ዳቦ በእግሬ አቦካሁ🤣 ዱባዬን ተናዶ ጣለብኝ🤣🤣

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 480

  • @samemu
    @samemu  Před 8 měsíci +61

    እንኳን አደረሳችሁ ፈታ በሉልን እና ደግሞ ቪዲዮ እሰከመጨረሻ ካያችሁ እንኳን አደረሳችሁ ብለናል❤😊 እና ሌላ ያላያችሁት ቪዲዮ አለ ንኩት czcams.com/video/AilCtPLVw6I/video.htmlsi=I5wERm19GcSpak2t 👈

    • @user-iz3lk5cz3v
      @user-iz3lk5cz3v Před 8 měsíci +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ. ❤❤❤

    • @AaAa-ku3bg
      @AaAa-ku3bg Před 8 měsíci +1

      እኳን አብሮ አደረሰን ውዶች ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹሁ❤❤❤❤❤❤

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ Před 8 měsíci +2

      Amen amen amen eqan abiro aderesen esiki sideti beka yibelishe belugi hula besdeti mereregi 😢😢❤❤

    • @Brbr-pd6ey
      @Brbr-pd6ey Před 8 měsíci +1

      Inkwan abro aderesen yene wudoch

    • @Samrawiet
      @Samrawiet Před 8 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mw1hv9dl6o
    @user-mw1hv9dl6o Před 8 měsíci +90

    _ሳሚን አቃጥላ ከመድፋቷ በፊት እሙ ወልዳ ሳሚ ብድሩን ይክፈል የምትሉ ግጩኝ😂😂😂 ወይ ግፍሽ_

    • @user-dc4uu5kh5z
      @user-dc4uu5kh5z Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Před 8 měsíci

      እኮ😂😂😂😂

    • @sosinagirma-ms6bb
      @sosinagirma-ms6bb Před 8 měsíci +2

      😂😂😂ታዝናናኛለች እሙዬ ሳሚ ደግሞ ንዴቱ😂😂😂ሁለቱም ደስ ይላሉ 🥰🥰🥰

    • @seadaahmed8359
      @seadaahmed8359 Před 8 měsíci +2

      😂😂😂 ግንኮ ንደት ያምርበታል

    • @mylovelyfamilygg4000
      @mylovelyfamilygg4000 Před 8 měsíci

      😂😂😂

  • @user-rn1dp2ke9q
    @user-rn1dp2ke9q Před 8 měsíci +24

    ወላሂ እነዚ ጥዶች በሳቅ ነው ሚገሉኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Před 8 měsíci +15

    ስወዳቸው❤❤❤ መቸም እሙ አያልቅባት ሀሳቡ እንዴት እንደሚመጣላት😂😂

  • @zarahmasreshaw6583
    @zarahmasreshaw6583 Před 8 měsíci +6

    ንደትም እሚያምርበት ሰው አለ የሳሚ ንደት እንደት ደስ እንደሚልኮ🤣🤣🤣

  • @user-hs7cp8rd2x
    @user-hs7cp8rd2x Před 8 měsíci +7

    እውነት ነው ከግማሸ ፐርሰት በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ዱባ አንወድም 😀

  • @work_enesh
    @work_enesh Před 8 měsíci +13

    እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደት በሰላም አደረሳቹ🙏🙌

  • @mulu5
    @mulu5 Před 8 měsíci +5

    እኔን አታስቦኪኝም አላለም ሳሚ 😂😂ጨለለ እኔ እኮ እሚያስቀኝ ንደቱ ከአፍንጫዉ ነዉ ❤❤ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በሰላም ተገላግለሽ እምናይ ያርገን ዱባ የሽሮ ታናሽ ወንድም ነዉ አይ ሳሚ ድህነት እሚወድ አለ ብለህ ነዉ

  • @123abay
    @123abay Před 8 měsíci +1

    ሳሚ አስተማሪ አደለህም እንደ የዱባ ጥቅም በጣም ብዙ ነው በብዙ ቫይታሚኖች የበለፀገ ነው አርፈል ብላ እሙየ እስክትወልድ የፈለገችውን ማድረግ መብቷ ነው ደሞ አምሯት ይሆናል እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ እሙ፣ሳሚ ፣ የተዋህዶ ልጆች በሞላ

  • @MeronMamo-nj5dl
    @MeronMamo-nj5dl Před 8 měsíci +5

    እሙ ሳሚ ግን ከፕራኩ በዋላ ቀዝቃዛ ወተት ያስፈልገዋል በርቱ ቀጥሉበት አውንማ ሱስ ነው የሆናቹብኝ ከመዳም ስራ በዋላ የማዝናናኝ ነገር አገኘው ተመስጌን❤❤❤❤

  • @Tube-kj7ee
    @Tube-kj7ee Před 8 měsíci +7

    እኔ በናተ ምክንያት መታመም አለብኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂አረውይ የሳሚንግግር እደት እደሚዝናና😂😂😂አናቴ ላይ ውጭብኝ😂

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 8 měsíci +18

    አረ ልጅን አታጨልይው ግፍሺ😂😂😂😂ደምሩኝ ቅመሞችየ❤👍

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 Před 6 měsíci +1

    ክክክክክክ አይዳቦ አሳቀኝ የኔም ባል ያቦካልኝነበር በርጉዜ ባልኳየ ሠላም ሁንልኝ

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ

    የዉነት ሲያወራ የእህትና የወንድም ጸብ እያስተወሰኝ ነዉ

  • @Tihutmekuwanint9505
    @Tihutmekuwanint9505 Před 6 měsíci +1

    ወይኔ የሳሚ ንዴት አፍንጫው ላይ ተይ እሙዬ አቃጥለሽ እንዳትደፊዉ ደግሞ እኮ እንዴት እንደሚያምርባችሁ 😂😂😂😂😂

  • @brhanhaylu1015
    @brhanhaylu1015 Před 8 měsíci +4

    ወይኔ ሳሚ እሙየ ኣቃጥላ ልትደፋህ ነው😂😂😂😂ኣትችላትም ስወዳቹ

  • @ZaharaSeid-x3s
    @ZaharaSeid-x3s Před 8 měsíci +6

    😂😂😂ዛሬ ውሎየን በናንተ ወልኩ አመሸሁ ውይ ስራየን አስተዋችሁኚ😅ፍቅራችሁ ይጨምር

  • @user-tu3it7mc7x
    @user-tu3it7mc7x Před 5 měsíci +1

    ዎይኔ አነገገሩ ደስ ስል😂😂😂😂😂

  • @user-iz2bk3fq6w
    @user-iz2bk3fq6w Před 8 měsíci +2

    በጣም ነው የምወድው ዱባ ሲታይ እንጅ በደብ ከተሰራ ይጣፍጣል ቅመሱት

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 Před 8 měsíci +3

    ባሌ ድባ አይወድም ነበር አድቀን በደብ ሰርቸ ቀመሰና አሁን በጣም ይወዳል በጣም ምናለ በጎሮየ ተክየ በሆነ አለ 😅😂😂😂❤❤❤

    • @fatumafatuma870
      @fatumafatuma870 Před 8 měsíci

      ክክክክክክ በዴህና ከተሰራ ይበላሉ ሳያውት

  • @Nejat493
    @Nejat493 Před měsícem +1

    እኔ ግን ዱባ እወዳለሁ በደብ ከተሰራ ይጣፍጣል 😊

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    ወኔ የናተ መነጫነጭ🎉😂😂 ስወዳቹ ደሞ እመብረሀን በሰላም ትርዳሽ 🥰🥰❤

  • @Beznetihnebsenadera
    @Beznetihnebsenadera Před 7 měsíci +1

    እኔምአልወድዱባአይሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @H............
    @H............ Před 8 měsíci +1

    እዚህ ውስጥ ምን ትሰሪያለሽ አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሳሚ እኮ ስናደድ ያሳዝነኛል ግን ወሬው ሁሉ በጣም ነው የሚያስቀኝ

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Před 8 měsíci +3

    😂😂😂😂😂ወላሂ በሳቅ

  • @TigistTigist-qx5nk
    @TigistTigist-qx5nk Před 8 měsíci +5

    bagaa nagaan dhuftanii bareduwaan koo❤❤❤❤😂😂

  • @user-ci3yj9li9h
    @user-ci3yj9li9h Před 8 měsíci +12

    ኧረ ዱባ ምርጥ ምግብ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hyagfddgfddhhdd
      @hyagfddgfddhhdd Před 8 měsíci

      የመዳሜ ምግብ😂😂😂😂😂😂

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Před 8 měsíci

      ጉርሻ ደርስ ዱባክ ተዘርፍ😂😂

    • @user-gu5tb8nn9m
      @user-gu5tb8nn9m Před 8 měsíci +1

      Madam.betaginw.😂😂😂😂😂😂🎉🎉

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 8 měsíci

      እኮ

  • @msrak4498
    @msrak4498 Před 8 měsíci +7

    እን,,ዱባ,,በፍቅር,,ነው,,የምወደው❤❤❤❤

  • @Susu-gq9dg
    @Susu-gq9dg Před 8 měsíci +2

    ወይኔ ሲረጁ ደህና ጨቅጫቃ ነው የሚሆንው 🙄😀

  • @tsehayttube
    @tsehayttube Před 8 měsíci +3

    Baga Guyyaa dhalootaa Gooftaa keenyaa Yesuusii kiristoosiin isiin gahee ❤❤❤

  • @user-uv8uu4ro9n
    @user-uv8uu4ro9n Před 8 měsíci +2

    ወይኔ እናተ ልጆች በሳቅ ገደላቹን በርቱ ውዶቸ😂

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Před 8 měsíci +3

    እኳንሰላምመጣችሁ የሣቃችን ምንጮች እኔንለምን አታሥቦኪኝም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Před 8 měsíci +3

    እር ትይ እሙ እዳታስርጂው😂😂 ግን እቃ አጭ አትበል እራስህ ስራ እርጉዝ እኮነች ጉልት አትሁንጂ😂

  • @user-xw5cl6cr6q
    @user-xw5cl6cr6q Před 8 měsíci +2

    እኔ ዱባ በጣም ነው የምወደው ❤❤

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 Před 7 měsíci +1

    Ene ewodalew len setegn lij hugn duba sebkosh taserto sagnwu sarke belahu ena tegrfku betam new yemwdwu bgiresh new yabokashw 😂😂😂😂antema yehew abuketahew honuan asabtekat 😂😂😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 8 měsíci +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እዚህ አፍንጫዬ ላይ ምን ትሰራለሽ አይ የሳሚ መቼም ተልጦዋልል

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Před 6 měsíci +1

    እስከዛሬ ቤታቹነሰ አለማወቄ❤ 😅ሲናደድ ሚናገረው ደስሲል

  • @tigtig-rw9yx
    @tigtig-rw9yx Před 8 měsíci +4

    ❤የቤት ምርጊት መሰለሾይ 😂

  • @madinataju7355
    @madinataju7355 Před 8 měsíci +4

    Akkaan isiin jaalu ❤❤😂😂😂😂😂

  • @user-ms1qv2rs2m
    @user-ms1qv2rs2m Před 8 měsíci +3

    ሳሚ ሲናደድ ደስስስስስስስስ ይለናል ሁሌም አናጂልን እሙየ😂😂😂😂😂

  • @user-zy5sw5ut1c
    @user-zy5sw5ut1c Před 8 měsíci +4

    የሙሰራ አያልቅ😂😂😂😂😂

  • @user-vj3lk9yv4m
    @user-vj3lk9yv4m Před 8 měsíci +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አቆሰላቹኝ በሳቅ እሬ እሄ ፍቅር የሆነ ባልሽን ተናጋር አታርግ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yrgtexf2101
    @yrgtexf2101 Před 8 měsíci +2

    ስታምሩ እግዚአብሔር ኣምላክ ፍቅሪቹ ያብዛላቹ ውደችየ❤❤❤❤

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Před 8 měsíci +4

    የቤት ምሪጊት ጪቃ መሰለሺደ እደዉ የሳሚ ንደት ደሰ ሲለኚ ጥሪሱን ንክሰ አዲሪጎ 😂😂😂

    • @galayuser1127
      @galayuser1127 Před 8 měsíci

      ተዉ ቤተሰብ ለሳሚ ደምፅ እንሁነው አቃጥላ ልደፋው ነው እኮ😂😂😂😂

  • @user-kw3hy5ch6f
    @user-kw3hy5ch6f Před 8 měsíci +4

    ያኢትዮጲያ ህዝብ ታስመምቶ ዱባ አይወድም😂😂😂😂😂😂

  • @habibah9637
    @habibah9637 Před 8 měsíci +2

    ዱባ የኢትዮጵያ ህዝብ አይወድም 😂😂😂😂

  • @user-pq4sh8ms1x
    @user-pq4sh8ms1x Před 8 měsíci +2

    ማነው እንኳን በሳቅ የፈረሰ😂😂😂😂😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 8 měsíci +4

    አረ ሳሚ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠቅላላ ተባብሮ ሚጠለው ነገር ቢኖር ዱባ ነው አላለም
    እኔ ምወደው ነገረስ ሂንዲያ ነኝ ማለት ነው?😂😂😂😂

  • @saeid-mn9fb
    @saeid-mn9fb Před 8 měsíci +1

    ወየሁ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ የሳሚ ንግግር ነው የሚገርመኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @MssMedina
    @MssMedina Před 8 měsíci +2

    ወይ እኔ 😂😂😂😂

  • @Zainb510
    @Zainb510 Před 8 měsíci +1

    ቢያስ እግርሺን አትታጠቢም አላለም ትልቅ ውሸት😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @user-ty5uo5hd4c
    @user-ty5uo5hd4c Před 8 měsíci +3

    በሉ ቅመሞችየ እከምትወልድ 100 እናስገባቸው ከስራ መልስ ፈታ የሚያደርገን የሳሚ ንዴትና ከአፉ የሚወጡት ቃላቶች የሆነ ለዛ አላቸው ሁለተኛ ኮሜንት መፃፌ ነው ይቅርታ

  • @user-er4nb7ug9v
    @user-er4nb7ug9v Před 8 měsíci +9

    😂😂😂 ፍትህ ለሳሚ ጨጎራ😂

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 8 měsíci +6

    ሳሚ ተፍጠጠ ከዱባው ጋር እኔ ራሱ በጣም ነው ምወደው በዚህ አቃጣሚ ሳሚ ብትቀምሰው ይጥማል ከተከተፈ በኋላ ለሁለት ቀን ፀሐይ ላይ ብታደርቂው ልክ እንደ ዶሮ እንደሚሰራ ብትሰሪ ልክ ስጋ በይው እሙ አይታወቅም አንድ እንደዚህ አድርገሽ አብይው

    • @user-tb5fu1sf8z
      @user-tb5fu1sf8z Před 8 měsíci

      እዉነትሽንነዉ
      እኔሞክሬአቃለሁ
      ልክእደቋጣነዉየሚሆነዉ
      ይጣፍጣል

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Před 8 měsíci +2

    ወይኔ ሣሚ የኢትዬ ሠው በሙሉ አላለም እሱ ስለሚጠላ🤣🤣የኔ እናት እኳን ልትበላ ከተሠራበት ቤት አትገባም ነበር🤣🤣ወይኔ እሡዬ ፈጣሪ በሠላም ገላግሎሽ አቅፈሽ ለማየት ያብቃን ክክክ እግሯ ከታጠበች ምን ችግር አለው ያተሥ ከፍ🤣ገደልከኝ በሳቅ🤣 በርቱ👍👈🌹 13:57 🌹

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 8 měsíci +1

    አይ እሙ በጣም ይገርማል ሳሚ መች ነው የሚበቀልሽ ሳሚ እየቁጠርክላት

  • @user-ob1co4zc8n
    @user-ob1co4zc8n Před 8 měsíci +2

    ዱባ የድሀ ምግብ ነው ያለህ ማነው ኧረ ያንተሥ ከፋ ሆ🤔🤔🤔ዱባ ገንቢ ምግብ ነው ዝም ብለህ ወጥቅ😂😂😂

  • @user-id2xm8jy7f
    @user-id2xm8jy7f Před 8 měsíci +2

    የዱባን ጥቅም ብታውቅ ኖሮ እንደዚህ አተለም ነበር ሳሚይ ወጭ ሀግር ልግ እደዶሮ ነው ተከሽኖ የስራው ❤እና እውዳችሀለሁ

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 Před 7 měsíci +1

    ተከታታይ እህት እና ወንድም ነው የሚመስሉት ክርክራቸው😂😂😂

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube Před 8 měsíci +1

    የሳቄ ምንጮች❤😂😂😂😂እረ እሙ ተይ አቃጥለሸ አትድፊው ይሄን ነጭናጫ ሰው

  • @MichuAgaro
    @MichuAgaro Před 7 měsíci +1

    lelijachuu dubaa konijoo new

  • @Ambra-ed6er
    @Ambra-ed6er Před 7 měsíci +1

    ኧረሣሚከሥርህተነሣ😅😅😅😅😅😊😊

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 Před 8 měsíci +4

    😂😂😂😂😂😂ወረቢ ልገለኝነው ይችልጅ😂😂😂😂😂😂እደው ውድድድድድድድድዶ የማረጋችሁ😂😂😂😂

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 Před 7 měsíci +1

    Nurow tewodual dubaim megntu temsegen new😂😂😂😂

  • @user-iz2bk3fq6w
    @user-iz2bk3fq6w Před 8 měsíci +2

    እሙ በናትሽ ከበአል ቡሀላ እንድ ውብየ ሰርተሽ አብሊው ጥርግ አድርጎ የበላን

  • @quite701
    @quite701 Před 8 měsíci +2

    ታላቅና ታናሺ ነው እምትመስሉት😂😂😂❤❤❤❤ ፍቅሩን ያብዛላቹህ

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk Před 8 měsíci +4

    ኢትዮ ስመጣ እናተን በአካል ማየት እፈልጋለሁ ተመልካቻችሁ ነኝ ከጎንደር 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-su1jw9fq5x
    @user-su1jw9fq5x Před 8 měsíci +2

    አፍንጫዬ ስር ምን ታርጊ አለሽ😂😂😂😂😂😂

  • @user-vg5hw1yw1b
    @user-vg5hw1yw1b Před 8 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂ደስእኮነውየምትሉኚ በሳቅገደላችሁኚ ሰላማችሁ ይብዛልኚ ስትናደድ በጣምነው የምታሳዝነኚሳሚ አንቺም በሰላም ሁለትያርግሺየኔውድእህትዋየ❤❤❤❤❤

  • @user-zq3mw9cx4e
    @user-zq3mw9cx4e Před 8 měsíci +2

    አረወይኔ በሳቅ ሳሚጨለለ😂😂

  • @zeynebhussen7556
    @zeynebhussen7556 Před 8 měsíci +2

    ወይኔ ወድሜ ተሰቃየሁ😢😂😂😂😂😂

  • @nuronuro3168
    @nuronuro3168 Před 8 měsíci +1

    አረ ሞትክ 😂😂😂😂😂

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Před 8 měsíci +2

    ወይ አችልጅ 😂😂😂 አረ ድባ እወዳለሁ ማርያምን ❤❤❤❤ድባዬዬዬዬዬዬዬ ዉድድድድድ😂😂😂

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 Před 8 měsíci +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን መደሀኔታችን እየሱስክርስቶስ የልደት በአል

  • @wegayehuyoutube1148
    @wegayehuyoutube1148 Před 8 měsíci +1

    ሳሚ ግን ኡንተ ፕራክ አታደርጋትም ግን አታድርጋት በድንጋጤ ደግሞ ልጅ እዳይወርድ ስትወልጅ ግን ቅጥል ድብን እያደረገችህ ብድርን መልስ

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam Před 7 měsíci +1

    😂😂ሴቶቹ ነን በብዛት የምንወደው ዱባ ወንዶች አይወድም😂😂😂ወንድሜ እራሱ ቅቤ ከተቀባን በእጃችሁ ምግብ እንዳሰጡኝ ነው የሚለው🤣

  • @user-toybi
    @user-toybi Před 8 měsíci +2

    እኔም አልወድም ወላሒ😂😂😂😂

  • @HappyLibrary-wy8dx
    @HappyLibrary-wy8dx Před 8 měsíci +1

    እሙ ኣያልቅብሽ 😁😁😁😀😀😀ሳሚ ሚስኪን ነፈር እሙየ እመቤተ በሰላም ትገላግልሽ 🙏

  • @ሐገርሰላምyouTube
    @ሐገርሰላምyouTube Před 8 měsíci +3

    እኳን አደረሳችሑ በአሉ የሰላምየፍቅር የጤና የመተሳሰብ ያርግልን ። እሙን አግዛት በናትሕአጨቅጭቃት እደፈለጋት ጎበስቀና ማለት አትችልም በተረፈ መልካም በአል እወዳችሗለሑ❤❤❤

  • @urcell1875
    @urcell1875 Před 8 měsíci +2

    እኔን አታሥቦኪኝም ነበር😂😂

  • @roomirommi4848
    @roomirommi4848 Před 8 měsíci +2

    😂😂😂😂😂😂😂aye same eze afinchay gare mene teseriyalshe ale

  • @eldskunnapalli2893
    @eldskunnapalli2893 Před 8 měsíci +2

    😂😂😂😂ጨጓራውን ላጠችውኮ

  • @user-wl8iw6el2o
    @user-wl8iw6el2o Před 8 měsíci +3

    ልጅን ልገሊው ነውድአቃጥለሽ😂😂😂😂😂

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Před 8 měsíci +1

    እንዴ ዱበ ቆንጆ ምግብ የለም ጌታን ነፍሰጡር ኢናቶች ከበሉ ቆንጆ ልጅ ይወለደል❤❤❤❤❤

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 8 měsíci

      ምን ያደርጋል ካወፈረ ልብላው❤

  • @Maramawit222
    @Maramawit222 Před 8 měsíci +1

    Samiye dubawun koy enastefalen kehagr echi misthn gn koy endi eyasarerechk ltasrejk new

  • @MichuAgaro
    @MichuAgaro Před 7 měsíci +1

    Kkkkkkkk😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @apsaramobile1546
    @apsaramobile1546 Před 8 měsíci +3

    ተባብሮ የሚጠላው 😅😅😅😅

  • @sadhsaad7843
    @sadhsaad7843 Před 8 měsíci +2

    አይ ሳሚ በቃ መላጣ መሆንህነው😂😂😂😂😂

  • @user-su1jw9fq5x
    @user-su1jw9fq5x Před 8 měsíci +3

    እረ ፍትህ ለሳሚ ጨጓራ😂😂😂😂😂😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 8 měsíci +3

    ኡሙ እኔም አለሁልሽ ዱባ እወዳለሁ

  • @user-if5ec3vg2s
    @user-if5ec3vg2s Před 6 měsíci

    እኔ እወዳልሆ ዱባ

  • @user-ix9pp5hd8r
    @user-ix9pp5hd8r Před 8 měsíci +4

    ❤❤❤Be saki motuku same hule yasakali🎉🎉🎉

  • @user-lx6wh4hg2r
    @user-lx6wh4hg2r Před 8 měsíci +1

    ካንቺ እግር ወንድ ኣይሻልም ወይ ኣላለም ወይኔ በሳቅ😂😂😂

  • @SoSo-zi7rl
    @SoSo-zi7rl Před 7 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 Před 3 měsíci

    Yemr yewa Nawu Sami 😰Aylyachu 🍇🍇🍇❤️

  • @user-db6fi4ql2i
    @user-db6fi4ql2i Před 8 měsíci +1

    ተዉ ሣሚ ተዉ አትናደድ ዛሪ ደግሞ በዱባየ መጣህ ዱባየን አትካብኚ ናፍቃኛለች❤

  • @Netsanet-mf1no
    @Netsanet-mf1no Před 8 měsíci +1

    ክክክክ ይህልጅ ግን ጭጓራው ይኖራን 😂😂😂

  • @zdshow
    @zdshow Před 7 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ew1pk8gb2c
    @user-ew1pk8gb2c Před 8 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ በሳቅ አይ ሳሚ እሙየ ስወድሽ

  • @weyni7527
    @weyni7527 Před 8 měsíci +2

    ወይኔ ሲያስቁ እኒህ ጥንዶች😂😂😂😂