Video není dostupné.
Omlouváme se.

አጎቷ የነገረንን ነገር ስሙ። እሙ እምባዋን መቆጣጠር አቃታት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 02. 2023

Komentáře • 228

  • @samichotv
    @samichotv Před rokem +20

    ሳሚ እናቱን ለምን አይጠይቅም ምን ተባለ? ማታ 2:30 samicho tv ይጠብቁ። ፎቶ ላይ በመጫን ቤተሰብ ሆነው ይጠብቁን👈

    • @umhamooda5845
      @umhamooda5845 Před rokem +1

      ሣሚ፣ዉሸትነዉ፣ፕራክነዉ

    • @saedahassen9582
      @saedahassen9582 Před 8 měsíci

      ሳሚ ፕራክነው በለኝ 😢😢😢አላመንኩም

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před rokem +18

    ውዶቼ ዲኤንሄ ለምን አትመረመሩም አሁን እኮ ቀላል ነው ኢትዩውስጥ ተጀምሯል በተረፈ አላህ ይርዳችሁ ከባድነው

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před rokem +9

    አይዞሽ እሙዬ እኔም በሰው ሀገር ሂወቴን እየበጠበጠው በማልቀስ ላይ ነኝ ፈጣሪዬ ከኔም ካንቺም ጋር ይሁን ሂወት ለኔም ፈተና ሆናብኛለች 😢😢😢😢😢😢

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq Před rokem

      God bless you and God be with you my sister
      Amen 🙏 🙏 🙏

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před rokem +11

    እውነት ፈጣሪ ትልቅ ምክንያት አለው ውዶቼ
    አሁንም ፀንታችሁ ቆዩ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @user-gl1wh3zq5p
    @user-gl1wh3zq5p Před rokem +5

    100%እመኑኝ እህትና ወንድም አደላቹህም ።

  • @getuasrat3019
    @getuasrat3019 Před rokem +3

    አታልቅሺ በጣም ቀላል ነው DNA መመርመር ትችላላችሁ ትታመሚያለሽ አታልቅሺ አንተ ደግሞ እናትን ብትጠይቅ ይሻላል ።

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 Před rokem +2

    የኡሙ አያት ከሉ ጠይቁ አያቶች ያቃሉ አብሽሩ አትጨናነቁ ደኣ ፀሎት አደርጉ

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l Před rokem +4

    ፈጣሪ የተጨነቃቸሁትን ይፍታላቸሁ ድግል ማርያም ትድረስላቸሁ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +1

    እኔም እንዳንቺ አባቴን በጣም እወደው ነበር።ሞቷል እልህ የጀነት ያርገው።🙏አሚን

  • @ensratube
    @ensratube Před rokem +2

    እግዚአብሔር ችግራቹን አሶግዶ ደስታቹን ቅርብ ያርግላቹ አይዞዋቹ ይቺ ዓለም የፈተና ዓለም ናት አይዞዋቹ ጽኑ ጹሙ ጸልዩ ጸሎት ነገሮችን ሁሉ ያስተካክላል 😟

  • @selambersuyutob8637
    @selambersuyutob8637 Před rokem +1

    እጅግ በጣም ጎበዞች ቅድስት ድንግል ማርያም ታበርታች ክርስቲያን ወድቅም ወድቆ አይቀርም ወደፍት ተጋዙ

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Před 11 měsíci +2

    አተምእናትህን ጠይቅ አችም እናትሽን ጠይቂ አይዞአችሁ እኔግን መጀመርያሳያችሁ እህትናወድም አይናቸውይመሳሰላልእያልኩነበር ❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před rokem +5

    ፈጣሪ ችግራችሁን ይፍታው ውዶቼ በፀሎት ትጉ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx Před rokem +4

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @user-kd6jd9yo1i
    @user-kd6jd9yo1i Před 3 měsíci

    አላህ እዉነት አያድርገዉ ሳሚቾ እሙ
    አይዟችሁ እውነት አይሆንም😌😌💞💞💞

  • @BetewshAbreham
    @BetewshAbreham Před měsícem

    በጣም ከባድ ነገር ያሳለፈችሁት ዛሬ ግን በጣም ደስ ይላል

  • @selam5099
    @selam5099 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ከባድ ነው
    ግን ለምን ዲኤንኤ አትመረመሩም

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ችግራችሁን ይፊታላችሁ አሁን እኮ ቴክኖሎጂ የሰፋ ነው DAN ተመርመሩ እራሳችሁ በአሉ አሉ እራሳችሁን አታሳምምሙ እግዚአብሔር እንቆቅልሹን ይፊታላችሁ እኔ ስትናገሩ የቀልድ ይመስለኝ ነበር ንግግራችሁ ሲደጋገም እነኚህ ልጆች ከምራቸው ነው አልኩ ፀሊዩ አንችም እህቴ ስላለብሽ ህመም ፀበል ተፀበይ ከእክምናው ገን ለገን

  • @jeetu-iy9ym
    @jeetu-iy9ym Před rokem +1

    አይዟችሁ ታሪክ ይለወጣል እመብርሀን ትርዳችሁ

  • @Tube-ho3ur
    @Tube-ho3ur Před rokem +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳን ደግሞ ሳሚ አተ እናትህ ጠይቃት አባቴ ምነው ብለህ ጠይቅ በናትህ እኛም ተሸናነቀን አተ ለናትህ ስለ አባትህ ማንነት ጠይቅ?

  • @saedahassen9582
    @saedahassen9582 Před 8 měsíci +2

    እሙየ እህቴተራጋጊ ለኸይርነው

  • @imanseid
    @imanseid Před rokem +1

    የኔ ውዶች ከባድነው 7ውልድ ተቆጥሮ ነው ዱሮ እሚዳሩት ደሞ ወዴሀይማት ሥንገባ እህት ናት ከተባለ ወይም ጥረጣሬ ካለህ ሠማኒያ አሥራችሁ ከሆነ ፈረሦል አይበቃም በሙሥሌም ያጎት ልጂ ነው መጋባት እሚቻለው እጂ እህትህን አይቻልም ሢጀመረ ኢትዮውሥጥ ባህሉም አይደለም ነውረነው

  • @selambersuyutob8637
    @selambersuyutob8637 Před rokem +1

    መፈተን መልካምነው እጅግ በጣም ነው በፈተና ጥኑ እግዚ አብሔር ያበርታችሁ ለሌሎች አርያ ናችሁ በርቱ

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f Před rokem +1

    እሙየ እረ በአላህ አታልቅሺ ሁሉም ለበጎ ነዉ አንጀኔን በላችሁኝ ብቻ አብሺሩ

  • @jemilagirmay
    @jemilagirmay Před rokem +3

    ዉዶችየ አስት 1k አስገቡኝ አላህ ኸይረ ጀዛቹ ይክፈላችሁ 🙏🙏🙏

  • @meseretmideksa-fu6ol
    @meseretmideksa-fu6ol Před rokem +2

    ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን እህትና ወንድም አያርጋችሁ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před 11 měsíci +1

    አሜን

  • @wollodessiefikr2514
    @wollodessiefikr2514 Před rokem +1

    እምታወሩት ነገር እውነት ከሆነ አላህ ይገዛችሁ ስለሁሉም ጉዳይ እሱ ይርዳችሁ ከባድ ነው በጣም የሁላችንም ፈጣሪ አንድ ነው እሱ ደግሞ የሚወደውን ነው የሚፈትነው።ግን ቀልድ ከሆነ ደግሞ በጣም ይደብራል በትዳር ፕራክ ቀልድ ምናምን አይደረግም

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 Před rokem +1

    እኔ እምለው እውነቱን መቀበል አትፈልጉም ስለዚህ ዝም ብላችሁ ኑሩ

  • @zedyearsemalj3890
    @zedyearsemalj3890 Před rokem +1

    እባካችሁ ስባኤ ያዙ እውነት ከሆነ ግን ፕራንክ እንዳይሆን ከመስ እና ከብረክስ ብሃላ አላምንም እና እውነት ከሆነ ስባኤ ያዙ ቀጥታ መልስ ታገኛላቹሁ አይዛቺሁ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před rokem

    ውዶቼ አይዟችሁ አትጨናነቁ ጭቀት በሽታ ነው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል እመኑኝ እህት እና ወድም አይደላችሁም ከዚሁሉ ጭቀት ዲኤኔ አድርጉ ሰው ትመሳሰላላችሁ ስላላችሁ ሀረር አተሰፈር ልጂ ወልደዋል ማለት የግዴታ አተነህ ማለት አይደለም እሙዬ ሚስኪን አታልቅሺ እማ ስታለቅሺ ውስጤ እርብሺ ይላል ስትስቂ ነው ደስ የሚለው

  • @misganashibiru
    @misganashibiru Před rokem +3

    ድራማነው እዳትሉን ከዛ

  • @madu9354E
    @madu9354E Před 5 měsíci +1

    ምን እንዳ አባቴ ግን እንዳኔ ላ አባቱ ምይልቂስ አሌ 😢😢አባቴ ማክታዬ ነው 😭

  • @MdHasan-sv1mz
    @MdHasan-sv1mz Před rokem +1

    የኔማር ፍቅር ይከብዳልግን ደሞ ተመርምራችሁ ማወቁ አይከፋም

  • @user-de6kv4sh7i
    @user-de6kv4sh7i Před rokem +1

    ጉድ ነው እንዴ እስካሁን ለምን አልነገሯቸውም ሆይ ለምን አያስትተዋዉቋቸውም ነበርዴ እግዚኦ

  • @maretagaredew6867
    @maretagaredew6867 Před rokem +5

    ሱባኤ ግቡ እዉነቴን ነዉ የምለዉ ሱባኤዉ በሚሰጣችሁ መልስ ትወስናላችሁ

  • @AAl-tn6dr
    @AAl-tn6dr Před 7 měsíci +1

    አይዞሸ እማ የኔም አባቲ ሞቶበኝል አላህ 💔💔💔

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před rokem +5

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ውዶችየ አብሳሪው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል መልካም የሆነውን ነገር ያብስራችሁ🙏 ደግሞ የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው የሚል ልቦናን ያድላችሁ ።🙏አይዞአችሁ በፆለት በርቱ አምላክ ያበርታችሁ።🙏

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před rokem +1

    እግዚያብሄር ይርዳችሁ ሂወት በራሶ ፈተናናት እፍፍ እመብርሀን አትለያያችሁ ፍቅር ከባድነዉ

  • @aminatyimer-hc4th
    @aminatyimer-hc4th Před rokem +1

    አብሽሪ ውዳ አላህ ፍተናወቹን ያቅልልሽ ማማዬ

  • @buzyebenberu4806
    @buzyebenberu4806 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ያውቃል ግን አጣሩ

  • @almazseyfu3287
    @almazseyfu3287 Před rokem +6

    ድምፃችሁ በደንብ ይሰማል

  • @user-io3jj9ib3o
    @user-io3jj9ib3o Před rokem +1

    አላህ አይለያቹ ወላሂ በጣም ነው የምወዳቹ 🍮🍦ሁሉም ለሀይር ነው ሚስማር በተመታ ቁጥር ይጠነክራል ግን እሙዬ አጀታን ትበዬዋልሽ🌰🍮🍦😚

  • @user-io3jj9ib3o
    @user-io3jj9ib3o Před rokem +2

    እሙዬ አጎት የለሽም ወይ አጎት ካለሽ ይነገርሻል ምከኛቱም አጎት የአባት ምትክ ነው እራሳን አመመኝ ግን አበራሽ አለቅስኩኝ አባቴ በሆን አረባሻ ምከኛት ትስሮ በጣም እናለቅስ ነበር በእስልምና ጉዳይ ትስሮ ባለፈው በእናተ በክርስታኖች እደተፈጠርው እናም በዚምክኛት ታስሮ በነበርበትሳአት ተሰቃይን አብሽር አታልቅሺ እኔኔን የሳሚ አጎት ምስሎኝ ነበር የጠይኩሽ ይቅርታ🍮🌰እሙዬ

    • @Hayattube-hi3ii
      @Hayattube-hi3ii Před rokem

      አጎቷ ነውኮ የነገራቸው

    • @user-io3jj9ib3o
      @user-io3jj9ib3o Před rokem +2

      @@Hayattube-hi3ii አው ውዳ በመጨረሻም ፅፋለው🍦😚

  • @GggGgg-dh2ls
    @GggGgg-dh2ls Před rokem

    ወይኔ በውነት በጣም ነው ያሳዘናችሁኝ ውሸት መስሎኝ ነበር ግን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Před rokem

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናትህን ጠይቅ የድሮ ሰዎች ይደብቃሉ ለትዳራቸው በማሰብ

  • @awelmahmud963
    @awelmahmud963 Před rokem +1

    ምርምራ ሁለታችሁ አድርጉ ማወቅ ነፃ ያወጣል

  • @user-zc2ko8bw9e
    @user-zc2ko8bw9e Před rokem

    ውይይይ. እኔ የተረዳሁት. ቤተስብ ጋር አልንገርችሁም አልትዊወቃችሁም እንደት እናትህ ዝምይላሉ. ቶሎ ብታስተዊውቃትማበጣም ታሪኩ እህትና ወድም እደሆናችሁ ይገልጽል ሰፈሩ እዛው መሆኑ እኔን ያልገባኝ ለምን እናትህን አጠይቃቸውም ብዙም ግልጽ አይደለም. አባቶች እናቶች. ልጂቻችሁን አስተዊውቁ. እድህ ነው እሚፈጠረው

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c Před rokem +3

    አላህ ኸይር ያድርግላችሁ ይከብዳል ባሌ ሚስቴ ብላችሁ እየኖራችሁ ወንድምና እህት ናችሁ ማለት ይከብዳል የምፈልጉትን ያሳካላችሁ

  • @titayemuluneh6354
    @titayemuluneh6354 Před rokem

    በጣም አበዛችሁት ዲኤኔ መውሰድ አጭር ነገር

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 Před rokem

    እኔ እምለው እውነቱን መቀበል አትፈልኩም እደዛ ከሆነ ዝም ብላችሁ ኑሩ

  • @RahmaRahma-so6wb
    @RahmaRahma-so6wb Před rokem

    ወይኔ በጣም ከባድ ነው እናትህን ጠይቅ

  • @tabsthkwt7661
    @tabsthkwt7661 Před rokem

    በልንህ ደሙኦ እግዘቢኢራ የዘጋጀሊ ግንህ ወድምሸህ አጋናሺህ መለትኖኦ

  • @user-qo9yt3ye2r
    @user-qo9yt3ye2r Před rokem +1

    የድም ምርመራ አርጉ

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Před rokem

    ከባድ ነው እግዚአብሔር እመኑ መውጫ መንገድ አለው

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před rokem +1

    ግን ይች ልጅ ታሳዝነኛለች ችግሯም አልገባኝ

  • @muna7085
    @muna7085 Před rokem

    እናትህ ጠይቃት ነገሩ በጣም ቀላል ነው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +1

    በእስልምና ያጎት ልጅ ይጋባል ።ወንድም አይቻልም

  • @z.e598
    @z.e598 Před rokem +1

    ሳሚ እናት ካለች ለምን አጠይቃቸውም ጥሩ ነው

  • @kmem96
    @kmem96 Před rokem +1

    አብሸሩ የሀገሬልጅችየ ሰላማችሁይብዛሌኝ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Před rokem

    ወይ ጉድ ይህ ሚዲያ እማያሰማው የለም ምንድነው እምሰማው

  • @azizamohammed2642
    @azizamohammed2642 Před rokem +3

    እኔ ግን አትመሳስሉበኝም

  • @user-zv4hn6hb1e
    @user-zv4hn6hb1e Před rokem

    ሳሚየ እናትህ ካለችኮ በቂ መረጃአላችሁ ለምን ተጨንቃችሁ አታስጨንቁን ኧረ በአላህ ኡፍፍፍፍ

  • @addisshibru9539
    @addisshibru9539 Před rokem +1

    የእኔ እንባ ፍስስ ይባል አይዞሽ ጠንካራ መሆን አለባችሁ

  • @shwilozatube6780
    @shwilozatube6780 Před rokem +2

    ቆይ እሙሽ እውነታችሁን ከሆነ ለምን አቦን አጠይቁዋትም እንዴ 🙄ቢያንስ የሆነ የምታዉቀው ነገር ይኖራል ደግሞ የሳሚ እናትስ ሳጠይቁ ሳታረጋግጡ ወደ ሚዲያ ማምጣቱ ጥሩ አይደለም

  • @Tube-ho3ur
    @Tube-ho3ur Před rokem

    DiAnn ተመርመሩ ከመጨናነቅ

  • @user-gp6lb4zq8y
    @user-gp6lb4zq8y Před rokem

    ይገባኛል እሙ አብሶ በኛ በሴቶች ላይ ከባድ ነዉ ግን አሁን ላይ ቴክኖሌጅ ተሻሽሎል እና ብትመረመሩስ ያሮሂ ከባድ ነዉ ግን አንድ ነገር ላያስችል አይሰጥም ምን ይታወቃል በናንተ መካከል ምንም ነገር አለመፈጠሩ ለጥሩ ይሆናል የባሰም አለና የባሰ አያምጣ ማለት ነዉ ስንትም አለ ከወድሙ አርግዛ እህቱን አስረግዞ ባአወቅ ሂወታቸዉ የተበላሸ አሉ ደግሞ ሆኖ ሲኖር እና ቢሆን ኖሮ ብሎ ማሰብ አንድ እዳልሆነ አዉቃለሁ ግን እሙ አብሽሪ ሁሉም ለኸይር ነዉ ኢንሻአ አላህ እኛ አንድን ነገር የምንወደዉ ለኛ አይበጀን ይሆናል አንድ ነገርን ስንጠላ ደግሞ ለኛ የሚበጀን ሊሆን ይችላል እኛ ምንም አናዉቅም ከፈጣሪያችን በስተቀር የሚያዉቅ የለም ብቻ ሁሉም ለበጎ ነዉ ኢንሻአ አላህ አይዞችሁ አብሽሩ

  • @zinat8042
    @zinat8042 Před rokem

    ቆይ ሰለምን ነው የሚውሩት አልገባኝም 🤔🤔🤔

  • @seadmohemmed2382
    @seadmohemmed2382 Před rokem +3

    ያዞችሁ ወርቅ ምንም ቢቆሽሽ ወርቅነቱን አይለቅም ከፈተና ብሁላ ስኬት አለ

  • @zintmohammed-or4bs
    @zintmohammed-or4bs Před rokem

    ወላሂ ማየት አልቻልኩም በጣም ከባዲነው እሱያስችልሺ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před 11 měsíci +1

    ከባድ ነው የምር

  • @zainp1247
    @zainp1247 Před rokem +1

    ፈጣሪ ይረዳችሁ

  • @user-ht7oz7om1x
    @user-ht7oz7om1x Před rokem

    ወይኔ ግን ለምን እናትህ እውነቱን ነግራችሁ አትገላግላችሁም ያአላህ

  • @user-ci8rl6bg3m
    @user-ci8rl6bg3m Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @TGST645
    @TGST645 Před rokem

    እረ አትመሳሰሉም

  • @youtube6598
    @youtube6598 Před rokem

    እናትህ በህየወት ካሉ ጠይቃቸወወ

  • @tigisttigsit5316
    @tigisttigsit5316 Před rokem +2

    እኔ እምላችሁ ውዶችዬ ተምርምሩ

  • @masimtube671
    @masimtube671 Před rokem +1

    ምንድነው ነገሩ አለገበኝም ንገሩኝ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před rokem

    አብሽሩ እህት ሁሉም ያልፋል ❤❤

  • @saraahmd5897
    @saraahmd5897 Před rokem

    አይ ሳሚ እኛንም. እሙንም. ፕራንክእያደረከንነው መሰለኝ
    ለምን ዲኤንእኔን አታደርጉም

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem

    ውንዶች ጣጣ አለባቸው ምን አለ ቢጽፉ ቢናገሩ ።ይህ ሁሉ ይወገድ ነበር።

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Před rokem +1

    ጥንካሬአችሁን አደነቃለሁ

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 Před rokem

    አይዞችው ወገናቼ

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 Před rokem

    አብሽሩ አላህ መልካሙ ያሰማቹ

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 Před rokem

    ሳሚ ለምን እናትህን አትጠይቃትም በሰው ውሬ ከምትወዛገቡ ምናልባት አኅቷ አብራችሁ እዳትኖሩ ፈልኅ ይሆናል

  • @elaftuyobyz5717
    @elaftuyobyz5717 Před rokem

    በትክክል ወንድም እህት አይዎኑም

  • @tabsthkwt7661
    @tabsthkwt7661 Před rokem

    ጠይቂ አትፈህ

  • @ekram2819
    @ekram2819 Před rokem

    አብሽሪ የኔ እህት አታልቅሽ 😍😍😍😍

  • @mahbubhamed8538
    @mahbubhamed8538 Před rokem

    አትመሳሰሉም ምንም

  • @user-do6zs9lg7q
    @user-do6zs9lg7q Před rokem

    ሳሚ ለምን እናትህን ኣጠይቅም?
    ለማንኛውም አይዟችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
    ያጋጥማልኮ አጣሩ እንጂ ዉዶቼ
    ብሆንም አልቀበለዉም ማለትህ ለወንድምህ ባሌ ብለህ መኖር????

  • @yeshimebetmeshesha7493
    @yeshimebetmeshesha7493 Před rokem +1

    አይዟችሁፈተናዎችሁሉለበጐናቸውየተወራሁሉእውነትአይደለም

  • @genetajman-jp1mc
    @genetajman-jp1mc Před rokem

    Uuuuuuuuffff 😭😭 wayyoo garaa koo nyaate duubin keesan 🥰🥰🙏

  • @yeneMB
    @yeneMB Před rokem

    Gine endeti endemiwedachihu...asetewaye ..Sami liji ayemesilemi wuhi ..

  • @helu.b2330
    @helu.b2330 Před rokem

    ለጥያቄያችሁ መልስ የአንተ እናትህ ስለምታቅ መልሱን ከሷ ታገኛለክ በድብቅ ጠይቃት

  • @tabsthkwt7661
    @tabsthkwt7661 Před rokem

    ፈቶ ከሊኦ ለሰራኩ እነት አሰዬሁ

  • @r2e344
    @r2e344 Před rokem

    የአንተአባት እናእናት የሉምእንዴታዳ ማለቴ አተከማንጋር እዳደክ አታቅምእዴ

  • @muna7085
    @muna7085 Před rokem

    የአባት ነገር በስደት እያለቀስኩ ቆየሁ

  • @user-fl1ft2wc4j
    @user-fl1ft2wc4j Před rokem +1

    ደማችሁንአስመርምሩ

  • @seada996
    @seada996 Před rokem

    ሰላምእዝቤት ለቤታችሁ አዲስነኝ ደምሩኝ ለምንሂዳችሁ አትመረመሩም እናተቤተሰብ እስከሚሳውቃችሁ ሂዳችሁተመርመሩ አገራችን ሰልጥናለች ምንምመጨናነቅ አያስፈልግም ምንምይሁንምን ከተጣፈአይቀርም እራሳችሁን አትጉዱባሳብ

  • @s3das459
    @s3das459 Před rokem

    አይዞችሁ