ከሌላ ወንድ ጋር ስታወራ ያስኳት|| ያማል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy CZcams channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው subscribe በማድረግ ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
    #couple #ethiopian #prank #eregnaye #coupleprank #usa #germany #italy #canada #bestpranks #ethiopianprank #yoeemy #funnyprank #dinklijoch

Komentáře • 394

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u Před 9 měsíci +30

    ማነዉ እንጀኔ ወንድልጅ በቅናት ሲጨረጨር ማየት የሚወደዉ ❤❤ ስወዳቹ

  • @hay5360
    @hay5360 Před rokem +21

    😂😂የኔ ወድም ❤❤ ምርጥ ባል ነክ እኮ ጌታን ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @user-ko8ji8gu1z
    @user-ko8ji8gu1z Před rokem +24

    ትግስተኛ ነህ የኔ ቢሆን አጠናግሮኝ ነበር😂😂❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před rokem +61

    እኳን ደህና መጣችሁ አቤት ትግስትህ እሷ ብትሆን ማናት ምድናት እያለች የዱላ በረዶ ታዘብብህ ነበር😂😂😂 ተይ ግን አታበሳጭው ❤❤😍😍

  • @Tigisit.Melese
    @Tigisit.Melese Před 10 měsíci +12

    ልጆቹ ቅመም ናቸው ቅዱስ ሚካኤል በልጂ ይባርካችሁ ሐገራችን ሠላም ያደርግልን💚💛❤✌

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Před rokem +20

    ወይኔ ሲያሳዝን እራስሺንጠብቂ ትግስተኛሰው ከተነሳበት ማንምአያቆመው😂😂😂😂😂

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 Před rokem

      ትክክል በእውነት የኔ ባል በጣም ትእግስተኛ ነው አንድ ቀን ቶነስቶ ስመታኝ እጄን ስዘርጋ እጄን ስመታኝ እስካሁን ምልክት አለ😂😂 በራሴ ያመጣሁት ስለሆነ ህክምና ህጄ ዝም አልኩኝ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂😂ሳህ

    • @seadibintali
      @seadibintali Před 8 měsíci

      @@ormooapss442ህክምና ድረስ እዴት ቢመታሽ ነል😅😅😅

  • @user-dn7uo2by4q
    @user-dn7uo2by4q Před rokem +28

    ማን ነዉ ግን እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸዉ ዮናስ በእዉነት ትእግስተኛ ነህ ትእግስት ጥሩ ነዉ ቀጥልበት በርቱ ዉዶቼ❤

  • @tigist-tf8dt
    @tigist-tf8dt Před rokem +20

    የትግሰት ጥግ ነዉ ያለህ❤❤❤

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 Před rokem +34

    አረ ፕራክ ያበድ ነው ግን ትግስት አለው ፈጣሪ ፍቅራችኋን ያብዛላችኋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  Před rokem +3

      🙏🙏🥰🥰

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem +14

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    መንፈሳዊ ጥያቄም ይዛችሁ ነኑልን

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před rokem +6

    ያችኮ ይለያል 😂😂😂😂ይወኒ ቻለው ገና ጨጓራህን ቀቅላ ትበላለች ልጅቷ እሙ ቀጣ የሚለቅስበት❤❤❤❤❤በርቱ

    • @yoeemy
      @yoeemy  Před rokem +2

      🥰🥰🥰❤️

  • @gashawalene8436
    @gashawalene8436 Před rokem +8

    ዋዉ ያምራል ዕዉነት አሳዘነኝ አጮለሽ ብየ ነበር ልደትዬ ጠበቀችሽ ምችትችት ይበላችሁ ዉቦች

    • @yoeemy
      @yoeemy  Před rokem

      ❤️❤️🥰❤️

  • @user-zi9ik7wp1u
    @user-zi9ik7wp1u Před rokem +15

    የኔባል ቢሆን ማዳመጫየን ከማላመጫየጋ ነበረሰ የማላትመኝ ምርጥሰውናችሁ

  • @TiringoBelete
    @TiringoBelete Před rokem +16

    ዮናስ አቤት ንዴት አቃጠለችው እኮ 🤣🤣🤣🤣ደስ የምትሉት ምርጦች ውድድድድድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @yoeemy
      @yoeemy  Před rokem

      ❤️❤️❤️🙏

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 Před 7 měsíci +4

    እዳተ አይነቱን ትእግስተኛ ይስጠኝ 😍😍🔥🔥💚💚

  • @superhero3455
    @superhero3455 Před rokem +4

    ሁሌ እከታታለሌዉ ኮሜንት ግን ብዙም አልፂፊም ዎንድ ልጅ ስቀነ እንዴት ደስ ይለል

  • @AaAa-ex7mf
    @AaAa-ex7mf Před rokem +5

    ትግስቱ ማሻአላ አችን ሳረግሽ ትማቻለሽ ስራላት እሽ😅😅😅

  • @teebh7448
    @teebh7448 Před rokem +9

    በእውነት ቀናት. ትግስት አለህ በርቱ. 10ሺ. ስገቡ ነፈቀኝ በርቱ❤❤❤

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 8 měsíci +1

    ዉይይ አቃጠልሽዉ እንደዉም በጣም ትግስተኛ ነዉ ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
    ስትናደድ ደስ ትላለህ አላለችም 😂😂

  • @የአምላኬእናትማርያም

    ወየው ኧረ የኔ ቢሆን እሔኔ ጥፊ በልቸ ነበር ግን በዛው ልክም አይናገርም እያየ ይስቃል የኔ ውድድድድ ያው እናንተም በጣም ምርጦች ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እመብርሀን የሆድሽን በጫንቃሽ ታድርግልሽ እሷ ትቅረብሽ

  • @user-zr7xf2dl2j
    @user-zr7xf2dl2j Před rokem +7

    የኔ ፍቅሮች❤❤❤❤❤❤አጨርጭሪልኝ አተም ተራህን ስራላት😂😂😂😂

    • @yoeemy
      @yoeemy  Před rokem

      ❤️❤️🥰🥰

  • @tsaheyeabere3552
    @tsaheyeabere3552 Před rokem +3

    Ara tigi emuye yonin ataskagi tanshi wondim sila mimasil batam emiwodu ❤❤❤❤yoni bidirun kalimalski

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o Před 10 měsíci +1

    ደስ ስትሉ ክርስትናን በተግባር የምትኖሩ እናንተ ናችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před rokem +4

    😂😂😂😂የበደነው በርቱልኝውዶቼ❤❤❤ወይወንዶ የናተጌዜ ለማበድነው የምትደርሱት😅😅

  • @mhirat7883
    @mhirat7883 Před 25 dny

    በመድኃንአለም ምን አይነት ትእግስት ነው ያለው እንዴት እንዳሳዘነኝ የኔ ወንድም ሰራችልህ ወንድ ልጅ ስቀና እንዴት ደስ እንደምለኝ 😂😂😂 እወዳችዋለው እኔ እናንተ ብቻ ነው ሚያይ ምክንያቱ ሚስትህ አላባበስዋ እወደዋለው ወደድካቹ ከራያ መጥቼ❤❤❤

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 Před rokem +19

    ዕኛም የማዳም ቅመሞች ህኖዳች ሃለን 😘

  • @tsehaytube5352
    @tsehaytube5352 Před rokem +4

    Yee yoonas tegisti. Wwwwoooooooww bexam dasssssssssy sitiluu🥰🥰🥰
    Kebadi prank kkkkkkkkkk

  • @zed9651
    @zed9651 Před 11 měsíci +1

    አቤት ትግስቱ ወላሂ የኔ ባል ቢሆን በጥፊ ነበር እሚለኝ

  • @UnicellDoughman-ue1tx
    @UnicellDoughman-ue1tx Před rokem +3

    እኔን ወድሜ ተጨወተችብህ 😂😂😂ገበዝ ናት ግን በርች የኔ ቆንጆ አተ ደግሞ በተራ ፕራንክ አድርጋት እጠብቃለሁ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤በተረፈ ፍቅራቹህ ደስ ይላል እወደቹሀለሁ ❤❤❤

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 Před rokem +2

    እንዴት እንደምወዳችሁ ሳላያችሁ ሰቀር ደሰ አይለኝም ፍቅራችሁ ደሰ ይላል

    • @yoeemy
      @yoeemy  Před rokem

      🥰🥰❤️❤️

  • @rifyt7329
    @rifyt7329 Před rokem +1

    ይናስ ተቃጠለ እኮ ወይን ግን ደስ ምትሉ ጥዶች ብዙ አያለሁ የናተ ለየት ያለ ነው በሳቅ ተመቻችሁኝ የእውነት 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛ አዲስ ነኝ ሳያችሁ

  • @Sadawmer-sz6yz
    @Sadawmer-sz6yz Před rokem +3

    😅😅😅😅😅😅ሁሉንምትቶሳቀ አቤት ቅናት❤❤❤❤የ ኔ ውዶች ደስትላላቹህ

  • @user-wu3vg4lu9b
    @user-wu3vg4lu9b Před rokem +5

    ምድነዉ የናተስ ደሞ ብራክ በዛ ተከታታይ ድራማ ነዉደ ጉድኮነዉ እማናዉቅ መሠላችሁ እየተመካከራችሁ ሁለየ ብራክ እረዳ ጂላችሁን አሙኙ አድያ ቀይሩ 😅😅

  • @user-fj2of7tc3u
    @user-fj2of7tc3u Před 2 měsíci

    የዝህ ልጅ ምን ኣዓይነት ትግስት ኖው 👏👏👏👏💖💖💖💖💖❤❤❤❤😂😂😂😍😍😍🌹🌹🌹

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Před rokem +4

    አንተ ብትሆን የትኛውን ቀሚስ ነው ምትቀምስልኝ 😂😂😂😂 ኤሚዬ ገደልሽኝ😁😁😁😁

  • @user-rd8cm2ro4y
    @user-rd8cm2ro4y Před rokem +2

    አቃጥለሽ ልደፊዉ ነዉእደ 😂😂😂ተኮልሽ ማንኝዉን ቀሚስ ትመርጥልኝ ነበር አላልሽም

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM Před rokem +1

    ፍቱን እኮ ጣለው ወይይይ ትግስት የኔው ቢሆን ያጠናግረኝ ነበር

  • @mekidesmelku3369
    @mekidesmelku3369 Před rokem

    ወይኔ በጣምነው ምወዳቹ ይቱይብ የምገባው እናተን ለማየት ነው ደስ ትላላቹ በርቱ ግን ብዙ አታበሳጭው እሽ 🤔🤔😍😍😍😍

  • @Emebettube
    @Emebettube Před rokem +2

    ትግስት ለሁሉም መስርት ነዉ

  • @amaamm-yr6wh
    @amaamm-yr6wh Před 21 dnem

    ገዝቶ ይስጥ አላለም ግን ትግስቱ ይለያል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Před rokem +2

    እያወቅኩ የኔ መናደድስ 😂😂 በርቱ❤

  • @selamawitberh8458
    @selamawitberh8458 Před rokem +3

    ፍቱን ስያስፈራ😂ልጄን ሰኮርፍ

  • @seadahamid3667
    @seadahamid3667 Před rokem +4

    ገዝቶ ይስጥሺ ወይኔ አነደድሺው😂

  • @MabeethMabeeth-bs7cv
    @MabeethMabeeth-bs7cv Před 4 měsíci

    ቻፖስቲክ አያምረብሽም ወደ በተረፈ ደስ ትላላችሁ እውነት ❤❤❤

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Před rokem +2

    እኔ አንደየ ከሰርግ ሰጨፍር አይቶኝ በጥፊየተመታሆት መቸምአረሳው አሁላይግን አልሃምዱሊላህ ጭፈራ ማፊ😂😂😂

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před rokem

      ሀሀሀሀሀ

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 Před rokem

      የኔ፣ሚሰኪን፣በቅናት፣አጄቱ፣አሮ፣በጥፊ፣እሰወ፣መካከል፣ያችስ፣የከፈ፣ነወ፣ነገሩ፣ወድ፣ሌጅ፣በቅናት፣ሲጨርጨር፣ዴስ፣ይላል😂😂😂

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před rokem

      😂😂😂😂😂

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 Před rokem

      ሀሀሀሀ፣የባል፣ጥፊ፣አያምም፣እማ፣አይዞሽ፣እኔም፣አድ፣ጊዜ፣በጥፊ፣ተመትቻለሁ፣እኔ፣ዴሞ፣፣ስትነሳ ሽ፣አትኩኝ፣ባይ፣ነወና፣እዘፈን፣ልሂድ፣አትሄድም፣እሰወ፣ጋር፣ትጣላህ፣ስል፣ተጣላን፣በዛወ፣ተናዶ፣በጥፊ፣፣መታኝ፣ሳይሄድም፣ቀር፣ከዛ፣እኔ፣ፊቴ፣ሲቀየር፣እራሱ፣ለዴመ፣ከዛን፣ጄምሮ፣አድም፣ቀን፣ተጣልተንም፣አናቅ፣ሁለት፣ወለድን፣አልሀመድሊላህ

  • @user-cv1yr5fj7k
    @user-cv1yr5fj7k Před 5 měsíci

    ዊ ትግስቱ ማሻ አላህ ስታምሩ አይለያችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meazitube269
    @meazitube269 Před rokem +1

    አሪፍ እያደረግሽ ታጨረጪሪው አለሽ ግን እንዳይጉዳብሽ ወሃ ቀረብ እያደረግን በተረፈ ይመቻቸሁ

  • @RomanAliy
    @RomanAliy Před rokem +3

    ወይ የኔ ውዶች እዴት እደምወዳችሁ

    • @yoeemy
      @yoeemy  Před rokem

      ❤️❤️❤️❤️

  • @YordanosBirhane-ek8lw
    @YordanosBirhane-ek8lw Před rokem +1

    እረ ሞትኩኝ በሳቅ የቅናት ጥግ ይባላል ወንድሜ ስያሳዝን በናታቹ እረ ተይ ግን ❤❤❤

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před rokem +6

    አላህይጠብቃችሁ ከዚህክፉዘመን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EmanMohammed-s4k
    @EmanMohammed-s4k Před 8 měsíci +1

    አለማድነቅ አይቻልም ታጋሽ ልጅ ነው ወላሂ😂😂😂😂😂

  • @HayuuWoloyewa
    @HayuuWoloyewa Před 7 měsíci +1

    የኔ ልዩዎች 💌🫶ትግስትህ 🥰🥰

  • @Hgh-gp4mo
    @Hgh-gp4mo Před 7 měsíci

    የኔውዱች ግን ትግስቱ ማሻአላህ ታምራላችሁ

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Před rokem +3

    ስወዳችሁ በፍቅርኑሩልኝ💕💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-nf1cq7se5c
    @user-nf1cq7se5c Před 3 měsíci

    አረወይኔ ጉደ ተይልጀንአታበሳጭወ ከከከ😂😂😂😂

  • @fahedali632
    @fahedali632 Před rokem +2

    ዮኒወላሂትግስትህማሻአላህ❤❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Před rokem +7

    ዮኔ ስትናደድ እንዴት ደስ ትላለህ። ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-ef5kv7ul8s
    @user-ef5kv7ul8s Před 3 měsíci

    ትግስተኛ ነዉ በጣም እኔ ብሆን 😂😂😂😂😂

  • @Sare-wc7sc
    @Sare-wc7sc Před rokem +2

    የቅናት መአት ነዉ ያለብህ

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Před rokem

    እኔም ልክ እንዳንተ ሲበዛ ትግስተኛ ፍቅረኛ አለኝ አምላኬ ሆይ ተመስገን ወይይይ ደስ ስትሉ ተባረኩ❤❤❤

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn Před 8 měsíci +1

    የኔ ባል ቢሆን ጥርሴን በጅ አስጨብጦ ነበር ወደናቴ ቤት እሚልከኝ 😢😢😢ለምን አያሀት ብሎ ወድጋ እሚጣላ ጭራሽ አጠገቡ ስልክ 7 ስልክ የለኝም መሀቀብ ተጥሎብኝ ሆ

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 Před 5 měsíci

    የኔ ባል ቢሆን😂😂😂ደርግሞ ነበር የሚጥለኝ😮😮😮

  • @tirunashmamar
    @tirunashmamar Před 8 měsíci +1

    ፍውር በዚቤት ደስሲል ❤❤❤❤

  • @samkfn3321
    @samkfn3321 Před rokem +2

    ቆጆ ባል 👍👍

  • @Tege-qh7zy
    @Tege-qh7zy Před rokem +1

    Wow tegeset alihe eshi

  • @dgbhf9196
    @dgbhf9196 Před rokem +1

    እዳታ አይነት ትግስተኛ ባል ይስጠኝ ያረብ

  • @teyba9221
    @teyba9221 Před rokem +2

    ቅናት ትጠላለህ ብድር በምድር ሰራሺለት ይመቻችሁ ውዱች

  • @saeid-mn9fb
    @saeid-mn9fb Před 8 měsíci

    እሷ እደፍቅረኛ እየተቅነዘነዘች ስታወራ ዮኒ ትክ ብሎ ሲያያት ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ😂😂😂😂😂አች ግን አልተቻልሽም ውይይይ😊

  • @Fatima-h9n
    @Fatima-h9n Před měsícem

    ደስ ሲልህ

  • @betalihemdagnachew-zw3te
    @betalihemdagnachew-zw3te Před 5 měsíci

    ማርያምን ትግስትክን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 Před rokem +2

    በጣምትግስተኛነህ👏👏👏👏👏

    • @yoeemy
      @yoeemy  Před rokem

      🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Před rokem +1

    የኔ ኮስታራ ስቀና ደግሞ ታምራለህ ክክክክክክክክክክክክክክ ዋ ታናጂውና ሁለተኛ

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před rokem +1

    ዮናስ ሰርታላለች 😂 ትግስት ግን ጥሩ ነው ብርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genilove8384
    @genilove8384 Před rokem +6

    እምወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የተዋህዶልጅ

    የኔውድች ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @mitamita5267
    @mitamita5267 Před rokem +1

    ኘራኩ ባይበዛ ጥሩ ነው ቢሆንም ግን እወዳቹሀለው❤❤❤❤

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 Před rokem +1

    ማነዉ እደኒ እሚወደቸዉ

  • @sasjjbxnxnxjxj951
    @sasjjbxnxnxjxj951 Před rokem +1

    የስራሽን አቃጠልሽው ሚስኪን እኔ ኮሁኮሁን ስልኩን ነቅጦ በጥፊአለሽ እያልኩ ተሳቀኩ ለማንኛውም በርቱ እወዳችሁለሁ የመልስምት ጠብቀመ

  • @muluworkketeme1358
    @muluworkketeme1358 Před rokem +2

    አንች እኮ ፕራንክ አታርጊ 😂😂😂😅😂😂

    • @yoeemy
      @yoeemy  Před rokem

      🥰🥰🥰❤️❤️

  • @user-yz2tk1oc6u
    @user-yz2tk1oc6u Před rokem

    አላህ.ፍቅራቺሁ.ዪብዛላቺሁ.በጣም.እወዳቺሁአለሁ

  • @dudrudggj5190
    @dudrudggj5190 Před 8 měsíci

    ግን ሳላማችሁን ጠብቁ ስው እሚያረገውን አይውቅም እና ተረጋጊእሺ ሰላማችሁይብዛ

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n Před rokem

    😂😂😂😂😂😂አንቺጭራሮ አቃጠልሽዉ ይሄልጂታጋሽነዉ ዋልሽ የከፋዉቀን😂😂😂😂😂ዮኒአጩላት

  • @Salam-mn3fk
    @Salam-mn3fk Před rokem +1

    😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓አዪለያቹ ዉዶቺ😘😘😘😘

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +1

    ቅናት ግን ደስ ይላል ልበል በትንሹ😅

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Před rokem +2

    አቤት ዩኒ😂😂😂 ተንጨረጨርክ😅😅

  • @user-vu3sl5sn3n
    @user-vu3sl5sn3n Před rokem +1

    WOW Family Dood

  • @SebeleWende
    @SebeleWende Před rokem +1

    ለቤታቹህ አድሰ ነኝ ግን ከእናንተ ትግሰትን ተምር አለዉ

  • @nacciitdasalew8238
    @nacciitdasalew8238 Před 6 měsíci

    Wayiine tigistuu unte baxamii adanqiihalewu

  • @KldjhBhhhuh
    @KldjhBhhhuh Před rokem +1

    ምርጥትግስተኛነህ❤❤❤❤

  • @user-ny3tt6bj9n
    @user-ny3tt6bj9n Před rokem +1

    ወዳቻለዉ በጣም

  • @wdwd1326
    @wdwd1326 Před 6 měsíci

    ውይ እኔ ወድሜ ተሠቃየ ጥሎብኝ ወድ ሥናደድ አልወድም 🥺የኔ ብሑን አግሎነው የሚጥለኝ🙈🤣🤣🤣

  • @sadeahhabjfij6018
    @sadeahhabjfij6018 Před rokem +2

    😂😂😂ገደልሺውአችሞዛዛ❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  Před rokem

      🥰🥰❤️❤️

  • @fevenfeyesa1991
    @fevenfeyesa1991 Před rokem

    Esu gen besak gedelignnnn😂😂😂😂anchi hydro becha ayidelishm.... acter 😮nesh

    • @yoeemy
      @yoeemy  Před rokem

      🥰🥰🥰🥰🥰

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Před rokem +2

    ዮኔ እንዴት ነው የምታያት አረተይ እንዴት አታቃጥይው❤❤❤❤❤

    • @ግዘ
      @ግዘ Před 15 hodinami

      prankvnew

    • @etenesh8056
      @etenesh8056 Před 14 hodinami

      @@ግዘ አውቄአለሁ አውነቴን መሰለ እንዴ

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 Před rokem +2

    እረአይሰማምእደ????????

  • @YuboBishaw
    @YuboBishaw Před 3 měsíci +1

    አረተይ

  • @user-vp7wr9if4u
    @user-vp7wr9if4u Před rokem +1

    ዋዉበጣምነዉየምታምሩት❤❤❤❤

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 Před 4 měsíci

    አሳዘኝ እንደምወዳችሁ

  • @bezuayhuabera2914
    @bezuayhuabera2914 Před rokem +1

    Yene.weduhe.selam.nahu.endete.endemewedahuuu.besemam.bekenate.anherehereshew.fetu.sekeyere.eyesaku.neber.betam.selemewedeshe.new.gen.ateguogew.bezu.atanadegew😂😂

    • @yoeemy
      @yoeemy  Před rokem

      Eshi❤️❤️❤️

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 Před rokem +1

    እንኮን ደህናመጣችሁ አወዳችሁ አለሁ