ጭራሽ የመንታ ነው ያደረከው🤣 አደራረጉ ልዩነት አለው እንዴ🤣🤣

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 01. 2024

Komentáře • 521

  • @samichotv
    @samichotv  Před 5 měsíci +87

    እንደተመደው 2ሺ ላይክ እናስታውሳችሁ እንጂ ላይክ እንደምታደርጉ እናውቃለን🤣🤣🤣

    • @fa6mahalghj291
      @fa6mahalghj291 Před 5 měsíci +1

      ጪራሽመታታስረግዛህአላለም😂😂

    • @user-de2ie7tw4u
      @user-de2ie7tw4u Před 5 měsíci

      የሳሚ ቃላት አመራረጥ 😂😂😂😂😂😂

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před 4 měsíci

      ፊልም እየሰራችሁ መሆን አለበት ሳሚ
      ፕራንክ መሆኑን ባያዉቅ እህኔ እንዴት
      እንደረመመሆን ታየኝ እኮ😂😂😂😂

  • @user-gc3uh5wv6t
    @user-gc3uh5wv6t Před 5 měsíci +37

    መጡመጡ ኑየመዳም ቅመሞችዬ😂😂❤❤❤

  • @mekdeshaylu378
    @mekdeshaylu378 Před 5 měsíci +33

    እዚህ ቤት ሳቅ አይጠፋም ስወዳችሁ 😂😂😂

  • @user-ln4yh9zt6y
    @user-ln4yh9zt6y Před 5 měsíci +23

    አይ ሣሚ የመታው ሥራው ይለያልድ ማብራሪያ እፈልጋለን በሣቅ ገደላችሁኝ ዮኒ እና እሙየ ከተገናኙ ፕራኩ ድምቅ ነው የሚለው❤🎉

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 5 měsíci +30

    እኔኮ ሁለታቹ ስትገናኙ ሳሚ ፕራንክ እንደሚደረግ አይጠራጠርም በጣም የዋህ ነው ደስስስ የምትሉ እኮ ናችሁ ውድድ አረጋቹዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @saratube7626
      @saratube7626 Před 5 měsíci +2

      ደስ ይሉኛል ግን በደብ ተነጋግረውበት አይዲያ ፈጥረው ነው መርጠው ለህዝብ የሚያወጡት ተቀባይ እዲኖረው ይኸ ቢዚነስ ስራ ነው

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 5 měsíci +11

    አርግዛ ነው ስትል ምኗ አለ ኡሙ ደግሞ መቼም አይጥ አይደለችም ሰው ናት አላለችም😂😂😂😂😂

  • @user-ty5uo5hd4c
    @user-ty5uo5hd4c Před 5 měsíci +9

    😂😂😂😂😂ኧረ ሳሚ ልብ ዝቅ ደግሞ የመናታና የነጠላ ልዩነት አለው እንዴ ጉዴ መቼም በሳቅ ልጨርሱን ነው እኔኮ ስራ ሆኘ ርዕሱን አይቸ ገና ሳቄ የመጣው ስራ አልጨርስ ብየ ልቤ ልትወጣ ደርሳ

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur Před 5 měsíci +9

    ይሄንን ልጂ ልጁተወልጆ ሳያቅፍ አቃጥላቺሁ ጨጓራዉን ላጣቺሁት አይ ሳሚየ😂😂😂😂😂😂

  • @user-tj5xd3wz3z
    @user-tj5xd3wz3z Před 5 měsíci +56

    ወላሂ ከፍቶኝ እያለቀስኩ አምሽቼ አዝናናቹኝ ስደት አድቀን ማልቀስ አድቀን መሳቅ ነው የመዳም ቅመሞች አላህ የልባቹን መሸት ሞልቶላቹ ለሀገር ያብቃቹ❤❤❤

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy Před 5 měsíci

      አይዞሽለምንአባቱነውየምታለቅሽው

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 Před 5 měsíci

      አብሽሪ ረበና መአና

    • @Sadiya-x4o
      @Sadiya-x4o Před 5 měsíci

      አብሽር ውዴ እኛ ስደተኞች ሁለችንም ብሶተኛ ነን

    • @user-tu1oo1fp7t
      @user-tu1oo1fp7t Před 5 měsíci

      አብሽሬ የኔጠካራ አሜን❤❤❤❤

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 Před 5 měsíci

      አይዞሺማሬ ሁሉምለበጎነው አላህ ከቤተሠቦቻችጋር በሰላም ይደብልቀን🎉

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 5 měsíci +17

    😂😂😂😂❤❤❤አቤ እዚህ ቤት ሁሌ ሳቅ ሁሌ ❤❤❤ከድብርት ፈታ የምታደርጉን❤❤❤❤❤የኔ ውዶች❤❤

  • @mesretmulugeta7682
    @mesretmulugeta7682 Před 5 měsíci +10

    ዮን እና እሙዬ ባትገናኙ ይሻላል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ተንኮላቹኮ አይጣል 😂😂😂😂

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h Před 5 měsíci +10

    ወዮ ገና ርዕሱን አይቼ በሳቅ ሞቱኩ😂😂😂😂😂 ዘንድሮ ባልሽን በንዴት ሽበት በሽበት አድርገሽው በኋላ ቀድሞሽ ያረጅብሻል ተይ ወንድሜዬውም የተመታክ ነህ😂😂😂😂😂

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 Před 5 měsíci +25

    አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ

    • @fetumaedem5401
      @fetumaedem5401 Před 5 měsíci +1

      አሚን ያረብ ወላሂ በጣም ነዉየመረረኝ ብቻ ይሁን😢😢😢

    • @taybamohammad6180
      @taybamohammad6180 Před 5 měsíci

      አሚንእህቴ😢🥰

  • @HgGg-zu8gt
    @HgGg-zu8gt Před 5 měsíci +3

    ወይኔ ሳሚ የሳቄ ምንጭ አቦ ምችት ድልት ይበላቹህ 😂😂😂😂😂😂ለእናተ ስል 3ኛ ስልክ ልግዛ መስል ውዶችዬ ስብስክራይብ አርጎቸው

  • @user-tv2tt8ct6g
    @user-tv2tt8ct6g Před 5 měsíci +12

    😂😂😂😂😂😂እሷ አደለችም አተነህ ያስርገዝካት ኧር ወየዉ ቅመሞችየ ኑ እንሳቆ

  • @smera1438
    @smera1438 Před 5 měsíci +9

    ልጁ ምን ይማር አላለም ላልተወለደው ኧረ ተው በሳቅ ሞትን

    • @jinatmohammed2762
      @jinatmohammed2762 Před 5 měsíci

      😂😂😂ውጪ አላትኮ ክክክክክክክ

  • @user-gz5qp3vi4g
    @user-gz5qp3vi4g Před 5 měsíci +6

    አይሳሚ መታነው ያስረገስገው አላለም ደሞም የት ያቃልዴ 😂 ያልተወለደው ወድነውኮ አለ😅

  • @zina5085
    @zina5085 Před 5 měsíci +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ሳሚ ወይኔ አሁንስ አሳዘንከኝ የምር እኛን ዘና ፈታ ብታደርጉልን ግን ሳሚ ተጎዳብን በንዴት❤❤❤

  • @tube-ef6sr
    @tube-ef6sr Před 5 měsíci +7

    ሳሚ እዴው አብረው ስታገኛቸው ፓራክ መሆኑን ብጠረጥር😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔዚ ኮተት አያልቅም

  • @amaamm741
    @amaamm741 Před 5 měsíci

    አቤት ሳሚን አሳረራችሁት እናተሁለት ልጆች ውጭ እዳይሠማአላለም ሆድውሰጥ ያለው 😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @Love-bk2ek
    @Love-bk2ek Před 4 měsíci +3

    አይ ሳሚ ጭራሽ የመንታ ነው አላለም😂😂 እሙየና የዮናስ ግን ስትገናቹ ለሳሚ ማቃጠል ሆነ ስራቹህ😂😂😂❤❤❤

  • @sablasabla1348
    @sablasabla1348 Před 5 měsíci +1

    የኔ ውዶች አላህ ሠላማችሁን ያብዛልኝ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @user-st4wi7hh7j
    @user-st4wi7hh7j Před 5 měsíci +3

    ገና ሳያችሁ ነው ሳቄ የሚመጣው 😂😂😂😂😂 ምን እያደረግሽ ነው ፀጉርሽን ወተት ልታመጭ ነው ኧረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-id2xm8jy7f
    @user-id2xm8jy7f Před 5 měsíci +1

    😂😂😂😂በሳቅ በሞት ግን ተትያቂዎች እናተናችሁ ስውዳችሁ❤❤

  • @Ethiopia523
    @Ethiopia523 Před 5 měsíci +1

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂 ጭራሽ የመንታ ነው የደረከው በዚህ ኑሮ ዉድነት ክክክክክ

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 Před 5 měsíci +1

    ክክክ ቻለው መምህር ሳሚ😂😂 ወይ ዘንድሮአለ ኤፍሬም

  • @slamedmeke5099
    @slamedmeke5099 Před 5 měsíci +3

    ወዮ መድጏኒዓለም አባቴ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂ሳሚ😹😹😹

  • @melessechdegu
    @melessechdegu Před 5 měsíci +3

    ወይኔ እንዴ ዛሬ ስቄ አላቅም ኡፍፍፍ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዮኒና እሙዬ ወይኔ ሀሳቡን ከየት ነው የምታመጡት❤😂😂😂😂😂😂

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 5 měsíci +2

    😂😂😂😂😂አይ ሳሚዬ እንደው ምን ይሻልሀል ወስደህ መሰካትህ ሳያንስ ሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤አይ ሳሚዬ

  • @MisrachM-zu6kh
    @MisrachM-zu6kh Před 5 měsíci +2

    የኔ ማርች ኑሪልኝ ውውውውው 😂😂😂😂😂😂ዎይ በአስቅ

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd Před 5 měsíci +4

    ክክክክክክ የመንታና የነጠላ ስራዉ ይለያያልደ ሣሚ ጥያቄየን እድመልስልኝ በትሕትና እጠይቃለሑ 😂😂😂😂እሧ አይደለችም ያሥረገዘችሕ አንተ ነህ አላለም ወይ እሙ አያልቅብሺ

  • @user-th9hn2mr5z
    @user-th9hn2mr5z Před 5 měsíci

    አላህ በሠለም ሁለት የድርግሽ ❤❤

  • @user-di1we8vp9g
    @user-di1we8vp9g Před 5 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂 ውይ እናተስ የደስታቤት ማሻአላህ ብያለሁ❤❤❤❤

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh Před 3 měsíci +1

    ሠካህባት አላለም 😂😂😂 ወይኔ ሳሚሻ ውሥጥህ መታየት አለበት በዶክተሮች ማለቴ?

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 Před 5 měsíci +1

    ክክክክክ ውይ ሳሚ ቁጣህም ሳቅህም ደስ ይላል😂😂😂

  • @user-yw8vz4iu3n
    @user-yw8vz4iu3n Před 5 měsíci +2

    በጣም ነው ደስ የምትሉት።ሳም ደግሞ ስቆጣም ደስኖ የምለው።

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Před 5 měsíci

    ወይኔ ስወዳችሁ የሳቄ ምንጭ ናችሁ ይመቻችሁ ደሞ እኮ ከሁለቱ የሳሚ ንደት እና ንግግሩ ስታስቁ አቦ ሁሌም ሳቁልኝ እኔም እድስቅ

  • @fafyeenatelij6473
    @fafyeenatelij6473 Před 5 měsíci +1

    😂😂😂😂ወይኔ ሳሚዬ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Před 5 měsíci

    ወይ ሳሜ በሳቅ ውሬህ ሁሉ ያስቃልድርቆሽ ይብሉ መሰለህ ኣላለም

  • @sameramohammed1991
    @sameramohammed1991 Před 4 měsíci +1

    ወይ ሳሚ እሷ አላስረገዘችህም😅😅😅😅😅😅ነፍስህ አይማርም

  • @AsdDfa-gx1vo
    @AsdDfa-gx1vo Před 25 dny

    ሳሚየ😂😂ምስኪን😂😂😂

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Před 5 měsíci +1

    ሆደ ቆሠለ ወላሂ ሣሚ 😂😂😂 ተነሺ ወጪ ልጀ ይሠማል ደሞ ወዲ ነዉ አላለም

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 Před 10 dny

    አይዞህ ሳሚ 😂😂😂😂

  • @ajmandubai-su3cw
    @ajmandubai-su3cw Před 5 měsíci

    ክክክክክክ ምኗ ነች ያረገዘች አይ ሳሚ እውነት የሳቄ ምንጮች ናችው😂😂😂😂

  • @Hayamu-gf3kq
    @Hayamu-gf3kq Před 5 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂እንዴት ነው የምታረግዘው ወይ ጉድ የእኔ ምስጊን

  • @user-sv5rd4mk4w
    @user-sv5rd4mk4w Před 5 měsíci +3

    እነ አያልቅባችሁ እኮን ሠላም መጣችሁ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @hadiyasissy
    @hadiyasissy Před 5 měsíci +2

    😅😅😅😅የሳሚ ንደት እና ወሬ እደት እደሚያስቀኝ ተዉ ግን አታናዱት እዳታስረጁት

  • @user-tv3yy6sq9w
    @user-tv3yy6sq9w Před 5 měsíci +1

    ወላሂ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤የሳቄምጮች😂😂😂😂😂😂😂

  • @beriberi7952
    @beriberi7952 Před 5 měsíci +2

    wayee gudiiii😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤samii obsii kaaa

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 Před 5 měsíci

    ኧረ ወዬኔ 😂😂😂እንደት ነው እምታረግዘው ንገረው እንደት እንደምታረግዝ😂😂😂😂እሙ😂😂😂😂ጭራሽ መንታ ነው ያስረገዝከው😂😂😂😂😂ሞትኩኝ😂😂😂

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 5 měsíci +1

    እሙ ሣሚ እንኳን ደህና መጣቹሁ ሣሚ በሣቅ ገደልከኝ አትናደድ ተረጃለህ በጣም በጣም እወዳችኋለሁ አገር ሥገባ እናንተ ማግኘት እፈልጋለሁ

  • @Salihaa648
    @Salihaa648 Před 5 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂aboo samii kolfaa dunee ❤❤❤

  • @Slame-Tkela
    @Slame-Tkela Před 5 měsíci +1

    😅😂😂😂😂እስዋ እኮ አይደለም ያስርገዘችህ አተ ነህ ያስርገዝካት ሲል ሳቄ መቆጣጠር አልቻልኩ

  • @user-xm3up9kz7j
    @user-xm3up9kz7j Před 5 měsíci +4

    😂😂😂😂😂😂የኔልዩዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawudyenus9300
    @dawudyenus9300 Před 5 měsíci +7

    ኧረ በጣም ነው ያሳከኝ የመንታ ነው ያረከው አላለም

  • @user-ib5gh9kg4q
    @user-ib5gh9kg4q Před 5 měsíci

    ማርያምን የምር እደዛሬ ስቄ አላቅም አቦ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤😂

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 5 měsíci +1

    ወይ ሳሚ ልጄ ይሰማል አለለም 😂😂😂 እና መንታም ሆና አንድ አንተ ናው ምትፋጥራው ያፋጠሪ ስራ ናው እና ብዙም አለመንኩወቹም ፕራንኩን ሳሚ አውቆተል ለመድመቅ ናው ምያወራው😂😂

  • @user-bw7jm7tq6l
    @user-bw7jm7tq6l Před 5 měsíci +1

    ሊጄ የሎነ ነገር እደይሰመ አለለም አይይይይ ሰሚ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-tu1oo1fp7t
    @user-tu1oo1fp7t Před 5 měsíci

    ሳሜቾ አንድቀን አትነቃም እዴ በል ቻለዉ❤😂😂😂❤❤❤❤

  • @poomon-vw7ux
    @poomon-vw7ux Před 5 měsíci +1

    ያንዱ ሳያንስ ጭራሽ መንታ በዝህ ኑሮ ውድነት😂😂😂😂😂

  • @MissZainab-oi5ei
    @MissZainab-oi5ei Před 5 měsíci +1

    😂😂ኧረታዉሳሚ በሳቅገደልከኝ ምድነውእደድመትእምትጫወችዉ😂😂😂😂

  • @abeba-abeba
    @abeba-abeba Před 5 měsíci

    😂😂😂😂😂😂እኔኮ እናተን ሳይ በሳቅ ፍድትነውእምለው😅😅😅

  • @seni_21
    @seni_21 Před 5 měsíci

    እንዴ ዛሬ ስቀ አላቅም ግን በጣም እወዳቸዋለሁ ❤

  • @Ekram-tt5fl
    @Ekram-tt5fl Před 5 měsíci +2

    እሷኮ አደለችም ያሥረገዘችህ አተ ነህ አላለም ውየው በሳቅ ሞትኩ😅😅😅

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Před 5 měsíci

    ምን ይሻላችኋል እንደው ሳሚ ግን🤭🤣🤣

  • @user-ty5uo5hd4c
    @user-ty5uo5hd4c Před 5 měsíci +1

    እያጀላጀልክ ህደህ ኧረ ሳሚ 😂😂😂😂😂😂

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 Před 5 měsíci +2

    ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂 አይ ሳሚ ልጄ እዳይስማ አላለም 😂ወይኔ

  • @MissQuine
    @MissQuine Před 5 měsíci

    ኧረ ወየሁ የውናስ ሳሚ እሷናት እዴያስረገዘችህ አተ ነህ እኮ ያስረገስከው አላለም 😂😂😂

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 Před 5 měsíci +1

    😅😂😂😂ወይኔ በሳቅ ሞኩ

  • @user-yq9tc7qz8p
    @user-yq9tc7qz8p Před 5 měsíci

    አረሳሚ ጉድ አፈላ የመታና የነጠላ ልዩነት አለወደ😂😂😂😂😂

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 Před 5 měsíci +2

    የኔ ዉዶች ❤❤❤😂😂😂😂

  • @genetasefa7034
    @genetasefa7034 Před 5 měsíci +1

    እረ ሆዴን ታመምኩ 😂😂😂😂😂😂😂 አይ ሳሚ 😅😅

  • @user-cx7vk5vj6j
    @user-cx7vk5vj6j Před 5 měsíci +1

    ሆዴን ኣቆሰለው ሳሚ ደሞ የማንታ ና የኣንድ ልዩነት ኣለው እንዴ እባክቹ ኣስረዱኝ ሜላ ካላቹ ማንታ እፈልጋለው

  • @tamema8928
    @tamema8928 Před 5 měsíci +1

    ሳሚየ መታ እደት እደሚረገዝ ንገረኝ ሀገሬ ስገባ መታ ማሮገዝ እፈልጋለሁ ወይኔ ስታስኩ❤❤❤

  • @user-qi7gr8gx2t
    @user-qi7gr8gx2t Před 5 měsíci

    ደሞ መጡላሰቁን የነረውድቸ የሳቅ ምንጮቸ❤❤❤

  • @umufewzan-eu8dd
    @umufewzan-eu8dd Před 5 měsíci +9

    ስወደቹ ከልክ በላይ ነው

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 Před 5 měsíci +1

    ሁፍ ተነሺ ልጄ እንዳይሰማ አለ ምሰኪን የዋሃ 😂😂😂😂😂

  • @user-vc9nv8nc2i
    @user-vc9nv8nc2i Před 5 měsíci

    መጣቹዴ 😂❤❤❤

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Před 5 měsíci

    😂😂😂😂😂እንደው ስወዳቹህ😂😂❤

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Před 5 měsíci +3

    እናተ ባትኖሩ በምን እፅናና ነበር ከማዳም ኩሽና ስወጣ ❤❤❤😂😂😂ዬኒ በፕራክ ትለያለክ

  • @user-qn2vq4rv3p
    @user-qn2vq4rv3p Před 5 měsíci

    😂😂😂😂😂ሳሚየ

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb Před 4 měsíci

    ልማታውይ ማዳበሪያ 😂😂😂😂 ወላሂ አሁንሥ በናንተ ውሥጤቆሠለ

  • @girllaptop8425
    @girllaptop8425 Před 5 měsíci

    ክክክክክ የመንታ ነው የሰካኸው ልዮነት አለው እንዴ

  • @user-jc8gx6vc5h
    @user-jc8gx6vc5h Před 5 měsíci +1

    ውይ ሳሚ አቃጥለው ሊደፉህ አደል የሁለት

  • @lisen888
    @lisen888 Před 5 měsíci +1

    እኔኮ የሣሚ ነገር😂😂😂😂

  • @user-zh6eq3bn8b
    @user-zh6eq3bn8b Před 5 měsíci +1

    እር ስሚ እድትነውያርግዘይው የሳቄምጨ የሆናቸሁ😂😂😂😂😂

  • @user-dr7cg9rw5j
    @user-dr7cg9rw5j Před 5 měsíci

    ክክክ😂😂😂

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 Před 5 měsíci +3

    የሳቅ ሚጨ ሠላም ናቸሁ ሠላም ወገኖቻችን እወነት በኮሜቶችም ፈታነወ እሚል😂😂❤😂

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Před 5 měsíci

    🤣🤣🤣🤣ጉድኮ ነው

  • @kuwaitjamilaa1058
    @kuwaitjamilaa1058 Před 5 měsíci +1

    ወይእናተ 🤣🥰😊

  • @diborafitsum6783
    @diborafitsum6783 Před 5 měsíci

    አይ ሳሚ...ትመቸኛለክ

  • @neimayimer9935
    @neimayimer9935 Před 5 měsíci

    ወይ ሳሚ 😅😅😅😅

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z Před 5 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረበሳቅ ሞትኩ😂😂😂

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 Před 5 měsíci +2

    አደራረጉኮ ያዉ ነዉ ልዩነት የለዉም አይይይይ ሳሚ ስወዳችሁ❤❤❤❤😂😂😂

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 Před 5 měsíci +4

    መግቢያ ስሪተይ ፣እሙ እና ደሞ መጨረሻዉ፣ን አሳይን የሣሚን😢😂

  • @user-dz8wp9he3l
    @user-dz8wp9he3l Před 5 měsíci

    ልጁ ይሰማብኛል ዉጭ አላለም አረ ወይኔ😂

  • @zahraalbadri6225
    @zahraalbadri6225 Před 5 měsíci

    ዋውውውውውውውው ምረጥ ሥራ😂😂😂😂😂

  • @LubabaLubaba-do7qg
    @LubabaLubaba-do7qg Před 5 měsíci +1

    የኔማሩቺ ስወዳቺሁ❤❤❤❤

  • @khadejaxx1141
    @khadejaxx1141 Před 5 měsíci +1

    😂😂😂😂አረ በሳቅ ሞትኩ

  • @fitam8828
    @fitam8828 Před 5 měsíci +1

    😂😂😂 ጉደኛ ናችሁ