I am so proud of this place.!! Thank you for your Media coverage, really D.Elias contribute a lot of things to Ethiopia. Dear Journal please go further , many unkown things are there...!!
Egziabher yemsgen yehen yemsel Emmet yseten. Enamsgenalin ebs mert program new agerachin bizu yaltngerulat tarikochewan eyasawekachehun eyastewawekachehum new bertulin
እዴት ደስ ይላል በእውነት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር በቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናን አሜንን
ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሄር ይመሥገን ተዋህዶ መሆን እደት መታደልነው
ፀጋውን ያብዛላችው ምን አይነት መታደል ነው ምን አይነትስ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ተዋህዶ እምነታችንን ይጠብቅልን ሀገራችንን ኢትዮጵያውያን ሰላሟን ያብዛልን 👐🏻
አምላክ መድሀኒአለም ሃይማኖታችንን ቤተክርስቲያን ጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ⛪🙏
የአብነት ትምህርት ቤቶችን የመርዳት እና የመጠበቅ ኢትዮጵያዊነት ግዴታችን ነው!!!
ሀገሬን ስላሳያችሁ ደስ ብሎኛ አመሰግናለሁ
❤❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ይትኑር አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ ኣምላክ ሃይማኖታችን ይጠብቅልን
He helen amen amen amen
አሜን ቸሩ መድሀኒአለም ያስበን ⛪🙏
ዋው የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የሃገራችንን ድንቅ ድንቅ ቦታዎችና ሃይማኖታዊ ሃብታችንን የፈጣሪ ስጦታችንን እንድናውቅ በጣም ረድተሽናል💚💛💖
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ነው የምደሰተው
በጣም ዴስ ይላል እኔም እግዚአብሔር ፍቅዱልኝ ሂጅ አይቻለሁ በጣም ዴስ ይላል ሙሽራ ድንጋዩንም አይቻለሁ
ጎጃም የሚስጥር ቦታ ነው ሰዎችም ብዙ አውቀው እንዳላዋቂ አለምን የናቁ የጥበብ ሰብ ናቸው።
I am so proud of this place.!! Thank you for your Media coverage, really D.Elias contribute a lot of things to Ethiopia. Dear Journal please go further , many unkown things are there...!!
እንኳን ለኃሙስ ታኅሣሥ1ቀን ለ2013 ዓ.ም ነቢዩ አልያስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካት፡፡የአብነት መምህራንንና ተማሪዎችን ያበርታልን፡፡
ኤልያስ ሰብእ ዘከማነ (ያዕቆብ 5፡17-18)
ኤልያስ እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ፥ ዝናብም እንዳይዘንብ አጥብቆ ጸለየ፥ በምድርም ላይ ሦስት ዓመት ከስድስት ወር አልዘነበም፤ ሁለተኛም ጸለየ፥ሰማዩም ዝናብን ሰጠ ምድሪቱም ፍሬዋን አበቀለች። እግዚአብሔር የምድረን ፍሬ ይባርክልን አሜን፡፡
Tewahdo Lezlalem tinur Ethiopia Bekbir lezelalem tinr !!!
አገሬን ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ድጋሚይ ለማየት ያብቃኝ
ውይ መታደላችሁ ተማሪዎቹ...ውይ......ሀገሬ ናፈቅሽኝ
የኔ ውዶች ደስስ ስትሉ እግዚአብሔር። በቤቱ ያፅናችሁ.....
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር♥♥♥♥♥♥♥
Sarah yimariyam Lij አሜን
Sarah yimariyam Lij አሜን አሜን አሜን
እንደትደስይላልተዋህዶለዘላለምትኑር
*እናቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የብዙ ምሁራን መፍለቂያ በስጋም በነፍስም የምታንፅ አምረሽ ደምቀሽ ለዘላለም ኑሪ*
አሜን
tewahdo bzu tbazu ellllllllll elllllllllll elllllllllllll
💚💛❤ gojjam . ufff
😘😘😘
ሀይማኖት አንድ ናት እርሷም ኦርቶዶክስ ናት እግዚአብሔር ይመስገን
egzabeher yemagen betam desss yelal dengel enate agerachenen tebkeln enate alem yeguadachen meberat anche nesh
ተዋህዶ ናት እምነቴ
የተቀበልኳት ከአባቴ
እኔ አልፈራም በአምልኮቴ
በጌታ እናት በእመቤቴ
Tewahedo lezalalem tenure
Egziabher yemsgen yehen yemsel Emmet yseten. Enamsgenalin ebs mert program new agerachin bizu yaltngerulat tarikochewan eyasawekachehun eyastewawekachehum new bertulin
tewahido haimanote ethiopia malet tewahidon sintebkat new ethiopia litnor yemtchlew
እናቴ ቅድስት ቤተክርስትያን የምንጮች ምንጭ ናት
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ እንቁና እፁብድንቅ ነሽ
Elias.elias.10.12
bewnatu des yilal sila hulm negar egzabher yimasgan
ደብረ ኤልያስ ከተመሰረተ 500 አመታትን ያስቆጠረ ደብር ሲሆን እንደሚታየው ላለፉት 27 አመታት መንገድን ጨምሮ ግንባታንና መብራትንና ውሃን ጨምሮ የመሰረታዊ ልማት ዝርጋታ ሊካሄድበት ቀርቶ ከዜያን በፊት የነሰሩ ቤቶች እየፈረሱ እንደሆኑ በዚህም ፊልም እየተመለከትን ነው፡፡ የመብራት መስመር ተዘርግቶ ሽቦው በመዛግ ላይ ሲሆን መብራት ግን ወደ ትግራይና ወደ ሱዳን እየሄደ በጨለማ የሚማሩትን እንዚህን ተማሪዎችን ጨምሮ ይህ የምርትና የሰራተኛ ቦታ መብራት የለውም፡፡
ደብረ ኤልያስ የባሶ ሊበን ወረዳ መቀመጫ ሲሆን ባሶ ሊበን ወረዳ ከአባይ ጋር በወለጋ በኩል የሚዋሰን ሲሆን በጎጃም ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ በትርፍ አምራችነቱ በአንደኛነት ደረጃ የሚቀመጥ ለም፣ ውሃማ፣ የከብትና የማር ቦታ ነው፡፡ ቦታው በተለይም በቀይና ሰርገኛ ጤፍ፣ ስንዴ፣ የብቅል ሰመሬታ ገብስ፣ የቆሎ አውራ ገብስ፣ የበሶ ገብስ፣ በቆሎ፣ አተር፣ ባቄላ፣ ተልባ፣ ኑግና ሁሉንም የሚያበቅል ነው፡፡ በእንስሳትና በእጽዋት የተሞላና በጣም ሀብታም ነው፡፡
ህዝቡ ሀይማኖተኛ፣ በመንፈሳዊ የተማረና ቆራጥ ብቻ ሳይሆን በጣም ሰራተኛ ነው፡፡ ከጥንት ጀምሮ ሲወርድ የመጣ ልምዱ ውስጥ አንዱ የሆነ ቢያንስ ሁለት በሬ የሌለውና ወተት የማያልብ ገበሬ በአካባቢው ድሃ የሚባል ሲሆን የወተት ላም ሳይኖረው አንድም ገበሬ ልጅ የሚወልድ አልነበረም፡፡ ማለትም ወጣቶች ትዳር ሲመሰርቱና ጎጆ ሲወጡ ቢያንስ ሁለት በሬና ቢያንስ አንድ የወተት ላም ይዘው ነው፡፡ ወተት እንደ ውሃ እየተጠየቀ በተለይም ለልጆችና ለእናቶች የሚሰጥበት ቦታ ሲሆን የሚታለብ ላም ያለው ለሌለው በየሳምንቱ ቅዳሜ ጠዋት ላይ የላሙን ወተት ራሱ እየጠየቀ በነጻ ይሰጣል፡፡
ደብረ ኤልያስ ዋናው ከተማ የሆነ ባሶ ሊበን በዚህ አመት ብቻ ከ1 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ስንዴ ያመረተ ሲሆን ለራሱ ግን 1 መቶ ሺህ ማለትም 1/10 ኩንታል ብቻ የሚጠቀም ሲሆን ቀሪው ግን ላለፉት 27 አመታት በጎጃም/አማራ እንደሚያደርጉት ሁሉ ትግሬዎች ናቸው ስንዴውንም እንደ ጤፉ፣ ገብሱ፣ ተልባው፣ ኑጉ፣ ጥራጥሬው፣ ቅቤው፣ ማሩና የአባይ ሸለቆ ፍራፍሬ ወደ ትግራይ የሚዘርፉት፡፡ ኢትዮያዊ የሆነና እንጀራን ጨምሮ የሚመገብ ከዚህ አካባቢ የተመረተን ጤፍ፣ ገብስ፣ ጥራጥሬና ሌላም እንደሚመገብ የማያጠያይቅ ነው፡፡
ለራሱ ሳይሆን ለሌላ ስለሚልም ነው እንደሁሉም አማራ በትግሬዎች የሚዘረፍ ባሶ ሊበንና መቀመጫው ደብረ ኤልያስ ግንባታንና የመሰረተ ልማት ግልጋሎቶችን ጨምሮ በሰው ስራ ውጤቶች ከደርግ ዘመን በከፋ የሚገኝ፡፡ በትርፍ እያመረተ በትግሬዎች የሚዘረፍ ይህ ቦታ በእድገት የዚህን ያህል ወድቆ ሲታይ ከማሳዘንም አልፎ በትግሬዎች ላይ ትልቅ ጥላቻ ውስጥ የሚከት ነው፡፡ ህዝቡንና ቦታውን በዚህ መልክ ለመጉዳትም አቅደው ነው ገና እንደገቡ ከደብረ ማርቆስ ላይ የደንጋይ መፍጫ ነቅለው ትግራይ የመሰዱትና ሁለት ግዙፍ የስሚንቶ ፋብሪካ ጭምር ትግራይ ውስጥ ተክለው ግብአቱን ግን ደጀን ድረስ እየመጡ ከአማራ በነጻ የሚዘርፉና ስሚንቶውንም በውድ የሚሸጡና እነሱ ብቻ የሚጠቀሙ፡፡
ይሁንና ተፈጥሮ የመረቀውና አብልጦ የሰጠው ደብረ ኤልያስ ዋና ከተማው የሆነ ባሶ ሊበንም እንደ ሌላው ጎጃም መተለክን ከማሳጣት ጀምሮ በትግሬዎች የተጎዳና፣ የተከዜን ወንዝ ድንበር ተሻግረው በመምጣት ወልቃይትን በወረራ ይዘው ጎንደርን፣ ራያ አዘቦን በወረራ ይዘው ወሎንና የአማራ ታሪካዊ ቦታ በሆነ በሸዋ ክፍለ ሀገር ሆን ብለው ትግሬዎች አማራን እየጎዱ ቢሆንም ጊዜው ሲመጣ ግን በተፈጥሮ የተመረቀ የአማራ ታሪካዊ ቦታ በቀላሉ በእድገት መምጠቅ የሚችል ነው፡፡
የሚኖርበት መሬት በተፈጥሮ የተመረቀ የደብረ ኤልያስ አካባቢ ህዝብ በመንፈስም ሆነ በስጋ ከራሱም አልፎ ሀገርን በመቀለብ የሚቀጥል ሲሆን ሰይጣናዊ ትግሬን ግን እግዚአብሄር አንድ እንደሚያደርገው ትልቅ እምነት ሁሉም ህዝብ አለው፡፡ በተፈጥሮ የተጎዳን ትግራይን ለመገንባት ሲባል በተፈጥሮ የተመረቀንና ሰራተኛ ህዝብ የሚኖርበትን ትርፍ አምራች ቦታና ህዝብ በዚህ መልክ እየጎዳ ትግሬ ከመቀሌ ጀምሮ ትግራይን በወንጀል የሚገነባ ሲሆን ፊት ለፊቱን ግን ሲኦል የሚያደርግ ነገር በቅርብ ጊዜ ይወርድበታል፡፡
ለምን አጠፋችሁት
ምን
ለዚህ ነው ያፈረሳችሁት እና ስም አይጠሬ
ere ebaksh tegurshn shefush antchin aytew ymaralu
አቡነ ቴወፍሎስ የመጀመሪያ ፓትርያሪክ አይደሉም የመጀመሪያው ፓትርያሪክ አቡነ ባስልዮስ ይባላሉ
ይህን የመሰለ ገዳም ነው እንግዲ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ ያወደመው ፣ 500 መነኮሳትን ፣ ከ40 በላይ የቆሎ ተማሪዎችን ፣ ተጠማቂዎችን የገደለው
Elias.elias.elias.elias.30