Discover Ethiopia Season 1 EP 9: Senan Woreda / ስናን ወረዳ/ Mount Choqa / Gojjam

Sdílet
Vložit

Komentáře • 128

  • @user-fl8jj6uw5o
    @user-fl8jj6uw5o Před 6 lety +8

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አማራ ፍቅር ነው ሠላም ፍቅር ይሥጣችሁ አማራ 😍😍😍😍😍😍😍

    • @wudyeabate4719
      @wudyeabate4719 Před 6 lety

      ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ነው የጎዳኝ
      እንደ አማራ ህዝብ የዋህ የለም ወላሂ እንደት ደስ እንደሚሉ

    • @user-fl8jj6uw5o
      @user-fl8jj6uw5o Před 6 lety

      ውድየ አባተ خل በጣም አማራ ከባህር ይሠፍል

    • @wudyeabate4719
      @wudyeabate4719 Před 6 lety

      ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ነው የጎዳኝ
      በጣም ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @user-fl8jj6uw5o
      @user-fl8jj6uw5o Před 6 lety

      ውድየ አባተ خل አሚን የኔማር ያአችም ሠላምሺ ይብዛ ያገሬ ልጅ 😍😍😍

    • @wudyeabate4719
      @wudyeabate4719 Před 6 lety

      ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ነው የጎዳኝ
      አሚን የኔ ቆንጆ

  • @user-ex2ti8ss7t
    @user-ex2ti8ss7t Před 6 lety +21

    አይ ኢትዬጻያ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ

  • @Mebrie.teme2024
    @Mebrie.teme2024 Před 6 lety +2

    Thank you ebs to introduce our historical area and so kind people .every body watching this video should visit this place ,we well come every one except weyane!!!!!!!!. weyane do not even think to come over please ,we do not need you!!!!!!!!! if weyane see it this place is not gonna stay with its nature because weyane is acid!!!!!!!!!!!!!.

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x Před 6 lety +7

    እኩዋንም የገጠር ልጅ ሆኩ
    ለምለም የበዛብት ስፍራ ቢኖር ኢትዮጵያ ገጠራማ ቦታላይ ነው ግን ብዙ ልጆች የገጠር ልጅ ፍራ ይመስላቸዋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘይቶ አብል ፓፓዬ ሸኮራ ብርቱካን ስልችት እስከሚለኝ ነበር የምበላው አሁን በጣም ነው ያማረኝ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @user-il8vh4sj9h
    @user-il8vh4sj9h Před 6 lety +8

    *ውይ ሲያምር እግዚአብሄር ኢትዮጲያን ይባርክ*

  • @serkalemtegenu528
    @serkalemtegenu528 Před 6 lety +12

    መኖር ከናንተ ጋር ነው የዋህ ህዝብ

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 Před 6 lety +13

    እናመሰግናለን ገጠር ውስጤ ነው የገጠር ልጅ ነኝ የሀገራችንን ባህልና ወግ ስላሳወቃችሁን እናመሰግናለን ውይ ሀገሬ ናፍቃኛላች 6 አመቴ ከሀገሬ ከወጣሁ
    ሀገሬን በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ እናንተም ቀጥሉበት ሀገሬ ክብሬ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha Před 6 lety

      ሀዩ ነኝ ከወሎ የለጋምቦ ልጅ please subscribe me please ye hagere lej🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @martiyetwahidolij2024
      @martiyetwahidolij2024 Před 6 lety

      ሀዩ ነኝ ከወሎ የለጋምቦ ልጅ 6 amet begta ere ene alchekinm ahun erasu merongal gobez nesh

    • @user-fl8jj6uw5o
      @user-fl8jj6uw5o Před 6 lety

      ሀዩ ነኝ ከወሎ የለጋምቦ ልጅ 😍😍😍

    • @habibawollotube4663
      @habibawollotube4663 Před 6 lety

      marti yetwahido lij
      ቻል አድርጌው ነው እህት አሁንስ እኔም ሀገሬ ናፍቆኛል መግባት እፈልጋለሁ አይዞሽ ሰላም እንሁን እንጅ እንሄዳለን

    • @habibawollotube4663
      @habibawollotube4663 Před 6 lety

      ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ነው የጎዳኝ
      ♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-eq3cq8cn2j
    @user-eq3cq8cn2j Před 6 lety +4

    ዋውውው እንዴት ደስ ይላል ለምለም ምድር እምዬ ኢትዮጲያ

  • @cecelila5844
    @cecelila5844 Před 6 lety

    I love this! Keep up the good work and look forward to seeing other parts of Ethiopia with these series!

  • @maryemmaryembarta3155
    @maryemmaryembarta3155 Před 6 lety +5

    ዉይ አረቄ ዉስጤ ነዉ

  • @egzabharferaginewmaryamama2156

    እናመሰግናለን በጣም ሀገሬ ሁሌም ክፍሽን አያሰማን

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y Před 6 lety

    ውይይይ በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው እንዳታቋርጡት አንችም ጎበዝ ነሽ ይህን ሁሉ በእግርሽ እየተጎሽ እኛ እንድናይ እንድናውቅ ስላደረግሽ አደንቅሻለሁ ።ውይይይ ጎጃም ውስጤናው የምር እዛ ባገባ ደስ ይለኛል

  • @LM-nm3xb
    @LM-nm3xb Před 6 lety

    wow endet des yelal fetari ethiopian yebarkat yetebkat

  • @amrishpap5963
    @amrishpap5963 Před 6 lety

    waaaaaw this is so amazing place wherever i like it so much this is agreat place in ethiopia by the way i know this place but this is beautiful in the sight of ur camera keep it up ebs u ur media is greater than the amhara mass media agency i like uuuuuuuuuu

  • @amu-nx8eg5nm2v
    @amu-nx8eg5nm2v Před 6 lety +5

    እናመሰግናለን አላህ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ይሰጣት በሰደት ያለነዉም ለሀገራችን ያብቃን
    እሰኪ ጎንደር እና ደባርቅን አሳዩን

  • @kahsayseifu8033
    @kahsayseifu8033 Před 6 lety

    Mrt Programm thanks bertu

  • @koolkool6037
    @koolkool6037 Před 6 lety +4

    ዋውውውው ድስ ይላል

  • @hamdhamd2859
    @hamdhamd2859 Před 6 lety

    Sewochu ገለፃቸው ሲያምር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @metamenlerasnowmetamenlera6270

    ዋውውውውው. በታም ደሥ ይላል 👍👍👍💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před 2 lety

    GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR BELOVED ETHIOPIA 👍

  • @maheletweb665
    @maheletweb665 Před 6 lety +24

    ዋው እንዴት ደስ ይላል ኢችን የመሰለች ሀገር አለችን ኢትዮጵያ እናት ሀገሬ እወድሻለሁ

    • @kidisitabera967
      @kidisitabera967 Před 6 lety

      Mahelet Web kkkkkkkkkkkkk አሰከዛሬ አታቂቲም

    • @maheletweb665
      @maheletweb665 Před 6 lety

      kidisit Abera
      አለማዎቅ ሳይሆን ግን ተዟዙሬ ስለማላውቃት ነው አሁንም የገሬን ሁሉን ቦታ አላውቅም ምን ይገርማል ታድያ ደግሞ አያስቅም እሺ

  • @martiyetwahidolij2024
    @martiyetwahidolij2024 Před 6 lety

    Hagere kibree selamishn yabizawu 💚💛❤

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 6 lety

    wow keep it up and thanks

  • @yenatewabecha6910
    @yenatewabecha6910 Před 6 lety

    Waw betam yamral

  • @user-cr8kd4ei2m
    @user-cr8kd4ei2m Před 6 lety

    ዋው ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን እህት♥♥♥♥

  • @kidistmatyas3078
    @kidistmatyas3078 Před 6 lety

    Wow agera ethiopia endat endemtamre agerachen lem nw fetare barko yesten

  • @bezawitealemuayele6257

    Yena Konjo progeramu betam dese yelal.

  • @mekedisendaba2852
    @mekedisendaba2852 Před 6 lety

    Wow yena marochi selamachun bezettttttt yaderegaw

  • @user-kl8fl2cg1l
    @user-kl8fl2cg1l Před 6 lety

    ትዝታዬ አተቀስቅሱብኝ እትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ

  • @etanesheatalay907
    @etanesheatalay907 Před 6 lety +2

    Agerin selasayshegn betam amesgelehu

  • @tiruenekonadersachuethiopi6445

    ተወልጀ ያደኩበትን ሰፈር ስላሳያችሁኝ ደስ ብሎኛል

    • @user-fc8vw7vn5y
      @user-fc8vw7vn5y Před 6 lety

      Tiruenekonadersachu Ethiopians ውይይይ እንደት ያምራል እስኪ ይሂን ቦታ ማየት እፈልጋለሁ እስኪ አድሪስዎን ይስጡኝና ያስጎብኙኝ

  • @Salemkhabesha
    @Salemkhabesha Před 6 lety +1

    ኣሪፍ ፕሮግራም ነው ሀገር ያሳውቀናል

  • @netsanethtesfaye5141
    @netsanethtesfaye5141 Před 6 lety +3

    አሪፍ ፕሮግራም ነው እናት ሀገሬ ለምለሟ ኡፍፍፍ በጣም ናፍቆኛል ሀገሬ😢 እዩት ሀገሬን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር😘

  • @user-ny6hz1uw6j
    @user-ny6hz1uw6j Před 6 lety

    ዋው ደስ ሲል

  • @bestcell3426
    @bestcell3426 Před 6 lety +1

    ውይሀገሬስታምሪይጠብቅሽከትግሬአበጣውፕች

  • @melaabebe1370
    @melaabebe1370 Před 6 lety +2

    waw endat des yelal begeta

  • @EthioKitchen
    @EthioKitchen Před 6 lety

    Why the dramatic music?

  • @user-oq6un8bc6m
    @user-oq6un8bc6m Před 6 lety +1

    የኢትዮጵያን ህዝብ ሁላ ስለ እፅዋትና እንስሳት ጥቅም በደንብ የማስተማር ስራ መሰራት አለበት እንዲሁም ህዝቡ የየራሱን ድርሻ ወስዶ እፅዋቶችን በተራራዎች ላይ እንዲሁም ሊበቅሉባቸው በሚችሉበት ቦታ ሁላ መትከል አለበት እንዲሁም እንዲሁም እንስሳዎችን እና እፅዋቶችን የማርባት (hybrid) ስራዎች መሰራት አለባቸው ይሄ ለሀገር ቱሪዝም፤ሀገራችንን ለም ለማረግ፣ለግሎባል ዋርሚንግ፣እንዲሁም ለፅድቅ ይሆነናል ስለዚህ እባካችሁ ኢትዮጵያችንን እንከባከብ።

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 Před 6 lety

    betam harif program new guys

  • @LoveYourself-vc6cj
    @LoveYourself-vc6cj Před 6 lety

    ዋው ሀገሬ እኮ ውብ ናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-kp1fy4jh5o
    @user-kp1fy4jh5o Před 6 lety

    ተመስገን አምላኬ ኢትዮጵያዊ። አድርገህ ስለፈጠርከኝ

  • @mekedisendaba2852
    @mekedisendaba2852 Před 6 lety

    O M G ደስስስስስስስስ እሚል ግጥም

  • @user-hs9hs7et9l
    @user-hs9hs7et9l Před 6 lety

    i miss you gojjam my beauti cantry

  • @wintanag6469
    @wintanag6469 Před 6 lety

    Yihen bird dinich eyetebela enji alebelezia ayichalim 😊😍

  • @user-jm5gh4gp5e
    @user-jm5gh4gp5e Před 6 lety +3

    ውብ ሀገሬ ተፈጥሮ ያደለሽ

  • @meroonmeme8303
    @meroonmeme8303 Před 6 lety

    ዋዉዉ እምየ ሀገሬ ሁሌም ነዉ የምወድሽ

  • @saragtoo5234
    @saragtoo5234 Před 6 lety

    እናመስገናለን እህት

  • @blenyemaryamelijiyamiraleb3

    ምርትኮ በብዛት እሚመርተ አማራ ክልል ነው ኢትዮጲያን ቀጥ አርጎ የያዘ አማራ ነው ጎጃም ብትሄዱ ጤፉ በቆሎው የተለያየ ጥራጥሬ ይመርታል በብዛት ግን እሚመርተው ጤፉ እና በቆሎ ነው ጎንደር ብትሄዱ በቆሎ ጤፉ ሠሊጥ የመሣሠሉ ጥራጥሬዎች ይመርታሉ ሠሊጥ ባብዛኛ ወደ ሆመራ አካባቢ ይመርታል ወደ ወርታ ባብዛኛ ወደ ፎገራ ባብዛኛ እሩዝ እና በቆሎ የመሣሠሉ ይመርታሉ ወደ እሥቴም ጤፉ ይመርታል እኛ አማራዎች ከገተር እሥከተማው ኢትዮቢያን ቀጥ አርገን የያዝናት ጎጃም ብትሄዱ ጤፊ አይናችሁ እሥኪዞር ነው እምታይውት እንዲሁም ወሎ ሽዋ በ አይነት ይመርታሉ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Před 6 lety

      Blen Yemaryame liji yamirale berta er zem bey debub lemlem ager yet hedo new

    • @biniylove3874
      @biniylove3874 Před 6 lety +1

      Blen Yemaryame liji yamirale berta
      አረ ያሳፍራል ሰጥተክ እንኳን ሰጠሁ አትበል ይላል መፃፍ ቅዱስ ደጀፋችሁ መጥቶ የለመናችሁ የለ ምናመጣዉ ያሁላ መቦጥረቅ ቲሽ ምድረ የአእምሮ ዘገምተኛ ዘር አይነፋም ሁሉም በብሄሩ ና በዘሩ ማይኮራ ፍጡር የለም ስለዚ ኢትዮጵያ አንድ ነን ለመለያየት ሚሞክር ሰው ምላሹ ምንእየደረሰዉ እንደሆነ እያየን ነው ተከበሩ

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y Před 6 lety

    ኢትዮ ለዘላለም ኑሪልኝ

  • @yenamareth2688
    @yenamareth2688 Před 6 lety

    enamsegenalne 💚💛❤

  • @user-uh2qy4vn3u
    @user-uh2qy4vn3u Před 6 lety

    ዋው ሀገሬ ምድረ ገነት ነች

  • @senancommunication7423
    @senancommunication7423 Před 6 lety +1

    EBS TV አጠቃላይ የወረዳችንን ገጽታ ሰፊ የአየር ሰዓት ወስዳችሁ ስለስተዋወቃቹህልን ከልብ እያመሰገን በቀጣይም አለም ለያውቃቸው የሚገባ ታሪካዊ እና ተፈጥሯዊ የመሰብ ቦታዎች ስላሉ በእናተ ተወዳጁ ቲቪ እድታስተዋውቁልን ስንል መልክታችን ነው

  • @Waliyaibex
    @Waliyaibex Před 6 lety

    እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ

  • @ayshayssh8666
    @ayshayssh8666 Před 6 lety

    እምየ በኤትዮጵያ ለዘላለም ኑሬ

  • @ssddassdda6656
    @ssddassdda6656 Před 6 lety +1

    ለምለምቱ ጓጃም ኑሪ ለዘላለም ተፈጥሩሽ ያምራል ፈረጅ በሰወ ሰራሽ ዛፍ አገሩን ለማሳመር ይለፋል እኛ ግን አልተጠቀምነበትም እትዮጵያ። ልጆችሽም በስደት አለቁ ምነው ይሁን የሚከባከቡሽ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Před 6 lety

      Ssdda Ssdda ay Europe eko kezi yebltal lemlamew menalbat alayshew yehonal

  • @allhamdllaallhamdlla6312

    ዋው

  • @user-gv8hc1tv1v
    @user-gv8hc1tv1v Před 6 lety

    ወይኔ ደስ ሲል

  • @user-zo1xh7xm7g
    @user-zo1xh7xm7g Před 6 lety

    wawe. lemlamew

  • @werkweehalegesse8570
    @werkweehalegesse8570 Před 6 lety

    ሀግሬ እምዬ እናቴ ክብሬ ውይይይይይይ ማን ልበልሽ ናፍቆቴ ሰላም ላቺ ለየወሀ ህዝብሽ ሰላም ለኪ እምዬ

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 Před 6 lety

    Mirt program new bertu

  • @yesyes1300
    @yesyes1300 Před 6 lety

    ውይ ሀገር ፍቅር ነሺ

  • @mhi1940
    @mhi1940 Před 6 lety

    እናመሰግናል

  • @etyamelake1023
    @etyamelake1023 Před 6 lety

    Wubytwa hagery Gojjam

  • @user-ix8gp6vc1l
    @user-ix8gp6vc1l Před 6 lety +1

    በጣም ደስ ይላል የኢትዮጵያ ውበት መቼ ተወርቶ ያልቃል ግን ገበሬው የሚጨነቀው ለቱሪስት ነው እንዴ መጀመርያ ስለሀገርና ስለሀገር ልጅ እንጨነቅ እንግሊዘኛ ማውራት እውቀት አይደለም የሀገርን ምርት መንከባከብ መጠበቅ ትልቅነት ነው።

  • @narjisabbas497
    @narjisabbas497 Před 6 lety +6

    እረ ወያኔ እዳይሰማ ከሰማ ይቀማቸዋል

    • @user-fl8jj6uw5o
      @user-fl8jj6uw5o Před 6 lety

      Narjis Abbas እውነት ነው ፈጣሪ ይርዳቸው አገሩ ተሺጦ አልቋል

  • @getchadmasu1958
    @getchadmasu1958 Před 6 lety

    Ayy anchi ethiopian betame yamgram hager eko nashe

  • @fyughgy9180
    @fyughgy9180 Před 6 lety

    ወይኔ አገሬ ናፈቀኝ

  • @ewnetuyiferdal7273
    @ewnetuyiferdal7273 Před 6 lety

    Dr nigussie mitiku anten bilo Dr kante digree ye and gebere DIGIR YISHALAL.GIMATAM WEYANE

  • @allhamdllaallhamdlla6312

    ኢትዮቢያየ

  • @meronfekadu5013
    @meronfekadu5013 Před 2 lety

    Amhara gojam ethopia

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 Před 6 lety

    Ere feta argiw fitishin

  • @fitsumfadwa7473
    @fitsumfadwa7473 Před 6 lety

    Weba agere ethiopyaye ethiopyawe selhonku ekoralw

  • @user-ny6hz1uw6j
    @user-ny6hz1uw6j Před 6 lety +14

    ይህ ሁሉ ሀብት አላህ ሰጥቶን ሀገራችን በችግር ትጠራለች አይ መንግስት የስራህን ይስጥህ

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 Před 6 lety

      Sada Kader amen yesirawin yistetew. betam

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 Před 6 lety

    ሀገሬ እንቁ ነሽ

  • @saeedmagellan4838
    @saeedmagellan4838 Před 5 lety

    አፕል አትበሉ ለራሳቹ ስም ስጡ ምንድነው በሰው ቋንቋ መጠቀም የራሳቹን ተጠቀሙ ታሪክ ታሪክ እያላቹ አታድክሙን ቋንቋ የሌለው ታሪክ አንፈልግም

  • @dawetabebe3947
    @dawetabebe3947 Před 4 lety

    ይህ ዉብ ቦታ ተከልሎ ወደ ፓርክነት ካልተቀየረ ዉበቱም ሆነ የዉሀ ማማነቱ ባጭር ጊዜ እንደሚጠፋ የአያጠራጥርም ::የአማራ ክልል መንግስትና የአካባቢዉ ሕዝብ እንዲያስብበት

  • @user-fy8pk7jj8z
    @user-fy8pk7jj8z Před 6 lety

    ውብ ሀገር

  • @trewywia8024
    @trewywia8024 Před 6 lety

    😍😍😍😍😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

  • @tataethiopia6043
    @tataethiopia6043 Před 6 lety

    አገርውስጥ እንደልብ ሳይኖር ለውጪ ገበያ ይቀርባል ክክክ ወይ አገሬ

    • @user-hs8zo9uk3c
      @user-hs8zo9uk3c Před 5 lety

      እሂኮነው በድህነት እያሟቀቀን ያለውቺግራቺን

  • @hussenkemal2337
    @hussenkemal2337 Před 6 lety

    ትዘተ እለን ከግበይ

  • @WisdomNectar_251
    @WisdomNectar_251 Před 6 lety +3

    ጮቄ! ማለት ጭቃማ ማለት እንጅ ብርዳማ ማለት አይደለም፤ ይህ ደግሞ የውሃ ማማነቱን ይገልጻል።

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Před 6 lety

    ውቦች

  • @user-ch7wm2rz9w
    @user-ch7wm2rz9w Před 6 lety

    እኔ ምእራብ ጎጃም ነኝ ይህ የት አካባቢ ነው

    • @user-vg5sh9qo3s
      @user-vg5sh9qo3s Před 6 lety +1

      የተመኝየማርያምልጅ 12 :ማር ከማርቆስ 25km ወደፊት አሥጎበኝሻለሁ።ከሥደት መልሥ

    • @user-ch7wm2rz9w
      @user-ch7wm2rz9w Před 6 lety

      Nati Man Ethio Abie እሽ ወዳጀ ሀገሬን እወዳለሁ በተለይም ገጠራማ ቦታወችን

    • @user-vg5sh9qo3s
      @user-vg5sh9qo3s Před 6 lety

      የተመኝየማርያምልጅ 12 .እሽ፡የገጠር ልጅ መሆኔ፡ሁሌም እኮራለሁ።።።።።።።

  • @tomasbelaye3769
    @tomasbelaye3769 Před 6 lety

    Bye mertachewon endatsntkyachew le wyane

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 6 lety

    ለምን የውሃ ጋን እያለን እኛ ልጆችዋ ውሃ እንጠማለን

  • @abrahhabibi9808
    @abrahhabibi9808 Před 6 lety

    Ethopia hagrea nafekshign

  • @derejethomas8376
    @derejethomas8376 Před 6 lety

    አ"ፕል"በእንግሊዝኛ ነው::በአማርኛ ፖም ነው የሚባል::

  • @Abdiwalinadaara
    @Abdiwalinadaara Před 6 lety

    Hhhhhhh looooooooool

  • @user-tt7zn4oi5s
    @user-tt7zn4oi5s Před 6 lety

    ገራ ገረ አማራ አንተ ነክ አሁን ጨቋኝ የተባልከውና መከራክን የምታይ ህዝብ አይይይይ ምስኪን

  • @nasirmohammed1270
    @nasirmohammed1270 Před 6 lety

    አይ አገሬ ebs በከለር አሳምሮ አመጣሽ ስታመት ሽወዳችሁን ለምለም አገሬ እየለችሁ ለምለም እዚህ ነው God Bless America

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Před 6 lety

      Nasir Mohammed zem atlachewm derk yememtaw kezi akebabi aydel lemlem kalus wendo gent debub new

    • @richonigussa4205
      @richonigussa4205 Před 6 lety +1

      Nasir Mohammed ደደብ ማን እንዳገር የሰው ሀገር የሰው ነው ከአሜሪካ ዶላር እንጂ አንዲትም ቅንጣት ነገር አታገኝም የሆንክ ቆሻሻ ነክ I well said God bless our blessed and beautiful land ethiopia forever!! የሆንክ ሆድ አደር ነገር ነክ በኔ አመለካከት!

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Před 6 lety

      Richo nigussa endante aynt tesadbi eyale Ethiopia mechem atebarkem American mokerh alsaka alhe meslg Kk

    • @user-hs8zo9uk3c
      @user-hs8zo9uk3c Před 5 lety

      ቆርኮአፍ ኢትዮጲያ ለምለምናት እሂንደግሞ እኳን ልጆቿ ሊሎቹም ያቋታል አሜሪካምአትም or አቺም ገደልገቡ ምንም ብትደሀየ ያቺው ኢትዮናት እጇንዘርግታእምትቀበልህ ደደም አሜሪካ ሚልየን ብትኖር በምንምትአምር አሜሪካዊይ አትሆንም በኧኢያችው በድሃዋ አገርህ ኢትዮጲያዊትባላለህጂ ኢትዮጲያ ደግሞ ከሃብታምአገሮች ከበለፀጉሃገሮችተርታነበርች ሊቢች ሊሎችንእርስተው ለራሳቸውብቻብማስብ አገራችንን አደሀዪት አላህ ይይላቸውና አተምከሊቦቹ ሳቶኝ አትቀሬም አፍሽን ከመክፍትሽበፊት ታሪክሽን እወቂ ።

    • @user-hs8zo9uk3c
      @user-hs8zo9uk3c Před 5 lety

      @@richonigussa4205 ትክክል

  • @user-fj1qt6bs7h
    @user-fj1qt6bs7h Před 6 lety

    ፊትሺን ፈታ አድርጊው??????

  • @jamilajamila5515
    @jamilajamila5515 Před 6 lety

    ሀገሬ ዉበትሽ እኮ ይኸ ሌባ መንግስት በላሽ እንጂ

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 Před 6 lety

    20000/ባመት ማለት ከ 1ሺ የአሜሪካ ዶላር በታች ማለት ነው ጤፍ ቢዘራበት ይሻላል

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 Před 6 lety

    ውድ አይደለም አታካብዱ

  • @user-fj1qt6bs7h
    @user-fj1qt6bs7h Před 6 lety

    ፊትሺን ፈታ አድርጊው??????