Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፍቅር ጀምረናል🙄 ምን አለበት ቀስ ብለሽ ብታድጊ🤣 ሳሚ መታኝ🤣🤣

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 03. 2024

Komentáře • 440

  • @samemu
    @samemu  Před 5 měsíci +177

    በዚህ ቪዲዮ 50K አስገቡን እና አስደስቱን እስቲ😂😂

    • @ManaaManajajs
      @ManaaManajajs Před 5 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-yl1jh4tm5m
      @user-yl1jh4tm5m Před 5 měsíci +1

      ስወዳችሁ❤❤

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. Před 5 měsíci +3

      እረ እንዴት አድርጌ ላስገባችሁ ቢቻዬን የሚሆን ቢሆን በአንድ ቀን አስገባችሁ ነበረ።🤣🤣🤣

    • @zina5085
      @zina5085 Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤ዋውው ተዳርሰናል ሳሚዬ

    • @sofyabadru9246
      @sofyabadru9246 Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-fy9bh2zy3p
    @user-fy9bh2zy3p Před 5 měsíci +83

    ማነው በዚሂ ቤት እደኔ ኢሚዝናናው😂😂ኑበቤቴ ዘና እንበል

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 5 měsíci +104

    😢እሙየ 50 ደርሳ ማየት የናፈቀው😢
    ከመውለዷ በፊት
    ወይ እረ እዘኑለት ለሳሚ ጨጓራ😂

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Před 5 měsíci +58

    አለባበሰሺን አሰተካክል አሚቲ ጥሩ አይደለም ሰዉነትሺ ይታያል 😢😢

  • @user-wx3sh4wv4q
    @user-wx3sh4wv4q Před 5 měsíci +55

    ሳሚ ግን የምር አይናፍር ነዉ አቀማመጡ በስርአት ነዉ ዘወር እኮን ብሎ አያያትም

  • @ZenatMohammed-xp6yt
    @ZenatMohammed-xp6yt Před 5 měsíci +11

    አረ እዘኑለት ለሳሚ ጨጓራ😂😂😂

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh Před 5 měsíci +11

    ሳሚ ተረጋጋ በምትናደድ ሥአት ወደብትር አትሩጥ እውነትሥ ቢሆን ትመጥነዋለች ❤ለማንኛውም ሳቋብቻ በቂነው ፍልቅልቅ ያለች ልጂ

  • @user-er1te6sz7r
    @user-er1te6sz7r Před 5 měsíci +55

    አይ እሚትየ ይች ቀልድ እውነት የሆነይ እደሁ ሙሽኪላ ክቢር😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Před 5 měsíci +18

    አይ ሳሚ በየ ተራቸው ያናዱዱሀል አረ አትናደድ ጨጓራህ ይላጣል እሙ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ትንሿ እሙ ደሞ ፕራክ ትችላለችን 😂

    • @zuzuweloyewaTube
      @zuzuweloyewaTube Před 5 měsíci

      አቆጣጡ ግን የራሱ ዘመድ አስመስሎ ነው የሚቆጣው ሰው ይቀየማል አይልም አሷ እራሱ አትፈራም አነጋገሯ

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Před 5 měsíci +10

    አይሆንም።ቤተሰብ በክርስትና እምንነት አይፈቀድም ።።።

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 Před 5 měsíci +11

    አይ ሳሚ ወላህ ሲስቅም ሲናደድም ደሰ ነወ የምለኝ❤❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 5 měsíci +11

    ኢሚት አልተቻልሽም 1ኛ 😂😂😂😂😂😂😂አስነቀልሽው ወይ ሳሚ ስወዳችው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zx5ug1rq9c
    @user-zx5ug1rq9c Před 5 měsíci +7

    ዲመት ነሽ አላለም ወይ ሳሚ አቃጥለው ሊገሉህ ነው😂😂😂

  • @maryammengstu
    @maryammengstu Před 5 měsíci +18

    እኔብችል100ባስገባችሁ,ውስጤነው

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 Před 5 měsíci +9

    😂😂😂😂 የኔ ውዶች የሳቆቼ ምንጭ የድካሜ ማስረሻ ስወደችሁ ሰላማቹ ብዝት ይበል 🥰❤🥰❤

  • @seadawelow1743
    @seadawelow1743 Před 5 měsíci +7

    መግማማት አይመቸኝም ያለው ነገር😂

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před 5 měsíci +8

    ወይ ሳሚ ተሰቃየህ እኮ😂😂😂ተጫወተችብህ እኮ😂😂😂

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 5 měsíci +17

    የገረጡ ፊቶች፣ የደከሙ ሰዉነቶች፣ የዛሉ ጉልበቶች፣ የሚንቀጠቀጡ እግሮች ፣ የደረቁ ከንፈሮች ፣ የጎረጎዱ ዓይኖች፣ ... እነኚህ ሁሉ ይታዩኛል በረመዷን ዉስጥ። እነኚህ ሁሉ የአላህን ዉዴታና ቅበላ ለማግኘት የሚለፉ ባሮቹ ናቸው። ወላሂ ከራሴ በላይ ያሳዝኑኛል።
    ጌታዬ ሆይ በረሕመትህ ሁላችንንም ጎብኘን።
    የሳሚ ምክር እንደ ድመት ለሚያስቡ ነው 😅😅 አይ ሳሚ ፈገግ አደረከን ።በተለይ በመዳም ስራ ድክም ብለን

  • @akramcell7964
    @akramcell7964 Před 5 měsíci +4

    ወይ ሳሚ ጨጓራህ ግን ደህና ነው ማረያምን ሳሚ ልክ እደኛ ቤት ነው ይሉታና አይናፍረ ይሆናል በተለያየ ነገረ ሲያወሩት በንደት ነው የሚገልፀው

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h Před 5 měsíci +18

    ግን ሳሚ መጥኖውን ይስጥህ አቃጠሉህ አይደል እየተካኩ ግን ማነው እደኔ ሳሚ ሲናደድ ደስ የሚለው እኔ የውነት አድናቃቹህ ነኝ

    • @linecompany4607
      @linecompany4607 Před 5 měsíci

      እኔ ግን በጣም ነው የሚያሳዝነኝ😅

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td Před 5 měsíci +5

    እኔ ግን ዝም ብዬ ስገምት የጊዜ ጉዳይ ነዉ እንጂ እሔ ፕራንክ እዉነት ሆኖ እነዚሕ ወጣት ልጆች ተጣምረዉ የእዉነት የምናይ ይመስለኛል ወደፊት።

  • @Sare-wc7sc
    @Sare-wc7sc Před 5 měsíci +14

    😂😂😂😂ይሄነገር ግን ወዴፍቅር እሚቀየር ይመስለኛል ፕራክ ወዴ ዉነት ይቀየር አጋቦቸዉ ምችግር አለዉ

    • @user-xu5lu9kx3j
      @user-xu5lu9kx3j Před 5 měsíci

      𝐴𝑦𝑘𝑒𝑟𝑚

    • @z.d7914
      @z.d7914 Před 5 měsíci

      ተጀምሯል እኮ 😂😂😂 በፕራክ እየተማሀኘ ነው እጅ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Před 5 měsíci

      😂​@@z.d7914

    • @mednaseeit211
      @mednaseeit211 Před 5 měsíci

      እኔም እደዛ ነው ያሰብኩት

  • @user-tl6gg3nn3e
    @user-tl6gg3nn3e Před 5 měsíci +6

    ፋቅርና ውሀ እያሳሳቀ ነው የሚወሰደው 😂 ይመቺሺ

  • @rishane9576
    @rishane9576 Před 5 měsíci +5

    ወይ ትንሽዋ እሙየ ድምጽዋ ራሱ ቁጭ በል ሳምቾ መልካም የመቃጠል ግዜ ብለናን ውሃ ድገም ያስጨሰችብህ ቀዝቀዝ እንድያረግልህ ክክክክክክ ❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 5 měsíci +6

    አየ ሳሚ 😂 እደው ማሪያምን ስራ ስልችት ብሎኝ ወደዚህ ቤት ዘና ፈታ ጭቀት እርግፍግፍ አድርጌ እወጣለሁ

  • @user-ob6ru9rj9k
    @user-ob6ru9rj9k Před 5 měsíci +4

    አይ ሳሚ የምትናደደው ነገርስ አተም አርጋቸው በተረፋ እወዳችሀለሁ❤❤❤

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před 5 měsíci +5

    የሩጫው መጀመሪያ ቱስቱሳ ነው አሉ ፍቅር እኮ እሚይዘው እያባበለ ነው 😅😅😅😅

  • @Redu78978
    @Redu78978 Před 5 měsíci +3

    የኔ ቆንጆ ሰራሽለት ❤❤❤ ሳሚ ግን በሁሉ ነገር ተጨርጭረህ ትገፍዉ አይመስለኝም ትግስት እሚባል ነገር ይልመድብህ ቱግ አትበል😂😂😂😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před 5 měsíci +3

    ወይ እኔ ሳሚ በሳቅ😂😂😂😂😂ድመት ነሽ እንዴ አላለም😂😂መገን ሳሚ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před 4 měsíci +1

    ምን ችግር አለው ቢጋቡ ምንም ችግር የለው ልጆቻችሁ አንድ ይሆናሉ እንደውም የማያውቁትን ከማግባት የሚታወቅ ይሻላል 😂😂ሳሚ ግን አትናደድ ተልቶሎ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před 5 měsíci +3

    ሳሚ ለምን ትናደዳለህ እንዴ ብፋቃቀሩስ 😢😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Před 5 měsíci +3

    እሙየ ቀጠሮ አላት ብላችሁ ነበር ምን ተባለች ❤❤❤❤❤እሙዬ የኔ ውዴ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ኢንሻ አሏህ❤❤❤❤❤❤

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Před 5 měsíci +3

    ሰሚ ለመጀመረያ ጊዘ ምርጥ ፕራንክ ተደረጓል ዋው እንደ ዛሬ ጨልሎ አያቅም ይመችሽ😂😂😂😂😂😂

  • @user-bn6od2mr5e
    @user-bn6od2mr5e Před 5 měsíci +6

    ምን ችግር አለ ፍቅር ቢጀምሩ 😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Před 5 měsíci +1

    ዉይይ ሳሚ ወንድሜ በቃ መቃጠልህ ተከታታይ ድራማ ሆነአይደል ስወዳቹ እሚትዬ ትችያለሽ ጎበዝ ❤

  • @mekidesmelku3369
    @mekidesmelku3369 Před 5 měsíci +2

    ወይ ሳሚ እኔማ ዝምድና ያለን እየመሰለኝነው እደኔ ቶሎ ስለምትናደድ 😅😂የሙህት ባጭር ጊዜ አልተቻልሽም በህትሽ ወተሽ አጨለልሽው አችም😂😂😂😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před 5 měsíci +3

    ምንም አይደለም በባዶ አትቃጠል የወንድም አማች ሚስቶች እህት አማቿቹ ደስ ይላል ጋሼ ሳሚ

  • @SimSim-ti7zc
    @SimSim-ti7zc Před 5 měsíci +3

    አለባበስሽን ኣስተካክይ ሰውነትሽ ይታያል ባልሽ ቤት ኣይደለም ያለሽው ወንድ ኣማቾችሽ (ሁለት ጎረምሳ) ያለበት ቤት ነው ያለሽው:: ሳሚ ግን ጨዋነቱ ደስ ይላል:: አቀማመጡ አስተያየቱ በጣም ስርአት አለው:: ቢሆንም አለባበስሽን ኣስተካክይ::

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv Před 5 měsíci +3

    ድመት ነሽደ ነይ ውጭ አላለም😂😂😂

  • @BirhaneKebede-mu2od
    @BirhaneKebede-mu2od Před 5 měsíci +14

    አረ እሙዬ እምን ላይ ደረሰች ትናንት ቀጠሮ አላት ብላችሁ ነበር ምን አሏት ሄደች ወይስ😥😥😥😥

  • @user-mx6el4kx7r
    @user-mx6el4kx7r Před 5 měsíci +2

    አይ ሳሚ ድመት ነሽ ወይ አላለም እንዲያው ተናደድ ያለክ ሰው በየተራ ተቃጠልክ😂😂😂

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk Před 5 měsíci +5

    ይሳካልሻል ሀለተኛዋ ተንኮለኛ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 Před 5 měsíci +9

    😂😂😂 የሳቄ ምንጮች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @seadawelow1743
    @seadawelow1743 Před 5 měsíci +2

    አላህ ይድርስላት የኔውድ የተጨነቁትን ሁላ ይፍርጃቸውበደና ውለጂ እያሳቃችሁ የምታስተላልፉት ቁምነገር ደስይለኛል❤

  • @mekdistube
    @mekdistube Před 5 měsíci +3

    ወይኔ ጉዴ እውነት የእሙ እህት ነች ቀልጣፊ ጎበዝ ነች

  • @GXz-zr6bf
    @GXz-zr6bf Před 5 měsíci +2

    ሳሚ ቆፍጣነው መግማማት አይመቸውም😂😂😂😂

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 5 měsíci +2

    ሳሚ ቦግ የምትላት ነገር ታዝኔኛለች 😂😂😂😂

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 Před 5 měsíci +2

    ኣይ ሳሚ ገና ኣቃጥላ ልትደፋህ ነዉ 😅😅😅😅😅😅ምስኪን

  • @iui44i22
    @iui44i22 Před 5 měsíci +2

    ኧረ ሚጡ ጎብዘሽ አንደኛ ነሽ😢😂😂😂😂😂😅

  • @sarhss4407
    @sarhss4407 Před 5 měsíci +2

    ሳሚ ትክክል ነው በቤተ ክርስቲያንም አይፈቀድም የግቢ ድሪቶ አያስፈልግም

  • @tigiabebu5804
    @tigiabebu5804 Před měsícem

    አር ወይኔ ሳሚ ጨጓርህ ደህና ነው አይደል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 5 měsíci +3

    እሙ ሣሚ እሙታ እንኳን ደህና መጣቹሁ ሣሚ ጨጓራህን አትፈልገውም ወይ የአንተ መናደድ እኛ ያሥደሥተናል ግን ጨጓራህን እንዳያምህ እሙዬ ጌታ ኢየሱስ በሠላም ይገላግልሽ

  • @ConfusedBackpacker-nr7dt
    @ConfusedBackpacker-nr7dt Před 5 měsíci +10

    ኧረ እነኚ ልጆች የዘፈን ዳርዳሩ እሥክሣ ነዉ አለ ገረ ቲዉ ይማልሉ ጊፌር

    • @LuliHa-ms4mv
      @LuliHa-ms4mv Před 5 měsíci

      ይይን ይማልሉ ዚሆም ቃይ ዬደፈልሽ

  • @ConfusedMakeup-oi5ew
    @ConfusedMakeup-oi5ew Před 5 měsíci +3

    ቀስ በቀስ እንቁላል በእግር እንደ ምባል መቸም ታገብያለሽ እንጅ አትቀርም እመኝ ድምፅ በርችና ለራስሽ አርግው

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 Před 3 měsíci +1

    እነዚህ ልጆች ስለ ልጁ ጤንነት መዛባት ጭራሽ አልተረዱም አቤት የዩቲዩብ ሳንቲም ብቻ።😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f Před 5 měsíci +3

    አይ ሣሚ ድመት ነሽ አላለም በጣም ያስቀኝ ግን አንተን ለማናደድ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd Před 5 měsíci +2

    አጨረጨረችው ይመችሽ የኔ ፍልቅልቅ ሳሚ መልካም መቃጠል😂😂😂

  • @chhdhffhf3557
    @chhdhffhf3557 Před 5 měsíci +2

    ዲማት ነሽ እንዴ😂😂❤❤

  • @user-ju9mw1cl4c
    @user-ju9mw1cl4c Před 5 měsíci +2

    አይ ሳሚ ጨጓራውን ጨረሳችሁት እኮ😂😂😂

  • @SarkalEthopia
    @SarkalEthopia Před 5 měsíci +2

    አለባብሰሸን አስትካከ ሰውንትሽ የታያል በትርፈ አውዳችዋሏ ❤❤❤❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 5 měsíci +2

    እረ ልጁ አልወጣ አለ እዴ በለዉ እምዬ በሰላም ታሳቅፍሽ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 Před 5 měsíci +1

    ቀሰ ብለሸ እደግው አላለም ሳምዬ የሳቃችን ምንጭ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yemaleda
    @yemaleda Před 5 měsíci +2

    ክክክክክክክክክ የሳሚ ንደት እንደት እንደሚያዝናናኝ 😂😂😂😂 ቶሎ ነዉ የሚበሳጨዉ

  • @user-jj8xy2td1x
    @user-jj8xy2td1x Před 4 měsíci +1

    ዋው ደስ የምትይ ልጂ በራስሽ ዩቱብ ነይ

  • @user-py8tg9dc6s
    @user-py8tg9dc6s Před 5 měsíci +2

    እቺ ደሞ ትለያለች የኔ ዉድ 😁😁😁🙈🙈

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x Před 5 měsíci +2

    ሳሚተቃጠለ😂😂😂😂😂

  • @user-ki5iq8sc9h
    @user-ki5iq8sc9h Před 5 měsíci +3

    አይ እች ጠገጠገ አለመራችኝም የሰሚ ንዴት ደስ ስል😂😂😂😂

    • @user-pz7ut4mu1k
      @user-pz7ut4mu1k Před 5 měsíci +1

      የዘፈን ዳርዳሩ እስክታነው 😂😂😂

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 Před 5 měsíci +2

    አቃጥላቹ ልደፊትነው ልጅ😂😂😂😂

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Před 5 měsíci +4

    አቤት ሣሚ ማሻ አላህ ነህ ወላሂ በዚህ በተጨማለቀ ዘመን አለባዲነቅ አይቻልም ቃጥ ብሎ እንኳን አያያትም ግን አለባበስሺን አስተካክሊ እህትየ 🎉❤❤

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před 5 měsíci +2

    Hahaha አሳበድሽው 😂 ተጫወትሽበት 😂👍🏽

  • @user-qm6pc7km5u
    @user-qm6pc7km5u Před 5 měsíci +2

    እስፓሪት ስራአ ቦሪጭ😂

  • @natinuke
    @natinuke Před 5 měsíci +3

    እኔ አላምንም እኔ አላምን 😂😂😂😂

  • @user-cn1yc8lt8r
    @user-cn1yc8lt8r Před 5 měsíci +2

    ድመት ነሽ እንዴ😂😂😂

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před 5 měsíci +2

    ክክክ ውይ ሳሚ ሚስኪን

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td Před 5 měsíci +4

    እረ ሳሚ አንተም አበዛሕዉ እንዴት ነዉ ዘመድ የሚሆኑት በደንብ ይቻላል ሁለት ወንድማማቾች ሁለት እሕትማቾችን ማግባት የተፈቀደ ነዉ ባይሆን አሁን ግዜዉ አደለም ወደፊት በሚለዉ አሳምናቸዉ እንጂ በኢትዮጵያ ሕዝብ የተፈቀደ ነዉ።

  • @asdfaaa8876
    @asdfaaa8876 Před 5 měsíci +2

    ኧረ ሣሚ የሣቃችን ምንጭ😂😂😂😂

  • @hayuye
    @hayuye Před 5 měsíci +2

    አይ ሳሚ ቻለው ልጂቱ ልታመር ነው መሰል ሆ

  • @miliaakiki9424
    @miliaakiki9424 Před 5 měsíci +5

    Echi lij feker sayezat ayekerem 😅😅😅

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc Před 4 měsíci

    እኛኮመቶች፣እናጋባችኋለንተረጋጊ😂😂😂

  • @zina5085
    @zina5085 Před 5 měsíci +1

    ኧረ ኧረ ኧረ የእሙ እህት አልተቻለችም የምር ጎበዝ❤😂

  • @zenebchtadesse7358
    @zenebchtadesse7358 Před 5 měsíci +2

    አይሳሚ አሁንነውበቀበቶ መግረፍ😂😂

  • @etabeze7449
    @etabeze7449 Před 5 měsíci +3

    ይሄን ሰውዬ አቃጥለው ሊደፉት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr Před 5 měsíci +2

    አለባበስሽን አስተካክኪይ ሰዉነትሽን የሚያሳይ ልብስ የበለትዳር ቤት ነው ያለሺዉ ምንም እህትሽ ብትሆንም ነዉር ነው ላንቺ እኔ አፈርኩኝ

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Před 5 měsíci +3

    Letega nebre eko metachu wudoche gana magabeau yasikali koye li ceresi😂ye sami makatele newo machemi

  • @Sada-tesfaye
    @Sada-tesfaye Před 5 měsíci +1

    አቃጥለዉ ሊደፉህ ነዉ እየተፈራረቁ ነይዉጪ አላለም 😂😂😂😂

  • @user-vj3lk9yv4m
    @user-vj3lk9yv4m Před 5 měsíci +1

    ሳሚዬ አንተኮ ቅመም ሰው ነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅✅✅✅ያተ አነጋገርክ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤐 አይጠገብም

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    ዉይ ሳሚ የሚናገረዉ ነገር ሁሉ ያስቀኛል😂😂😂😂😂😂

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa Před 5 měsíci +4

    አይሳሚሁሌምአይገባህፕራንክመሆኑ😂😂

  • @user-zx5ug1rq9c
    @user-zx5ug1rq9c Před 5 měsíci +1

    ሚስኪን ሳሚ ከመብላት ወደመቃጠል😂😂😂😂😂

  • @SeadaAhmed-o5e
    @SeadaAhmed-o5e Před 12 dny

    ድመትም ይፋቀራል እደ ቲቸር

  • @hikmaahmed2585
    @hikmaahmed2585 Před 5 měsíci +1

    እዳውሥወዳችሁ ወላሂ የኔምረጦች. እሙየየኔውዲ አላህወልደሺለመሳምያብቃሺ የኔልእልት. አየሳሚ እሙየ ሥትደክም ደሞ ይችኛይቱተተካችልህ 😂😂😂አረታው ለጨጋራውእሰቡለት ❤ እህቴ አለባበሥሺንአሥተካክሊ. ሰውነትሺይታያል ❤❤በተረፈ በጣምነውየምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo Před 5 měsíci

    ሳሚ አታካብድ ቢግቡ ምችግር አለው ❤❤❤ እናም ይግቡና አሳድጎቸው😂😂😂😂😂😂😂

  • @aynalemtadesse3742
    @aynalemtadesse3742 Před 5 měsíci +3

    ዲመት ነሽ እንዴ 😂😂😂😂

  • @hawayahiya2043
    @hawayahiya2043 Před 5 měsíci +1

    No ዘመዳሞች ሳይሆን አገቡኝ ናቹህ ክክክ ስለዚህ ችግር የለውም መጋባት ይችላሉ ። ዘመድ ማ ከሆናችሁ አንተና ኡሙ ሌሽ ተጋቡ ክክክክ

  • @seadaahmed8359
    @seadaahmed8359 Před 5 měsíci +2

    😅😅 በለዉ እህትና እህት አቃጥለዉ ሊገሉት ነው ሣሚ ፅናቱን ይስጥህ😅😅

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Před 5 měsíci +1

    ድመት ነው እደተገናኘ ተሸታቶ ቶሎ ወደ ፍቅር ሚገባ😂😂😂😂

  • @ZemzemNesredin
    @ZemzemNesredin Před 5 měsíci

    ይሄ ሀሳብ ተደጋገመ መጨረሻዉ እዉነት እነዳይሆን መክንያቱም የዘፈን ዳርዳሩ እሰክስታ ነዉ

  • @sofiaseid4237
    @sofiaseid4237 Před 5 měsíci +1

    አየ ሣሚ አሁንስ አሣዘንከኝ😅😅😅

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq Před 5 měsíci +11

    አይ ሣሚ ተቃጠልክ እኮ አቃጠሉህ😂😂

  • @seadi5
    @seadi5 Před 5 měsíci +2

    ሳሚስናደድሳያስቀኝ
    የግቢድሪቱነውእሚባለው
    ደሞእህቷንቁርጥናት