🔴አፅንናኝ እንዲሁም ወቅታዊ ስብከት🔴መንገድህን ሁሉ ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ!_ |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #pawlos-melkaselassie #EOTC #ORTODOX-PRICHING
    ለወንጌልና ለመንፈሳዊ ሕይወት ጊዜውን የሰጠ ትውልድ ሲበዛ ሀገር ሰላም ትሆናለች። ስለዚህ Share እና like በማድረክ መልካምና እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው በምድራችን እንዲበዛ የሚጠበቅብንን እናድርግ!!
    INFO
    *****
    #MEMHERPAWLOS
    #ORTHODOXPRICH #EOTC
    Join this channel to get access to perks
    / @pawlosmerewaoffical
    #kaleawadi
    #memher-pawlos
    FACEBOOK
    / pawlos.melkeselassieb
    tiktok:
    #ethiopia
    #sebket
    #memher-pawlos
    #ORTHODOX_SEBKET

Komentáře • 126

  • @mekedeskebede9616
    @mekedeskebede9616 Před 2 lety +14

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራች በእውነት ይህን አፀነኝ ቃልነው የሚያሥፈልገን ከሞት ብሃላ ህይወትን ሰላለን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Fanotube4
    @Fanotube4 Před 2 lety +8

    መንገድህን ሁሉ ለእግዚአብሔር ስጥ ድንቅ መልእክት ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አጽራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን

  • @tigistnega6221
    @tigistnega6221 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰብ ጭምር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላካችን አሜንንንን

  • @user-vz6sh1yp8u
    @user-vz6sh1yp8u Před 5 dny

    መምህር ስወድዎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před 2 lety +4

    ትክክል ሁሉን ለእግዚአብሔር አሳልፎ መስጠት ነው ቃለ ህይወት ይስምልን

  • @ahabte
    @ahabte Před 2 lety +1

    betam imnwedeh memherachin Pawlos 🙏🙏💚💛❤🙏🙏

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እኛም የምረን ለመለወት ለፍሬ ለበረከት ያብቃን አሜን❤

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 Před 2 lety

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፀገውን ያብዛልን አባታችን እኝም ቃሉን ሰምተን ወደተግባር የምንለወጥበት አይን ልቦናችን ያብራልን አባታችን ልዑል እግዜሐብሔር

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 Před 2 lety

    ,ቃለ ህይወት ያሰማልን አጥቶ የሚያለመልም ወንጌል መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tibebukassa2348
    @tibebukassa2348 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya Před 2 měsíci

    መምሕራችን አጥንትን የሚያለመልም ቃለሒወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @novabellatrixs421
    @novabellatrixs421 Před 2 lety

    አሜን መምህር ጳውሎስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmerachen Enmsgenalen

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 Před 2 lety +1

    YEMAKEBEROTE ENA YEMEWEDOTE WEDOO MEMERACHENE SELAMOTE YEBEZA KALE HEYEWOT YASEMALENE AMÈNE AMÈNE AMÈNE

  • @user-oe2ll2ph4e
    @user-oe2ll2ph4e Před 2 lety

    መህራችን ትምህርቶት ልብ ያሳርፋል ያፅናናል ተስፋን ይሰጣል በእድሜ ያቆይልን

  • @adanechguetta2618
    @adanechguetta2618 Před 2 lety

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአግልግሎትዎ ዘመን ያርዝምልን

  • @OG0o
    @OG0o Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሠገን ቃለ ህያወት ያሠማልን አሜን ❤ ❤ ❤🏥🏥🏥🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @selamyoutube1753
    @selamyoutube1753 Před 2 lety

    መምህር ቃልይወት ያሰማልን በድሜ ናበጤና ፈጣሪ ይጠብቀዉት አሜን አሜን አሜን

  • @haymikebede5523
    @haymikebede5523 Před 2 lety

    Amen.amen.amen.kale.hiwet.yasemaln.edmena.tena.yadlln.yesemanewn.belbonachin.yasadrbn💗🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marya4461
    @marya4461 Před 2 lety

    አሜን 🙏🏽🤲🏽🤲🏽🙏🏽🤲🏽🤲🏽🙏🏽🤲🏽🤲🏽አሜን

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v Před 2 lety

    እውነት እግዝአብሔር አይላችን ነው አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @letscounseleachother9789

    የሚገርም በሃዋርያት ሥራ ምዕራፍ 2 ላይ እንደተነገረው "ምንተ ንግበር"የሚያሰኝ ስብከት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 2 lety

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @OG0o
    @OG0o Před 9 měsíci

    አሜን❤አሜነ❤አሜን ❤🏥🏥🏥🙏🙏🙏🌹🌹🌹🙏🙏🙏😍💖

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 Před 2 lety

    አሜን መአምእር የሕይወት ቃአልን ያሰማአልን

  • @adfdgf3075
    @adfdgf3075 Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    ቃል ሕይውት ይሰማልን

  • @emabetdhaba4657
    @emabetdhaba4657 Před 2 lety +1

    ሰላም አባታችን እንኳን አደረሳችሁ ለፍሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ከእመቤታችን ከቅድስት ማርያም አማላጅነት አይለየን ጤና ይስጥልኝ ቅል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜኅ አሜን አሜን አሜን ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ በስብከተ ወንጌል መስፋፋት እና መጠናከር ላይ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ እስካሁንም አገልግሎት እየሰጠች

  • @mareetube8348
    @mareetube8348 Před 2 lety

    Ameen ameen ameen qalaa hiwotin yasamalin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
    አሜን አሜን አሜን

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 Před 2 lety

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vx8oc8vd5l
    @user-vx8oc8vd5l Před 2 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @militetesfatzion2418
    @militetesfatzion2418 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Temesgen 🙏🙏🙏

  • @user-qo1vq1xq4b
    @user-qo1vq1xq4b Před 10 měsíci

    1 ኃጢአተኛ በራሱ የሚያስት ነገርን ይናገራል፥ የእግዚአብሔርም ፍርሃት በዓይኖቹ ፊት የለም።
    2 በአንደበቱ ሸንግሎአልና፤ ኃጢአቱ ባገኘችው ጊዜ ይጠላታል።
    3 የአፉ ቃል ግፍና ሽንገላ ነው፤ ማስተዋልን በጎ ማድረግንም ተወ።
    4 በመኝታው ጠማማነትን አሰበ፤ መልካም ባልሆነች መንገድ ቆሞአል፤ ክፋትን አይንቃትም።
    5 አቤቱ፥ ምሕረትህ በሰማይ ነው፥ እውነትህም ወደ ደመናት ትደርሳለች።
    መዝሙረ ዳዊት ም36ቁ 5 መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ አይልም መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ የሚለው እዚህ ክፍል ላይ አይደለም ጥቅስ ስትሰጡ የሚለውን ከማይለው መለየት መልካም ነዉ

  • @grrdasmariyam141
    @grrdasmariyam141 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እዴሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን

  • @natsanettesfamariam2892

    Elelelelel 👏🏼Elelelelel 👏🏼Elelelelel 👏🏼

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 2 lety

    Amen amen amen 🙏 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰Kale hiwot yasemalin Enku memeherachin 🥰

  • @user-ys3fn3rj4j
    @user-ys3fn3rj4j Před 2 lety

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን!! መምህር

  • @Yaya-se9qn
    @Yaya-se9qn Před 2 lety

    Amen amen

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael Před 2 lety

    ድንቅ ትምህርት ነው ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @martameja7888
    @martameja7888 Před rokem

    አሚን አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ed1cw5xn4g
    @user-ed1cw5xn4g Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሠማልን

  • @shawaasafa9857
    @shawaasafa9857 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏🙏❤️❤️❤️❤️ kalehuwet yasemalen edemibetenayetebekelen memerachn tegawen yebezalehu

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለህይወት ያሠማልን😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @user-bl7en8tq6p
    @user-bl7en8tq6p Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fantafanta4611
    @fantafanta4611 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-vs7yb3wr5o
    @user-vs7yb3wr5o Před 2 lety

    kalehiwet yasemaln memhrachin🙏🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-lh8zr9wn2r
    @user-lh8zr9wn2r Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ይስስማልን መምህር

  • @elineberhanu1036
    @elineberhanu1036 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልኝ

  • @user-cx8yr3cb7h
    @user-cx8yr3cb7h Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን:
    በእዉነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ: እናመሰግናለን:·
    💛🌿💛🌿💛

  • @user-id6ol4vx2i
    @user-id6ol4vx2i Před 2 lety

    ✝️አሜን💔💔💔😭😭

  • @user-hl7xd1ku7g
    @user-hl7xd1ku7g Před 2 lety

    ቃለህይውትን ያሰማልን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሠማልን እንቁ የተዋሕዶ መምሕራችን 🙏🙏🙏ሐገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን 🤲🤲🤲

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před 2 lety +4

    እድሜና ጤና ይስጥልን ቃል ህይወት ይስጥልን የኛ ጌታ ሁሉም ከሱ ነው በቀል የፈጣሪ ነው ሀገራችን ስላም ያስርግልን እኛ ከፈጣሪ ትህትናን ፍቅርን ዝቅ ማለትን ትህግስትን የተማርነው

    • @yemaryamlejalme7541
      @yemaryamlejalme7541 Před 2 lety

      መከጤናጋርምሕራችን።ቃለሕይዎት።የሠማልን።እድሜ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ሲለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባሌ ቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተምስገን ይሁን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አሜን የአግልግሎት ዕድሜያቹን ያርዝምልን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @eeee6695
    @eeee6695 Před 2 lety

    ቃለህዎት ያሰማልን

  • @MadenalemAbate27
    @MadenalemAbate27 Před 2 lety

    Ba ewunate lamamerachen kale hewote yasemalin ba edima batenaa yexabeqelin

  • @justinludlow9709
    @justinludlow9709 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @alainall6304
    @alainall6304 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @-spiritualpersson9323
    @-spiritualpersson9323 Před 2 lety

    ቃለህወትን ያሰማልን

  • @andualemtamrat9644
    @andualemtamrat9644 Před rokem

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @muluyyeeortodox308
    @muluyyeeortodox308 Před 2 lety

    Kalehwiet yasemaln bewunat betsegaw beidam yakuyelen

  • @user-th9re1rd1v
    @user-th9re1rd1v Před 11 měsíci

    Amen 3

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 Před 2 lety

    Amen

  • @yisaktadese1920
    @yisaktadese1920 Před 2 lety

    አሜን መምህላችን ቃልይወት ያሰማን

  • @atsede7592
    @atsede7592 Před 2 lety

    Kalehiwot yasemalen

  • @teenateena3461
    @teenateena3461 Před 2 lety

    kale Hewit yasemalne🙏

  • @trhashadish6175
    @trhashadish6175 Před 2 lety

    Memhir tsegu yebzhalka

  • @zamzamahmad3207
    @zamzamahmad3207 Před 2 lety

    Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen

  • @yemanekidane8678
    @yemanekidane8678 Před 2 lety

    Jesus Christ our Lord bless you memhir kip it up

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት ቃለህይወት ያስማልን አሜንአሜን አሜን

  • @SaraDsallh-fv7vc
    @SaraDsallh-fv7vc Před 24 dny

    Mon❤❤❤

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4ic Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hc3ig6be6u
    @user-hc3ig6be6u Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ol3vm8ok3o
    @user-ol3vm8ok3o Před 2 lety

    ቃለ ህይወትያሠማልን መምህር እረሜናጤና ይሥጥልን ከኛ እድሜ ለእርሷ ይስጧት🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽☝🏾☝🏾

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። የሀጥያት ዘረኝነት ያጥፋልን አምላካችን በቃ ይበለን።

  • @oqubaytekle6250
    @oqubaytekle6250 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 2 lety

    መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋራ ይስጥክ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን

  • @classicphone5968
    @classicphone5968 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-xd8by8kb8n
    @user-xd8by8kb8n Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ከክርስቶስ የቀዳን የድንግል ማርያም ልጆች በእውነት ደስ ይበለን

  • @SaraSara-vm6fv
    @SaraSara-vm6fv Před 2 lety

    Ameen Ameen Ameen qal yihotin yasemalin🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronayelow2385
    @meronayelow2385 Před 2 lety

    ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚያብሄር አምላክ ያገልግሎት ጊዜወትን ባርኮ ያርዝምልን

  • @rssaashtr59
    @rssaashtr59 Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jb7dy3fz8f
    @user-jb7dy3fz8f Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zawdazawda6978
    @zawdazawda6978 Před 2 lety

    💚💛❤️🤲🤲

  • @user-zd1su7vi2b
    @user-zd1su7vi2b Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ያድልህ

  • @Sebuhrecords
    @Sebuhrecords Před 2 lety

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sarasaras1693
    @sarasaras1693 Před 2 lety

    Aman Aman Aman

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር እራጀም እድሜ ይሥልን

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před 2 lety

    👍👍👍

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ይስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-rh7mi5un8g
    @user-rh7mi5un8g Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!