Komentáře •

  • @SmrroAa-ig4pn
    @SmrroAa-ig4pn Před rokem +28

    አይ መምህር ሳሚ ሲናደድ ደስ ይለኛል አክቱ ጥርሱን የሚነክሰው ነገርስ የኔ ውዶች አያልቅብሽ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo Před rokem +16

    ሁሌም ሳሚ ፕራክ ቢሆን ደስ ይለኛል😂😂😂

  • @seadesamera2242
    @seadesamera2242 Před rokem +5

    እናመሰግናለን እሙየ ሳሚ ይቅርታ ባንተ ንደት ስለምንዝናና

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +1

    እሙየ ቆንጆ ተናፍቀሻል እንኳን ደህና መጣችው የኔምርጦች❤❤❤❤❤አየሳሚ ተገኝተሀል ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @miltotariku8081
    @miltotariku8081 Před rokem

    Merry mannew ateyim

  • @dastaatube8371
    @dastaatube8371 Před rokem +1

    Teacher Sami ho may God

  • @Tube-lv7sb
    @Tube-lv7sb Před rokem +1

    ሰላማችሁ ይበዛ ለዚህ ቤት 🙆🙆ኧረ ተይ እሙየ ጨረጓውን አትላጭው 😂😂ለነገሩ ብድርሽ ነው የመለሽው 😁😁አተ እራሱ ልብስ ማጠብ እስኪያቅታት አይደል ያናደድ ካት ዳሌ ዳሌ እያልክ 😮😮

  • @baqeyegetaliji8545
    @baqeyegetaliji8545 Před rokem +1

    Dare 😂😂😂😂😂 imuye qonjo ❤❤❤samicho tanadahadako ❤💟💝💟🥰👍👍👍😅😅😅💝👍👍

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Před rokem +2

    መምህረ ሳሚ ሣላየዉ ገና ታሡቅኘ አላቸዉ ዉዲዲዲዲዲ ነዉ የምረጋቸሂ😘😘😘😘

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Před rokem +3

    የምር በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 11 měsíci +6

    ሳሚ በዚህ ድርድር አለማድረጉ ዋው ምርጥ ባል❤❤❤❤😂

  • @user-zr7xf2dl2j
    @user-zr7xf2dl2j Před 11 měsíci

    የኔ ውድ 🥰🥰🥰🥰🥰እሙዬ

  • @zeinabmohammed5445
    @zeinabmohammed5445 Před rokem

    መምህር ሳሜ ስትናደድ ፈታ ታደርገኛለሁ እሙየ ሁለየ አናጀው በተረፈ በርቱ

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před rokem +1

    ሳሚ ወንድሜ ይገጥማል ምንም ማለት አይደለም ሀሳብህ ይገባኛል ባይሆን ይመረጣል ግን ከሆነ ደግሞ ግንኚነቱ እስከምን ድረስ ነው የሚለውን ማጣራት ይሻላል እንጂ የከሌን ስም ጠራች ብለህ ትዳርህን መፍታት የለብህም እሺ እሙ አይዲያው አሪፍ ነው እኔም የዝህ አይነት ችግር አለበኝ።

  • @user-os3jh5gf5n
    @user-os3jh5gf5n Před rokem +5

    😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂ሣሚ የሣቄ ምንጭ እኮ ነዉ እሙየ ቶሎ ቶሎ አናጅልን

  • @emuyemom
    @emuyemom Před rokem

    Yemiwodachu 🥰

  • @madinafuj6125
    @madinafuj6125 Před rokem +4

    😂😂❤❤❤ምርጦች

  • @Tizita1232
    @Tizita1232 Před rokem +6

    ዋውውውው የተሳካ ፕራንክ ነው እሙ አልተቻልሽም በርቺ የሳሚ ንዴት ቀዝቀዝ ብሎ ይጀምራል ከዛ ከፍ ከፍ እያለ ነው የሚቀጥለው እና ንዴቱ ያዝናናል እና የሳሚን ሃሳብ እደግፋለሁ

  • @zeinabmohammed5445
    @zeinabmohammed5445 Před rokem

    አይ አስታወሽኝ እሙየ እኔም ተባሌ ጋ ሁለየ እንጣላ ነበር የልጅነት ፍቅር ብይን ስም እየጠራሁ በጣም ተቸግሬ ነበር አሁን ግን ለቆኛል ግን በስአቱ ፈተና ውስጥ ነበርኩ

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u Před 4 měsíci +3

    ለካ ሳታረግዢ ጀምረሺ ነዉ የምታናጂዉ እንየኮ እረግዝናዉ መስሎኝ ነበረ😂😂😂😂

  • @user-vm6un7rs2d
    @user-vm6un7rs2d Před rokem +5

    ደግ አረገች አተ አለክ አደለ ዳሌ ዳሌ እያልክ 😂😂😂😂ያበሳጨሀት😂😂😂❤❤❤

  • @user-fi1zt5qw1z
    @user-fi1zt5qw1z Před rokem

    ወይ ሳሚ እሙዬ በርቺ

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 Před 5 měsíci

    Dare 😂😂😂 Emuyee 🥰🥰🥰

  • @user-yg4fb7pr8t
    @user-yg4fb7pr8t Před rokem +2

    እረሳሚ😂 ትግስተኛ ለመሆንሞክር በዝህእዲሜህ ትጎዳለህ ጥርሱን ነክሶ እኝኝ እያለሲጨረጨር ያሥቀኛል ያሣዝነኛል😢 እሙግን ቡሀላ እዳዉላችነዉ እሚተርፈዉ ጨጓራዉንልጠሺ በሺተኛብታደርጊዉ

  • @workenshtesfay1789
    @workenshtesfay1789 Před rokem

    Emu ye Ewnt tasktolshale👌

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 11 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂እሙ ሳሚን እያናደድሽ አንጭልን ዘና ያደርጋል 😂😂😂❤❤❤❤❤በርቱ ማሮች ሁሉ ስራችሁ ቁም ነገር አዘል ትምህርት ሰጭ የሚያስቅ ነው በርቱ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před rokem

    አይ ሳምዬ ቶሎ ታረጃለህ ቶሎ አትናደድ ደሞ አምነህ ተዋት መታመን የራሳ ነው ትዳር እኮ እቃቃ ጫወታ አይደለም ፕራንክ ነው በቃ አበቃ❤❤❤

  • @apofoalh2305
    @apofoalh2305 Před rokem

    ውይይ ደግ አረግሽ ❤❤😂😂

  • @TvbT-sd1ix
    @TvbT-sd1ix Před 11 měsíci

    ወይኔ የመምህር ሳሚ ንዴት ሲያስቀኝ ስወዳቹ ሰላም ከጎደር

  • @ELI-gq7vu
    @ELI-gq7vu Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤baarsisaa dhugaa gara naa nyaatee ❤❤❤❤

  • @kokabsa1654
    @kokabsa1654 Před rokem

    ቲቸር ሳሚ ሲናደድ ደስ ሚለኝ ነገርስ😂 ደረንማ ማወቅ አለብክ😂😂

  • @fatimaahmed7956
    @fatimaahmed7956 Před rokem +4

    ቲቸርሳሚቾ ስትናደድበጣም ታስቃለህ ትምህርትቤትልጆቹንምእደዚህየምትሆንከሆነከባድነው❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 Před rokem

    እነትሽደሪነቸውወይሳሚ እነቷንአታቅም ስትነደድ የጥርስህነገር❤

  • @user-jb7gm9uc1c
    @user-jb7gm9uc1c Před 5 měsíci +1

    😂😂😂ሳሚ እረ ሳቅሆደን አመመኚ
    ሳሚ😢ግን እንድህ ያማል እንደ እኔ ፈጣሪ ምስክሬ ነው ከውስጤ የለም ግን የምጠራው ሰው አለ ጨንቆኛል ባሌ ጋር ሁኔ ባልጠራ ብየ ግን በምን ልተው

  • @nehimiyanaree8795
    @nehimiyanaree8795 Před rokem

    Wone sami bengerachin bertu wdddddddd❤❤❤❤❤❤

  • @user-ms6co1bf9d
    @user-ms6co1bf9d Před rokem +1

    እደውሳሚ 😂😂😂😂😂😂ወላሂ የሚያሰቀኝ ነገርእስ እውዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @selimlayefshjuae2270
    @selimlayefshjuae2270 Před rokem +1

    ❤❤❤እሪል የሆነ ንፁህ ችግር ሲያስቅ

  • @mekids7842
    @mekids7842 Před rokem +1

    😂😂😂😂😂😂😂 አይ ጋሽ ሳሚ 😂😂😂 ስትናደድ ደስ ይለኛን😂😂😂 የሣቄ ምጮች 😂😂😂 እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤

  • @user-ms6co1bf9d
    @user-ms6co1bf9d Před rokem

    ቲቸርየ በጣምነውእኮየምታስቀኝ

  • @user-pz8mm5ll1z
    @user-pz8mm5ll1z Před rokem

    ክክክክክክክ አይ ሳሚ ይሄኒክል ትወዳታለህ መሸአላህ ቅናት የሚገልፀው ምኒክል ደምታፈቅራት ነው ያየሁት አይለያችሁ ተጨረጨርክኮ

  • @fhxhffhxhfdg2928
    @fhxhffhxhfdg2928 Před rokem

    Ticheri Samiye Sitnadadi dasi tirale Emuye gobozi nash❤❤😂😂😂

  • @geikyek1747
    @geikyek1747 Před 11 měsíci +1

    ኣየቅናት ሳሚዋ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 6 měsíci

    😂😂😂ጤና ይስጥልኝ

  • @hayatkw5976
    @hayatkw5976 Před rokem

    እሙየ በናትሽ በደብ ድብን አድርገሽ ፕራክ አድርጊልን በቃ ምን ልበልሽ እባ አውጥቶ እስከሚያለቀስ በደብ እሽ ቲቸር ሳሚ ስትናደድ ደስ ስለምትለኝ ነውጅ በጣም ነው የምንወድህ እዳትከፋ እሽ ደስታህን እጅ ሀዘንህን ፈልጌ አይደለም ፕራክ ላይ ግን ከምትስቀው ይልክ ስትናደድ ደስ ስለሚለኝ ነው ግሙየ ውድድድድድድድ❤❤❤❤

  • @zina5085
    @zina5085 Před rokem +1

    😂😂😂😂 ወይ መምህር ሳሚ ሲናደድ ሆዴ እስቂቆስል ነው የሚያስቀኝ ኧረ የወናስን አምጡልን ኡኡኡ

  • @elsabreelsabre-zh7wz
    @elsabreelsabre-zh7wz Před rokem

    Weyne sami kkkkk ndetahn.

  • @user-db9re4iu1z
    @user-db9re4iu1z Před 11 měsíci

    አይይ ሰወድአችው

  • @ZAHRAZahra-ee6rz
    @ZAHRAZahra-ee6rz Před 29 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemarame.tizita7934
    @yemarame.tizita7934 Před rokem

    Teru kememe new samichu yetekememeleke

  • @melakuayanaw2306
    @melakuayanaw2306 Před rokem

    እሙየ አስታወሽኝ እኔም የልጂነት ፍቅሬን ስም ነው ሁሌ እምጠራው አንዲት እሴት ልጂ ወልጀለታሁ ግን እጀራ ፍለጋ ስደት አቀናሁ ቤተሰብን ለመደገፍ ልጀን ለእናቴ ትቸ አረብ ሀገር አቀናው ግን አሁን እሱ የእራሱን ህይወት እየመራነው ሁሌም እቃ ሲወድቅ የእሱን ስም ነው የምጠራው። ግን አዲስ ህይወት ብጀምር እቃ ሲወድቅ እንደ ሳሚቾ ነው እሚናደደው ማለት ነው😅😅😅😅

  • @pogbaman5028
    @pogbaman5028 Před rokem +1

    አንደኛ prank ነው 😂😂😂

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před rokem

    ❤❤

  • @sarasarha7302
    @sarasarha7302 Před 4 měsíci

    ሰወዳቹ❤❤❤

  • @funnights7388
    @funnights7388 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hayuye
    @hayuye Před rokem +2

    ክክክክ ሳሚ ግን ቶሎ ትናደዳለህ ተማሪወችህ አሳዘኑኝ አይ የቤት ስራ ካልሰሩ አለቀላቸው እዛው ከደሬሽ ጋር ተቀመጭ አላለም ቅቅቅቅቅቅ ወንዶች ሲናደዱ እና ሲያለቅሱ ደስ ይለኛል ሙዴ ነው የኔ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před rokem

    😂😂😂ሳሚ አንተዳሌዳሌእያልክ እሙን ስታጨሳት አልነበር አሁን ያዙኝ ልቀቁኝ ግን ጎበዝ አድንቅሀለሁ

  • @merrylove5398
    @merrylove5398 Před rokem +1

    Sami sitinadedi Desi tilalehi

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 10 měsíci +2

    ሳሚ ሲናደድ ያስቀኛል ደጋግመሽ አርጊው ፕራክ😂😂😂😂

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před rokem +3

    የሳሚ ንዴት ደስስስስስ ሲለኝ እኝኝኝኝ የሚለዉ ነገር በጣም ነዉ የሚያስቀኝ በጣም ነዉ የምወድህ ሳቅህና ንዴትህ ዉበት አለዉ እሙ ሁሌም ፕራክ አድርጊዉ

  • @seadamohammed7952
    @seadamohammed7952 Před 11 měsíci +1

    የአላህ እንደትነውየሚቀናው

  • @nefisa70
    @nefisa70 Před rokem

    ከዋልኩት ሠው ሠው ልጠራ እችላለሁ ግን በተደጋጋሚ ከሆነ ችግር አለ

  • @promobile1223
    @promobile1223 Před rokem

    🤣🤣🤣🤣ግን ዎንድ ሌጅ. አይዞህ ሳሚ ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @saroosiyuum3561
    @saroosiyuum3561 Před rokem

    Kkkkkkk wayoo hadhaako 😂😂😂😂 daree enyuu gafuu sirritti 🤣🤣

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před rokem

    ወይ ሳሚ ሲናደድ ያስቃል😃😃😃😃

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před rokem +1

    የእሙዬ ሳቅና የሳሚ ንዴት እኮ ሲያዝናናኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai5580 Před 11 měsíci

    😅😅😅 እሙየ እና ሳሚ😂❤

  • @yemarame.tizita7934
    @yemarame.tizita7934 Před rokem

    Chala beyew

  • @RabiLove-wf1ve
    @RabiLove-wf1ve Před rokem +2

    እሙዬ ግን አንድቀን በጥርሱ ከያዘሽ አንችን አያርገኝ።

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp Před rokem

    ❤❤የኔ ውዶች❤🎉🎉🎉አብሽሩ

  • @wachamotsaga
    @wachamotsaga Před rokem

    ሳሚ አይዞክ😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @cellstore7779
    @cellstore7779 Před 4 měsíci +1

    Ayi Emu Sami sinadid beta yamiral gin benatish endezi atakateyi 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @SameeraS-zs7ee
    @SameeraS-zs7ee Před 8 měsíci +1

    የት ነዉ የዋልሽዉ ምንስሰሪ ነው የዋልሽዉ ሰማር😅😅😅

  • @amran9326
    @amran9326 Před rokem

    ወይኔሳሚእናትሽደሪናቸውአላለም😅😅😅😅

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před rokem

    ሳም plz ቲሸርቶች ልበስ

  • @KhairiyaKhatun
    @KhairiyaKhatun Před 6 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ክክክክክክክክክ ይመችሸ

  • @SameeraS-zs7ee
    @SameeraS-zs7ee Před 8 měsíci +1

    አይ እሙዬ 😂😂😂

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před rokem

    ክክክክክክክክክ ይገባሀል ለቀጣዩ አንተም የተለየ ፕራክ አድርጋት

  • @avg4628
    @avg4628 Před 11 měsíci

    በናትሽ ማእሰር ኣለብሽ ግደታችሽ ነው

  • @AzebTadele
    @AzebTadele Před rokem

    ሳሚ ወድማችን እስት ጥያቄ ልጠይቅክ ተማሪዉችህ ጆሮዋቸዉ ትቁነጥጣቸዋለክ ?😂😂😂 ምክንያቱም ስትናደድ ጥርስክን አጫብቅክ ነዉ ምታወራዉ😅😅😅😅❤❤❤❤

  • @qweass985
    @qweass985 Před 11 měsíci

    ትወና ትችያለሽ

  • @user-hl4fp7xd3o
    @user-hl4fp7xd3o Před měsícem +1

    ልቤ ቆሰለ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před rokem

    ወይኔ የሰራሽ ይስጥሽ ሰራሽለት እውነት

  • @user-zr4vz2jp6o
    @user-zr4vz2jp6o Před rokem

    ሳሚየ በናትህ ሁልቀን ተናደድልን 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @medinayosaf7610
    @medinayosaf7610 Před 10 měsíci +1

    ሜሪ ጀሪ ደሬ የለም ሳሚ ድረስበይ😁

  • @user-xg8ly1jj7d
    @user-xg8ly1jj7d Před rokem

    ወኢ፣ሳሚ፣አበደእኮ፣አተም፣ስራላት

  • @tigrayadey3468
    @tigrayadey3468 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ሳሚ 😁😁

  • @ChaltuMumad
    @ChaltuMumad Před měsícem

    Enem baxam naw miyasqage

  • @yemarame.tizita7934
    @yemarame.tizita7934 Před rokem

    Sami yena wedeme new😂😂😂😂

  • @makitensay3221
    @makitensay3221 Před rokem

    Men Leyareg New Yamedereselshe 😅😅😅😅😅

  • @monabanna9185
    @monabanna9185 Před rokem

    አይ እሙ

  • @anechadi-kn7gi
    @anechadi-kn7gi Před 11 měsíci +1

    ሳሜ ሰናደድ ጥረሱ ሲነክሰ የምየሳየወ የሲቃል

  • @user-jd1iz3re2i
    @user-jd1iz3re2i Před rokem

    የሳሚ ንዴት የአክስቴ አይነት

  • @hawamohamed6236
    @hawamohamed6236 Před rokem

    የምርአጣራለው አለኮ በዚህማ ቀልድየለም አጣራ አረ ምኑታምኖ 😂😂እሙ የወይልሽ ደሬየሚባል ካለ አይለቅሽም😂 አለቀልሽ

  • @meremshi
    @meremshi Před rokem

    ወይሳሚ ንደትህደስይላል በተረፈበርቱውዶች😂😂😂😂😂

  • @user-vo4wp3lc9m
    @user-vo4wp3lc9m Před 11 měsíci

    ወይ ቀነት

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před rokem +1

    አንተ እንደዛ አላቃጠልካት የለም አደረገችልህ

  • @workenshtesfay1789
    @workenshtesfay1789 Před rokem

    Eshi

  • @user-ms1qv2rs2m
    @user-ms1qv2rs2m Před 5 měsíci +1

    😄😄😂😂😂😂😂ሳሚን አታናጂውውውው

  • @masikimasi5408
    @masikimasi5408 Před 5 měsíci +1

    Emu.sewdshi.eko

  • @Meaky-cp8fc
    @Meaky-cp8fc Před 4 měsíci +1

    😂😂😂😂የሳቂ ምንጭ