Video není dostupné.
Omlouváme se.

አብሮኝ ሻወር ከገባ በኋላ ለምን ሮጦ ወጣ ከትላንቱ የቀጠለ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 11. 2023

Komentáře • 1,1K

  • @samemu
    @samemu  Před 9 měsíci +273

    እረ ላይክ የለም😁

    • @samsunga2182
      @samsunga2182 Před 9 měsíci +4

      ሳሚ ቀበቶ ለምን ፈታህ 😂😂

    • @mmn-mb3dc
      @mmn-mb3dc Před 9 měsíci +2

      😂😂😂😂

    • @EshetTube
      @EshetTube Před 9 měsíci

      ​@@samsunga2182😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mulu5
      @mulu5 Před 9 měsíci +3

      ጭራሽ ማነዉ ያረገዉ አላለም ሆ እረ ግፋ ነዉ ሳሚ ቀስ እያልኩ አላለም የዛን ቀን ለምን ሼም የልህም ቤቢ እየሳቀብህ ነዉ ተዉ አትንካ ይቅርብህ 😂😂😂 እረ ሳሚ ነዉር ነዉ ሰዉ እዳይሰማህ ጭራሽ ሌላ ሰዉ አላለም የባሰዉ መጣ በል ድጋሜ እዳሰማህ

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 Před 9 měsíci +1

      ውነትም😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 9 měsíci +182

    እርግዝናው አምርብሽል በእውነት የምእትሉ በላይክ

  • @user-jo1fl3pj4j
    @user-jo1fl3pj4j Před 8 měsíci +50

    እንደዚሁ እንደተከባበራችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 Před 9 měsíci +58

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ
    ልጁ ያሳቀው ካለ👍👍
    😂😂😂😂ሸም ይዞኛል😂

  • @senyamuhammed6094
    @senyamuhammed6094 Před 9 měsíci +18

    ምርጥ ትወናነው ስንት በመዳም ጩህት እና ስራበ ብዛት የተጨናነቁ ዘና አድርጋቺሗል ደግሞ ኖርማል ነው ግልፅ የሆነነገር ነው እኳን ማፅዳት ስት ይደረጋል ሁልሺም ትጫጫለሽ ገመና ገመና ሹ ገመና ገመናውን አውቃቺሁ ሞታቺሗል እኳን ለባል ለዶክተረ ታሳያለሽ ከዛም አልፎ የማንም መለማመጃ ትሆኛለሽ ማዋለጃ ክፍል አሉ አልሃምዱሊላህ እኔስ አልገጠመኚም ወደፊትም አደራውን

  • @user-lr9kl2us2g
    @user-lr9kl2us2g Před 9 měsíci +52

    ይሄ እኮ ችግር የለውም ለአባት ለእናት የማናሳየውን ገበና ለባል እና ለዶክተር ነው የምናሳየው ሳሚ አካበድክ ከአንተ ሌላ ማን ይቀርባታል እኔ በ17 አመቴ ነው የወለድኩት ሰውነቴን የሚያጥበኝ የሚላጭልኝ ባሌ ነበረ እራሱ ነበረ የሚከባከበኝ የኔ ባል ክፉ ቀን ለየን 😭የኔ ደግ ባል በህይወት ከተለየኝ 10አመት ሆነው😭 ድጋሜ ማግባት ፈራው እንዳተ የሚሆንልኝ ያለ አይመስለኝም አሁን በስደት 7 አመት ሆነኝ ልጄን ለማሳደግ ተመስገን ነው የምር ችግር የለውም ላጭላት ስታደርግ ያላፈርክ ለመላጨት ታፍራለክ ወይ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Před 8 měsíci

      አይዞሽበጣምይከብዳልግንየፈጣሪ
      ትዛዝነው

    • @ahlamahlam8345
      @ahlamahlam8345 Před 8 měsíci

      ዴፍርሽ አሳየሺው ክክክክክ

    • @ZubaraUae-ih4jx
      @ZubaraUae-ih4jx Před 8 měsíci

      እያየ አደል የሚያረገዉ😂😂😂​@@semirakemal3483

    • @user-nl5bj3iz5v
      @user-nl5bj3iz5v Před 7 měsíci

      እኔመችም አላስነካም 😂😂😂😂

    • @user-dl2em7dc7j
      @user-dl2em7dc7j Před 7 měsíci

      የእኔውድ አይዞሽ ይከብዳል ፈጣሪ ለጅሽን ይጠብቅልሽ የአይንሽን ማርፊያ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c Před 9 měsíci +127

    😂😂😂😂😂 ወይ ጉድ አሰቃየችው እኮ ኧረ ፍትህ ለወንድማችን 🛎🛎🛎

    • @user-pu8ho5nv7e
      @user-pu8ho5nv7e Před 9 měsíci +1

      ደምሪኝ❤

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Před 9 měsíci +1

      😂😂😂😂😂

    • @medinayosaf7610
      @medinayosaf7610 Před 9 měsíci +1

      የምን ፍትህነዉ ይላጭላት እንደ ስራዉን ሲሰራ መች አፈሰ ሆሆሆ

    • @medinayosaf7610
      @medinayosaf7610 Před 9 měsíci +3

      ፍትህ ለሙየ ይላጭላት የምትሉ

    • @itagitag2026
      @itagitag2026 Před 9 měsíci

      😄😄😄

  • @rozijibo-cq8hq
    @rozijibo-cq8hq Před 9 měsíci +33

    ወላሂ በሳቅ ገደላቹኝ አይ ሳሚ ባላስረግዛት አስባለችህ 🤣🤣🤣🤣 ደሞ ስታምሩ 🤣🤣

  • @user-mw4pb4xn2c
    @user-mw4pb4xn2c Před 6 měsíci +3

    እሙ ደስ ስትዪ ሳሚ ይሔ ያለ ነዉ ማፅዳት አለብሕ ሀኪም እራሱ ሲያይ ይሳደባሉ እኔም ባሌ ነበር ሚያፀዳለኝ አትፈር ሳሚ የአንተ ንብረት ማንም ማየት የለበትም

  • @SaidSaid-ge3rp
    @SaidSaid-ge3rp Před 9 měsíci +6

    ደፋር ነሽ ግን እኔ እራሴ አላደርገውም ያረቢ እኔ በጣም አፍራለሁኝ ሳሚን አታስቸግሪው ትችያለሽ

  • @user-cy3lu6fy1b
    @user-cy3lu6fy1b Před měsícem +1

    አምሮብሻል የምር❤❤❤. ግን እሄን ሚሥኪን ባልሽን ላጭ አትላ እያልሽ. አታሥጨንቂው ያሣዝነኛል. ሚሥኪንነቱ. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p Před 9 měsíci +10

    የኢትዮጵያ ወንዶችኮ ፍልጥ ናቸው ባህል በሚል ወግ

    • @user-nl5bj3iz5v
      @user-nl5bj3iz5v Před 7 měsíci +1

      አረውኔምአልፈልግም ሆ እኔላጭልኝ አልልም እሽቢለኝ ለራሱ እኔአልፈልግም😂😂

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 9 měsíci +22

    😂😂😂😂😂😂😂ኡኡኡኡ እውነት ነውዴ ቡራቡሬ አስመስሌልሻለሁ አላለም ቱ በሳቅ ነው የሞትሁት😂😂😂😂😂😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 9 měsíci +70

    አይ እነዚህ ልጆች አግብቸ ማየት ናፈቀኝ ከባሌ ጋር የምር😢😂😂😂😂😂 ሠላማችሁ ይብዛ

    • @dastaatube8371
      @dastaatube8371 Před 9 měsíci +1

      😂😂😂😂

    • @SaidSaid-ge3rp
      @SaidSaid-ge3rp Před 9 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ያስብላል

    • @atti13
      @atti13 Před 9 měsíci

      ልታስላጪ እ 🙈🙈🙈🙈😁😁😁😁😁

    • @user-nz9oo4od1m
      @user-nz9oo4od1m Před 9 měsíci

      @@atti13 ሀሀሀሀ

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 Před 9 měsíci

      ​@@atti13አይቀሬ ነው😂😂😂

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 9 měsíci +6

    ስልኬ ተበላሽቶ ናፍቋችሁኝ ነበር አሳቋችሁኝ ገረ እም ወሰራደሽ የጥፋ ታዴቃን❤❤❤❤❤❤

  • @Hiwet3589
    @Hiwet3589 Před 7 měsíci +1

    መምህር ሆነህ ጨዋነትህ ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ደስ ይትላለህ ሰነስርአትህ ሳሚ በእውነት ባል ሰቶሻል ተከባክበሽ ያዥ ባሁኑ ሰአት እዲህ አይነት ባል አይገኝም

  • @user-km1op6tq4w
    @user-km1op6tq4w Před 9 měsíci +9

    ትኩር ብለሽንኳ ስታይኝ አፍር የለ አላለም ወላሂ ምስኪን እኮነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኔ ምረጦች

  • @AminatUmor
    @AminatUmor Před 8 měsíci +8

    😂😂😂😂❤ግን ምርጥ ባልነህ ፈጣሪበፍቅር ኑሩ😊

  • @BetewshAbreham
    @BetewshAbreham Před měsícem +1

    ችግር የለውም ሳሚዬ እሷ ያንተ ናትሌላ ሰው ማን አለት

  • @user-jc9cx1zu7i
    @user-jc9cx1zu7i Před 9 měsíci +20

    ሆይ አረተይ እሙ ተይ ብሞታት ባራት ቀኑም ይለቅ እራሴዉ ነኝ የማፀዳት የምር😂 😂😂😂

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před 9 měsíci +4

    ዛሬ ሳሚ እደኔ ያናደዳችሁ
    እህቴ እሙየ ብርድ ተጠንቀቂ አንዴ ከነካሽ አይለቅሽም

    • @samemu
      @samemu  Před 9 měsíci

      Esh ema

    • @kebedebedada8048
      @kebedebedada8048 Před 8 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před 8 měsíci +7

    ውይ በእናትሽ ሲያሳዝን ተይው በቃ😘😘😘😘

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 Před 9 měsíci +11

    እረ እሙ ተይ ግን የምክክረነዉ እየተወናቾሁነዉ እጁ ከናተ እደዚህ አልጠብቅም 😂😂😮

    • @zuzuweloyewa1712
      @zuzuweloyewa1712 Před 9 měsíci

      እ ወላሂ በጣም ነው የሚያስጠላው የውነት ከሆነ ኢትዮጵያዊ እኮ ነን ህዝባችንን ገንዘብ አደነዘዛቸው መሰል

    • @jemyimet404
      @jemyimet404 Před 9 měsíci

      ​@@zuzuweloyewa1712እናእኮ መጉበስ አትችልም

  • @Zeneb-hg6je
    @Zeneb-hg6je Před 9 měsíci +5

    አይ መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ 😮

  • @user-kk2jq3vx8l
    @user-kk2jq3vx8l Před 9 měsíci +3

    ትንሽ እኮነው የቀረው አለ ውነትም አስላጭታዋለች ጎበዝ😅

    • @mawaysh
      @mawaysh Před 9 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 8 měsíci +4

    እፍረት የሚባል ጠፋ ማለት ነው አይ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይማርሽአገሬ

  • @nardos125
    @nardos125 Před 6 měsíci +2

    ኧረ እሙየ አስቃየሸው በተረፈ አይለያችሁ❤❤❤

  • @gelaneguta6205
    @gelaneguta6205 Před 9 měsíci +4

    Kolfaan garaa naa dhukkubbee hoojii keessaan aboo😂😂😂😂😂😂😂 baay,ee sii jalaadha maatii jalaala ❤❤❤

  • @FatumaSeid-pj7nu
    @FatumaSeid-pj7nu Před 9 měsíci +12

    እረ በሣቅ ሞኩ 😂😂😂መስታወት አላለም😂😂😂😂ወላሂ ጨነቀው ትግስቱ😂😂

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s Před 9 měsíci +9

    😂😂😂😂😂😂ወይእኒህልጆች ፍቅርየሆናችሁ ስወዳችሁ እሙየ እማምላክ በሰላምትገላግልሸውደ❤

  • @saif3255
    @saif3255 Před 6 měsíci +1

    ማር እኮናችሁ የሳቄ ምንጭ ናችሁ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ መሻላ ታምራላችሁ

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 Před 9 měsíci +24

    ሳሚ ግን ልመደዉ ደሞ ፍቅር ይጨምራል የኛም ወንዶች ካተ እድማሩ እንፈልጋል❤

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před 9 měsíci +4

    አላጭም አላለም አይ ሳሚ 😂😂😂😂😂

  • @user-bt7xi6od3m
    @user-bt7xi6od3m Před 9 měsíci +8

    አይ ሴትነት ፈተና ወይኔ ከሁኑ ፈረሁ በሱከር መስክ መንሰት አይቸልም ወይ ሴቶችዬ😢😢😢😂😂😂

  • @BelaynesheYite
    @BelaynesheYite Před 9 měsíci +18

    ክፍል 3 ነገ ይጠብቁ 😂😂😂😂 ኡፍፍ በሳቅ ነፈርኩ

    • @atti13
      @atti13 Před 9 měsíci

      😳😳🙈🙈🙈😅😅😅😅

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před 9 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

  • @habibayasin2490
    @habibayasin2490 Před 9 měsíci +1

    ደስ ሲሉ ፍቅራቹ ያብዛላቹ ሳሚ ቀስ ብሎ ይለምዳል አታስጨንቂው😂😂😂😂😂

  • @user-rw8yd2lq5g
    @user-rw8yd2lq5g Před 9 měsíci +6

    ፍቅርበነጣነት ደሥ ሲሉ❤

  • @user-fx3kp4vk1m
    @user-fx3kp4vk1m Před 9 měsíci +8

    አረሴቶችዬ ስራአት ያዙ ወላሂ እኔ ባልቢኖረኝ ይሄላጭብየ አላሰቃየውም😂😂😂😂😂
    እፍረት የለምዴ ኑሮሮሮ የኛስግዜምን አይነትየዘቀጠትውልድ 😭😭😭😭😭

  • @Hayyatiii
    @Hayyatiii Před 8 měsíci +1

    በጣም ፈርቶል ቀሰብየ እለምዳለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂ወየው የኔውዶቺ

  • @sadaha7863
    @sadaha7863 Před 9 měsíci

    ሀሀሀሀሀሀ ጉድድድድድ ግን ልክ ነች የምር እርጉዝ ስሆን እንኳን ዳቦዬ እግሬን አልደርሰውም ሸራርፌ ጨረስኩት ኪኪኪኪ

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 Před 9 měsíci +3

    ወየው ቡራቡሬ አየ መምህር ሣሚ በቃ አንተ አጽድተው ሣቀርቡ ብቻ ነው የምትፈልጋት😂😂😂😂😂😂

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v Před 9 měsíci +7

    😂😂😂ግን ይከብዳል እኔም ሰባት ወር ተኩል ሆኖኛል ሳሚ ቻለው እግዲህ😂

    • @user-yc3gr5gm9i
      @user-yc3gr5gm9i Před 9 měsíci

      በይ አንችም ሄደሽ ላጭልኝ እንዳትይ 😂😂😂😂😂እመቤቴ ትቅረብሽ ውዴ❤❤❤

    • @user-ny7up8sp1v
      @user-ny7up8sp1v Před 9 měsíci +2

      @@user-yc3gr5gm9i አሜን ውድ እህቴ ማርያምን እደንው ነው የምስቀው ከፍቶኛል ሳኡዲ ነበርን ባሌ ሶስት ቀኑ ከተያዘ እስር ቤት ነው💔😭

    • @IbrahimAhmad-gj4mf
      @IbrahimAhmad-gj4mf Před 9 měsíci

      እና እሱ ነው የሚላጭልሽ ሳገባ እዳቀው

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 8 měsíci +2

    ወይኔ ሲያሳዝንንን አይጥ የበላው አሪጌግልሻለሁ አለ እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Před 9 měsíci +1

    እረ እሙ በጣም አስቃየሽው እኮ ሳሚቾን

  • @hduud4995
    @hduud4995 Před 9 měsíci +4

    ሳሚ ወላሂ እደኔ ፈሪነዉ ዉይይይ😂😂😂😂😂

  • @user-id2xm8jy7f
    @user-id2xm8jy7f Před 9 měsíci +4

    እድዝሬ ስቄ አላውቀም😂😂😂❤❤❤❤❤ስውዳችሁ

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h Před 5 měsíci +1

    ኧረወይድሌ በሳቅ ሞትኩ ግን ላጭ ብለሽ ሰጠሽው የኔ ምስኪን አሳዘነኝ

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube Před 7 měsíci +1

    ኧረ ወየው በሳቅ😂😂😂ወላሂ አርግዜ አይቼው ኧረ ሳሚ ገደልከኝ😅😅

  • @FzDzs-pd8sx
    @FzDzs-pd8sx Před 9 měsíci +11

    ወይኔ በሳቅ ፈነዳሁኝ በጣም ከፍቶኝ ነበር 😅😅😅

    • @zuzuweloyewa1712
      @zuzuweloyewa1712 Před 9 měsíci

      ምንም አያስቅም ካንድ ኢትዮጵያዊ ይሄ አይጠበቅም በሚድያ ኤጭ

    • @Rafiysultan
      @Rafiysultan Před 9 měsíci

      ወለይ እንደዚ ስቅ አለውቅም😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Před 9 měsíci +6

    እሙ ግን የምር ሠጠሺው እንዲላጭ እኔ ወላሒ እንዴሣሚ ነኝ አፈራለሁ አላሥላጭም አንችም ቀልድሺን ነው እንጂ አታደርጊውም😂😂

    • @user-kk2jq3vx8l
      @user-kk2jq3vx8l Před 9 měsíci

      አስላጭታዋለጀምሮ እሮጠኮ ቡራቡሬ 😅

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s Před 9 měsíci

      @@user-kk2jq3vx8l ቀልድ ነው የሚመሥለኝ

  • @Hayyatiii
    @Hayyatiii Před 8 měsíci +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂ወየው በሳቅ ሞትኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ክክክክክክክክክክክ,,,ትንሺነው የቀረው አቺው ጨርሺው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bs4tc9bm5w
    @user-bs4tc9bm5w Před 9 měsíci +1

    አይ እናንት ልጀች ሆዲ ቁሰል ላጫላት ምን ችግረ አለ እሙ ቆይ ምጥ ሲመጣ ሳሚን እንዳለይህ ነው የምትየዉ

  • @user-tu1rg5os3h
    @user-tu1rg5os3h Před 9 měsíci +6

    ፕራክ መሥሎኝ ነበር ነገሩ የእውነት ነው😮😮😅

  • @lamksmlamlsm5215
    @lamksmlamlsm5215 Před 9 měsíci +4

    Are mn chegri alew mesti aydlch layum akalki 😘😘 ate nabreki qedmaki mengri yalbki mariyamn👈👈😭😭😭😭

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni Před 6 měsíci +1

    አቤት ተጨወትሽበት የምር ሲሳዝን ❤❤❤❤❤

  • @arsemadebebe9998
    @arsemadebebe9998 Před 6 měsíci

    ወይኔ የኔ ጌታ ተሳቀቀ እኮ ሲያሳዝን ክክክክክክክክክክክክ

  • @seid6083
    @seid6083 Před 9 měsíci +31

    ኧረ አዴብ ይኑራችሁ ይሄ በሚድያ አይወጣም ነውር ነው

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před 7 měsíci +3

    እደዚህ ያለጨዋታ አልፈልግም አላለም😅😅😅😅😅😅😅😅እነዚህ ልጆች ገና ዛሬ አሳቁኝ

  • @sayedahmada-rn9is
    @sayedahmada-rn9is Před 6 měsíci

    አፍራለሁ😂😂😂አላለም እሙየ በሰላምወልደሺኦምስሚያድርግሽ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @Kamila-zr9qg
    @Kamila-zr9qg Před 9 měsíci +2

    እረ ወይኔ ቡራቡሬ አድርጌልሻለሁ አላለም እፍፍፍፍ ሆዴ በሳቅ የኔው ጉድ እርግዠ ጉዱን አይቼ😎😋😂😂😂😂

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Před 9 měsíci +7

    ወይኔ በሳቅ ሳሚ ተከባከባት እዉነቷን ነው ምንም ችግር የለውም እሙ የኔ ዉድ❤❤❤

  • @ghfy1881
    @ghfy1881 Před 7 měsíci +4

    ነዉርነዉ.ወላሒ.ምንጉድነዉ.በሚደያ

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 Před 9 měsíci +1

    እረ እሙ ተይዉ አሳፈርሽዉ እኔ ግን አላስላጨዉም በመስታዎት እያየሁ ቁሜ እላጫት አለሁ ለባሌ አላስላጨዉም

  • @user-jc3jg2ek6q
    @user-jc3jg2ek6q Před 7 měsíci +1

    አይናፋሩ ሳማ😮😮

  • @smiranasa6987
    @smiranasa6987 Před 9 měsíci +19

    ሙሠልሠል የሆኑ ልጆች 😄😄😄😄

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 Před 9 měsíci +10

    ወይኔ በሳቅ 😂😂😂የምርሽነውእደ ግን 😂የቀበቶው መፍታት ምድ ነው ሚስጥሩ😅😅😂😂

    • @hduud4995
      @hduud4995 Před 9 měsíci +2

      የኔቢጤ አስተዉለሻል😂😂😂😂😂

    • @user-rq3jc6dh5l
      @user-rq3jc6dh5l Před 9 měsíci

      ዝቅ ሲል የጠበበው ክክክ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před 9 měsíci

      😂😂😂😂😂

    • @meseretebosena
      @meseretebosena Před 8 měsíci

      ሲያፀዳው ጎመጀ መሰለኝ😂😂😂😂ቁልጭ ቁልጭ አለለታ ሲላጭ😂😂

  • @abdubaley6721
    @abdubaley6721 Před 8 měsíci +2

    ውይ ሌላ ዜጋ ያገባችሁ ኑ እስኪ አውሩ ስለ ባሎቻችሁ እንደት ነው😂😂😂

    • @stgeorge7371
      @stgeorge7371 Před 8 měsíci

      Ere normal new balwa aydel ende akabede eko

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 Před 9 měsíci +2

    😂😂😂ሳይደላኝ አሳቃችሁኝ እሙ አያልውብሽ😂😂😂

  • @user-sc6mw3tq2x
    @user-sc6mw3tq2x Před 9 měsíci +10

    የናተስ ከፋ😂😂😂ወላ በሳቅ😂😂😂😂😂አቤት ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💕💕💕💕💕💞💞💞

    • @Dubai890-tl7vm
      @Dubai890-tl7vm Před 8 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉😮😮😮

  • @user-k710
    @user-k710 Před 9 měsíci +6

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም

  • @zufanbayray899
    @zufanbayray899 Před 9 měsíci +1

    ትንሸ ነዉ የቀረዉ ጨርሸዉ ኣላለም ጉድ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @MeronMesele-ot7zb
    @MeronMesele-ot7zb Před 9 měsíci +2

    ምን ችግር አለው ሚስት አይድልች ማካብድ ያትው እቃ ነው

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před 9 měsíci +3

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ምን ጉድ ናችሁ?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 9 měsíci +4

    ወይኔ ምስኪን ሳማ ተጨወሽበት ጭራሽ ግማሹንም ሊጮልሻል ጎበዝ ናው❤❤

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg Před 9 měsíci +1

    ግን ሳሚ ሞክረሀልደ 😂 ቱ ሳይላጭ አይቀረም በሳቅ 😂😂

  • @tsedminilek6241
    @tsedminilek6241 Před 6 měsíci

    😅😅😅ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፈጣሪ❤❤❤

  • @gfffggf4194
    @gfffggf4194 Před 9 měsíci +20

    ወይኔ እደት እደምታስቁ😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-wy3xd2hx6y
    @user-wy3xd2hx6y Před 9 měsíci +3

    እሙየ ኧረ አፈርኩ በአደባበይ እህት የለሽም ኧረዉዉ😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj Před 9 měsíci

      እኛን ለማሳቅ ነው አውቀው ነው

  • @mohammadomar9131
    @mohammadomar9131 Před 8 měsíci

    ቆይዩ እውነቱም ከፍታ ላጭልኝ ብላአ አሣየችው ወይኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ነን ብሞትም ላጭልኝ ብዬ አላሣየው እረ ጉድ አገር ያም ነገር ማብራት በርቶ እሺ አልልም አይ የገጠር ልጅ 🤔🤔🤔

  • @user-nx1lv8el6g
    @user-nx1lv8el6g Před 7 měsíci +2

    እውነት ደብሮኝ ነበር ዘና አደረጋችሁኝ😂😂😂😂

  • @user-id2xm8jy7f
    @user-id2xm8jy7f Před 9 měsíci +4

    አይኑን ጭፍኖ ነእ እዴ ያስርግዘሽ 😂😂😂😂

  • @almazdeg
    @almazdeg Před 9 měsíci +5

    እረ በሳቅ ሞትኩ ፍትህ ለወድማቺን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እውነት ዳክሞኝ ነበር ፈታ አረጋቹኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SaadaAlemu
    @SaadaAlemu Před 9 měsíci

    እረ አሁንስ አላምንም😂😂😂 ሳሚየ አለም የት ደርሳለች መሰለህ ወላሂ ኖርማል ነነዉ እንደዉም እሱዋ እስከምትልህ መጠበቅ የለብህም😂

  • @almazkede9183
    @almazkede9183 Před 6 měsíci +1

    ወይ ወንዶች ስታደርጉ ያላፈራችሁ ለመላጨት ታካብዳላችሁ እንዴ ምስት ክ እኮ አካልክ ናት

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 Před 9 měsíci +29

    😂😂😂😂 እረ በሳቅ ሞትኩ ቀስ በቀስ እለምዳለሁ አላለም😂😂😂

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před 9 měsíci +6

    የምርክን ነው እዴ ግዴታህ ነው እና ማን ይምጣላት ውይይ የኔ ባል እየተሳሳቅን ነው ፅድት የሚያደርግልኝ ሺ አመት ኑርልኝ የልጆቸ አባት❤

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 Před 9 měsíci +4

      ኧር ነውር ነው ሴቶች የድሮ እናቶቻችን እንደዚህ አያደረጉም ለወንድ ላጭልኝ አይባልም 8 አመት አብርን ኑሮናል እንደዚህ ብየ አላቅም በራሴ ነው ፅድት ያልኩት

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 9 měsíci +1

      @@ormooapss442 አጪር ስለሆንኩ እኔ አልችልም ልክ ነሽ እርግዝናን ዋጥ የሚያደርጉ ሴቶች ሰው አይስፈልጋቸውም ግን ሆዳቸው ትልቅ አጠር ያለች ሴት አትችልም ታድያ እናቴን አልጠይቃት ውዴ ያለሱ ማን ይምጣ ክክክክክ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Před 9 měsíci +2

      ​@@ormooapss442አረ አዎ ሼም ነው እኔ ገና አላገባውም ባገባም ማሳየውም አይመስለኝ 🙈

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 9 měsíci

      @@clickcell4333 እድታስታውሺኝ ስትቸገሪ ወይኔ ብለሽ ለወግለማግ ያብቃሽ ወልደሽ ሳሚ

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 Před 9 měsíci

      ​@@clickcell4333ወለህ እኔም ሀለል ፊቅረኛ አሌኝ ገነ አልተገበንም ግን ብንገበም እንዴዝ አድርግ የምል አይመስለኝም ግን ግዴታ ከሆነ ከሱ ዉጭ ሌለ ሰዉ አይቀርብም ለሱ ሁሉ ነገር ይፈቀድለተል

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Před 9 měsíci +1

    ኸሪ ሞትኩ ይበቃል ቀሰ እያልኩ እለምደዋለሁ መጀመሪህም ጎበዝ ነህ 😂😂😂😂😂

  • @BetewshAbreham
    @BetewshAbreham Před měsícem

    በጣም ደስ ነው የ ምትሉኝ ፍቅራችሁ

  • @user-bb5cm5yz4t
    @user-bb5cm5yz4t Před 9 měsíci +6

    ወዶች ልምዳችሁን ኮምቱ አረ በሳቅ😅😅😅😅😅

  • @fftt3985
    @fftt3985 Před 9 měsíci +5

    ግን ምን አርጋችሁ ነው ሸዋር ቤት ቀበቶህ እኮ ተፈቷል 😅😅😅

    • @gsuu5686
      @gsuu5686 Před 9 měsíci

      😂ምን ያርጋሉ😮

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 Před 6 měsíci +1

    አልሀዱሊላ ተው ግን ምናለ ብንከባበር እኔ እናተ ላላችሁት እኔ አፈርኩ አይይይይ መከን ግዜ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cy3lu6fy1b
    @user-cy3lu6fy1b Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታምራላችሁ ግን አታሥጨንቂው. እሡ እደኔ. ሸም ይይዛዋል. 😂. የምሬነው. ያሣዝነኛል. የኔ የዋህ ላጭ አትላጭ አትበይው

  • @ardco3618
    @ardco3618 Před 9 měsíci +4

    ኧረ እኔ አላምንም ተመካክራቹ መሆን አለበት እንጂ ባልና ሚስት እስከሆናቹ ድረስ ምንም ሚያስፈራ ነገር የለም

    • @user-sd5ur5sz8r
      @user-sd5ur5sz8r Před 9 měsíci +1

      እረ ያሳፍራል እዴ😂😂😂😂

    • @yyyyynvjv4657
      @yyyyynvjv4657 Před 9 měsíci +1

      ኧረ በደብ ነው የሚያሳፍረው

    • @ardco3618
      @ardco3618 Před 9 měsíci

      @@yyyyynvjv4657 ያሳፍራል ምትሉ ያላገባቹ ልትሆኑ ትችላላቹ ግን ባልናሚስት እስከሆናቹ ድረስ እንደኔ ሀሳብ ኖርማን ነው

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Před 9 měsíci

      ቀላል ያሳፍራል

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Před 9 měsíci +3

    😂😂😂😂😂ሳሚ እሙየ ስወዳችሁኮ ❤❤❤

  • @user-kj7dh4yi7j
    @user-kj7dh4yi7j Před 7 měsíci

    አረ በማርያም በሳቅ ገደላቹኝ ይቃቃ ጨዋታ ያዛችሁ ግን አንድ ነገር ሴት ነኝና በጣም አስጠላኝ ሌላ ፕራንክ አጣሽ ሰው የመያስተምር ስሩ ልጁ ደግሞ አይናፋርነው በጣም ጠባይ ያለው ምቹ የሆነ ነው ግማሽ ግዜ አሳካቹኝ አይጥ የበላው አስመሰልኩሽ አላለም አንች ግን ጎበዝ ጀግና ነሽ ይመቻችሁ 🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před 9 měsíci +1

    አረ አፈርኩ🤭😂😂 ደግነቱ ፕራንክ ነው 🙈🙉

  • @aberashetube6139
    @aberashetube6139 Před 9 měsíci +3

    በጣም ነው የሳቅሁት😂😂😂😂😂😂😂

  • @almazdeg
    @almazdeg Před 9 měsíci +5

    ባርት ሶስት እቀጥል የምትሉ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 9 měsíci

    ወይ አምላኬ ሆይ ሳሚ የመጀመሪያ ስለሆነ ነው ትለምደዋለን

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 9 měsíci

    እስካሁን አይተከው አታውቅም ቆይ ሳሚ