የባል ስጦታ ለወንድም🙄 አንተ በዚህ አይነት መቋደሻ ትበላብኛለህ🤣🤣 በቅናት ተንጨረጨረ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 03. 2024

Komentáře • 511

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 4 měsíci +161

    የሰዉ ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ❤👍

    • @iloveu5348
      @iloveu5348 Před 4 měsíci +1

      አሚን

    • @sss2505
      @sss2505 Před 4 měsíci +1

      አላሁም አሚንንንን ያረብ

    • @z.d7914
      @z.d7914 Před 4 měsíci +1

      አሚን ሙቤ ያረብ ይስጠን

    • @tigydubai6753
      @tigydubai6753 Před 4 měsíci

      ቀላልመሮናል

    • @xcerxcer5908
      @xcerxcer5908 Před 4 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-vx5rn9fl2f
    @user-vx5rn9fl2f Před 4 měsíci +31

    እረተይ አታናጅው ሮመዳኘን መጣ
    እህት ወድሞቼ ሮመዳን የቁርአን ወር የእዝነት ወርነው በጥሩሥራ እንበሮታ ለሠው መልካም መዋል መተዛዘን እናብዛ አሏህን እንገዛ እድሁም የሌላ እእነትተከታዮዎች የንፆፆርን መፀሃፍ አበቡ አሏህ ይምራችሁ❤❤

  • @hayatahmed-gj3cy
    @hayatahmed-gj3cy Před 4 měsíci +30

    እሙ በጣም ለተመልካች ክብር ያላት እንቁ ሴት ነሽ ❤❤❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 4 měsíci +78

    ስራው ሁሉ የሚስቅ ልጅ ሚስኪን ነፍር😅😅😂

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před 4 měsíci +16

    ወይኔ ሳሚ ልጅነቱን አልጨረሰም😂😂😂😂😂ሁሌም መንጨርጨር😂😂😂😂😂😂
    ወተት ተከራይ ሳሚ ለጮጋራህ 😂😂😂😂😂

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f Před 4 měsíci +13

    ዋው በጣም ነው የምታምሩት በተለይ ሣሚ ሲናገርም ሲናደድም ደስ ይላል😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @zinakabdul596
    @zinakabdul596 Před 4 měsíci +11

    ማነው እንደኔ ገና እርእሱን ሲያይ የሚስቅ 😂😂😂😂😂አይ ሳሚ ሚስኪን ችሎታውን ይስጥህ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 4 měsíci +6

    አቤት ሳሚ ያለ ፕራንክም ንግግሩ በጣም ነው ፈታ ሚያረገው😂😂😂😂😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 4 měsíci +10

    ወይኔ ጉዴ አረ ሳሚ ንቃ ምነው ሁሌ መቃጠል በቃ ልጅህ ሳይመጣ ማርጀትህ ነው ኡሙም አንተን ማቃጠል ሱስ ሆኖባታል አንተም አትነቃ ቻለው እንዲህ😂😂😂😂😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 4 měsíci +20

    ታድለሽ ኡሙ እንደዚህ ፈታ ሚያርግ ሚያስቅ ኩሚዲ ባል በማግባትሽ😂😂🔥❤

  • @Uaremine119
    @Uaremine119 Před 4 měsíci +10

    😂😂😂 እረ ይሄ ልጅ ጩጓሯው አለ ግን እሙ የሳቀችን ምንጭ ይመችሽ አቦ ሰላማቹ ብዝት ይበል ❤❤❤

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Před 4 měsíci +5

    ሳሚ ግን ተዋናይ ብትሆን ብየ ተመኘሁ ማለት ተሰጦም ግርማ ሞገስም አለህ። እሙ ግን ቀረፃላይ ልጁን ዱብ እዳታደርጊው 😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 4 měsíci +24

    አሱ ቤት አለኝ አርፋለው ብሎ ስራ ጨርሶ ይመጣል እነሱ እሱን በማቃጠል ላይ ቢዚ ሆነዋል አይ ሳሚ መቻሉን ይስጥህ😂😂😂😂

  • @selamburuk
    @selamburuk Před 4 měsíci +4

    ወይ ሳሚ ቅናታም ነህ እዉነት ጥሩ አደለም በሌላ ወንድ ብትቀና ችግር የለዉም በታናሽ ወንድምህ ግን ኣትቅና😴ለካ ወንዶች በቾኮሌትም ትቀናላቹ አሁን ነዉ ያወቅኩት😂

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před 4 měsíci +14

    አይ ሳሚ አንተ መቸ ነዉ አጋዥ የምታገኘዉ አሁንስ አሳዘንከኝ😂😂

  • @user-ke4tf8hx2q
    @user-ke4tf8hx2q Před 4 měsíci +6

    ሳሚ ቅናተኛ መሆንክን ዛሬ አስታወቀብ 😂😂

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i Před 3 měsíci +2

    እረ ኡኡኡኡኡ የኔውድች የመዳም ሰራ እያገላታ ያዉለኝ እና በእናተ ነው ምፅናናው ወይ ሳሚ ብዪው ብሎ ተነሰቶ ለምን ትበያለሽ አላልም ሸረሪት ያዳራበት ከረሜላ ሰጠሺኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እፍፍፍፍ እረጀም እደሜና ጤና የሰጣቹው እማምላክ ከአንቺ ጋር ትሁን

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on Před 4 měsíci +9

    ሳሚ ቻለው አብሽር ጤናህ ስላሳሰበኝ ጨጓራህን ወዴሀኪቤት ሂድና ታየው እሙየ አላህ በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ የኔ ውድ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-cu3kt2ky5k
    @user-cu3kt2ky5k Před 4 měsíci +1

    ክክክክክክክ ወይኔ ግን ሳሚ ልጁ ሲወለድ ጥት ሲጠባ እንዳትነካ ብለህ እንዳታለቅስ ሳሚ ያተስ ከፋ

  • @nasryahkora4117
    @nasryahkora4117 Před 4 měsíci +6

    አይ ሳሚ ስትናገር ቀጥታ ነው ያው እኛ ተኮለኞች አዙረን እንመልከት እንጂ የዛቄ ምንጭ የምር በጣም ነው ምታስቀኝ 😂😂😂😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 4 měsíci +7

    አረ ተይ ኡሙ ልጁ ሳይመጣ እንዳያረጅብሽ ሳሚ 😂😂😂😂😂

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 Před 4 měsíci +3

    ስወዳችሁ ግን ለሳሚ ስጦታ ይሰጠው እሙዬ የኔ የዋሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rh6gb1yt4j
    @user-rh6gb1yt4j Před 4 měsíci +3

    አረ ወይኔ በሳቅ ሁሌ በጉጉት ነውኮ ምጠብቃችሁ❤❤

  • @herfadjerfad9165
    @herfadjerfad9165 Před 4 měsíci +2

    በሳቅ😂😂😂😂😂😂 አይሳሚ አቃጢለው ልደፉህ ነው 😂😂😂 እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ውዶችዬ🙏💚💛❤👍

  • @hlemayutup
    @hlemayutup Před 4 měsíci +2

    ወይኔ በሰቅ ገደለኝ ሰሚ

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před 4 měsíci +5

    ማርያም በጣም ነው የሚሳዝነው ሳሚ ሁልግዜ ይናደዳል በጣም 😂😂😂😂 ግን ጤነኛ ነው

  • @TINSAE-ke9hh
    @TINSAE-ke9hh Před 4 měsíci +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ሳሚ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @milonbd583
    @milonbd583 Před 4 měsíci +1

    ስራው ሁሉ የሚስቅ ልጅ ሚስኪን ነፍር😂😂❤ የኔ ውብቻ😋😋😍😍😍😍

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před 4 měsíci +3

    ዋዉእሙ እኳንምለዚህ አበቃሽ🥰🤰የኔ እህት በጣም ደስብሎኛል ጌታን❤❤ እመብርሃን ሁለት ታድርግሽ👨‍👩‍👧❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před 4 měsíci +4

    ከስራ ሲመጣ መክሰሥ እንጅ
    ነገር ነዉ እንዴ ጠንስሳችሁ የምትጠብቁት😂😂😂😂😂 ሳሚ
    የዋሁ የምር መስሎት ትንሽ ይንጨረጨራል😂😂😂😂😂

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Před 3 měsíci +1

    ይህ ልጂ ጨጓራዉን ቸክ ይደረግ😂😂😂 ሚሥኪን ነፈር😂😂

  • @fikrtetube9462
    @fikrtetube9462 Před 4 měsíci +2

    ሳሚ የምትገርም ድንቅ ተናዳጅ ነህ

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 Před 4 měsíci +2

    እረ ሳሚ ወሬ ሲጥም 😂😂😂😂

  • @user-ug3cq2cl1w
    @user-ug3cq2cl1w Před 4 měsíci +7

    ያችን ጉዳ እንመለስበት አለን አይ ሳሚ አተኮ አትናደድ ዮወናስ ፈርደበት እሙዬ እምብርሀን በሠላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 4 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይ እሙዬ አያልቅብሽ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 4 měsíci +3

    ውይ አያልቅባቹም ሳሚን አቀጥላቹ ልትገሉት ናው. እሄ ደሞ ይለያል ናገር ስራቹ ሁሉ ዘና ናው ያራገኝ😂😂😂ዮኒ ቻለው

  • @redwan905
    @redwan905 Před 4 měsíci +3

    ሱስ ሆናችሁብን እኮ በተለይ ሳሚ ሲናደድ ቢዲወው ባላለቀ 😂😂😂😂😂

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 4 měsíci +2

    ወይኔ እኔኮ የመዳም ስራ ስልችት አድርጎኝ ስመጣ ዘና ፈታ የምታደርጉኝ ነገርስ ኡፍፍ ስወዳቹህ ኑሩልኝ የምር አየ እሙየ ቤቢየ ሲወለድ ያባቱን ጨጓራ አስመርምሮ ኖርማል ካልሆነ እኔ የለሁበትም

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před 4 měsíci +2

    ሳሚ ሲናደድ ያምርበታል ይምር😂😂😂

  • @user-py8tg9dc6s
    @user-py8tg9dc6s Před 4 měsíci +3

    እረ አሁንስ አሳዘነኝ ሳሚ እናንተ ምን ሁናችሁ ነዉ 😁😁🙈🙈 በእዉነት እኔ በጉጉት ነዉ ምጠብቃችሁ እባካችሁ ለሳሚ ስጣታ ስጡት ሚስኪን ረጃል 😂😂

  • @HabibayeAbukimam
    @HabibayeAbukimam Před 4 měsíci

    😂😂ወይኔ የኔ ቢጤ ይሄልጅ ተጨንጨረጨረ የፍቅርጥግ እንደልጅም እንደአባትም እንደወንድምም ተንከባከቢው ቀልዳቀልድነገር ካየሁ አቁሜነበር ወይኔ😂ኧረ ወይኔ የ4አመትልጀነው ትዝታ የቀሰቀሳችሁብኝ😢

  • @gshdhdhd9012
    @gshdhdhd9012 Před 4 měsíci +1

    ሳሚዬ እግዚአብሔር ይሁንህ😊😁
    እሙዬ በሰላም ተገያገይ❤😊

  • @zainabaa3397
    @zainabaa3397 Před 4 měsíci

    ወይኔ ሳሚ በሳቅ ሆደ ቆስለ😂😂 የኔ ቆንጆ አላህ በስላም ይገላግልሽ

  • @user-pw3jq2xf5j
    @user-pw3jq2xf5j Před 4 měsíci +1

    ወይኔ ቻለው 😂😂😂😂

  • @busyline1119
    @busyline1119 Před 4 měsíci +8

    እሙዬ ባልሽን. ለማሸበት አችኩይ😂😂😂😂😂

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 4 měsíci +11

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤አይ ሳሚ አነጋገሩ ሁሉ ነገር ያስቃል ❤😂😂😂

  • @hananomuer8460
    @hananomuer8460 Před 4 měsíci

    የእውነት በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ይመቻችሁ😂😂😅 እሙ የኔ ልዩ በሠላም ወልደሽ ልጅሽን የምትስሚ አላህ ያድርግሽ የኔ መልካም❤😊

  • @Elshaday-te7hn
    @Elshaday-te7hn Před 4 měsíci +2

    ዶሮ ሲሰራ ፈረሰኛውንና መቋደሻውን መጀመሪያ ሳሚ ሳትቀደም ጠይቅ🤣

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Před 4 měsíci +3

    🤣🤣🤣ያሳቀኝ ነገር እኔ የለፈኋት አላለም 😂

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb Před 4 měsíci +1

    አይ እኔህልጆች በሳቅ ገደሉኝ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እሙየ በሰላም ውለች

  • @user-sz5rb7ts2c
    @user-sz5rb7ts2c Před 4 měsíci +3

    አቤት ስታስቁ😂😂😂😂😂 ሳሚ ሲናድድ 😂😂😂😂😂 በርቱ👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌❤

  • @djccncn-us5lt
    @djccncn-us5lt Před 4 měsíci +2

    ክክክክክክክክክክክክክክ ወይ ሳሚ

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Před 4 měsíci +1

    የሻገት ከረሜላ ነው የሰጣሽኝ አላለም ምስኪን🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Před 4 měsíci

    የእሙየ ፀጉር ሁለየ ያስጨንቀኝ ነበር እደዚህ መስራት እየቻልሺ. የምን መጨባርር ነው ዛሬ አምሮበታል

  • @yibzalmfikade5083
    @yibzalmfikade5083 Před 4 měsíci

    የኔ ወዶች ሰታምሩ እግዚአብሔር ክሁሉ ነገረ ይጠብቃቹሁ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před 4 měsíci

    አየየየየየየ ሳሚሚሚሚሚ እደዉ አናደዉ ሊደፉህ ነዉኮ ለኛግን ተመችተኸናል መሳቂያቺን ነህኮ ሚስኪን ስትናደድ እደት ደስ እደምትለኝ ወላ😍😍😍 እሙግን ጊዜሽን ጠብቂ ዉለጅጅ እኛ ከሳሚ ጎን ነን እሽ ብድራቺንን ጠብቂያት ብቻ 😂😂😂😂

  • @zina5085
    @zina5085 Před 4 měsíci

    ውይይይ ሳሚ ነገረ ስራህ በሳቅ ድክም ነው የሚያረገኝ😂😂😂😂😂😂❤

  • @user-of6co4xk3s
    @user-of6co4xk3s Před 4 měsíci +1

    የኔ ሚስኪን ሳሚየ አታናዱት እሙየ የኔልዩ አላህ በሰላም ይፈርጂሽ ❤❤❤❤❤❤እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤🎉

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg Před 4 měsíci

    ተጫወተችብህ ሳሚ አይዞህ ትውለድና ተራህን ታገላታታለህ አረፋለሁ ብሎ ይመጣል ተኮል ደግሰው ይጠብቁታል😂😂😂

  • @saraail3992
    @saraail3992 Před 4 měsíci

    😂😂😂😂አየ ሳሚ አቃጥላችሁ ልደፉትነው😂😂😂😊😊😊

  • @GgHbb-nc4wj
    @GgHbb-nc4wj Před 4 měsíci +2

    ማንው እደኔ እሄን ቤተሰብ በፍቅር የሚውዲ❤❤❤

  • @ekrambaba3624
    @ekrambaba3624 Před 4 měsíci

    ወለሂ በሳቅ ያአለህ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 Před 4 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂😂 በሣቅ አየ ሣሚ እሙ በሠላም ውለጂ

  • @Eyerus-pf3xq
    @Eyerus-pf3xq Před 4 měsíci +1

    ወይኔ ሳሚ የሳቄ ምንጭ 😊😂

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před 4 měsíci +2

    እሙየ ሹርባ ያምርብሻል ❤

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 Před 4 měsíci +2

    አረ ፍትሕሕሕ ለሳሚሚሚሚ ጎበዝዝዝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እሺ እሺሺሺ ነጩን ነጩን የእግዜር ውሀ እኳን አቅርቡለት ውሀእየጠጣ ቢወጣው ብዬነው አረወየው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    ግን ጠብቁ ሁላችሁ የመልስ ምቱን አሁን የያዘው ይዞትነውውው አወይ ጥንስስ 🤣🤣🤣 እንኳን ደሕናመጣሕ ወደመበሳጨት ጠረጲዛ ዙሪያ🤝

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 4 měsíci +2

    እረ ጎበዝ 47 ላይ ቁጭ አለ 48 እናስገባቸው እነዚህን ምርጦች❤❤ አይ ሣሚ ስትወልድ ቀልል ይልልሀል😂

  • @atti13
    @atti13 Před 4 měsíci +3

    ከረሜላውን በአፉ ይዞ የሻገተ አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo Před 4 měsíci

    አየ ሳሚ ሁልግዜ የገቢ ጨጎራክ መመሽለቁ ታሳዝነኛለክ❤❤ እሙ ግፍነው😂😂

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h Před 4 měsíci +2

    ኧረ እድሌ እነዚ ሰወች አሳመሞኝ በሳቅ

  • @asdfaaa8876
    @asdfaaa8876 Před 4 měsíci

    😂😂😂😂ሆደ ነገለ በሣቅ ክክክክ ሣሚ አንደኛ 😂😂😂😂

  • @YalemseraMulat-zd9pl
    @YalemseraMulat-zd9pl Před 4 měsíci

    ኧረ ሳሚ አጨረጨሩህ😂😂

  • @mekidesmelku3369
    @mekidesmelku3369 Před 4 měsíci +1

    በጣምነው የምትመቹኝ ጊዜ ስትኖረኝ አያቹሀለው በጣምነው ፈታ የምታደርጉኝ እሙ አያልቅብሽ ሳሚን ልታሳብጅውነውኮ እረተይ ባልሽን😂😂😂😂❤

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 Před 4 měsíci

    😂😂😂 የህትሽ ልጅነኝ አላለምአይ ቲቸር እረ ተው አትበሳጭ 😂

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Před 4 měsíci

    ሳሚ 😂😂😂😂ፈታ ያለ ደሰ ሲል

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 Před 4 měsíci

    እንቺ ቡይው😂😂😂😂😂😂😂ለምንድ ነው የምትበይው😂😂😂😂😂ወይኔ ሁፍ ያአንቺ ጉዳይ በኣላ እመለሰበታለው❤❤❤

  • @SikoSilo-ld3fr
    @SikoSilo-ld3fr Před 4 měsíci +1

    እዳው ስወዳችሁ አላህ በሰላም ይገልግልሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mulu5
    @mulu5 Před 4 měsíci +1

    እኔ እሚገርመኝ የለፋሁበት የሚለዉ ነገር 😂😂አንተ አንድ ቀን ብቻ የእሷ ዘጠኝ ወር ሙሉ እረ ግፍ ነዉ 😂😂❤❤❤የሳሚ ንደት የሚያስቀኝ ነገር😂❤❤እሙ አያልቅብሽ በሰላም ተገላገይ ❤❤🎉🎉

  • @TamnFev
    @TamnFev Před 4 měsíci +3

    Beautiful ❤❤❤

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 Před 4 měsíci

    😂😂😂አረ ተይ ተቃጥሎ እንዳይሞትብሽ

  • @Tse212
    @Tse212 Před 4 měsíci +1

    አይ ሳሚ 😂😂😂😂😂

  • @user-bw1he9pk9v
    @user-bw1he9pk9v Před 4 měsíci +1

    😂በሳቅ ሆዴ ቆሰለ

  • @OureFui
    @OureFui Před 4 měsíci +1

    100k አስገቧቸው ❤❤❤❤❤

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u Před 4 měsíci +1

    እሙዬ ፈጠን ፈጠን አልሺ ሳሜን ለማስረጀት እረ ተይ

  • @MeseretGashaw-fk1fi
    @MeseretGashaw-fk1fi Před 4 měsíci +1

    😂😂😂ማንጅራትክን እንዳልልክ አላለም ውይ ሳሚ

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Před 4 měsíci

    አየ ሳሚ ተቃጠል ብሎሀል ቻለው 😂

  • @taibahahmad7690
    @taibahahmad7690 Před 4 měsíci +2

    ወይኔ ሳሚ ስራህ ሁሉነው ሚያስቀኝ ወሬህ ያለታ አያምራም

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před 4 měsíci

    የቆረፈደ ከረሚላ አላለም ውይ መጨርጨር ሳሚ😂😂😂😂

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 Před 4 měsíci

    ወይኔ ሳሚ ትዉለድና አፍጨርጭራት

  • @user-ny4bp8og3x
    @user-ny4bp8og3x Před 4 měsíci

    ዪኒየ የኔ ፍቅረ በጣም ነው የነፈከኝ ሰላየሑህ ደሰ ብሎኛል

  • @user-tm6qb8th3h
    @user-tm6qb8th3h Před 4 měsíci

    😮ትግስቱ ግን ሣሚ😂😂 አይዞን

  • @user-gu4te9pp3f
    @user-gu4te9pp3f Před 4 měsíci +2

    ጫጩት ነው የምትሰጣጡት አላለም😆😆😆😆😆😆

  • @user-wb1eo2rs4o
    @user-wb1eo2rs4o Před 4 měsíci

    የእዉነት ከሆነ የተናደደዉ ምርጥ ነዉ ፊት ለፊት መናገሩ

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Před 4 měsíci +1

    እደዉ ዲክም ብሎኚ እናንተን ሳይ የሚለቀኚ ዲካሜ 😂😂😂😂😂

  • @median_A6
    @median_A6 Před 4 měsíci

    😂😂ኧረ ኡኡኡ ሳሚ ያለድሚህ እዳታረጅ አትናደድ 😅

  • @user-mn2xk7de4p
    @user-mn2xk7de4p Před 4 měsíci +1

    የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před 4 měsíci

    😅😅 መገን ሳሚ 😅😅

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Před 4 měsíci

    የኔ ምርጦች ስወዳቹ እሙዬ እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @ekrambaba3624
    @ekrambaba3624 Před 4 měsíci

    አራ ወይኔ ሆዴን አመመኝኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-fy9bh2zy3p
    @user-fy9bh2zy3p Před 4 měsíci

    ሀሀሀ ሸረሪት ያደረበት 😂