Video není dostupné.
Omlouváme se.

አስለቀስኩዎት በለሊት በቀረብኝ ወደ ቻይና ሸኙኝ 💔😥አለቀሰች እሙዬ🤔

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 06. 2023
  • #ethiotiktok #friedagifamily #prank

Komentáře • 441

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Před rokem +105

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈🌹

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai5580 Před rokem +90

    አቤት እኔ ተኝቸ የሚቀሰቅሰኝ ሰው በጣምነው የሚያናድደኝ😅😂

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před rokem +38

    እኔ እኮ በየቀኑ ፕራክ የሚያረጉ ሰዎች እኮ እንቅልፍ የሚተኙ አይመስለኝም ዛሬ እሄን ሰራሁ ነገ ምን እሰራለሁ የሚሉ ይመስለኛል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Před rokem +30

    በቀን አልበቃ ብሎ ነው በማታ በዛ ላይ
    ዘጠኝ ሰአት🙆😂😂😂😂

  • @user-jb7gm9uc1c
    @user-jb7gm9uc1c Před 7 měsíci +7

    እሙ የዛሬው ልብ ይሰብራል እንኮን አች እኔም ነኚ ያለቀስኩት😭መለየት ከባድ ነው እኔ ባሌን ተለይቸው ስመጣ የዛንኩት ሀዘን እስካሁን አለ አለህ በሳላም እንዳገላኘን ፀሎት አርጉልኚ መለየት መራራ ነው😭😭

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j Před 6 měsíci +5

    ሳሚ ለካስ ግፍ ስትሰራ ኑረሀል 🙆🙆🙆🙉🙉🙉🙉 ክክክክክ እኔ ይሄን ጉድ መች አየሁ 😂😂😂

  • @user-mx2hm8le3u
    @user-mx2hm8le3u Před rokem +13

    የኔ ውዶች ፈጣሪ የምትመኙትን መልካም ነገር ያሳካላችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Před rokem +6

    ከእንቅልፌ የሚቀሰቅስኝ ምግብ በምበላበት ሰአት የሚረብሸኝ አልወድም❤❤እሙዬ የኔ እናት አስለቀሰሽ የስራህን ይስጥህ ሳሚ❤❤

  • @user-di1we8vp9g
    @user-di1we8vp9g Před 10 měsíci +7

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወላሂ በጣምኮነው እምታስቁኝ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alefumekele3184
    @alefumekele3184 Před rokem +9

    እሙ ብድርሽ እንዳ ትረሽው ከነወለዱ 😂😂

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Před rokem +11

    ነፍስህ አይማር ሳም ተቅልፍና ከምግብ ላይ ተነሸ እሚለኝ ሰዉ እስስቱን እነቂዉ ነዉ የሚለኝ😂😂😂😂😂እሙ ዮኒ😢😢❤❤❤❤

    • @hayattube3185
      @hayattube3185 Před rokem

      እኔም😢😢😢😢በተለይ ከቅልፊ

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 Před rokem +17

    የሙነገር መጣችና ትኝት 😂❤ የኔ ድብሽብሽ አያልቅባችሁ እናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh Před rokem +9

    ወይኔ ገና ርዕሱን ሳየው ሳቄ መጣ😂😂😂😂 ደምሩኝ ውዶቸ የመዳም ቅመሞች

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Před 7 měsíci +6

    🤣🤣🤣🤣🤣እኔ ባሌ አናደጀው በሰደት አገር ነበር የምንኖረው እና አንሂደም ብለን ነበር አንደ ቀን ሳናደው ከለሊቱ 8ሰአት ተንሰቱ ልሂደነው አለኝ እንቅልፍ ላይ ነበረሁ እና ዝግጀት ጨረሱ ምን አገባኝ ሂደ አልኩት 🤣መልሸ ጥቅልል ብየ ተኛሁ 😂ከዚያ ተናዱው ሊሞት እኔ እንዳማየሂደ አውቃለሁ

    • @user-yi7vs7yd7q
      @user-yi7vs7yd7q Před 6 měsíci

      እንዳቺ ያለ ልብ ያድላቸው 😂😂😂እኔስ የለሁበትም 😂😂😂😂😂😂😂ተባረኪ

    • @tclrak1755
      @tclrak1755 Před měsícem

      😂😂😂😂😂

    • @Mekya-kj7km
      @Mekya-kj7km Před měsícem

      😂😂😂😂😂ሠርተሽለታል

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před rokem +5

    በጣም ከባድ ነው ሳሚ ከእንቅልፍ አስነስተህ ምስትህን ታስልቅሳታለህ እግዜር ይይልህ ሌላ ምን እላለሁ እፉ እሙ አሳዘንሺኝ😭

    • @Hxjg-qv2qh
      @Hxjg-qv2qh Před 5 měsíci

      አይባልም ነውር

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Před rokem +7

    ክፈትወኩም ማዓት ደስ እኹም ትቡሉን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vz3eu9ov6q
    @user-vz3eu9ov6q Před rokem +6

    ቆናጂ ኢኹም ሓፍትኹም ካብ ትግራይ እየ እወዳችዉ አለዉ እኔ እህታቹ ከ ትግሪይ

  • @user-jp3ry1on6b
    @user-jp3ry1on6b Před 3 měsíci +3

    ግፍህ ሳሚ

  • @birtukan7265
    @birtukan7265 Před rokem +13

    እኔ ከእንቅልፌ የሚቀሰቅሰኝ እራሱ በጣም ነው ደሜ የሚፈላው በእውነቱ መምህረ ሳሚ የስራህን ይስጥህ

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před rokem

      😂በባለፈውእሙ ከእቅልፉቀስቅሳውነበር ብድሩን ሊመልስነው

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 Před rokem +4

    ጊዜው ስሜት ነው ሳም ተጫወትክባቸው 😅😅😅😅❤️❤️❤️

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 Před rokem +3

    ምን ይሻልሀል😂😂😂😂 እንቅልፍ ያሳጣህበትን ካሳ ያስፈልጋቸዋል

  • @mawaysh
    @mawaysh Před rokem +9

    እሙ ሲጨንቃት ዮናሥ ዮናሥ ምትለው ነገርስ 😂😂😂😂😂

  • @user-to2tg3cp3x
    @user-to2tg3cp3x Před rokem +5

    ስወደቹ አቤት ሱስ ሆነቹብኝ ስትታዩ አትጠገቡም

  • @zainabmousa3883
    @zainabmousa3883 Před 10 měsíci +2

    አይ ሳሚ የቀኑ አልበቃህ ብሎ ደግሞ በለሊት ፕራክ😂😂😂😂❤❤

  • @hawa5330
    @hawa5330 Před 6 měsíci +2

    ሰራህላቸው አተን ሰርተውልህ ነበር ደሞ አሳዘኑኝ❤❤😢😢

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Před rokem +3

    በዚህ ሰአት ቻይና አላለም ይነጋ አልመሰለውም ዩናስ ነው የውናስ😅😅😅😅😅😅😅 ተቅልፍ ቀስቅሶ እደዚህ መበጥበጥ ጥሩ ነው ቲቸር ሳሚ😂😂😂😂😂😂

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Před rokem +5

    ዮንዬ ምርርብሎታ ከቅልፉ መነሣቱ

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 Před rokem +2

    ሰውኮ ተኮል ለመስራት እንቅልፍ አጥቶ ማደር🙈🙈😂😂😂

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 Před 5 měsíci

    ክክክክክኮ ወይ ሠራህላቸው አሳዘኑኝ አይይይይ የምን ቻይና አላለም እባየን ጨረስኩ በሳቅ ዘና አደረጋችሁኝ

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Před rokem +4

    እሙ የሳቄ ምንጭ አንቺም በተራሽ አረብ አገር ልሄድ ነው በይና ፕራንክ አድርጊው 🌝😎😂😂

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před rokem +1

    ከተኛው በኃላ ወሬ አልፈልግም
    ከቀሰቀሱኝ እንኳ እማታለው አልወድም ውህ ሳሚ ክክክክጅጅ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před rokem +2

    ክክክክክ ከረባቱ ትክክል ነውዴ አላለም

  • @ghch53
    @ghch53 Před rokem +1

    😂😂😂😂😂ወላሂ እኔብሆን አዳፍንብህነበር ሆይ ተቅልፌ የሚቀሰቅሰኝሰው አልወድም 😢

  • @HalimaHalima-ow1vr
    @HalimaHalima-ow1vr Před rokem +4

    በዚህ ሰአት ቻይና አላለም ይወኒ እሙ የምር ሢያሳዝኑ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z Před 6 měsíci +1

    እኔ እንኳን ሰው ቀሥቅሶኚ እራሴ ቀጥሪው አላርሙኳን ሲቀሰቅሰኚ እናደዳለው ግን ሳሚ ግፉ አሥለቀስካት እሙየን

  • @user-ft6fb5ko2y
    @user-ft6fb5ko2y Před měsícem

    ዛሬ ተሣካልህ ሣሚ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e Před rokem +4

    መስቀል አለብሱምደ😢😢😢 መስቀሉን ይዞ ይከተለኝ ነው መፀሀፉ የግንግል ማሪያም ልጅ እር መስቀል ያለበሰሰው ክርትታን አይደለም አህዛብጅ😢😢😢😢

    • @aagg4801
      @aagg4801 Před rokem +1

      እኮ እኔ በሁሉም ቻናላቸው እናገራለሁ ግን አይሰሙም

    • @user-gh5lg9ti4e
      @user-gh5lg9ti4e Před rokem

      @@aagg4801 ይገርማልኮ

    • @rs3877
      @rs3877 Před rokem

      ኦርቶዶክስ አይደሉም እኮ ማሬ

    • @user-gh5lg9ti4e
      @user-gh5lg9ti4e Před rokem

      ​@@rs3877እ😢😢😢😢

    • @user-ol9gh2km9g
      @user-ol9gh2km9g Před 5 měsíci

      ኦርቶዶክስ አይመስሉኝም

  • @user-sb3qu5cs6u
    @user-sb3qu5cs6u Před 6 měsíci +1

    እንደው አተልጅ የሳቄምጭነህ 😂😂😂ይመቻችሁ ❤

  • @MaMa-y1m
    @MaMa-y1m Před měsícem

    ወይኔ ዛሪ ሰርተህላቸዋን😂😂😂😂

  • @Ambra-ed6er
    @Ambra-ed6er Před 6 měsíci +2

    ኧረሣሚየከባዲነዉቃላትአጠረኝ❤❤❤❤😂

  • @user-ud1xl9bf9g
    @user-ud1xl9bf9g Před rokem

    ዩኒ አሳቀኝ 😅
    ወይኔ አደናገጥካቸዉኮ
    አይዞሺ እሙየ 😅
    ሆደ ቆሰለ በሳቅ

  • @yaracell969
    @yaracell969 Před rokem +3

    ሰላም ለዚ ቤት እሙ አዛዘነችኝ ለሌሊት ፕራንክ ❤❤❤😢😢😢

  • @Love-bk2ek
    @Love-bk2ek Před 6 měsíci +1

    ይሄ ነው ጫወታ ሳሚየ ሰራክላቸው😂😂❤

  • @semirae
    @semirae Před rokem +2

    😂😂😂😂ፍቅርችሁ ይበረክልቸሁ🙏

  • @user-bp8rs5ue4n
    @user-bp8rs5ue4n Před rokem +6

    ከይቅርታ ጋር ለምድነው መስቀል የማታረጉት ሰወስቱም የላቸውም መስቀል እምነታችሁ ምድነው በተረፈ እወዳችሀለሁ በርቱ

    • @abrsh723
      @abrsh723 Před rokem

      em. tyake. newu😢😢😢

    • @user-bp8rs5ue4n
      @user-bp8rs5ue4n Před rokem

      ​@@abrsh723በአማሪኛ ተናገሩ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před rokem

      ጎሽ ተባረኪ የኔ የሁል ጊዜዬ ጥያቄ እግዚአብሔርን ኦርቶዶክስ ናቸው ግን መስቀል የላቸውም በፈጣሪ😢

    • @abrsh723
      @abrsh723 Před rokem

      @@user-bp8rs5ue4n አማረኛ. እኮ ነው. ውዴ. የኔም. ጥያቄ. ነው. ነው. ያልኩት

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 Před rokem

      የኔም ጥያቂ ነው ስለ እምነታቸው ይንገሩን

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před 6 měsíci

    አየሳሚ የተመታህ እኔከአልፌ የሚቀሰቅሰኝ የገደለኘ ያክል ነዉ የሚሰማኝ😅

  • @rozinahussin
    @rozinahussin Před rokem +1

    😂😂😂😂በዚሰአትቻይና.ሲል.ነዉያሳቀኝ😅😅😅😅😅😅

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Před 4 měsíci

    ወይ መምህር ሳሚ ሰራህላቸው

  • @madina3096
    @madina3096 Před rokem

    እህዬ ሆዴ😂ይሄ ብርንክ በለሊትም ተጀመረ እረ ወየው😳😂😂😂

  • @user-qm2ou8xc6z
    @user-qm2ou8xc6z Před 7 měsíci +1

    ምቸ ሆንክባቸውኮ ቲቸር አረ ተዉ ክክክክክክ

  • @melakuayanaw2306
    @melakuayanaw2306 Před rokem +3

    እሙየ የኔ ውድ እኔ ልሰፍሰፍልሽ😢😢😢 አዛዘንሽኝ ብድራችሁን እዳትረሱ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem +1

      ይኒባልሰደትሰመጣአላይምብሎአልሸኚኛምወላሂአባቴናወደሙሸኙኚአሁንእቀበልሻለሁሲለኚይሸኙኚይቀበሎኚእለዋለሁ

  • @sossai4197
    @sossai4197 Před rokem +1

    የቀኑ አልበቃ ብሎክ ሌሊት ጀመርክ አይ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ps8bt7hm6w
    @user-ps8bt7hm6w Před 3 měsíci

    ወይኔ ስወዳቹህ ወላሂ ❤❤❤ፕራካቹሁ ሁሉ ያስቀኛል

  • @Betiye
    @Betiye Před rokem +3

    ስወዳችሁ 💐💐

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před měsícem

    ሳሚ አልተቻልክም በለሊቱ😂😂😂😂😂❤❤🎉🎉🎉

  • @mesyfeker8682
    @mesyfeker8682 Před 6 měsíci

    የኔ ማሮች ስወዳቸዉ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ

  • @user-nq8rd6qc6j
    @user-nq8rd6qc6j Před rokem

    መምህር ሳሚ እቅልፍ አታስተኛም እዴ ዛሬማ ሰራክላቸው ባላሰቡት ሰአት

  • @user-jc3jg2ek6q
    @user-jc3jg2ek6q Před 7 měsíci +1

    እሙየ የኔ ማር ስታምሪኝ ወላሂ ❤❤❤

  • @hellenayele1137
    @hellenayele1137 Před měsícem

    ጉበዝ ሰርክላቸው❤❤❤❤

  • @semutub7343
    @semutub7343 Před rokem +1

    የዛሬዉስ ከፋ ደሞ ከቅልፍ ቀስቅሰህ አይ ሳሚ😅😅

  • @simeJesus5428
    @simeJesus5428 Před rokem +1

    Le baqale bele new baa leliti lijochun imtasaqayew🙆‍♀️😢❤❤❤😊😂😂😂💝💝💝

  • @user-ud3zh4mv6k
    @user-ud3zh4mv6k Před 5 měsíci +1

    ግን ወለድሽ ዴ 😢😢😂

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube Před 7 měsíci +1

    እኔ ተኝቼ የሚቀሰቅሰኝ ሰው አልወድም😂ወላሂ

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 Před rokem

    ሲስቀኝ እኮ ሳሚ😂😂😂😂😂
    አታሰለቅሳት እሙን ዋ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před rokem +11

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በዚህ ሰአት ቻይና አይ ዮኒ❤❤❤

  • @AAl-tn6dr
    @AAl-tn6dr Před 7 měsíci +1

    ዋዉዋዉ❤❤❤ የገባትል ከከከከከከከ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Před rokem +1

    ወይኔ ተጫወትክባቸው😢😂😂

  • @madina3096
    @madina3096 Před rokem

    ሰራህላቸዎ ፕራንክ ብሎ ዝም ነው😂በደረቀ ለሊት

  • @user-iu8uq9ho3l
    @user-iu8uq9ho3l Před 5 měsíci

    እደዚህ ትወጅኛለሽ አላለም 😂😂

  • @barakatbarakat2439
    @barakatbarakat2439 Před 19 hodinami

    ሳሚ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @jajjjjajjj3066
    @jajjjjajjj3066 Před rokem +1

    ወይኔ እምየ ታልጋው ወርዳ መጥታ ትኝት ቱ😀😀😁😁😂

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem +3

    ትናትናም ኮመትኩ ዛሬም የዳቦ ማቅርቢያዉ አብሮ መጣ. 😂

    • @samemu
      @samemu  Před rokem +2

      Ere uuu 😁😁😁

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w Před 11 měsíci

      የት ሂጀ ልሣቅ ወይ

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Před 7 měsíci

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @HedhddyHer-oe6yb
      @HedhddyHer-oe6yb Před 6 měsíci

      ይመስለኛንቤታቸውትንሽናት

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Před 6 měsíci

      @@HedhddyHer-oe6yb ኪራይ እኮ ነው የግል ቤት ሲሆን ነው ሰፊየ ኪራይ ቤት እንዴ ገቢሸ ነው

  • @naafitube462
    @naafitube462 Před rokem

    Kkkkkkkk kkkkkkkkk ay Sami zare yemels mit new beka 🎉🎉🎉🎉🎉booooommmmm inesu chanal tedelete iyalu chogarakin silitu aydel inde yekoyut 😂😂😂😂zare ekula lelit.. Sheraton hotel ly irat gabezkachew gobaz sami🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bashat5742
    @bashat5742 Před rokem +2

    እሙዬ 😂አይዟሺ ግን ብድርሺ እንጠብቀሌን 😮በለልት ሰረ ለቹ

    • @aster7876
      @aster7876 Před rokem

      ግን እምነታችሁ ምነድን ነው አንገታችሁ ላይ ምንም የለም

  • @seadesamera2242
    @seadesamera2242 Před rokem

    እረ ሳሚ እንደዚህ ከባድ ፕራንክ አታድርጋቸው ወላሂ እኔም እሄዳለሁ ሲሉኝ አልወድም እኔ ስሄድ ይሻለኛልጅ ለማንኛውም እወዳችኃለሁ

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Před rokem

      ነይ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።።።።።።።።።።።

  • @hamdaalkurbi6693
    @hamdaalkurbi6693 Před 11 měsíci +1

    የኔዉድ አታሥለቅሣት❤❤❤❤❤❤

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo Před rokem

    ለምን አይነጋልህም አተ በለሊት እድህ የሚያሮርጥህ በቀን አይሻልም ውይ አተ ነገር

  • @goodmaybe8247
    @goodmaybe8247 Před rokem +1

    ሰራሀለቸው በላሊቱ😂😂😂❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +6

    አየ ሳሚ 😂😂😂😂😂መቼም ቀልድህ አያልቅብህም😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሙ እና ይወኔ ተበቀሉት እናተ ደግሞ ከለሊቱ(6)ስአት ተበቀሉት እሽ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-st4wz8cx5q
    @user-st4wz8cx5q Před 5 měsíci +1

    ለምን አተስ ተቃጥለህ ትሞታለህ😂😂😂😂

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 Před rokem

    ግዜያዊ ስሜት ነው ትረሽዋለሽ ወይ ሳሚ ግፍ ነው ከእንቅልፍ ቀስቅሶ ፕራንክ😂😂

  • @bogalefiry4986
    @bogalefiry4986 Před 2 měsíci

    ደግ አደረክ ሳሚ

  • @user-ur1og2by6o
    @user-ur1og2by6o Před 22 dny

    Wow sawi🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-xg8ly1jj7d
    @user-xg8ly1jj7d Před rokem

    ሳሚ፣የተመታህ፣ክክክክ፣ሰራሀላቸው፣አተም፣ጠብቅ

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 Před 6 měsíci

    አተም አንችም በረቱቱ አላለም😂😂😂😂 ቻዉ በቃ😂😂😂

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před rokem

    ውይ ሳሚ ግፍህ በለሊት ቀስቅሰህ ፖራንክ አንተ የተመታህ

  • @xpk5509
    @xpk5509 Před 5 měsíci +1

    የስራህን ይስጥህ😂😂

  • @Tube-lv7sb
    @Tube-lv7sb Před rokem

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ አቤት መምህር ሳሚ ግፍህ ግን 😂😂 በርቱ ይመቻችሁ ❤❤

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 Před rokem

    የኔቅመሞችዬ ስውዳችሁ እኮ እሙዬየኔቅመም አታልቅሺ እሺ❤❤❤❤

  • @user-jd9po3ji3p
    @user-jd9po3ji3p Před 8 měsíci +1

    እኛ አረብ አገር ሁነን ስአት አልበቃ ይለናል ለቅልፍ 😂😂😂😂ለፕራክ 9 ስአት😅

    • @masi689
      @masi689 Před 7 měsíci

      😂😂😂😂😂

  • @user-mk3to7pv9p
    @user-mk3to7pv9p Před 6 měsíci +1

    አይሳሚ😂😂😂😂

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Před rokem

    😂😂😂😂😂ወይ ሳሚ በቀን አልቻልካቻቸውም

  • @abebechbelete6849
    @abebechbelete6849 Před rokem

    ክክክክክክ ተብሎ አይኬድም😅😅😅 መምህር ሳሚ ክክክክ

  • @samriyouyube12
    @samriyouyube12 Před 7 měsíci +1

    ለፕራክ ብለህ እቅልፍህን አተህ😅😅😅😅❤❤

  • @fhxhffhxhfdg2928
    @fhxhffhxhfdg2928 Před rokem

    Woyine emuye and yoni tazazinalechu😂😂😂😂 Tichere Same bidirin Xabiqi❤❤

  • @Zebu918
    @Zebu918 Před rokem +1

    ቱ በቃ እቃፍም አያስተኛም ማለት ነው ጉድ 😂😂

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Před rokem

      ነይ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።።።።።

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu Před 7 měsíci

    እሙየ የኔ ሚስኪን ሀቢብቲ

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Před 9 měsíci

    ወይ ጉድ አረ ሸም ነዉ ከእንቅልፋቸዉ አታስነሳቸዉ

  • @rkbd6652
    @rkbd6652 Před rokem +1

    ስቀል አድርጉ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    እንዴዚህ ታስዴነግጣቸዋለህ ሳሚ