2711
    @ethoupiasasa2711 Před rokem

    😂😅ere taw gin piraku kebadnw

  • @user-jq4lf5mh7n
    @user-jq4lf5mh7n Před rokem +1

    እሽ ታረጋጋ አይ ኡሙ😂😂

    • @samemu
      @samemu  Před rokem

      😂😂🙏🙏🙏

  • @fasikatakalh6658
    @fasikatakalh6658 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Před rokem

    በርቱ

    • @samemu
      @samemu  Před rokem

      ❤❤🙏🙏🙏

  • @saadiomar1618
    @saadiomar1618 Před 5 měsíci

    ወይኔ ጉዴ ልቤ ትርትር አለ ድምፁ የልጅነት ጓደኛዬን ነው የሚመስለው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aseqitrdvjcuc6397
    @aseqitrdvjcuc6397 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LansaTolos
    @LansaTolos Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewahdohaymanote7072
    @tewahdohaymanote7072 Před rokem

    ♥️♥️♥️♥️ዉዶች

  • @hawaenderas3907
    @hawaenderas3907 Před rokem +2

    bartu

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před rokem

    not prank time for every thing have time

  • @user-kg7sc1vj5v
    @user-kg7sc1vj5v Před 5 měsíci

    አይእሙየሳቄምጭ ናቲአለይእኮ

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Před rokem

    Betdare wuste metmamen becha nw yameyawatawu

  • @m....m57
    @m....m57 Před 5 měsíci

    ይምቻቹህ እወዳቹሀልሁ😘😘😘😘😘ልምጥፎ ኮምንት ቦታ አትሰጡ

  • @selamawittegegne814
    @selamawittegegne814 Před rokem

    በዚህ ሳመነት እንዲህ አይነትቀልዳቀልድ