ጎዶልያስ GODOLYAS " እግዚአብሔር ታላቅ ነው " በመምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ By Memher Pawlos

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 223

  • @selamlul7289
    @selamlul7289 Před 2 lety +10

    ብሰማው ብሰማው ሁሌ አዲስ ድንቅ ስብከት እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ የተባረከ የተቀደሰ ያድርግልህ ።

  • @mulu359
    @mulu359 Před rokem +3

    ጊዜው ይሮጣል ከሰማሁት 11 አመት ካልተሳሳትኩ በሲዲ ተሰብስበን ዝም በሉ እያልን የሰማነው ሰብከት እውነት አንተ ታላቅ ነህ ክብር ሁሉ ላንተ

  • @henoklegssie6939
    @henoklegssie6939 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን.

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 Před 3 lety +2

    ጎዶልያስ ይህን ትምርት የዛሬ 14አመት ጎላ ሚካኤል ሲያስትምሩን የሚገርም ጉባይ ነበር መምህር ትምህሩቶቸህ የቆዮት ትምህርቶች ዛሬም አድስ ናቸው ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም 30 60 100ፍሬ የምናፍራ ያርገን

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 4 lety +17

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @user-nv9nh5vu3t
    @user-nv9nh5vu3t Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ አባቴ 🙏❤
    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤🙏

  • @DerejeAbielneh
    @DerejeAbielneh Před měsícem +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 4 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫ በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ፫ ተስፋ የምናርጋትን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ፫ መምህር ሆይ ስምህና ምግባርህ እጂግ ይደንቀኛል!!! በስደት የተፅናናውበት ስብከት ጎዶሊያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው🙏💚💛❤

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536

    ጎዶሊያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ማያልቀውን ፀጋ ያጎናፅፍልን 💒💒💒💒🤲🤲🤲🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🤲🤲🤲🤲💒💒💒

  • @jodijod8923
    @jodijod8923 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን

  • @mekdes8104
    @mekdes8104 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማል መምህራችንን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሠማነውን ቃል "፴ "፷ " ፻ " ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před 2 lety

    በእውነት የቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለውት

  • @mohha9977
    @mohha9977 Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vx3lk6bb8l
    @user-vx3lk6bb8l Před 2 lety

    እግዚአቢሔር ለመምህሮቻችን እድሜ ይሰጥልን
    ብሰማው የማልጠግበው ሰብከት

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን ድንቅ ትምሕርት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ahalamhalam7239
    @ahalamhalam7239 Před 4 lety +1

    Amen amen amen

  • @user-dz1bx2lu5g
    @user-dz1bx2lu5g Před 3 lety +1

    ወይ ስብከትህ እንዴት ልገርህ ልቤ ወስጥ ነው የሚቀረው እዴት ልግለጽልህ

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤👍👍👍👍😘😘😍😍😍⛪️⛪️✝️🙏❤❤👌👌👏👏🥰🥰💛🌹👍🧡🤲🤲😘⛪️✝️😍🙏🕯❤👏👏🥰🧡👌👌👌👌👌👍👍👍💗💗🌿☘️🥀💚 💙🌷❤️💐🍀🍀🍀🍀🍀

  • @batalam1717
    @batalam1717 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን የቅድስት ድንግልማርያም ቃል ይህዉቲ ያሰማልን

  • @user-qe6ub1wt4i
    @user-qe6ub1wt4i Před 4 lety +6

    ቃለ ሂወት የስማዓልና መምህር ደስ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ጸጋኻ የብዛሓዮ

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 Před 3 lety +1

    amen memhr kale hiwet yasemaln hulu tmhrth ye hiwet snk new

  • @yonatanwelduweldu7726
    @yonatanwelduweldu7726 Před 11 měsíci

    እኔ ያጣሁትና የተቸገርኩት እጦት ሳይሆን ሀጢያት መሆኑን ተረድቻለው ግን እግዚአብሔር ወዶኛልና አዳነኝ ጌታዬ ሆይ ለኔ ያረከውን ሁሉ መመስከር እንድችል እግዛብሔር ሆይ እርዳኝ

  • @hamiyekal241
    @hamiyekal241 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤ የኛ እቁ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 Před 3 lety

    Amen Amen amen kale hiwot yasemalen memherachin💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigisthussen9470
    @tigisthussen9470 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። መ/ር

  • @beletubekele5354
    @beletubekele5354 Před 4 lety +1

    Waqqayyoo sagalee jireenya sin yaa dhageesisuu Amen 👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-wr4zo3wd1v
    @user-wr4zo3wd1v Před 4 lety +2

    ወንድማችን እድሜ ጤና የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ይስጥህ እድሜህ ይርዘም ኑርልን በቤቱ ያፅናህ ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ እየሩስ አሌምን ያውርስልን

  • @user-fiyonat
    @user-fiyonat Před rokem

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😇😇😇😇😇😇😇😇😇ክበርልን መምህር እንደገና የሚሰራ ትምህርት ነው ❤🙏😇

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j Před 2 lety

    ቃለህወት ያሰማልን መምህሬ ሰወደወት እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይሰጥልን
    ትምህርት ትህ ደሰ እያለኝ የምሰማዉ😍😍👏👏

  • @samuelyoutube8053
    @samuelyoutube8053 Před 3 lety +1

    መምህር ጳውሎስ በምን ቋንቋ ልግለጽህ
    አንተ በውነት አንደበተ ርቱዕ ነህ
    እግዚአብሔር ይዕቀብከ
    በኵሉ መዋዕለ ህይወትከ።

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 Před 3 lety

    አሜን! ጎዶልያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው።

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen Abatachin Egziabher stegawen yabzalewot Amen3 berekrtewo yidresen Amen3

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 Před 9 měsíci

    አሜን🙏🙏🙏 እግዛብሕር ታላቅ ነው♥️

  • @user-vc2qu3it8f
    @user-vc2qu3it8f Před 8 měsíci

    አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @birhanedegefa2907
    @birhanedegefa2907 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሠማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @abebech352
    @abebech352 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @muderrmanu495
    @muderrmanu495 Před 3 lety

    ጎዶልያስ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hiwot9827
    @hiwot9827 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN EGZIABHER TALAQ NEW KAL HOWOT YASEMALIN💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @debrebekele1407
    @debrebekele1407 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትን የሰማልን በእድሜ በጤናይጠብቅልን

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před 2 lety

    ጎሎዳያስ" እግዚአብሔር ትልቅ ነው" 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @dezigonetoyle9457
    @dezigonetoyle9457 Před 9 měsíci

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-ux9ms5uo8s
    @user-ux9ms5uo8s Před 2 lety

    መምህር ቃልወት ያሰማአልን

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 Před 4 lety

    ጎዶልያስ ጎዶልያስ ጎዶለያስ አሜን አሜን አሜን ታላቀ ነው መመሄር በለሆሳስ የተሰጠውን ጠዋት ሰነሳ ጣፋቼ YEHONEWEN HEBEST LEMEGEBUN MEMEHERACEN KALE HIWWOT YASEMALEN

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 4 lety +4

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @asratasrat4891
    @asratasrat4891 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን⛪🙏🇪🇹🇪🇹

  • @Man-jh6bm
    @Man-jh6bm Před 3 lety

    ኣሜም ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልነ

  • @abayenshebelayenh4662

    አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን እውነት ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena aseyyy 🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤💚💛

  • @masaisamu1972
    @masaisamu1972 Před rokem +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን ።
    ሁል ግዜ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ትምህርት !!!

  • @yordanos3320
    @yordanos3320 Před 10 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @zainashzai9036
    @zainashzai9036 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @simpmayakuro9524
    @simpmayakuro9524 Před 2 lety

    አሜን አሜን መምህራችን

  • @user-gu2de3wd5p
    @user-gu2de3wd5p Před 9 měsíci

    ጎዶልያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ለመምህራችን ቃልሂውትን ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው 30 60 100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @birhanemerga5793
    @birhanemerga5793 Před 4 lety

    Kalehwot yasemaln bedeme betena yetebekiln mamihrachn.🙏➕⛪yesemanewn belebachin yasaderben amen🙏💚💛❤

  • @user-rt4oc6jm8j
    @user-rt4oc6jm8j Před 4 lety +1

    መምህር ጳውሎስ በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ሥለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሥገን!!!!!!!!

  • @user-mk4rw3wv2p
    @user-mk4rw3wv2p Před 4 lety

    Amen amen amen mhmheeachn yagelegelo zemnoti ybareki edema yadelelen

  • @martazewde196
    @martazewde196 Před 4 lety

    Mamehr Pawlose Edmy ena tena yestlen kaleheywat yasmalen.

  • @bethlehemsahle7521
    @bethlehemsahle7521 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር::

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před 2 lety

    ጎዶሊያስ ከመምህር ጳውሎስ አንዱ እና በጣም የምወድለት ስብከቱ ነው።ድንቅ ድንቅ ድንቅ ስብከት 👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dinagoddinagod7463
    @dinagoddinagod7463 Před 3 lety

    Amen amen amen memihrachin zemneh yebarek🙏

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 3 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @abiyebetigi8303
    @abiyebetigi8303 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale hiwot yasamalin "GODOLIYAS"

  • @user-oq4pb9pe8m
    @user-oq4pb9pe8m Před 5 dny

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @assghdchaseffaaseffa1617

    በጣም የምወደው ስብከት

  • @jamaltaher7318
    @jamaltaher7318 Před 3 lety

    Amen Amen Amen ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-nh8tx6cr3v
    @user-nh8tx6cr3v Před 4 lety +1

    ቃለ ህይዉትን ያሰማልን መምህር በእዉነት እንደናንተ ያሉ ኦርቶዶክስ ያብዛልን

  • @tararaya380
    @tararaya380 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏እግዚያብሄር ሁሌም ታላቅ ነው💓💓💓 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-sk4dz7zq8r
    @user-sk4dz7zq8r Před 3 lety

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር

  • @iyte6176
    @iyte6176 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማለን

  • @berti6784
    @berti6784 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @aileshadmittedly8732
    @aileshadmittedly8732 Před 4 lety +1

    AmeAmenAmenAmen🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Amanuelberhe-kn2mb
    @Amanuelberhe-kn2mb Před 4 měsíci

    አማኑኤል አምላክ ዘላለም ታላቅ ነክ

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትያሰማልን መምህር

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Před rokem

    Egzeabehare yemasgan ❤️♥️❤️🥰🥰🥰🥰 thank you ejeg melkam temhert yamekayer💞💞💞💞

  • @vdkjggh3165
    @vdkjggh3165 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @meherettadese6331
    @meherettadese6331 Před 2 lety

    አሜን ፫ የኔ ወንድም ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ahalamhalam7239
    @ahalamhalam7239 Před 4 lety +1

    Kale ehywet yasmalen

  • @berhanu-bx7ey
    @berhanu-bx7ey Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Sara-gh7ec
    @Sara-gh7ec Před rokem

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @zebenaygirmaGgghu
    @zebenaygirmaGgghu Před 4 lety

    Amen.amen.amen qalhiwoti yasemalen amen.amen.amen

    • @moslumohamad1400
      @moslumohamad1400 Před 3 lety

      Amen Amen Amen mamerachn egzabher tenane edema yesetelen y ewnt kalte yalegnm west batem dis yalewltale yanten sebkate sesame kane batesbochk egzabher yebarekek mamerachn

  • @user-vl2cu6rs4t
    @user-vl2cu6rs4t Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🌿🌿🌿🌿🤲🤲🤲🤲

  • @tgstyoutube1835
    @tgstyoutube1835 Před 3 lety

    ቃለ ይውት ያስማልን መምህሪ

  • @user-oh3dr1in9t
    @user-oh3dr1in9t Před 2 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን!

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 3 lety +2

    አሜንአሜንአሜን
    ቃለሂወትያሰማልን መምህርችንበእድሜበፀጋያቆይልን

  • @basfeleke7257
    @basfeleke7257 Před 3 lety

    Ebakih wendime yemotelihn geta sebkeh zemenhn waji

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 Před 4 lety +1

    የተዋህዶ እቁ መምህሬ በእዉነቱ ቃለሔወት ያሠማልን እማምላክ ያገልግሎት ዘመክን ትባርክልን እርጅም እድሜና ጤና ትስጥልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን የሠማነዉን በልቦናችን ይሁን ይደርግልን

  • @kokishawangizaww749
    @kokishawangizaww749 Před 4 lety

    Kal hiyot yasmalin AMEN Abatachin ba edme ba tsaga yixabiqiln 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @assghdchaseffaaseffa1617

    ቃለህይወት ያሰማልኚ

  • @anaztm192
    @anaztm192 Před 3 lety

    ቃለሕይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @atsedebaye6957
    @atsedebaye6957 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን 🙏😍🙏

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 3 lety +1

    ቃለህዎት ያሰማልን👏👏👏🌹

  • @samnotenote3115
    @samnotenote3115 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን

  • @yafetamare8497
    @yafetamare8497 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወትያሰማልንመምህር

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 Před 4 lety +1

    ወድማችን ቃል ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘንህን እግግዚያብሄር ይባርክልን አሜን አሜን

  • @bizualemwalle5457
    @bizualemwalle5457 Před rokem

    Egziabher ystln kale hiwot yasemaln memhr

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před rokem

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው።

  • @elseelsemy5129
    @elseelsemy5129 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን