ካንተ ፍቅር ይዞኛል አግባኝ🥰🤣🤣

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 359

  • @samemu
    @samemu  Před 8 měsíci +106

    ቤተሰብ እሙዬ ሳትወልድ 50k እናስገባት ብላችሁ ነበር ሼር❤😊😊

  • @user-ty2ji5ce1w
    @user-ty2ji5ce1w Před 8 měsíci +115

    እኔም ባሌን ነፍሰ ጡር ሆኜ ሙልቅቅቅ ነው ያልኩበት ወንዶች ልጂ ሲመጣ ይቀየራሉ ይባላል እኔ ከወለድኩ የበለጠ ስጦታ ፍቅር በሽ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ያላገባችሁ አግቡ ውለዱ ❤👈❤

    • @temramuhamed
      @temramuhamed Před 8 měsíci +2

      Wuy tadleshii allah ychemrlachihu😢😢😢

    • @user-ty2ji5ce1w
      @user-ty2ji5ce1w Před 8 měsíci +5

      @@temramuhamed አሜን ላንቺም ይስጥሽ ተምራዬ ❤

    • @mekdesteketelewu225
      @mekdesteketelewu225 Před 8 měsíci +1

      Mariyet new emitnoriw hager megibiya atan endih agibiten mulikik endanil

    • @user-ty2ji5ce1w
      @user-ty2ji5ce1w Před 8 měsíci +1

      @@mekdesteketelewu225 አዲስ አበባ ነኝ አይዞን ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን

    • @user-rs8is4pe5o
      @user-rs8is4pe5o Před 8 měsíci +2

      እግዚአብሔር ይጨምረላቸሁ 🙏❤
      ለእኛም ፀልዩልነ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 8 měsíci +16

    ማነው እሙ እንደ እኔ የምታስቀው😅
    በቃ ሳሚ አግባት አምሯት ነው እርግዝና 😊
    ወላሂ በጣም ታጋሽ ባል አለሽ እሙየ❤❤

  • @user-rn7kk8wu3e
    @user-rn7kk8wu3e Před 8 měsíci +6

    አይ እሙዬ የኔ ውድ እህት መምህር ሳሚ ቻለው እግዲህ😂😂😂😂ፈጣሪ የምትመኙትን መልካም ነገር ሁሉ ይስጣችሁ
    🙏🙏🙏🙏

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 8 měsíci +19

    አይ ሳሚ ንግግሩ እኮ በሳቅ ንፍር ነው ሚያረገኝኝኝኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pq4sh8ms1x
    @user-pq4sh8ms1x Před 8 měsíci +19

    አይልቅብሽ ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @werk-nl7gf
    @werk-nl7gf Před 8 měsíci +3

    ወይ እሙዬ አያልቅብሽ ፈታ አድርጊን የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጠን ሀገራችን እግዚአብሔር ሠላም ያድርግልን አሜን ከሳሚ ትዕግሥት ትንሽ ይስጠን እንዳንተ አይነት የትዳር አጋሪ ይስጠን በጣም ነው የምታስቀኑት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @user-yl1jh4tm5m
    @user-yl1jh4tm5m Před 5 měsíci +1

    😂😂😂 እኔ እኮ ከሁሉም ይበልጥ እሚያስቀኝ ሳሚ ሲያወራ እሟሟሟሟ እያለ እሚያላግጠው ነው በሳቅ ፍድት ነው ምለው የምር 🤣🤣🤣ትዝ አለኝ ወንሜ እሚለኝ በሆነ ነገር ስንጨቃጨቅ ሲያናድደኝ እኮ የኔ ውድ ወንድም❤❤

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Před 8 měsíci +9

    እሙዬ አያልቅብሽ❤❤❤ አላህ በሰላም 2 ያርግሽ

  • @mdpolash7209
    @mdpolash7209 Před 8 měsíci +3

    የኔእናት በሆድሽ የያዝሽውን በጀርባሽ እዘይው እመቤቴ ትቅረብሽ በጣም ደሥ የምትሉ ጥንዶች ልጁን አላለም😂😂😂😂😂

  • @fanosfanos1530
    @fanosfanos1530 Před 8 měsíci +12

    ልጅ ይወርድብኛል ሳሚ ገና ካሁኑ ለልጁ ያለው ፍቅር ያስቀናል አግባት በቃ😂😂

  • @user-lo2ks8iw6f
    @user-lo2ks8iw6f Před 8 měsíci +9

    ውይይይ እንዴት እንደምወዳችሁ ውይይ❤❤❤ የሣቄ ምጮች ኑሩልኝኝ ❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 8 měsíci +2

    ሣሚ እሙዬ እንኳን ደህና መጣቹሁ ሣሚ አትናደድ ታድላቹሁ እሙዬ የአንቺ ሣቅ የሣሚ እዴት እኛ በመዳቤት ዘናፈታ ታደርጉናላቹሁ ቀጥሉበት እወዳችኋለሁ

  • @user-kz7jg6ck6u
    @user-kz7jg6ck6u Před 7 měsíci +1

    የት አባታችሁ ነበራችሁ ይሄን ሁሉ ግዜ ግን ይቅርታ አባታችሁ ስላልኩ አትፍረዱብኝ የሳቄ ምንጭ ሆናችሁ ስላገኘዋችሁ ነው ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @Yagntewa
    @Yagntewa Před 8 měsíci +8

    ወልዳችሁ እቀፉ ወላሂ ለልጁ ገና ሳይመጣ ነውየሚንሰፈሰፍለት 😢😢😢😢😢

  • @Alh973
    @Alh973 Před 8 měsíci +2

    እረጉዝ ሁሉ ነገር ያምረዋል ይባላል የምትለውን ሁሉ ተቀበል ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Nimo1tube_hoppenes
    @Nimo1tube_hoppenes Před 8 měsíci +13

    የ ሳቅ ምንቾች ናችሁ ይመቻችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AstrSeliman
    @AstrSeliman Před 8 měsíci +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣💔💔💔👌👈🤣🤣🤣እረ በሙያ ዛሬ በሳቅ ልገልኝ ነው ሳሚ ወንድማችን ሁለተኛ ትዳር እረ ቅራሞ ልጅ የወለደ እና ከልጅጋረ ትሙሸራለሸ አንቺዬ የፍቅራ ሌባ እሙ ማሪ እግዚአብሔር በሰላም ወለጂ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 8 měsíci +1

    እሙ አቀማመጥሽ አስተካክይ ሳሜ እዉነቱ ነዉ ብዙ ችግር አለ ነፍሰጡር መሆን ከብዙ ነገር መቆጠብ ለብሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 Před 8 měsíci +1

    ሁፍ ደሰ የሚል ሰው 😂😂😂😂😂😂ጥፋት አጥፍትሸ ነው ተነሺ እመቡራአን በሰላም ትፍታሸ ልጃችውን በደሰታ ለማቀፍ ያቡቃቹ

  • @ethiopianloveh152
    @ethiopianloveh152 Před 8 měsíci +1

    አየ ሳሚ አተ ባትኖር በማን ፈታ እል ነበር ማርያምን ደብሮኝ እራሱ ፈታ ታደርገኝ አለህ😂😂😂😂😂

  • @user-tu1oo1fp7t
    @user-tu1oo1fp7t Před 8 měsíci +2

    እናተን ሳይ ማግባት ማርገዝ ያምረኛል❤❤❤😂😂😂

  • @almazalmaz1360
    @almazalmaz1360 Před 6 měsíci

    አሁንማ ሳሚ ቤተሰቤ እየመሰለኝ ነው ሲጮህ ወንድሜ ይመስላል❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-zx5ug1rq9c
    @user-zx5ug1rq9c Před 6 měsíci +2

    እህህህ ያጠፋሽዉ ነገር አላልም ወይ ሳሚቾ😂😂😂🎉🎉🎉

  • @ughv4928
    @ughv4928 Před 8 měsíci +2

    አግባኝ አላለይም 😂😂😂😂 አየ ሳሚ ሙስኪን ሁለየ ፖራክ ትደረጋለህ አተ አታረጋትምደ

  • @seada8117
    @seada8117 Před 8 měsíci +7

    ሲጀመር በተቦተረፈ ልብስነው እምታገቢኝ😂😂❤

    • @tube8181
      @tube8181 Před 8 měsíci

      ምን፣ያርግ፣ክክክክክ

  • @abayneshshiketa4722
    @abayneshshiketa4722 Před 8 měsíci +3

    ኧረ እሙ የስራሽን ይስጥሽ በሳቅ ሞትኩኝ ለማንኛውም ይመቻቹ❤❤❤❤

  • @user-hq2bd2lb8d
    @user-hq2bd2lb8d Před 8 měsíci +10

    ስወዳችሁኮ❤❤❤❤❤

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf Před 5 měsíci +1

    ክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂

  • @user-rn7kk8wu3e
    @user-rn7kk8wu3e Před 8 měsíci +1

    አይ እሙዬ ፀጉሬን ልሰራ ግን ችግር የለውም አንተው ስለሆንክ አላለችም😅😅😅

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ Před 8 měsíci +2

    Hhhhhhhhhhh Ere Emuye Besaki Gedelishigi Edew Min Yishalishe sami Ere Tew Agibati Lezawum Huleti Hona😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-pq4sh8ms1x
    @user-pq4sh8ms1x Před 8 měsíci +2

    ብቻልኮ ኖሩ ሳም ልጅን እኔ ላረግዘው ይል ይሆነል

  • @lkitumuluye7857
    @lkitumuluye7857 Před 8 měsíci

    እሙ ትለያለሺ እውነት በራስሺ መንገድ ተጨረጪሪዋለሺ አደል አተ ደሞ ቶሎ አትናደድ

  • @WosiGonderewa-xx2fy
    @WosiGonderewa-xx2fy Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 Před 7 měsíci +2

    እሙየዋ በሰላሞ ውጭ 💚💚🤝

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Před 8 měsíci +1

    ልጁን ትግጃለሽ አላለም😂😂😂😂🎉🎉🎉እህ በሳቅ ወላሒ አየ ኤሙ ሜወድሽ

  • @user-tq9yx4ru7t
    @user-tq9yx4ru7t Před 8 měsíci +1

    አረ ተው ጥርሳችንስ አመሉ ነው ይሳቅ ግን ለሆዳችን አስቡ ክክክክክ

    • @tube8181
      @tube8181 Před 8 měsíci

      እውነት፣እደነዝህ፣
      ልጆችእሚያቀኝየለም

  • @sadahassen3279
    @sadahassen3279 Před 6 měsíci

    ሌላሰው ሳገባ ታያለክ አላለችም😅😅😅

  • @ሳራ-ሐ8ቀ
    @ሳራ-ሐ8ቀ Před 7 měsíci +1

    የገጠር መጨኛ ይመስል አላለም አረ ይህ ልጅ ሆደን አቆሰለ በሳቅ እሙየ በሰላም ተገላገይ

  • @zainabmousa3883
    @zainabmousa3883 Před 8 měsíci +2

    እሙ እኮ ሰዉ ያላወቃትት እብዲ ናት😂😂😂❤❤

  • @user-cr7uh2vo8m
    @user-cr7uh2vo8m Před 8 měsíci +2

    ግን 4' ት ቡክ ምን ይሰራለታል እሱ እናቴ ልጁን ወልደሽ አሳቅፊዉ እሱ የናፈቀዉ ልጁ 🥰 የሚልሽን ስሚ ጀበናሽን 😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @SaadaDananish
    @SaadaDananish Před 7 měsíci +1

    😂😂😂😂😂

  • @herfadjerfad9165
    @herfadjerfad9165 Před 8 měsíci +1

    አቤት አች አይልቂብሽ ነሽ እኮ በሰቂ ነው የምገልኝ ሁለየም በደስታ ኑሩ💚💛❤🙏👍

  • @fatimaali1413
    @fatimaali1413 Před 5 měsíci

    የገጠር መጫኛ አላለም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ወይ ሳሚ የሳቄ ምንጭ

  • @user-bu5ob4nj1v
    @user-bu5ob4nj1v Před 8 měsíci +1

    እርግዝና ባንች ይብቃ የምር ተጫወትሽበት እናማ ሴቶችየ እንድህ ተጫወቱበት ባላችሁን በስደት ያለነውኳ አይመችም 😢😢😢

  • @zinettube1
    @zinettube1 Před 8 měsíci +1

    ወላሂ የኔ ባል ቢሆን አጠናግሮኝነው የሚሄደው😂😂😂

  • @susuchanal9540
    @susuchanal9540 Před 8 měsíci +1

    ኧረ እሙ አያልቅብሽ ነገ ደሞ ምን ታመጪ ይሆን❤

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m Před 3 měsíci +1

    😂😂😂😂❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 8 měsíci +2

    ወይኔ የሳቄ ምጮች አየ እሙየ አያልቅብሽ😂😂😂😂😂

  • @user-mx4hg2nt6q
    @user-mx4hg2nt6q Před 8 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Ambra-ed6er
    @Ambra-ed6er Před 7 měsíci

    የምርተመችሽኝእሙበጣምማረጥሽበናትሽሣሚየንአታናጂዉአበዛሽዉማርየየሡብሥጭያችመሣቅ❤😂

  • @user-ex2qx6fx9n
    @user-ex2qx6fx9n Před 8 měsíci +3

    የሳሚ ንግግር በጣም ነው የሚስቀኝ 😂😂😂😂

  • @zdyo57
    @zdyo57 Před 7 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ff3lr2yn2h
    @user-ff3lr2yn2h Před 8 měsíci +1

    አያ ስሚ አሁንስ በስቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hager8221
    @hager8221 Před 8 měsíci +1

    sayegabu new endi yargezeciw

  • @user-hz2oh8ok2k
    @user-hz2oh8ok2k Před 8 měsíci

    😂😂😂😂🎉❤❤❤❤❤amaregnak desi sili ay sami siwodachu tboleli😂😂😂

  • @user-ow1vm9vs7t
    @user-ow1vm9vs7t Před 8 měsíci +1

    አያልቅብሺ😂😂😂😂😂አይሣሚ ሰይጣንነው ያገባሺው አላለም❤❤❤ደሞኮ ስወዳችሁ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 8 měsíci +1

    እንድታገባት አምሯት ነዉ ሳሚ😊 አግባት
    እሙየ❤❤

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Před 8 měsíci +1

    ሠላም ሠላም ጥዶችዬዬ እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ወይኔ ስታስቁ አቤት ሴትልጅ ስታረግዝኮ መከራናት🤣እኔኮ የሡ ንግግርነው የሚያሥቀኝ 😅ወይኔ ሳታጠፍ ይቅርታ አድርጌልሻለሁ ተነሽ አቤት ወዶች ለልጆቻቸው ሢሣሡኮ ገና ሣይወለድ ክክክክ በተቦተረፈ ቀሚስ🤣

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 Před 7 měsíci +1

    እሰቲ አንዳንዴ እንኳን ወንድ ሁን።

  • @halarasa
    @halarasa Před 6 měsíci

    የኔ ማሮች❤❤❤❤

  • @user-ch3hg9yt7j
    @user-ch3hg9yt7j Před 8 měsíci +2

    ፈገግ ሥትል አሙ ሥታሥቀኝ❤😅😅😅😅

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 Před 7 měsíci

    ገና ሳይወለድ የልጁ ነገረ ሳማየየ እፍፍፍፎ በሳቅቅቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂 ይቅረ ተደረጓልሻል😂😂😂😂 እሙ ሳሚ በድጋሚ አግባት😂😂

  • @ZaharaSeid-x3s
    @ZaharaSeid-x3s Před 8 měsíci +1

    እሙ እኔ ባሌን እፈራው ነበር ዛሬ ስደት ነኚ ስኸድ ካንች ቀልድን ተማርኩ

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd Před 8 měsíci

    ክክክክክ አያልቅብሺ ስንተየ ላግባሺ አላለም
    ኧረ አርቲሥቶች ታረገዛችሑ ቡኋላ ማግባታችሑን አሁን ሠማሑ ዉይ ሳሚ😅😅

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 Před 8 měsíci

    😂😂😂😂😂ያማል ቅኔው የሰሞኑ የሴቶች ጥያቄ ነዉ ከኢትዮጵያዊ እሴትእና ባህል እምነት ያፈነገጠውን 😂😂 እሙ ግን ሳሚን ፕራንክ በማድረግ እያስተላለፍሽ ነዉ ።

  • @user-zx5ug1rq9c
    @user-zx5ug1rq9c Před 6 měsíci +1

    ውይ እሙየ አያልቅብሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-bw1he9pk9v
    @user-bw1he9pk9v Před 8 měsíci +1

    😂እሙ😂❤አያልቅብሽ😂ሳሚ ሁለም ያስቀኛል😂❤❤❤ስወዳችሁ እኮ

  • @natinuke
    @natinuke Před 8 měsíci +1

    Inde sami ishi bel inji asdesitat❤❤❤ demo susi honachuko🎉❤

  • @mita7812
    @mita7812 Před 8 měsíci +1

    የማዳም ስራ ሲበዛብን መዝናኛ ነዉ ይመችሽ

  • @TsigeAbeera-xy4uq
    @TsigeAbeera-xy4uq Před 8 měsíci

    Wayine yene konjo matadrgwu nagare hulu kete nawu mita machiwu ❤❤❤❤🙏💚💛❤

  • @SaroonSiiyuum-dl5yx
    @SaroonSiiyuum-dl5yx Před 8 měsíci

    Eree uuuuu kkkkkkk wayookaa kolfaa nu fixaanikaa samii&imuu ishii jedhiinka samii indee 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @toyibayesantoyibayesan
    @toyibayesantoyibayesan Před 7 měsíci

    አይይይይ😂😂😂😂😂

  • @ANANIsalale
    @ANANIsalale Před 8 měsíci

    Ganja be lubanja hhhhhhhh er tew sami ante gn kal ket nw mitametaw😂😂😂😂emuye yene wùd ergiznaw charsh feterash endichemr argoshal betam eyasakshin nw swedachu ekooo❤❤❤❤

  • @gshdhdhd9012
    @gshdhdhd9012 Před 7 měsíci +1

    አረ ሙድ ጋሺ ሳሚ ጀበና መንሳት😂😂😂😂

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i Před 8 měsíci +1

    እሳ አግባኝ እሱ እና አሁን ከሴጣን ጋር ነው የምትኖሪው😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ol7gn9yw7q
    @user-ol7gn9yw7q Před 7 měsíci +1

    እኔ የሳሚ ንግግር በሳቅ ነው የሚዴፋኝ

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ Před 8 měsíci

    በዚህ ቡትረፍ ቀሚሥ አላለም 😅😅😅, የመዳም ቅመሞች ዴምሩኝ እሥኪ

  • @mekdistube
    @mekdistube Před 8 měsíci +8

    የእኔ ውዶች ስወዳችሁ እስኪ 50k እናስገባቸው

  • @SdW5-ru3yi
    @SdW5-ru3yi Před 8 měsíci

    ሰወቹ ሁለተኞሚሰት ይፈልጋሉ አቺ ጪራሺ አግባኚ አላለይም ሚሲኪን😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-ll6yn1pu3n
    @user-ll6yn1pu3n Před 8 měsíci

    እኔ፣የዝልጀ፣ወሬና፣ንደት፣እደትነውደስየሚለው፣ስራእስተምጨረስየም፣ቸኩለውነገረ፣እነሱንለማየት

  • @meronealmo2877
    @meronealmo2877 Před 8 měsíci

    Ahuni kesexani gare newu enide mitinori aye sami aqaxelechi 🥰🥰🥺🥺🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tosfisb8754
    @tosfisb8754 Před 8 měsíci

    አምሯት ነው ሳሚ ተረዳት እርግዝናው ነው ቻለው😂😂😂😂😂

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Před 8 měsíci

    አላገባሺም ኸሪ ወየዉ ተዉ በሳቅ ገደላችሁን የሳሚ ንደት እደት ደሰ እደሚለኚ ❤❤❤

  • @mysemelove4721
    @mysemelove4721 Před 8 měsíci +1

    የኔ ሱሶች እንኮን በደህና መጣቹ ቻለዉ ሳም ዛሬ ይለየል😅😅😅😅😅😅😂❤

  • @tyytyhh6261
    @tyytyhh6261 Před 8 měsíci +1

    ምን ኣጥፈተሸ ነው የምትበረኪ ይቅረታ ኣረግልሻሎ😂😂😂😂

  • @user-tr6yf3oy4q
    @user-tr6yf3oy4q Před 4 měsíci

    kkkkkk🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Sarsartades
    @Sarsartades Před 7 měsíci

    Eraseshgn tebeky❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamberahane
    @selamberahane Před 8 měsíci +1

    ሼር አድርጉላችው 50k ይግቡ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-su1jw9fq5x
    @user-su1jw9fq5x Před 8 měsíci +1

    አይ እሙ ሳሚን ለማቃጠል አንድ ብለሽ ተነስተሻል 😂😂😂😂😂

    • @tube8181
      @tube8181 Před 8 měsíci

      እሱ፣ይናደ፣ዲል፣እሷን፣ምንም
      አይላትም፣ለዛነው፣የተጫወተችበት
      ሚሰኪን

  • @susuchanal9540
    @susuchanal9540 Před 8 měsíci +1

    ኧረ እሙዬ ሌላ ሠዉ ሣገባ አሣይሃለሁ አላለችም ሃሃሃሃ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před 8 měsíci

    ሳሚ አትጨነቅ ልጅ ምንም አይሆንም ዉሀ ዉሰጥ ሰለሆነ ችግር የለም

  • @HalimaHalima-eo1up
    @HalimaHalima-eo1up Před 8 měsíci

    😂😂😂😂ሰይጣጋርነውደ የምኖሪው አላለም 🤣ተቃጠልብሎሀል እሽ አትልም ዝብለህ😅😅😅😅😅😅

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 Před 7 měsíci

    የሚገረመኝ አሰቅምደ እኔኮ ሞትኩኝ😂😂😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 8 měsíci +3

    ፀጉሯን የገጠር መጫኛ ይመስል አላለምምም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hyeatwlioo5373
    @hyeatwlioo5373 Před 8 měsíci

    ወይኔ ደስ እምትል ልጅ ሀሳብ ከየትነው እሚመጣላት

  • @AaAa-rp7yh
    @AaAa-rp7yh Před 8 měsíci +1

    የመዳምቅመሞችእንደናቹሁእወዳቹሁአለሁእናተምእንደምወድኛአልጠራጠርም

  • @user-ff1vd1zs9y
    @user-ff1vd1zs9y Před 8 měsíci

    አሳቡ ከየት እየመጣላት ነው አይ እሙ አያልቅብሽ ፋጤ ሆንሽበት

  • @asukoo3853
    @asukoo3853 Před 8 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂emutiye.tey.gin.atechawachibat.😂😂😂.samicho.atenaded.agebat.lezawum.2.nat.kene.merkat.new.agebagn.yalechik😂😂😂.❤❤❤❤❤yene.wudochi

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Před 8 měsíci

    😂😂😂
    ስወድች ሁ
    አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ