Video není dostupné.
Omlouváme se.

እሱ ሳያውቅ የወሊድ መቆጣጠሪያ ወሰድኩኝ | አዘነብኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 07. 2023

Komentáře • 315

  • @samemu
    @samemu  Před rokem +94

    እናሲዝ ላይክ አላደረጋችሁም 😂 እስቲ አድርጉ❤🙏

    • @user-rn7kk8wu3e
      @user-rn7kk8wu3e Před rokem +3

      እን ገና የምትሉትን ሳልሰማ ነው ላይክ የማደርገው ማሪያምን መምህር ሳሚዬ በጣም ስለምወዳችሁ🙏🙏🙏

    • @zz-iu4yq
      @zz-iu4yq Před rokem

      🎉😂😂😂😂

    • @raheelmag1628
      @raheelmag1628 Před rokem +1

      ሳስበው አሁን እርጉዝ ነሽ ❤ ቢያረግላቹ ምኞቴ ነው

    • @emaneomrealove4678
      @emaneomrealove4678 Před rokem

      የኔን ኮሜንት አብባችሁ. ሀስባቸውን ልስማ እባካችሁ።።።።።።።።።።

    • @menberelegesse4717
      @menberelegesse4717 Před rokem

      wey Samiye setaszen Egzabher yesthale atchkulehe eshi Emuye teeth asnkasche eko hahahahahahahah

  • @Damakesimedia7595
    @Damakesimedia7595 Před rokem +373

    😂😂😂😂😂በጣም ተናደደ ወንድሜ ።በነገራችን ላይ እኔ ባለትዳር ነኝ ሚስቴ ከተጋባን ጀምሮ ለአንድ አመት ያህል መርፌ በድብቅ ስትወጋ ቆይታ መጨረሻ ላይ እስካሁን መርፌ እየተወጋሁ ነበር አለችኝ ለጊዜው በጣም ተናደድሁኝ ነገር ግን በቃ መውለድ አትፈልግም ከእኔ የሚል ጥርጣሬ አደረብኝ እናቷ ደግሞ በጣም ልጅ እንድንወልድላቸው ይፈልጋሉ የልጅ ልጅ ማየት ከዛም ለመውለድ ስትፈልግ ለስደት ወር ያህል ቋሚ ያልሆነ የወር አበባ ማየት ጀመረች ሳይረገዝም ቀረ ከዛም ለስራ እኔ ወደ ውጭ መጣሁኝ ይሄው ከአምስት አመት ቆይታ በኋላ ወደ ሀገሬ እና ወደ ሚስቴ ልገባ ነኝ እወዳታለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ እንወልዳለን የሚል ሀሳብ አለኝ።

    • @ZukriyaZukriya-kd3js
      @ZukriyaZukriya-kd3js Před rokem +9

      አብሽሩ አላህ ይሠጠሀል

    • @user-vc1qk4so1p
      @user-vc1qk4so1p Před rokem +4

      እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ

    • @MKl-zu9tp
      @MKl-zu9tp Před rokem +1

      ደማከሴ ማለት ምንድነው?

    • @Damakesimedia7595
      @Damakesimedia7595 Před rokem +2

      @@MKl-zu9tp የምች መድሀኒት ነው።Mkl ማለት ምን ማለት ነው ??

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem +3

      እኒምባሊሳያቀእወጋንበርገንአደምቀንጠይቆአያቀእናቱንባጣበትአመትንበርያገባኚትዋትትወጣትገባአትርብሿትቀሰብላትወልዳለችይላችወንበርወደሙቹንእኒደሙወደልጀእፈልገንበርአባቲወደልጀይለወምገንአላሀምዱሊላወደልጀወለደኩ2አመትእደሙላወሰደትመጣሁአላሀምዱሊላ7አመት5ወርሁንኙዱአአርጉልኚበሰላምእደንገናኚ

  • @ሳምራዊት
    @ሳምራዊት Před rokem +11

    አላህ ቆጆ የሆነ ልጂ ይሰጣቹ ❤

  • @AynalemeArega-xg6rb
    @AynalemeArega-xg6rb Před rokem +9

    ጎበዝ እሙ ሳሚ ሲናደድ ማየት ደሥ ይለኛል በተለይ ጥርሱን ሲነክስ እሙ እኔም ልጅ በጣም ስለምወድ ልጅ ይስጣችሁ

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před rokem +11

    ከምር እሙዬ አባ ኪሮስ ፀበላቸውን ጠጪ ተሳይ ስንት ሴቶች መውለድ አችሉም ተብለው የወለድ አሉ ማርያምን አባ ኪሮስ የሴቶች ፈውስ ናቸው እኔ ከምር ነው የምልሽ በስደት አለም ሆኜ ማህፀኔን በጣም ያመኝ ነበር ስማቸውን ጠርቼ ተስዬ ድኛለሁ ለደጁ ያብቃኝ አባቴ❤❤❤💒💒👈❤🙏🙏🙏

    • @TigistTeshome.9767
      @TigistTeshome.9767 Před rokem

      ኦርቶዶክስ አይተሉም እማ

    • @user-xc5et1br7r
      @user-xc5et1br7r Před rokem

      @@TigistTeshome.9767 እና ምንድናቸው?

    • @Fiyori-ye6qv
      @Fiyori-ye6qv Před rokem

      ኡነት ነው በገድላchu ላይ ልጅ እቢ ያላchu ገድላchu ኣዝሎ የተማጸነ ልጅ ይሰጣchuwal ተብሎ ቃልኪዳን alachu በረከት የአባ ክሮስ ይደርብን

    • @user-ny7up8sp1v
      @user-ny7up8sp1v Před rokem

      በጣም ስቶቹ መሀን ተብለው ወልደዋል በአባ ኪሮስ ምልጃና ቃል ኪዳን

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před 10 měsíci

      ​@@TigistTeshome.9767እ ምድናቸው

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይሰጣችኋል ምንም አትጨነቁ
    ኦርቶዶክስ ከሆናችሁ ፀበል ተጠመቂ ጠጪ ስለት ተሳሉ በጋራ ፀልዩ ስገዱ የተባርከና ልዩ ልጅ ይሰጣችኋል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    ለምን ግን ፀበል አትሔጅም እሙዬ ቦሌ አራብሳ አባኪሮስ ሒጅ ወይም ባዕታ ለማርያም አራብሳ ወይም በርሚል ጊወርጊስ ብትሔጅ እኔ ደስ ይለኛል❤እኔ ልጅ በጣም ስለምወድ ሰዉ ልጅ እምቢ አለኝ ሲል ስሰማ በጣም ይሰማኛል።የአንች እንኳን እንደዛ ለመባል አይቻልም።በፊት የምትጠቀሚዉ ነገር ከደምሽ ሙስጥ ስላላለቀ ነዉ አትጨነቂ እሙየ ቅርብ ጊዜ ትወልጃለሽ እኔ እሳልልሻለሁ❤❤❤❤

  • @user-rn7kk8wu3e
    @user-rn7kk8wu3e Před rokem +23

    ምንም የማይሳነው እግዚአብሔር አምላክ የምትመኙትን ይስጣችሁ ውዶች🙏🙏🙏

  • @hayatgebeye8491
    @hayatgebeye8491 Před rokem +8

    ምርጥ ባል ነዉ ዉለጂለት❤

  • @yenantw21
    @yenantw21 Před rokem +9

    ከትዳርም በፊትም ይሁን በኃላ መከላከያ መውሰድ በጣም ኃጢአትም ነው እና ንስሐ ግቡ ልጅ የእግዚአብሔር ስጥታ ነው በራሷችሁ የምትፈጥሩት ችግር ኃላ አንድ ነገር ሲፈጠር መልሳችሁ ወደ እግዚአብሔር ማለቃቀስ።😢😢😢😢

    • @GFg-uj2gv
      @GFg-uj2gv Před 6 měsíci

      እርፍ እናታዳ ድቃላም ቢመጣስ ችግርየለውም ልትይነው

    • @yenantw21
      @yenantw21 Před 5 měsíci

      ​@@GFg-uj2gvየሚያደርገው ሰው ነው እንጂ እንስሳ እኮ አይደለም እና ከማንና እንዴት ምን እያደረኩኝ ነው የሚለውን ጥያቄ ለራሱ ጠይቆ መመለስ አለበት አንድ ሰው እንጂ በየሄደበት ግንኙት ያድርግና ክኒን ይጠቀም አይልም የእኔ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ማለት ነው ።

  • @Hiwot.1216
    @Hiwot.1216 Před 7 měsíci +1

    ልጅ እግዚአብሔር ስጦታ ነው አምላክ የምትመኙትን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @lblb4521
    @lblb4521 Před rokem +2

    ማሸአላህ ጎበዝ ነሽ ግልፂነትሽ አዳንድ ሰው አይናገሩም ወይም መውለድ አንፈልግም ይላሉ አላህ መታ መታውን ይስጥሽ ለናተም እሚጠቅም ለማህበረሰብም እሚጠቅም

  • @tamema8928
    @tamema8928 Před rokem +7

    ታድለሽ ባልሽ ልጅ እድትወልጅለት በጣም ይፈልጋል ወላህ እድለኛነሽ እኔ ባገባሁ 5 አመቴ ነው የወለድኩት እሱንም በራሴ ፍላጎት እንውለድ በሚልባል በጣም እቀናለሁ አላህ እርዚቅ ያለው ልጅ ይስጣችሁ የምር ግን በጣም ነው ያሳቀኝ አቃጠልሽው ሲያሳዝን😅😅😅😅

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Před 10 měsíci +7

    ማነው ግን እደኔ የምወዳቸው እና የሳሚ መናደድ ሚያስደስተው❤❤❤❤😂😂

    • @samemu
      @samemu  Před 10 měsíci +1

      ❤❤🙏

  • @user-lh8si7km4d
    @user-lh8si7km4d Před rokem +6

    ያርብ ፈጣሪ ይወስቀን እኔ አሁን እቢ ካለኝ ቆየሁ በጣምነው ልጅ የምፍልገዉ አሁን ግን ሳላግርዝ አልቀርም አደ ወይ የተወሰነ ምልክት ያየሁነው እዉነት ያርግልሽ በሉኝ ስወዳችሁ እናተንም አላህ በልጅ ይባርካችሁ♥♥

    • @mariyna137
      @mariyna137 Před rokem +1

      አላህ ያሳካልሽ ለሁላችንም ይስጠን ልጅ ለሚፈልጉ ሁሉ❤

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 Před rokem +2

    ሚስኪን ሳሚ አስለፍለፍሽኝደ አለ አለፈለፍክም አብሽር ፈጣሪ ለናተ የሚጠቅመዉን ይስጣችሁ የትዳር ማዲመቂያዉ ልጂ ነዉ ።

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 Před rokem +2

    አኦ የእርግዝና ምልክት አይቶባታል soon አድስ ነገር አለ ደስ ይላል በጣም 😂😂😂

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    አረ ሳሚ ሲናዴድ ያስቀኛል ተይ ደም ግፊት እንዳታሲዥዉ😂😂😂😂

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ከናተጋር ይውን የኔ ውዶች

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před rokem +3

    ሳሚ አሳዘከኝ ሚስኪን ንደትህ ዘና ያደርገኛል 😁😁😁😁 እረተይ እሙዬ አታበሳጪው በማይመጣ ነገር አትምጭበት ሳሚ እሙ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ልጂ በልጂነት ነው ❤❤❤❤❤

  • @burtee3103
    @burtee3103 Před rokem +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሳሚ ስናደድ ማየት ደስ ስል እሙሄ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před rokem +10

    አላህልጂይስጣችሁ ውዶቼ አብሽሩ ሳሚትክክልነውእደዚህአይነትፕራክ ስሜትንይጎዳል እሙዬ አታድርጊ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před rokem +7

    እሙዬ ተሻለሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen Před 6 měsíci +1

    ክክክክክክክክክ ከምር ምርጥ ባል ነው የሰጠሽ እግዚአብሔር ያኑራችው ደግሞ መልካም ፍሬ ይስጣችው❤❤❤❤

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 Před rokem +4

    እሙዬ ተይ ግን አታናጅው
    እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @y.5206
    @y.5206 Před rokem +4

    ማሪያምን አትሞኝ ዉለጂለት እህቴ ❤እኔ መቸ በሆነልኝ እያልኩ በጉጉት ላይ ነኝ እግዛብሔር ምኞቴን ያሳካልኝ.አሜን🙏

  • @user-do9fx9pl9b
    @user-do9fx9pl9b Před rokem +3

    😂😂አየ ሳሚየይ ተናዲዱ ድምፁ ትትቅር ከሎ የስሕቀኒ ሎ
    እግዚብሔር አምላክ ዝተባረከ ውልድ ያሃብኩም አሕዋተይ❤❤❤

    • @TarikNegn
      @TarikNegn Před 5 měsíci

      ane btaemi eyom zeshkuni😅😅😅😅

  • @Betiye
    @Betiye Před rokem +2

    ስወዳችሁ ሳሚየ እሙዬ ተባረክ

  • @hghg5376
    @hghg5376 Před rokem +8

    አይ አላህ ምናለ የመዳም ቅሞሞችንም ቀን ብታወጣልን አትውለዱ ይሉናል ከዚህ አመት በኃላ ይሉናል😢😢😢 የኛ ባሎች

    • @user-gp5rc8ec2q
      @user-gp5rc8ec2q Před rokem +4

      ኧረ አትሰሚው ውለጂ

    • @Zebu918
      @Zebu918 Před rokem +3

      😂😂😂 ተጠቀሚ ተብሎ የተሰጠሽን ጣይው ያኔ ታረግዣለሽ እኔ አለህምዱሉላ ውልጂ ነበር ሚለኝ አሁን ቆጅዬ ልጅ ወልጄ አለሁ የሆነች ጓደኛዬ ኪንን ተጠቀሚ ይላት ነበር ባልዋ እኔ ተቀብለሽ ጣይው ብዬ አረገዘች አልተጠቀምሽም ሲላት ተጠቅሜ አለሁ አለችው ግን ልጁ አሁን ጎርምሶዋል😂😂

    • @user-gp5rc8ec2q
      @user-gp5rc8ec2q Před rokem +2

      @@Zebu918 ጓደኘማለት እዲህነው ጎበዝ❤❤❤❤

    • @rhbx1012
      @rhbx1012 Před rokem

      ​@@Zebu918😁😁😁👍👍👍

    • @user-gx7nk4yu3q
      @user-gx7nk4yu3q Před rokem +2

      እኔ እዳልወልድ የሚቆጣኝ ባል ሳይሆን ለስሜቱ የሚጠቀምነው ጎልቸው እሂዳለሁ

  • @mawaysh
    @mawaysh Před rokem +1

    እግዚአብሔር ለእናታባቱ ለሀገር ለወገኑ የሚጠቅም ልጅ ያሥታቅፋችሁ ፀልዩ በእምነታችሁ ኦርቶዶክስ ከሆናችሁ ደግሞ ቤተክርስቲያን ስትሔዱ በቤታችሁም ሆናችሁ ፀልዩ እመብርሐን ፆሎታችሁን ትስማ ለእመቤቴ የውስጡን መሻት ተናግሮ ያፈር የለም

  • @user-nl7jy2mk4z
    @user-nl7jy2mk4z Před 3 měsíci +1

    አደተወጊ አደተይው ከሚልወድ አላህ ይጠብቀን ባልማለት እደዚህ ያለነው

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před rokem +2

    Smiye konjo ayzohe satsbawu dengat yematale

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Před rokem +6

    እግዚአብሔር አምላክ ምኞታችሁን ይስጣቹሁ ❤❤❤ ወይኔ ሳሚ ሲናደድ ያዝናኛል 😂😂😂😂

  • @hayatkw5976
    @hayatkw5976 Před rokem +3

    ሺኩረን እሙየ ቲቸር ሳሚን ቅጥል ስላደረግሽልኝ 😂😂😂 እሙ ውድድድ የኔ ቆጆ❤❤❤

  • @AzebTadele
    @AzebTadele Před rokem +8

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ጥርሱ ፈረደበት😂😂❤❤❤

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před rokem +3

    ምሥኪን ሳሚ አላህ እሱ ይዳብሳችሁ ወላሂ እሙግን እዳትመች በሚወደውነገርአትምጪበት ሆ

  • @FskaTube
    @FskaTube Před rokem +2

    Yewnati egzaberi belijii yebarkachu yesaqi yegbaa betachuuù❤❤❤❤❤❤❤

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Před rokem +2

    ወላሂ ሳሚ ሳሚ ሲናደደ በሳቅ ነው እሚገለኝ 😂😂😂😂😂😂 ቲቸር ሳሚ

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před rokem +17

    የኔ ዉዶች አላህ ይስጣችሁ ዱአ አድርጉ

    • @user-vo4wp3lc9m
      @user-vo4wp3lc9m Před rokem

      ወዬኔ ቁጣህን ሲያሰፈ ሳሜ እሙዬ እህቴ ጎይተ እበረሸ

  • @user-zo1ng7zn4j
    @user-zo1ng7zn4j Před 3 měsíci

    ለቤቱ አዲስነኝ የኔዉዶች ደስ ሲሉ

  • @helamihassan1170
    @helamihassan1170 Před rokem +2

    አላህ ይሰጥቸሁ ሰጨውአላህነወ

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Před rokem +4

    እቺ ልጅ እኮ ባለፈው የሆነ አጭር ልጅ ፍቅርኛዬ ነው ስትል አልነበር ወይንስ ተመሳስላብኝ ነው እርጋታዋ በጣም ነው ምውድላት ምርጥ ሴት ናት❤❤❤❤❤

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před rokem +1

      አው ነበር እሷ ናት

  • @tsehayttube
    @tsehayttube Před rokem +4

    😢waaqayyoo isiniif haa kenuu ❤❤

  • @almazterrssa9770
    @almazterrssa9770 Před rokem +1

    Sami ande imuu Iloviyuu 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Před rokem +2

    ሳሚ ሲናደድ እኔን ደስ እሚለኝ ነገርስ በተለይ ጥርሱን ንክስ አርጎ ፍጥጥ ሲል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Před rokem +1

    ፍቅር ፍቅር ስትባባሉ ደስ ትላላችሁ
    አሉ እንጅ የአባትን ቦታ አባ የሚሉ

  • @user-ss2dg6gb1e
    @user-ss2dg6gb1e Před rokem +2

    ሣሚ የሚያሣዝነኝ ነገረሣ የኔ ንደታም❤😂😂😂

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 Před rokem +1

    😂😂😂😂😂😂😂እር ወይኔ በሳቅ ልጆች የእግዚያብሄር ውድ ስጦታዎች ናቸው ይላል ቃሉ ደግሞ ቃሉን እንደ ሚለው የእግዚያብሄር ውድ ሽጦታ ይስጣቹ ፍቅራቹ ያብዛው ሃገራቺን ሰላሙን ያብዛልን

  • @atsedetube123
    @atsedetube123 Před rokem +1

    ፈጣሪ ሆይ ከትዳር ቡሃላ ሁላችንም የምንፈልገው ልጅ ነው እኔም ታገባሁ አምስት ወር ሆነኝ ላንዶር ወር ተጠቅሚ ነበር ይህው አሁን በጉጉት እየጠበቅሁ ነው ፈጣሪ ልጅ ለሚፈልግ ይስጠን ልጅ ፀጋ ነው

  • @HappyJumpingPuppy-ds3ez
    @HappyJumpingPuppy-ds3ez Před 5 měsíci +1

    ሳሚ ምርጥ ባል ❤❤❤❤

  • @imanseid
    @imanseid Před rokem +1

    😂😂😂😂😂❤ውይ ሣሜ ጥረሥህን የምነክሠው ነገረ❤

  • @erdd7495
    @erdd7495 Před rokem +1

    አላህይሥጣቺሁ

  • @mimomimo1489
    @mimomimo1489 Před rokem

    ወይሳሚ ስትናደድ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ በልጅ ይባሪካቹ❤❤❤

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Před rokem +1

    ,ጥሩ ነው

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem +1

    ❤❤❤😂😂😂😂 ልጅ የሚሰጠው ልጅ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤

  • @user-zh6eq3bn8b
    @user-zh6eq3bn8b Před rokem +12

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ውላሂ እኔምልጅ እፍልጋልሁ ዱአአርጉልኝ

  • @radiam277
    @radiam277 Před rokem +1

    emuye teshalesh wey ayzosh allah syfeked yehonal

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 Před rokem +1

    እዲህ አናጂልንማ ደሰ ይላል😅😅😅😅😅

  • @tarikuabirhanu6854
    @tarikuabirhanu6854 Před rokem +1

    Vitamen aleh eko yem wasadew ena ezelesh limta ene yelew American new enem esu weseji nw mante setoch ywaldkut yemer azezenegn balabetsh yemer❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před rokem +5

    ከባድ ፕራንክ ነው 😂 💚💛❤️👍🏽

  • @user-xp8in2mn7m
    @user-xp8in2mn7m Před rokem +5

    ❤❤❤ቀነደሽጤብቅ ኳም ዪቂናልሹ 😂 በተረፈ እወዳቹሀለው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-lv7sb
    @Tube-lv7sb Před rokem +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን 😅😅ኧረ ተይ እሙየ ጨጓራውን ልጠሽ ከልቡ ልደርሽ ነው 😅ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታነው የተመኛችሁትን ይስጣችሁ ምርጦችየ 😘😘😘

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    አረ ሳሚ አትበሳጭ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጠይቀን 😂😂

  • @user-fp5ge1eg2z
    @user-fp5ge1eg2z Před rokem +1

    Samii daftee hin arriini ni dullomtaa❤❤😂😂 jabadha bayee namati tolltuu

  • @HghvfhgYrdjfhj-xu8bb
    @HghvfhgYrdjfhj-xu8bb Před rokem +4

    እኔ እሚበላው ነገርስ😅😅😅

  • @hamdaalkurbi6693
    @hamdaalkurbi6693 Před 11 měsíci +1

    አላህ ይሥጣችሁ ያርብ❤❤❤❤

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 Před 6 měsíci

    አየ ሳሚ እየበላህ😢😢😢😢

  • @user-ff1vd1zs9y
    @user-ff1vd1zs9y Před rokem +1

    ምስኪን ወላሂ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ባለው ግዜ ነው የሚሆነው እኔም ይህው እቢ ብሏኛል ለኔም ለናተም መንታ መንታውን አላህ ይወፍቀን

  • @wollodessiefikr2514
    @wollodessiefikr2514 Před rokem +2

    ወይ ሳሚ የሳቄ ምንጭ😂😂😂እሙየ ላንች ተሳቀቅኩ ካንሁ ደረገመሽ እያልኩ

  • @zina5085
    @zina5085 Před rokem +2

    😂😂😂😂 ኧረ ሳሚ ሲናደድ ሆዴን ቁስል ነው የሚያደርገኝ ጥርስህን ስትነክስ ገደልከኝ በሳቅ

  • @seadesamera2242
    @seadesamera2242 Před rokem +1

    ሳሚ ቻለው እንግድህ እሙየ ውደ እውነት ብለሻል ሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲፈቅድ ብቻ ነው መልካሙን ሁሉ የሚያስደስታችሁን ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @user-io2sh9sl9p
    @user-io2sh9sl9p Před 8 měsíci

    ፈጣሪ ወልዳችሁ ሳሙ 🎉

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    በወራቶች ዉስጥ ስላልተከሰተ ይህን ያህል አያስጨንቅም ከስንት አመታት ቆይታ በኋላስ ይፈጠራል አይደል እንዴ?

  • @user-ve7wp3hb8p
    @user-ve7wp3hb8p Před rokem +2

    ❤❤❤ፈጣሪ ቤታችሁን በልጅ በረከት ይሙላዉ🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏 ❤❤❤እሙ ግን ለምን ፀበል አትሄጅም

  • @user-qx3od6db7k
    @user-qx3od6db7k Před rokem +1

    ዛሬ አደኛነኝ ሣሚ መልካም መጨርጨር😂😂

  • @habibah9637
    @habibah9637 Před rokem +2

    ትልቅ ትምህርት አጊቻለሁ አመሠግናለሁ

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Před rokem +2

    አይ የሳሚ ንደት እኮ ያስቀኛል

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Před rokem +2

    Sam end emu love you 💋💋💋

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp Před rokem +1

    የኔ ውዶች እንኳን መጣችሁ❤❤❤❤❤አብሽሩ ማሮቼ🎉🎉🎉

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před rokem +2

    ሳሚ አንድ ቀን ምላስህን እንዳትቆርጣት እፈራለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayuti4060
    @hayuti4060 Před rokem +1

    Emuye siwedachu❤

  • @nefisa70
    @nefisa70 Před rokem +1

    አላህ ይሥጣቹህ

  • @milkatselote
    @milkatselote Před rokem +1

    ያሳካልክ ወንድሜ😂😂😂

  • @semeriwoloyewa5671
    @semeriwoloyewa5671 Před rokem +1

    ሳሚ ሲቆጣ እንደኔ የሚይምስቀው አለ😂😂😂😂😂

  • @gfffggf4194
    @gfffggf4194 Před rokem +1

    የኔሚሢኪን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አላህ ይወፍቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bb9zj5oz2e
    @user-bb9zj5oz2e Před rokem +2

    😂😂😂😂ሚስኪን 3ወሩ መረፌ 1 አመት ይጠብቃታል አብሺረ አላህ የፈቀደው ለት ይመጣል ደሞ አትጓጉ ❤❤❤ መጎጓቱ ጥሩ አደለም

  • @lidulidu3293
    @lidulidu3293 Před 6 měsíci +1

    በቃ ብላ አትናደድ

  • @user-ds1bt1of4g
    @user-ds1bt1of4g Před rokem +3

    Mwedacu ጥንዶች ❤️
    ሳምየ ምስኪን ኣሳዘነኝ 😄
    እሙየ ያበደ ፕራንክ ነው ግን ብዙ ኣታስጨንቂው ብዙ ባልሽ የኔ ዉዶች ❤️

  • @user-sm2hw2rv8d
    @user-sm2hw2rv8d Před 5 měsíci

    Egzabhar yesxachu

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před rokem +3

    አይ ሳሚ እንወዳቹዋለን❤እሙዬ❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh Před rokem +2

    ወይኔ ሳሚ 😂😂😂😂😂😂😂 እዴው ጥርሱን ንክስስስስ ሴደርግ ምን ያህል አጀቱ እደሜር አስባችሁታል ?😂😂😂😂😂

  • @yussraamedia3452
    @yussraamedia3452 Před rokem +1

    Allah liji yistachu

  • @tsionzeru7632
    @tsionzeru7632 Před rokem +1

    ኧረ ሊያንቃት ነው .... ሀሀሀሀሀሀ......

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m Před rokem +1

    😂😂😂😂ሰወዳቸሁ ዉለጂለት

  • @hayat227
    @hayat227 Před rokem +1

    የኔማር እሙየ😂😂

  • @yashikhansa2661
    @yashikhansa2661 Před rokem

    Waaqqaayyoo isni yaa keenuu obboolleewaa koo🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    እኛም እየጠበቅን ነዉ❤በቅርብ ጊዜ ሰርፕራይዝ ትሆናለህ❤❤ሰላም ሁኑ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před rokem +1

    አይ ሳሚ አረ ታረጅብናለህ ለክነው ለብቻ መወሰን የለም እግዛቤር በልጅ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @anishaanisha9179
    @anishaanisha9179 Před rokem +1

    Le egizabiher hulu yichalal be tsaloti xabiku❤❤❤❤❤❤❤

  • @asukoo3853
    @asukoo3853 Před rokem +1

    allah.be.lij.yashirachu.aboo.❤❤