ጀዝባ እራስህን አታስከብርም🤣ሳሚ ወንድሙን ሳመናጭቅበት ዝም ማለት አልቻለም🤣🤣

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 01. 2024
  • #ebs #asfawmeshesha_ebstv #abelbirhanu #donkeytube #samichotv #yontube ‪@yontube-03‬ ‪@samichotv‬

Komentáře • 950

  • @samemu
    @samemu  Před 5 měsíci +209

    😂ላይክ እያደረግን ቤተሰብ🤣🤣🤣

  • @Negerbedelala
    @Negerbedelala Před 5 měsíci +268

    💪👍ሳሜ ለወንድምህ ያለህ ክብር ይመችህ ወንድም😘

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 5 měsíci +271

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @xboxone8393
    @xboxone8393 Před 5 měsíci +106

    እኔ እኮ ስድቦቹ ናቸው የሚሳቁኝ ሳሚ 😂😂😂😂እኔ ለቤተሰቡ ክብር የሚሰጥ ሰው ይመቸኛል ተባረክ

    • @user-ou6ln3js5t
      @user-ou6ln3js5t Před 5 měsíci +1

      አስተማሪ ነው እኮ በየአይነት ሰድብ ባይለም ነበሪ የምገባው 😅😅😅

    • @ayshaa-mj1oy
      @ayshaa-mj1oy Před 4 měsíci

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @xboxone8393
      @xboxone8393 Před 3 měsíci

      @@user-ou6ln3js5t 😂😂😂😂😂

  • @AzizaAhemid-et3rq
    @AzizaAhemid-et3rq Před 5 měsíci +77

    ኧረ ወይኔ ጥቸል አላለም ምርጥ ወንድም ወዶች ከደዚ አይነት ትምር ውሰዱ ቅድማ ለቤተሰብ ክብር ይኑራችሁ😅😅😅😅😅😅

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 5 měsíci +46

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ
    ሳሚ ጢንቼል አላለም😂
    50K እናድርሳቸው እሙየን😂

  • @selamawith9139
    @selamawith9139 Před 5 měsíci +38

    ለወንድምህ ያለህ ክብር ይመችህ ❤

  • @myiphone7674
    @myiphone7674 Před 5 měsíci +46

    እኮ ራሳችንን ራሳችን ካላስከበርን ማንም አያከብረንም 👌👌👌ሳሚ ይመችህ 🥰🥰🥰👌👌👌ለቀልድም ቢሆን በሰው ስሜት ላይ መረማመድ ይደብራል 😔😏😏

  • @yasminwerkeneh6873
    @yasminwerkeneh6873 Před 5 měsíci +34

    ጎበዝ ለወንድሙ ያለው ክብር❤❤❤❤❤❤

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll Před 4 měsíci +6

    እዚህ ላይ ለወንድሙ ያለው ክብር ❤ ዋው ከምንም በላይ ቤተስብ. ይቀድማል. ወንድ ማለት እንደዚህ ነው. አንዳንድ. ሚስትን በቤተስብ የቀየራችሁ ወንዶች ከዚህ ልጅ ተማሩ

  • @selma5801
    @selma5801 Před 5 měsíci +14

    የኔ ጨዋ ማሻ አላህ
    በነገራችን ላይ ከወንድ ልጅ የምወደው ባህሪ ቤተሰቡን እና የትዳር አጋሩን የማያስደፍር ጀግና ወንድ ይመቸኛል respect❤

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 Před 5 měsíci +17

    ሳሚ ጎበዝ ለውንድሙ ያለው ክብር ደስ ሲል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @semira13585
    @semira13585 Před 5 měsíci +23

    ሳሚ አንበሳ ነህ ወላሂ ቤተሰቡን የሚያስከብር ሰው ደስ ይለኛል ይመችህ❤❤❤❤❤❤

  • @HappyJumpingPuppy-ds3ez
    @HappyJumpingPuppy-ds3ez Před 4 měsíci +5

    ሳሚ ጀግና በእውነት ፍትሐዊ ሰው ነህ የሚሰት ቦታ የወንድም ቦታም አሳይተኸናል

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před 5 měsíci +41

    ቤተሰብ የሚያስከብር ባል በጣም ደስ ይለኛል❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 5 měsíci +6

    ማሸአላህ ለወድሞ ያለው ክብር. ❤❤እና እርጉዝ ነሽደ

  • @s.n.3690
    @s.n.3690 Před 5 měsíci +23

    ሳሚ የወንድምነት ልክ አሣይተሀል❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Před 5 měsíci +22

    ለወንድሙ ያለዉ ክብር😢😢😢 ስድቦቹ ደጌሞ አየ ሳሚ😂😂😂😂😂

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Před 5 měsíci +18

    ጎበዝ👏👏 ቤተሰብ ከሁሉም በላይ ነው ጥፋት እስከሌለባቸው ድረስ እንባየን አመጣኸው😢💙

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h Před 5 měsíci +24

    ይመችከሰ ሳሚ ጥሎብኝ በቤተሰቡ የማይደራደር ወንድ ደስ ይለኛል ባሌም እንዲያከብርልኝ እፈለጋለሁ እኔም እንደዛ

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Před 5 měsíci +33

    ፕራንክ ቢሆንም ምርጥ ወንድም ማርያምን እሷም ተወደዋለች

  • @Love-bk2ek
    @Love-bk2ek Před 5 měsíci +8

    የሳሚ ስድቦች ያስቁኛል😂😂ከየት ኖ ሚያመጣቸው 😂❤❤ እሙየ ዮኒየ ሳሚየ ችመቹኛላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤

    • @user-tu3it7mc7x
      @user-tu3it7mc7x Před 2 měsíci

      እኔ ረሱ😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d Před 5 měsíci +7

    ከቲክ ቶክ አይቻችሁ ነው የመጣውት ደስ ትላላችሁ በጣም❤

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 Před 5 měsíci +6

    ወይኔ ሳሜየ ለወንድሙ ያለው ክብር
    ይመቺህ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 Před 5 měsíci +22

    እኔኮ አወራሩ በጣም ያስቀኛል ሳሚየ በርቱ❤❤❤

    • @Hayate-yq3jx
      @Hayate-yq3jx Před 5 měsíci +1

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @sameeraahmad119
    @sameeraahmad119 Před 5 měsíci +5

    ውይ ሳሚ ጀግና ነህ የምር ለቤተሠቦችህ ያለህ ክብር ወላሂ

  • @user-uz5zp4mb2d
    @user-uz5zp4mb2d Před 5 měsíci +11

    እውነት ለውንድሙ የለ ፍቅር ደሰ ይላል አይለያችሁ

  • @user-ug3cq2cl1w
    @user-ug3cq2cl1w Před 5 měsíci +11

    ፈጣሪ እድሜና ጥና ይስጣችሁ የሳቄ ምጮች እሙዬ እመብርሀን በሠላም ትገላግለሽ በተርፈ በጣም ነው የምትመቹኝ❤❤❤

  • @user-jk1ys1xi2m
    @user-jk1ys1xi2m Před 4 měsíci +3

    ይመችህ ለወንድሙ ያለው ክብር ዋውውውው❤❤❤❤❤❤

  • @skettube4149
    @skettube4149 Před 5 měsíci +44

    😂😂😂😂ውነትም ሱስ ይሆናሉ😂 መልካም ባል አለሽ ሁላችሁም ጨዋወች ናችሁ

  • @user-jb7gm9uc1c
    @user-jb7gm9uc1c Před 5 měsíci +14

    😂😂😂 በቃ እናንተ አንድ ላይ ከሆናችሁ የሳሚን ጨጎራ ለመላጥ ነው የምጥሩት😂

  • @user-ee3lr1wx6q
    @user-ee3lr1wx6q Před 5 měsíci +6

    ማሻ አላህ ለወንድሜ ያለው ክብር💕💕💕👌

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 Před 5 měsíci +22

    አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ

  • @user-jw7dq9kc1s
    @user-jw7dq9kc1s Před 5 měsíci +32

    ወድምነት ጥግ ድረስ ❤❤❤❤❤❤ ኣይለያችሁ ውዶቸ

  • @abddghgjf8678
    @abddghgjf8678 Před 5 měsíci +8

    በናተ ነው የምስቀው ማርያምን ፈታ ነው የሜታረጉኚኚኚኚኚኚ❤❤❤❤❤❤❤

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 Před 5 měsíci +7

    የእዉነት አሞኝ ነበር ግን በጣም አሳቃችሁኝ 😂😂😂😂

  • @user-mk3fs7cc4z
    @user-mk3fs7cc4z Před 5 měsíci +9

    ሣሚ ይመችህ ኣቦተመቸኸኝ ከምር የወድምህ ያለህ ክክብር❤❤❤👌👌

  • @menberemassefa1236
    @menberemassefa1236 Před 5 měsíci +5

    😢😢😢የወይኒ ያሳዝነኛል እንደዉም እፍፍ

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Před 4 měsíci +1

    ወይኔ በነዚህ ልጆች በሳቅ ልሞት ነው ጥንቸል አለው እኮ ❤❤❤ እሙዬ የኔ ቆንጆ

  • @user-om7oy4pw3t
    @user-om7oy4pw3t Před 5 měsíci +4

    ጀግና ነህ ሳሚ ለወንድምህ ያለህ ክብረ በጣ ደሰ ይላል❤❤

  • @ssuu4227
    @ssuu4227 Před 5 měsíci +2

    ጀግና ነህ ለቤተሠብህ ያለህ ክብር የሚደነቅ ነው

  • @user-ox8mj4mz3m
    @user-ox8mj4mz3m Před 5 měsíci +5

    ዋዉ ለወድምህ ያለህ ክብር ጀግ ናነህ መልካም ባል በልካም ወንድም ነህ ዋዉ ክብር ላንተ 💪💪💪

  • @abrehatgebrhansgebrhans9400

    ዋውውውውውውውውውው ወንድነህ ሳሚ ለማንኝውም ሶው ትልቅ ክብር አህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před 5 měsíci +2

    ዋው አንደኛ ሳሚ ለወንድምህ ያለህ ክብር ታላቅ ወንድም እኮ የአባት ምትክ ነው ጀዝባ አላለም😂

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 5 měsíci +6

    ለቤተሰብ ክብርማ ግድ ነው ሴቶችም ወንዶችም ቀልድ የለም ይመችህ👍

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Před 5 měsíci +4

    ሳሚ አንደኛ ❤❤❤ግን አቃጥላቹ ልደፉት ነው ፈራሁ ወላሂ አስቡለት ሁሌም አታናዱት

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x Před 5 měsíci +1

    አቤት ሳሜዬ ትግስትህ እና ለቤተሰብ ያለህ ፍቅር

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Před 3 měsíci +2

    ስድቡን ግን ከየት ከየት ነው ምታመጣው😂😂😂😂

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Před 5 měsíci +3

    ወድም መከታነው 👍👍👍👍👍👍👍 ይመችህ ሳሚ

  • @user-jj8xy2td1x
    @user-jj8xy2td1x Před 5 měsíci +5

    አንደኛ ወደም ዋው ወዲ ልጂ በሜስቱ ይቀየራል ይባላል ሳሜ ግን ዋው ከምረ ወዲ ነሕ ሑላችንም እንደሳሜ እንሑን ቤተሰቦቻችንን እራሳችንን እናሰከብረ ዋው

  • @Zayed757
    @Zayed757 Před 5 měsíci

    ኡሙዬ አላህ በሰለም ሁለት የድሪገሽ❤❤❤

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h Před 4 měsíci +1

    ኧረ ወየው ጉድ ቅጨ አላለም ኧረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před 5 měsíci +3

    ሳሚኮግን ምርጥ ጨዋልጅነዉ የምር 😍😍😍

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Před 5 měsíci +3

    ሳሚ እኔን😂😂😂😂😂ተዉ ግን እሙና ዩኒ አልተቻላችሁም ጥንቸል አህያ አለ ወይኔ ሳሚ በነገራችን ላይ ለቤተሠቡ ክብር ያለዉ ወንድ በጣም እወዳለሁ ሳሚ ቀጥልበት❤❤❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 4 měsíci +1

    የሳሚ ሥድቦች ናቸዉ የሚያሥቁኝከእዉነቱ እኮ ነዉ የሚናደድ😂😂😂😂😂 ጀዝባ ጥቼል ምላጭ ኡኡኡኡ ኸረ ሥቱ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂 ግን ትልቅ ትምህርት አለዉ

  • @aminaebrahim8329
    @aminaebrahim8329 Před 5 měsíci

    Betam Arif nw Ewnet Sami Betam Des Yelal❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GrDgg
    @GrDgg Před 5 měsíci +3

    ማሻአላሀ ኡሙዬ ፀጉርሽ አሰራሩ በጣም ያምራል አረ መጨረሻ ላይ አሳቃቹኝ ወላሂ😅😅😅

  • @user-bw4dn7ti8w
    @user-bw4dn7ti8w Před 5 měsíci +15

    ደጋግሜ አየሁት ለቤተሰቡ ያለውክብር❤❤

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Před 4 měsíci +1

    ዋው ወንድም መከታነትህን አሳይተሃል ሳም ጀግና ❤❤

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 Před 7 dny

    አይሳሚዬ እዴት እደሚያሰቀኝ ሰዱቦቹ ያሰቀኛልልል ሳምዬዬ❤❤❤❤

  • @halimamusa4228
    @halimamusa4228 Před 5 měsíci +4

    sami you are amazing person ❤❤❤

  • @googgoog1847
    @googgoog1847 Před 5 měsíci +4

    ስወዳችሁ እኮ❤❤❤😂😂😂😂😂እሙዬ$ ሳሚ $ የወኒ ባላችሁበት ሠላማችሁ ብዚት ይበልልኝ የሳቄ ምጭወች😂😂😂

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 Před 5 měsíci +2

    ሁሌም ፍትሃዊ ነውኮ ሳሚቾ 😂😂😂እኔ እርርር ልበል 😂😂

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 5 měsíci +1

    ዋው ሳሚ ትክክለኛ ነገር ነው ያረከው እናንተ ግፈኞች የዋህ አግኝታችሁ ተጫወቱበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 Před 5 měsíci +5

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ሱስ የሚሆኑብኝ 😂😂😂የቲቸር ሳሚ ንደት እደት እደሚያስቀኝ 😂😂😂

  • @user-cd9hc6ls5z
    @user-cd9hc6ls5z Před 5 měsíci +4

    ወይ ሳሚ ያተስ ክፍ😂😂😂😂😂 ልጁ ን አስቃያችሁት 😂😂😂

  • @muludemse-ve1jx
    @muludemse-ve1jx Před 5 měsíci

    ሁሉምሰው ትሳሚምማርአለባችው ዋውውው በጣምጎበዝ ለመጀመሪያጌዜነው ይሄንጀግናያጋጠምኝ መችነውየርገጠሸአለኮ ጎበዝ❤❤❤

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv Před 4 měsíci

    አተ ቆረቆዳ ና ተመለስ😂😂😂ግን አደቅሀለሁ ሳሚ ለቤተሠብ ያለህ ክብር💚👌👌👌👌

  • @user-do4qh1vm6m11
    @user-do4qh1vm6m11 Před 5 měsíci +5

    ወይኔ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ጥንቸል አላለም 🤣🤣🤣😂🤣ውይ ሳሚ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fahedali632
    @fahedali632 Před 5 měsíci +4

    ብዙሴቶችአሉ ቤተሰብጠልተውባልንየሚወዱ ትልቅትምህርትነው ሳቶችንቁ ቤቸሰብጠልቶእሱንመውደድ አይደለም ወንዶች ቤተሰቦቹንየምትወድነውየሚወዱት❤❤❤❤ሳሚጎበዝ

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 Před 5 měsíci

    ደሰ የሚል በንድም እሙ እመቡራን በሰላም ትፍታሸ

  • @masimasi6930
    @masimasi6930 Před 5 měsíci +2

    ወይ ሳሚ ይመችህ ወላሂ እኔም ባሌን በጣም ነዉ የማፈቅረዉ ቤተሰቦቸን ግን አላስነካዉም ❤

  • @seadesamera2242
    @seadesamera2242 Před 5 měsíci +7

    ወይ ሳሚ ስድብህ እራሱ ዝብሎ ያስቃል ብቻ ኮራሁብህ ለወንድምህ ያለህ ቦታ

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 Před 5 měsíci +8

    የአለህ ወድምነት ሺ አመት ኑርልንንንን 😢😢😢😢

  • @fatima1865
    @fatima1865 Před 5 měsíci

    አበጀህ የኔጀግና ለቤተሰብ ክብር በተ የበለጥ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před 5 měsíci

    አበጀህ ጎበዝ ለወንድሙ ያለው ክብር ግን የእውነት ቢሆንእንኳን እንዚህ አትበል ለብቻዋ ነው መምከር

  • @tube-ck9kw
    @tube-ck9kw Před 5 měsíci +5

    ወላሂ ስወዳችሁዉ😂😂 ሳሚ ደግሞ አነጋገረህ ሲያስቅ

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit Před 5 měsíci +3

    _የዮኒ ፍቅር እየጨመረብኝ ነው እንኳን ተቆጥታችሁት🙈ሳሚየ ለወንድምህ ያለህ ክብር✅_

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt Před 5 měsíci

    😂😂😂😂ጥቸል ወይኔ በሳቅ የሣሚ ንግግር በጣምነው የሚያሥቀኝ ሲናደድ ወይኔጉድ😅😅 እውነትነው እቂጡላይ ምላጭአለእደ ሳሚ አበሳ እድህነው ቤተሠብንም ሚሥትንም ማክበርም ማሥከበርም 👏👏👏👏👏

  • @berkeFetne
    @berkeFetne Před 5 měsíci

    እንኳን ደና መጣችዉ ግን ሚኪ በትግስት ነዉ ሁሉንም❤❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 5 měsíci +4

    ሳሚ👍👍👍👍👍👍 ክብሩ እንዴት ደስ እንደሚለኝኝኝ

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml Před 5 měsíci +4

    ይመችህ ሳሚ 😂እራስክን አታስከብርም ያልከው ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤❤❤

    • @sofyabadru9246
      @sofyabadru9246 Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤

    • @Dubai890-tl7vm
      @Dubai890-tl7vm Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😂😂😂😂

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Před 2 dny

    አይ ጀግና ወንድም አይ ቤተሰብን ማስከበር በእንደዝህ ነው ጀግና ወንድም ውድድድድ

  • @user-kc2hw9tq2n
    @user-kc2hw9tq2n Před 5 měsíci

    ትክክል ምርጥ ወንድም ነው❤

  • @user-db6fi4ql2i
    @user-db6fi4ql2i Před 5 měsíci +5

    ምችት ድልት ይበልህ ሣሚየ ለወድምህ ያለህ ክብር ደሥ ሢል❤ ጢቸል አላለም😂😂😂

  • @user-ve5nq6ry1c
    @user-ve5nq6ry1c Před 5 měsíci +3

    እውነት ትለያለህ ❤❤

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 Před 5 měsíci +2

    አቦ ሳሚ የሚባል ሰው ስትመች እድለኛ ነሽ ወላሂ

  • @user-oz5yq6oh8y
    @user-oz5yq6oh8y Před 5 měsíci +2

    ቅጡ ላይ ምላጭ ኣለ እንዴ ኣላለም😂😂 😁ይመቻቹ አቦ ሁለት ግዜ ነዉ ያየሁት🥰

  • @user-fl6ge6py5g
    @user-fl6ge6py5g Před 5 měsíci +3

    ደስየምትሉ ቤተሰቦችናችሁ አይለያችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-rj1oh6ds8p
    @user-rj1oh6ds8p Před 5 měsíci +3

    ውነት ሱስ ሆናችሁብኝ😂😂ሳሚ ሲናደድ ደስ ሲለኝ😂😂😂

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Před 5 měsíci +2

    ከዚህ ብሗላ በአንድ ሥትሆኑ ለሣሚየ ደውየ ማሣወቅ አለብኝ ክክክ ሣሚየ አሥተዋይ እናትክክለኛ ወንድ ነው ለሀቅ ይናገራል እንዴዚህ ይባላል እንዴአለ.

  • @AzizaSweet-pt3qd
    @AzizaSweet-pt3qd Před 5 měsíci +1

    ጎበዝ ሳሚ በቤተሰቡ ማይደራደር ወንድ ዉስጤ ነዉ😂❤

  • @user-wt9sk7tt9o
    @user-wt9sk7tt9o Před 5 měsíci +6

    ቲክታክ ላይ የተቆራረጠ ነበር ያዬሁት እንኮን አገኝሆችሁ እንዴት እንደምታስቁኝ አይ ሳሚ ምርጥ ባል ደሞ ቅንጨ አላለም😅😂😂

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc Před 5 měsíci +5

    ፕራክ መሆኑን እያወኩ ያለቀስኩት እስ የስራሺን ይስጥሺ ትናሹ ነው ያሳዘነኚ ❤❤ሲያሳዝን የኔ አባት

  • @user-mk3to7pv9p
    @user-mk3to7pv9p Před 5 měsíci

    ሳሚለወንድሙያለዉክብርጀግና❤❤❤❤❤

  • @Rahma-td6er
    @Rahma-td6er Před 5 měsíci

    ነብሰ ጡረ ነሽ እደ ማሻ አላህ congregation ❤🎉😂

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu7182 Před 5 měsíci +4

    ወይኔ ሣሚ ወድድድ ነህ የምር በቤተሠብ ድርድር የለም 😘😘😘

  • @user-ob5tu4xu7r
    @user-ob5tu4xu7r Před 5 měsíci +4

    አንበሳ ሳሚ 😘😘😘

  • @mekdesbussha2766
    @mekdesbussha2766 Před 5 měsíci

    Mariyamn temarkubet leka balochu le familyochachewu keldi ayakum ❤ love you guys ❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 Před 5 měsíci

    ጎበዝ ቅድሜ ለወንድምህ ክብር ሥጥ❤❤❤