እራሱን አንቆ ሞቶብኝ ነበር |😥 አስደንጋጭ ነበር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 05. 2023

Komentáře • 380

  • @ymerase
    @ymerase Před rokem +36

    ፍራክ የምታረጉ በሙሉ አላህ ልብ ይስጣችሁ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +40

    ወይ ሳሚ 😢😢ተገኝህ 😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፍቅራችውን ያብዛላችው ውዶቼ❤❤❤❤

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před rokem +16

    ወይኔ አምላኬ በእውነት ደንግጫለሁ እራሱን ሊያጠፋ ሲሞክር እሙ የምትችይውም አልመሰለኝም ነበር እውነተኛ ፍቅር ይህ ነው በቃ ሳሚ ግን ቶለ ለመወሰን አትሞክር ወንድሜ

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Před rokem +9

    አይይ ሳምየ ወላሂ ፍቅር ላወቀዉ ሰዉ በጣም ክባድ ነዉ ግን ሳሚ የወሰክዉ ዉሳኔ ጡሩ አይድለም ህይወትኩ ይቀጥላል ነብሰግን ተህድ አይመለሰም ወድም እኔ ባለትዳር ነኝ ባሌን በጣም እወድዋለሁ ግን በመካክ ላችን ክፍተት ሴኑር የምወሰነዉ ዉሳኔ እድሣሚ ነዉ ግን ቆም ብለን ማሰብ አለብን

  • @melakuayanaw2306
    @melakuayanaw2306 Před rokem +6

    እሙየ ህይትሽን አትፈትኝ ማርያምን ብየሽ ትዳር እዲጠብቅ እንጂ ፈተና የሆነ ፕራክ ደስ አይልም

  • @meremam877
    @meremam877 Před rokem +20

    ፕራክ ይቅር ቢመታሺ እራሱ እሚገላግል አታገኝም በለሊቱ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @samira7639
    @samira7639 Před rokem +11

    አይ እሙቲዬ ስወድሽ ሰራሺለት አይዞህ ወንድሜ ሳሚ በጣም ነው የምወዳቹዉ ፍቅራቸው ለዘላለም ይኑር አሜ ግን ሊታነቅሲል በጣም ነዉ ያሰቀኝ ኡፍ ልቤ ወይኔ አናቴ😂😂😂😂💞💞💞💞🙏

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 Před rokem +5

    WELCOME GUYS!😍
    እሙዬ ጎብዝ በእውነትም አገኘሽው!
    ሳሚ በጣምምም መልካም ሰው ነህ በእውነት አንዳንድ ወንዶች መጀመሪያ እሷን ይገሉና ከዚያን እራሳቸውንም ያጠፋሉ።
    አንተ ግን ዝምብለህ ሕይወትህን ብቻ ለማጥፋት ወሰንክ!!!😭 የምትገርም ሰው ነህ!❤ ለሌሎች ትልቅ ምሳሌ ሆነሃል ብዬ አስባለሁ። ግን ሌላ ጊዜ ምንም ብሆን ሕይወትህን ለማጥፋት እርምጃ አትውሰድ🙅‍♀️
    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ!!! በርቱ!

  • @user-yj9li6ge4r
    @user-yj9li6ge4r Před rokem +5

    ዛሬ ተገኝተካል ሳሚ 😂😂😂😅😅😅 የሙ አደነጋገጥ አች እራስሽ ፕራክ ተደረግሽ 😂😂

  • @gghy7847
    @gghy7847 Před rokem +1

    ደስ ደስ እያለይ ነው😂 እሙ💪💪አይ ሳሚ እኔ ሊገርፋት መስሎኝ ነበር🤣🤣🤣

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Před rokem +6

    ዛሬ ጀግና ሆነሻል የሁለየዉንምነዉ የተወጣሽዉ😂😂😂ግን ለዉሳኔ አትቸኩል 😢

  • @madina3096
    @madina3096 Před rokem +13

    ለሁሉ ነገር እረጋ ያለወንድ ደስ ስወድ😊❤

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +8

    የኔውዶቼ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤ ሳሚ ምን ነገረ ቢፈረ እራስላይ እርሚጃ አይወሰድም ብዙ እድል አለንበህይወት ውስጥ

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Před rokem +12

    ወይኔ ሳሚ ትግስቱ የኒ ባል ቢሆን ያጋዬኝ ነበር በጥፊ😢😂😂😂😂

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před rokem +5

    ሳም ምስክን ነው የኔ ቆንጆ ተይ ይቅርብሽ ፍራንክ የስው ህወትን ያጠፍልኮ ጌታን ሆሆሆ😢😢

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x Před rokem +3

    የኔ ውድ ድግ አርክሽው ውላሂ ግን ድንግጥኩኝ ግብግብ ስገቡ😂😂😂😂😂😂😂😂ሳሚቾ እይስ ትገኛህ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @fahedali632
    @fahedali632 Před rokem +1

    አይሳሚሐተኛአጣህ በርቱአላህይጠብቃችሁውዶቸ❤❤❤❤❤

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 Před rokem +2

    ትምህርት ትማራልሽ እሙ ሳሚ አሳዘነኝ ትግስተኛነው 😂

  • @user-fy8pv2fz7x
    @user-fy8pv2fz7x Před rokem +5

    ሳሚ እሙን አታስደግጣት ስወድህ እሷድግጥ ስትል እኔ አብሬ እደነግጣለሁ

  • @user-rm2dv1xv2n
    @user-rm2dv1xv2n Před 10 měsíci +10

    እሙ ግን ትምርት ሳይሆን ተኮል ነውደ ሥታሥቢ የምውይው😅😅😅😅😅😅😅

  • @AyatMensur
    @AyatMensur Před rokem +5

    እረ ተው ይሄ ፕራክ የሚባለው ነገር ይቅርባቹ በድንጋጤ የሆነ ክሥተት ሊፈጠር ይችላል ወላሂ የሚወድ ሠው መጥፎ ነው ተይ እሙ

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Před rokem +3

    እሙ ፍራኩ ተሳክቶልሻል ግን በጣም ክባድ ነዉ ዉድ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před rokem +2

    ያአላህ ግን ይከብዳል ሳሚ ዛሬ ተገኝተሀል ግን እደዛ በድንጋጤ እህትና ወንድም ናችሁ የተባለግዜ ያሳለፍችሁትን ችግርእያወቃችሁ. ዛሬ ባንተላይ ሌላ ወደድኩ ሲባል እሚስማውን መገመትአቃትም. በትዳርላይ ሌላ ወንድ. መቸምቢሆን እዳትመኙ ውዶቸ

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Před 9 měsíci +4

    በስመአብ እደት እደደነገጥኩ አይ ሳሚ ነገሮችን ቆም ብለህ ማሰብ ያስፍልጋል መፍትሄ ይሆናል ብለክ ነው እሙ የኔውድ ሳቅሽ እኮ

  • @sarahsa110
    @sarahsa110 Před 5 měsíci +2

    እረ አሳዘነኝ ባልሽ ይወድሻል ባክሽ ተጠንቀቂለት እራሱን እዳይጎዳ ኡፍ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před rokem +3

    ክክክክክክክክክክክ ሳሚ ዛሬ በሚገባ ተገኝተሀል😂😂😂😂😂 እሙ ተሳክቶልሻል 💪።
    ሳሚ ግን በትዳር ዉስጥ ብዙ ነገር አለ እንዲህ ፈጣን ዉሳኔ መወሰን ተገቢ አይደለም።

  • @TixR-st8ei
    @TixR-st8ei Před 6 měsíci +1

    You are very lucky women. God bless your marriage.

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před rokem +2

    በስማም አስደነገጥከኝ እራስህን ልታጠፋ ሳሚ ይሄ ፕራንክ ገረ እሙ ምንን❤❤❤

  • @aberashetube6139
    @aberashetube6139 Před rokem +1

    ቻለው ሳሚዬ አተም በደብ ተበቅለህ አሳየን ሁለቱንም ባድ❤❤❤❤

  • @user-kj7dh4yi7j
    @user-kj7dh4yi7j Před 5 měsíci +1

    እኔ አድ ነገር ደስየምለኝ በጣም ትግስት አለው ልጁ ከምር ከዚህ በላይ ጨምሮ ልብ ይስጥህ ምርጥ ምክር ነው የመከርካት በዛላይ ለሰው ደስ የሚል አመለካከት አለህ ይመችህ አች ፕራክ ስታደርጊው ቶሎ ንገሪው በተረፈ አውዳችሃለሁ 👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️

  • @fatimaswa3171
    @fatimaswa3171 Před rokem +1

    ኧረ ውነት ነው?ሳሚ ምንሆንክ እንደ አስደነገጥከኝኮ

  • @aberashetube6139
    @aberashetube6139 Před rokem +1

    እንዴት እደደነገጥሁ❤❤❤❤❤❤❤በማርያም በሂወት አትምጡ❤❤❤

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před rokem +27

    እሄ ፖራንክ አደለም ከባድ አስደንጋጭ ነው ታንቆ ብሆንስ አንተስ ብትሆን ፈጣሪ የሰጠክን ነፍስ ስታጠፋ በሰማይ ቤት ያስጠይቅሃል 😢😢😢

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 Před rokem +1

      አይመሸወዳችሁ ሲጀመርሳሚ ካሜራውንአይቶታል

  • @zenebeh
    @zenebeh Před rokem +3

    ወይኔለዉሣኔመቸኮል ማሣለፍከዉመከራሁሉ ይሄ ዉሣኔእንዴት አሥቸኮለህ ጌታይቅርይበልህ ለማንኛዉም ተገኝተሃል ሣሚይ እንለዉሣኔ አትቸኩል

  • @user-un8ju1wh4l
    @user-un8ju1wh4l Před rokem +3

    ሸፈን የምታረገው ነገርስ ባሏ እዳይገላለጥባት አደኛነሽ የምር👍👍

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 Před rokem +7

    ወይኔ የኔ ጌታ አሳዘነኝ ኡፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢አደኛ ትግስቱ ማሪያምን ውይ ከባድ ነው እኔ ከፍቅረኛዬ ተጋጭተን ፈጣሪ ነው ያወጣልኝ ሞቶብኝ ቢሆን እኔም አልኖር ነበር ስሜቱን የደረሰበት ያውቀዋል ኡፍፍፍ በቃ ፕራንክ አቁሙ የሚያዝና ነገር ይዛችሁ ኑ 😢😢😢😢😢😢

  • @medinahussen-bd9qv
    @medinahussen-bd9qv Před rokem +1

    ወይኔ ስወዳችሁ ❤❤❤❤ግን በጣም ትግስተኛ ነው

  • @eldanayeaynye-yk6br
    @eldanayeaynye-yk6br Před rokem +1

    ገና ዛሬ ነው ያየዋቹ ግን እንዴት እንደወደድኳ አጠይቁኝ ጌታ ፍቅራቹን ይባርክ😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-fy8pv2fz7x
    @user-fy8pv2fz7x Před rokem +3

    እሙየ አግኝተሺዋል ግን የሆነነገር ቢሆንብሺ ለዳማው ምን ያክል ነው እኔ ደነገጥኩም ሳኩም

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb6224 Před rokem +5

    ሚስጠላ ስሜት ነው የተሰማኝ እዴት እደዝህ አይነት ብራክ ውይ😢😢

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 Před 5 měsíci +1

    የኔ ባል አይታነቅም ያቀኛን እንጂ በተረፈ በፍቅር ኑርልኝ 🔥🔥💚💚💚

    • @user-ch3hg9yt7j
      @user-ch3hg9yt7j Před 5 měsíci

      😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂ወይኔ😅

  • @mydearsho3178
    @mydearsho3178 Před 5 měsíci +1

    ወየው። ተገኘህ። ሣሚ❤❤❤

  • @fikirfikir511
    @fikirfikir511 Před 6 měsíci

    🥺🥺🥺በጣም ታሳዝኛለሽ አደዚህ ስይነት ፕራክ ዋጋ ያስከፍላል ቢቀር መልካም ነው በጣም መልካም ሰው ነው ፈጣሪ አደሱ አይነት በል ይስጠን አባክሽ አታስከፊው

  • @user-mm1cq4ot8s
    @user-mm1cq4ot8s Před 6 měsíci +2

    የዉነት ሤታሤትነህ ላዲሤትልጂ ባታሥፈልግ ለናትህ ለህት ታሥፈልጋለሁ ልጂቱሣትሁን አተጤናኛ አይደለህም

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před rokem +1

    wey Samye konjo betam kabade nawu gen erashne lemgudat atchkule eshi yena gate asdngatkane eko Emuye atgujwu ewodshalhu xx

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x Před 5 měsíci +2

    ኡሙዬ ያኔ ቆንጆ አልትቻልሽም ሳሚ ጮጋራዉ ታለጣ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-jw8rj1wc4g
    @user-jw8rj1wc4g Před rokem +1

    Hult wuboche Masha Allah Des tilalachehu❤❤

  • @teybanuriya6170
    @teybanuriya6170 Před rokem +1

    ውይ ብራንክ

  • @user-bb5cm5yz4t
    @user-bb5cm5yz4t Před 7 měsíci +7

    ወይኔ የኔ ቢሆን ከጀርባሽ ካለዉ ግርግዳ ለይ ነበር እሚሳርፈኝ😂

    • @user-jb7gm9uc1c
      @user-jb7gm9uc1c Před 6 měsíci

      😂😂😂😂የኔም ትግስት የለውም ወይ ይደፋኛል ወይ ህጅለት ብልወ ከቤት ያወጣኛል

    • @sameraassen3690
      @sameraassen3690 Před 5 měsíci

      😂😂😂

  • @user-hf4zi9nu2p
    @user-hf4zi9nu2p Před 5 měsíci +1

    ማረሺየኔቆጆ❤❤❤❤

  • @natinuke
    @natinuke Před rokem

    Samiye yene dinbushibushi ❤❤❤ tegengtahal ayidel zare

  • @fafyeenatelij6473
    @fafyeenatelij6473 Před 6 měsíci +2

    ወይኔ ቆይ የሳሚ ፈተና መች ነው ሚያልቀው እረ እሙ ክፋትሽ😢😢😢😂😂😂😂

  • @emuyemom
    @emuyemom Před rokem +1

    Emu bizu gize eko prank yemayisakalishi tisaqiyaleshi leza new wodiyaw new mineqaw emabete be fkr tanurchu 🙏

  • @zzzz6032
    @zzzz6032 Před rokem +2

    አይ ሳም ተገኘህ አይዞህ

  • @kandh9197
    @kandh9197 Před rokem +2

    አይዞኝ እዉነት መፊቀር እንዲ ነው

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před měsícem +1

    ውይ ሳሚየ😢 እሙ ጥያቄልጠይቅሽ ነው መልሽ በመጀመሪያ በጣም ነው የምወዳችሁ መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ሰአት ነው እና ኡአተመለስኩ አዳምጣለሁ ቢዶዋችሁን. እና ሳሚን እዳገባሽ ትምህርት ትማሪ ነበርደ. ??????

  • @eedd5379
    @eedd5379 Před 5 měsíci +2

    የኔ ባል አብዶ ጨርቁን ቀዳዶ ያቃል ወላሂ😂😂😂😂

  • @erhjfghh7753
    @erhjfghh7753 Před rokem +2

    ስወዳችሁ ስሬለት እሙ❤❤❤❤

  • @user-fi1zt5qw1z
    @user-fi1zt5qw1z Před rokem +2

    ሳሚ ተገኘህ

  • @werkayasemar9483
    @werkayasemar9483 Před rokem +3

    ሳሚቾ ስታሳዝን ❤😢😂

  • @user-xx4iz9sf9f
    @user-xx4iz9sf9f Před rokem +2

    በጣም ነው የደነገጥኩት ጌታን

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 Před 10 měsíci +4

    ኧረግፍሽ ወላሂ ሳይሞት አላህአተረፈው

  • @aagg4801
    @aagg4801 Před rokem

    ውይይ ሳሚ መቸ አወጣሽኝ ከልብሽ አለ እውነቱን ነው በሚወዱት ከመከዳት በስማም እሙ ተሳክቶልሻል ግን ያስፈራ ነበር ውሳኔው

    • @seadamohammed7952
      @seadamohammed7952 Před rokem

      የአላህ እኔም መቸከልብሽ አሶጥተሽኝ ሲል እባየ መጣ ያጎደልኩብሽ ነገር አለ አለ ለካ እደሀለ ፍቅር አለ ግን ውሳኔው ከባድነው

  • @user-zv4hn6hb1e
    @user-zv4hn6hb1e Před rokem +1

    አይይይይይ የፕራንክ መጨረሻ ወላሂ ተንቀጠቀጥኩኝ የሆነ ስአት ከባሌጋ ተጣልተን ወላሂ መብራት ይዤ እሞታለሁ ብሎ ወላሂ የተሰቃየሁትን ስቃይ እኔነኝ የማቀዉ ኢላሂ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    ወይኔ ሳሚ ስታሳዝን እሙ እድሜልክሽን የምታዝኒበትን ስህተት ሰርተሽ ነበር ለፕራንክ ብለሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለማንኛዉም

  • @cellnetkekdkskks5900
    @cellnetkekdkskks5900 Před rokem +1

    በጣም ተጨማልቀሻል ቢሞት ምን ልታወሪ ነው

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo Před rokem +3

    እረ እሙየ ይቅር ይበልሽ ወላሂ እኮንእሱ እኔ ልቤ ተሰበረ ወላሂ እንጃ

  • @user-ip5fi1mu2r
    @user-ip5fi1mu2r Před 5 měsíci +2

    የኔአባት አሳዘነኝ😢😢😢❤❤

  • @MebratieLema
    @MebratieLema Před 2 měsíci

    ምሪጦች ዉይ ግን በጣም ነዉ ያሳዘነኝ

  • @bashat5742
    @bashat5742 Před rokem +3

    ሰም😢😮እራሱን ለመክፈት እንደዚ ቀለሎነዉ አረ ተዉ

  • @AsdDfa-gx1vo
    @AsdDfa-gx1vo Před měsícem

    ሳሚየ የኔ ምስኪን😢😢😢😢😢😢😊

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Před rokem +4

    ውይኔ ቀልድና ቅዘን ቤት ያበላሻል ይባላል እራ 😢😢😢😢

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Před rokem +1

    ሳሚ ገመዱን አገቱላይ ሲያረግ አልሁበጋ ድርቅ አልሁ በስመአም😭😭💔💔 ዉይ ፍቅር ለካ ከባድ ችግር ዉስጥ ያስገባል

  • @fahedali632
    @fahedali632 Před rokem

    እሙሳቅሽየትጠባግ❤❤❤

  • @b12qatar55
    @b12qatar55 Před rokem +2

    ስወዳችሁ ፍቅር ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia2085 Před rokem +1

    አሣዘነኝ ሚሥኪን 😂😂😂ተገኝተሀል ሣሚ

  • @gettyk8296
    @gettyk8296 Před rokem +3

    Yene wud siwedish emuti❤

  • @hayat8927Subscribe
    @hayat8927Subscribe Před rokem +1

    የዛሬው ያበደ ፕራንክ ነው 😂😂😂😂

  • @user-sb3gf8xb5g
    @user-sb3gf8xb5g Před rokem

    ሳሚ ተገኝተሀል😂😂

  • @erhjfghh7753
    @erhjfghh7753 Před rokem

    እሰይ እሙ ስሬለት❤❤

  • @user-io2sh9sl9p
    @user-io2sh9sl9p Před 7 měsíci

    ሲያሳዝን❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem +2

    😢😢😢😢😢😢😢 ውይ በጣም የሚያስጠላ ስሜት ነው የተሰማኝ በሳሚ ቦታ ሆኜ ኦኔ ብሆንስ ብዬ ሳስበው በስማም😢😢😢😢😢😢 ከባድ እኮ ነው የሚያፈቅሩትን ለሌላ ሰው ሆኖ ማየት😢😢😢😢😢😢

  • @AbcAbc-gm6cc
    @AbcAbc-gm6cc Před 2 měsíci +1

    ብሞት ባሌን ፕራክ አላርግም ሀቢቢዋ. እህ.

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před 6 měsíci

    ውይ ውይ ውይ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +1

    የምታደርጉት ነገር አጣችሁ ፕራንክ እባታችሁ ይጥፋና ።አሁን ቢሞትስ ምን ማለት ነው።እንዲህ አይነት ደግ ሰው እግኝተሽ

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x Před rokem +1

    አተኛምዴ አላልም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 Před rokem +3

    ወይ ጉድ አስደነገጠኝ እኮ በጣም ነው ምወዳቹሁ ❤

  • @lbabal3179
    @lbabal3179 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @emam1087
    @emam1087 Před rokem

    እሙ ተሳክቶለሻል ግን ሳሚ እድህአይነት ውሳኔ ጥሩ አይደለም እሽ ደጋግሞ ማሰብ አይከፋም

  • @user-ub9qo7zm2e
    @user-ub9qo7zm2e Před 6 měsíci +1

    desisetilu❤❤❤❤❤❤

  • @user-ev8cl3fu9x
    @user-ev8cl3fu9x Před 5 měsíci +2

    ስወዳቹህ❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-ue1ft8mk2r
    @user-ue1ft8mk2r Před 4 měsíci +1

    ሚሰጊን ሲያሳዝን❤❤❤❤

  • @wubneshsisay8812
    @wubneshsisay8812 Před rokem

    😅😅😅ኧረ ይመችህ

  • @rozinahussin
    @rozinahussin Před 10 měsíci +1

    ምስኪን😢😢😢

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před rokem

    ሳሚ በነገሮች መረጋጋት ይኖርብሀል ለውሳኔ አይቸኮለም ምንምነገርቢገጥምህ ፕራክቀርቶእውነተኛነገር ቢገጥም እራስአይጠፋም እሙ ደሞ አሳቅሽ መልሰሽ ደነገጥሽ😅😂

  • @gsts1256
    @gsts1256 Před rokem +2

    በህይወቴ ፍራክ የሚባል ነገር በጣም እጠላለሁ ወላሂ

  • @user-nq3vh1nw1k
    @user-nq3vh1nw1k Před 4 měsíci +1

    Sami betam new yemitasikew getan😂😂

  • @RgatGebrekurstes
    @RgatGebrekurstes Před 20 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @user-tn8hb6ce4v
    @user-tn8hb6ce4v Před rokem +5

    በጣም ነው ያሳዘነኝ ደሞ በአንድ ፊት ሞቱኩ በሳቅ አይ ሳሚ እሞትልሽለሁ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HaHa-cs9ib
    @HaHa-cs9ib Před rokem +3

    እርይማይሆን ነገርይቅርባችሁ ቢሞትምንልባልነዉ😢😢😢😢😢😢😢