"ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ" Member Pawlos M.Selassie በመምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024

Komentáře • 302

  • @efessonberhane482
    @efessonberhane482 Před 4 lety +60

    አቤት ምን አይነት መንፈስ ቅዱስ ያለህ ሰው ነህ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው ድረስ አፌን ከፍቼ ስሰማው ቆየው እንዳንተ አይነት መምህር ይባዛልን አምላክ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ የቅዱሳን መላእክት ዘወትር ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 Před 4 lety +27

    ጌታ ሆይ የልቤን መሻት አንተ ታውቃለህ አንተ ፈጽምልኝ አንተ ታውቃለህ እንደ ፍቃድህ

  • @semereyisfalem9237
    @semereyisfalem9237 Před 2 lety +1

    አሜን ጌታሆይ አንተ ተዉቃለህ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @assghdchaseffaaseffa1617
    @assghdchaseffaaseffa1617 Před 4 lety +1

    አቤት ድንቅ ስብከት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Tgj14
    @Tgj14 Před 3 lety +1

    መምህርሆይ እድሜና ቴና ያብዛሎት

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 Před 4 lety +8

    ጌታ ሆይ እግሮቼ ያንተው ናቸውና በመንገድህ እንድጓዝ ፍቃድህ ይሁንልኝ ፍቀድልኝ

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 4 lety +19

    ቢሰማ ቢሰማ የእግዚአብሔር ምህረት ሚያስደንቅ ቃላታ የለውም የሰው ልጅ ለእግዚአብሔር ቸርነት ሚገልፅበት አያልቅም ከውቂያኖስ በላይ ነው ቸርነቱ አሜን!!!!

    • @yitayalgashaw9185
      @yitayalgashaw9185 Před 11 měsíci

      እውነት ነዉ በፈተናና ችግር ውሰጥ ሆኜ ፧ ሰው አይሆንም በተባልኩበት ሰአት ፣ በቸገረኝ ሁሉ አንተ ታውቃለህ ብየ ድኛለሁ የማይታመኑ ፈተናወችን አልፉያለሁ።ከብር ቅድስናው ዘላለማዊ አምለክ እሜን አሜን አሜን

  • @user-bv1bi6ft5k
    @user-bv1bi6ft5k Před rokem +2

    9አመት ሙሉ እደጋገምኩ ምሰማው ስብከትነው።በስደት ዘመኔ ሁሉ ተፅናናሁበት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ።

  • @user-tj2mx2fc3v
    @user-tj2mx2fc3v Před 9 měsíci +1

    ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ
    ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ
    ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ 😢😢😞😞😞😞😞😞😞😞♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nn7sj9de3t
    @user-nn7sj9de3t Před 7 měsíci +1

    ደስብሎኝ ጀምሬዉ ደስብሎኝ ጨስኩት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እድሜ ከጤና ይስጥለን🙏🙏🙏🙏

  • @suzy1523
    @suzy1523 Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት መምህር ፀጋውን ያብዛልን 🙏

  • @kidistgashaw5086
    @kidistgashaw5086 Před 3 měsíci

    ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ የሚል እምነትን አድለኝ።

  • @binimekditeshome1261
    @binimekditeshome1261 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሌም አንተ ታውቃለህ

  • @alainall6304
    @alainall6304 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kaberonhareg3167
    @kaberonhareg3167 Před 2 lety

    የስራኤል አምላክ የድንግል ልጅ አንተ የልቤን መሻት አንተ ታውቃለክ

  • @urud8496
    @urud8496 Před 3 lety +1

    ዘመንኸ ይባረክ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያኑርልን በእወነት የሚያሳርፍ ትምህርት ነወ ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንደቃሉ እንድኖር እሱ ይርዳን

  • @siifaansiifaan1606
    @siifaansiifaan1606 Před 2 lety +1

    Amen
    Amen
    Amen

  • @user-hp8sr8tc8d
    @user-hp8sr8tc8d Před 2 lety

    እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ይስማልኝ እባታችን

  • @abebatesemma5632
    @abebatesemma5632 Před 10 měsíci +2

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
    ለ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ እግዚአብሔር አሜን
    እንደ ቅዱስ ቃሉ እንድን ኖር ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @yonasisrael1718
    @yonasisrael1718 Před 3 lety

    እግዚአብሄር ሆይ በቃልህ እኖር ዘንድእርድኝ ስለሁሉም ነገር አንተ ታውቃለሕ

  • @lulishkay630
    @lulishkay630 Před 3 lety

    አሜንንንንን መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን ።ጌታ መድሀኒ አለም አንተ ታውቃለህ ።።።

  • @fhch2131
    @fhch2131 Před 4 měsíci

    በእውነቱ አባቴ ልቤ በሀሴት መላ ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይጥልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባቴ❤❤🙏

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před 9 měsíci +1

    በእዉነት ልቤን በደስታ ሞላሃው መምህራችን ❤️🙏🙏

    • @user-nn7sj9de3t
      @user-nn7sj9de3t Před 7 měsíci +1

      እኔምየመዳም ቅመምነኝ ይችን ሰብከትስሠማ አደት አደምፂናና ለመምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን❤🎉🙏🙏🙏

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Před 9 měsíci

    ልሳነ ወርቅ የዘመናችን ጵዉሎስ

  • @usjsis7022
    @usjsis7022 Před 2 lety

    አባቴሆዪአተሰለኔአተታውቃለህ🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maseberhanu805
    @maseberhanu805 Před 4 lety

    አሜንን። አሜንን። አሜንን። እግዚአብሔር። ይመስጌን። ቃልህውት። ያስማልን

  • @mahritmebratum36
    @mahritmebratum36 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነህ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @gidaychawit316
    @gidaychawit316 Před 2 lety

    በእዉነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ከማር የሚጣፍጥ አደበትህን ለዘላለም ይባርህልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @saraphatsamuel
    @saraphatsamuel Před rokem +1

    ከምወዳቸው ስብከት Koter ቤተክርስቲያ ነው የሰበከው አስታውሳለሁ በእውነት

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @user-gn2ll4em3t
    @user-gn2ll4em3t Před 2 lety

    አባታችችን እረዥም እድሜ ኑርልን

  • @grrdasmariyam141
    @grrdasmariyam141 Před 2 lety

    አሜን አንተ ታዉቃለህ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤናዉን ያድለዎት

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 Před 4 lety +1

    amen amen amen .kale .hiwet .yasemaln..memhr..pawulo..huleteqawu..petros..ate .neh..yagelglothn..zemen..ybarclh wedmachin

    • @etayehueta4925
      @etayehueta4925 Před 4 lety +1

      💗💜💜💗💗❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ አምላኬሆይ አንተ ታውቃለህ

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Před rokem

    አሜን በኔ ህይወት አልፋም ኦሜጋም እግዚያብሄር ዓምላኬ ነው። ምስጉን ዓምላክ አመሰግነው ዘንድ ምነኛ እድለኛ ነኝ።!!!መምህር ፀጋውን ያብዛሎት !!!

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Před rokem

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ ጣፋጮ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x Před 4 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 3 lety

    አምላኬ ሆይ አንተ ታውቃለህ ሁሉን ላንተ ትቻለሁ

  • @bhaftaatakhalti3986
    @bhaftaatakhalti3986 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን🙏🙏🙏♥♥♥💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪♥♥

  • @user-mm5bc7qy8v
    @user-mm5bc7qy8v Před 2 lety

    አዎ ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር አዋቂ ነው ለዘላለም የከበረ የተመሰገነ ይሁን ሰማይና ምድር ያለ ሞሰሶ ያቀመ ፈጣርያችን ።አምላኬ አምባየ መጠግያያ ነህ ሁሉ ነገር ላንተ ሰጥቼህ አለው ባንተ እታመናለው አንተ የፈቀድከው ይሁንልኝ!!!

  • @alamark1631
    @alamark1631 Před rokem

    አሞን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Před rokem

    አሜን አሚን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @emufiker-nb7ei
    @emufiker-nb7ei Před 3 lety +3

    "ጌታ እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ታውቃለህ"
    ትንቢተ ሕዝቅኤል 📖 37÷4
    ሕዝቅኤል ማለት:-እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል ማለት ነው::
    በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን በቃሉ ያሳረፈን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእውነት በክርስቶስ ፍቅር እንወድሃለን መምህር ኑርልን ✝️❤️

  • @saraphatsamuel
    @saraphatsamuel Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @elsahagose2201
    @elsahagose2201 Před rokem

    መምህር ሁልግዜ እንደ አዲስ ትምህርት ነው የምሰማው እግዚአብሔር ጽጋውን ያብዛልህ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ጊዜ መሸሸጊያ ነው። ክብሩ ይስፋ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 3 lety

    አሜን አንተ ታውቃለህ እግዚአብሔር አምላክ 😭😭😭

  • @romamcdo1513
    @romamcdo1513 Před 2 lety

    አሜን፫ እግዚአብሔር ያውቃል እንደ ፍቃድ ይሁንልን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-jh2mv1bs9j
    @user-jh2mv1bs9j Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን በዕውነት ድንቅ ትምህርት ነው

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 Před 4 lety +6

    ጌታ ሆይ ደካማ ነኝና አበርታኝ

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ቸሩ አምላካችን የሚያሰፈልገንን አንተ ታውቃለህ እና የጎደለብንን ሙላልን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛልህ በጸሎትህ አሰበኝ

  • @shawaasafa9857
    @shawaasafa9857 Před rokem

    Amen Amen Amen kalehuweteyasemalen memerachn edemenatena yesetehu

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 Před 3 lety +9

    አሜን ልኡል እግዚአብሔር ሆይ አንተ ሁሉን ታውቃለህ መምህር የተዋህዶ እንቁ ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን⛪❤❤❤❤

  • @er-gs1kk9yl5j
    @er-gs1kk9yl5j Před 2 lety

    ቃለህይወትያሠማልን
    እረጂምአድሜእናጤናይስጥልን
    በረከትአችሁይደረብን አሜን፫

  • @user-pc2hq5lq7g
    @user-pc2hq5lq7g Před 2 lety

    መምህሬ በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን እውነት ቃልየለኝም እረጅም እድሜእናጤናይስጥልኝ በዚህትምህርት ከብዙነገር ተመለሥኩ 😥😥😥

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiywot yasemalen memehrachin

  • @yarusyuhanus1713
    @yarusyuhanus1713 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @meronayelow2385
    @meronayelow2385 Před 3 lety

    ያገልግሎት ዘመንህን እግዚያብሄር ያርዝምልን ቃለሂወትን ያሰማልን የሄወት ምግብ ነው እግዚያብሄር ይመስገን ክብሩ ይስፍ አሜንንንንን

  • @alamark1631
    @alamark1631 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @zerfemobil4977
    @zerfemobil4977 Před 4 lety +1

    ቃለሂወት፡ያሰማልን፡እግዚአብሄር፡የማቱሳላን፡እድሜ፡ይስጥልን

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot Memory 🙏🙏🙏🙏❤❤❤💙💙💙💙

  • @user-uw9ze5sy7m
    @user-uw9ze5sy7m Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆኝልን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před 2 lety

    በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ነብሴ ረሰረሰሽ አጥቴም ለመለመች መንፈሴም ታደሰች

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲አንተ ታውቃለህ እጅግ የሚያሳርፍ ቃል መምህር ጳውሎስ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚያብሄር ይስጥልን🙏🙏🙏🌷🌷🌷

  • @mazaabebe8036
    @mazaabebe8036 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታቃለህ አሜን

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 Před 4 lety +7

    ጌታ ሆይ ላባታችን እድሜያቸውን አርዝምልን

  • @belaysherefa954
    @belaysherefa954 Před 4 lety

    Amen tewedaju memhirachine kalehiwot yasemaline Geta Egziabher yagrliglot zemenihine yibarikilin

  • @user-bq6vo6vh7w
    @user-bq6vo6vh7w Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን

  • @user-kx9he3is6b
    @user-kx9he3is6b Před 4 lety +7

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 Před 4 lety +1

    አሜን

  • @miteketeketel7145
    @miteketeketel7145 Před 9 měsíci

    እሜን እሜን ቃለህይወት ያሰማን

  • @makimaki9284
    @makimaki9284 Před 4 lety

    Amen amen amen kal hiwet yesmilgn yeagelgelot zemenot yebark yesmanew belibachi yederbilgn

  • @AlAinn-gx2is
    @AlAinn-gx2is Před 4 měsíci +1

    Amen Amen

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 Před 4 lety +1

    ተመስገን አምላኬ

  • @getemar7075
    @getemar7075 Před 4 lety

    Ameeeeeeennnn Ameeeeeeen Ameeeeeeen...Gata EGZIHABER Hoy Ante Tawkaleh

  • @brobro2652
    @brobro2652 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ ታዉቃለህ

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx5417 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 Před 4 lety

    Amen Amen Amen yetemesgen yehun kale hiwot yasemalin memehrachin egzabher yagelgilot zemenhin yebareki Amen💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️

  • @yashead474
    @yashead474 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @AwAs-gy5dc
    @AwAs-gy5dc Před 8 měsíci

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @direinternationalhotellast6269

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የቅዱሳኑ ምልጃና ፀሎት አይለየን አሜን

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @saare8502
    @saare8502 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @aresamimiryimaresmimiryim9936

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂ ወት ያሰማልን

  • @user-xo7xf7ng3y
    @user-xo7xf7ng3y Před 4 lety

    amen amen amen

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ልብ የሚነካ ትምህርት❤🙏

  • @meryemkavas2428
    @meryemkavas2428 Před 4 lety

    Amen amen amen kalehwt yasemalin

  • @ahdd9675
    @ahdd9675 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @fik8481
    @fik8481 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abyyassefa6766
    @abyyassefa6766 Před 3 lety

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለ!!!

  • @byetch9693
    @byetch9693 Před rokem

    Ante tawukaleh Amlake !!Kale Hewt Yasemalin Rejim Edime Ena tena Yestih❤❤❤❤❤

  • @user-in3je4zl4w
    @user-in3je4zl4w Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @belayneshhailemicheal1486

    ለመሞህራችን ቃለ ህይወትያሰማልን እግዚአብሔርእድሜእና ጤና ይስጥልን

  • @hdhdjdjdj1933
    @hdhdjdjdj1933 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-sx9wx2uf9t
    @user-sx9wx2uf9t Před 4 lety

    ቃለህይውትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @rahwakasay2756
    @rahwakasay2756 Před 3 lety

    Amen amen amen kal hiwet yasemaln

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk Před rokem

    አሜን፫እግዜብሄርይመሠግንውድእናእንቁምህራችንቃለህይውትያሠማልንበእድሜበጠጋይጠብቅልን!!!!ውድየተዋህዶልጆችበፁለታችውአሥቦኝእኔደካማእህታችው፣ወለተሚክለ😢😢😢

  • @magdesgtkow4708
    @magdesgtkow4708 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን
    ቃሉን ሠምተን እንድንተገብር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ልቦናችንን ያብራልን 🙏

  • @hhffhhdhhd7783
    @hhffhhdhhd7783 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር