Discover Ethiopia, Lalibela city

Sdílet
Vložit

Komentáře • 31

  • @wondimagegnehubelete863
    @wondimagegnehubelete863 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ሀገርህን እውቅ ስለሆነ በርቱ !!! የመንገድ ነገር ግን መሰራት ይግድ ይለዋል !!!

  • @willyrashemp8174
    @willyrashemp8174 Před 8 lety +7

    We need more documentary like these in English

  • @rabihayash7056
    @rabihayash7056 Před 6 lety +4

    Waowwwwwwww betameu arefnwo

  • @abilonglifetoeta9066
    @abilonglifetoeta9066 Před 4 lety +1

    Bertu betam konjo new

  • @user-kx6uc3hs1e
    @user-kx6uc3hs1e Před 6 lety +4

    አገሬ ስታምር ላልየ

  • @user-kx6uc3hs1e
    @user-kx6uc3hs1e Před 6 lety +2

    wowwww

  • @mulugetemoch8079
    @mulugetemoch8079 Před 2 lety

    ኢትዮጵያ ታላቅ ናት 👌አናመሰግናለን 🙏🏾ድንቅ ቀረፃ አና ዝርዝር ነው.... ውጮቹም ሆኑ አገር በቀለ የውጮቹ ባንዳዎች የነ ጀርመን, የነ ኢጣሊያን የነ አንግሊዝ አና የነ አረቦች ወዘተ ወዘተ ይሄንን ሊያጠፉ ነው አልማቸው .... ኢትዮጵያ ሁሊም ታሸንፋለች ምክንያት አግዚአብሔር ከኛ ጋራ ነው🙏🏾....አውነት ትለመልማለች አስት ትከስማለቺ ... አግዚአብሔር ኢትዮጵያ በምህረቱ ያስባታል 🙏🏾

  • @bero431
    @bero431 Před 5 lety

    OMG!!!! Hats off to the girl!!!!!!!!!!

  • @bitania2
    @bitania2 Před 8 lety +2

    ከካህኑ ይልቅ ጨዋዉ አናፂ እግዚአብሔርን ልቦናቸው የተጠሙ ለመሆናቸው ንግግራቸው ይመሰክራል። ልክ ኢየሱስ ክርስቶስን እንዳገኘችው ሳምራዊቷ ሴት አንተ መሲህ እንደሆንህ አወቅሁ በማለቷ የሰፈሯ ሰዎች ሁሉ አንተ መድሃኔአለም ነህ የሚለዉን ስም በአንደበታቸው መሰከሩ መድሃኒአለም አሉት ፤ይህ አናፂም የየክርስቶስን መድሀኒት ፀበል አገኘሁ አሉ። ላስተዋለው የሚገርም ነው፤ ሰውየው ስላሴን ተጠምተዋል ካህናቱ በሚመዱት መንገድ ሄደዋል፤ ህዝቡ ሥላሴን የሚሰብክለት ካገኘ በክርስቶስ ኢየሱስ ሞት እና ትንሳኤ የተገኘው ህይወት የአብ እና የመንፈስቅዱስ እንደሆነ ያውቃል።ገና ትልቅ ተጋድሎ ከፊት ለፊት ይጠብቃል።

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety

    እንደ ሰው ከዝንጀሮ ነው የመጣው ይሉናል እንጂ ትምህርት ቤት መች ሰው አምላክ አለው ይሉናል 🤔 የአባታችን አቡነ ዮሴፍ ረዲኤታቸዉ በረከታቸው ይደርብን። እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን ድንቅ ነው ኢትዮጵያውያንም እግዚአብሔርን ይወዱታል። የቅዱሳን ታሪክ መስማት እንዴት ደስ ይላል።

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety

    ግሩም ነው።

  • @abelgoitom1031
    @abelgoitom1031 Před 5 lety

    Amen Amen Amen orthodox Christian lizelalem tinur Amen Amen Amen .

  • @berhanusetegn
    @berhanusetegn Před měsícem

    Ber

  • @user-bu9ms5xe7t
    @user-bu9ms5xe7t Před 5 lety

    እፉፉፉፉፉፉፉፉ የከተማውህዝብ ጠግቦ ይፈነጫል የገጠሩ ህዝብ ስቃዩን ችለው ይኖራሉ አይ ስቃይ.

  • @user-bu9ms5xe7t
    @user-bu9ms5xe7t Před 5 lety +2

    ስለግራኝ አህመዲ. ምናባክ አስነሳህ ጭርጭሬ.

    • @user-hs8zo9uk3c
      @user-hs8zo9uk3c Před 5 lety

      እኔም አናዶኛል ስሙን ገለባብጦ ሲጠራው እሂ ቆርኳፍ ኢማሙ አህመድ ኢብኑኢብራሂም አይልምደ ወይም አህመድ ኢብኑኢብራህም
      እሱቢያጣጥለው በሙስሊሞችልብ ምጊዚም ይኑራል ራሂመክአላህ ያኢማሙአህመድኢብኑኢብራሂመ ።

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety

      ግራኝ ያዉ ግራ እና ጠማማ ስለሆነ ሰው ገዳይ ያዉ የሔሮዶስ ልጅ ስለሆነ ነው በቃ

  • @user-bu9ms5xe7t
    @user-bu9ms5xe7t Před 5 lety

    ግን ይሄ ተራራ ትልቅ ሁኖ ነው ከኢቶጵያ 4 የሆነው. አረ ባገራአችን ብዙ ተራራ አለ. ታሪኩ እዳይጠፋ ተንከባከቡት. ተራራው።ግን. ትልቅ አደለም

  • @user-vy1xw7wj6v
    @user-vy1xw7wj6v Před 8 lety

    kkkkk men ceger alew betaye gen lalibeln betam atakabedut enakewalen ok

    • @abaytombosa6694
      @abaytombosa6694 Před 8 lety +1

      stupied

    • @birtukanlal7432
      @birtukanlal7432 Před 7 lety +1

      ማወቅ የሌሌበት ስው አያቀውም ለማይመጥነው ስው ስለሚከብድ ቅዱስ ላሊበላ

    • @birtukanlal7432
      @birtukanlal7432 Před 7 lety

      ማወቅ የሌሌበት ስው አያቀውም ለማይመጥነው ስው ስለሚከብድ ቅዱስ ላሊበላ

    • @birtukanlal7432
      @birtukanlal7432 Před 7 lety

      ማወቅ የሌሌበት ስው አያቀውም ለማይመጥነው ስው ስለሚከብድ ቅዱስ ላሊበላ

    • @user-rz2bz1io9m
      @user-rz2bz1io9m Před 5 lety

      ምኑን ነው እምታውቂው

  • @badhasa431
    @badhasa431 Před 7 lety +1

    Omg I can't believe this. Amhara when they come to Oromia they act like rich people in fact they are so poor in their region. I understand now why they flock to Oromia region in mass.

  • @user-vy1xw7wj6v
    @user-vy1xw7wj6v Před 8 lety

    kkkkk men ceger alew betaye gen lalibeln betam atakabedut enakewalen ok

    • @user-ts9br2ui7k
      @user-ts9br2ui7k Před 7 lety +2

      ቅናት መሰለብሽ ሲስቱ አይባልም ላንችም ባታምኝበት የሀገርሽ ሀብት ነው ፍቅር ሰላም ያሸንፋል መነፋፈጉ ምንም አይጠቅምም

    • @user-wg4ot7gm1y
      @user-wg4ot7gm1y Před rokem

      Megeset meged meserat alebachew