Discover Ethiopia Season 1 EP 10: Senan Woreda / ስናን ወረዳ/ Mount Choqa / Gojjam Continuity

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 11. 2017
  • Senan Woreda / ስናን ወረዳ/ Mount Choqa / Gojjam
  • Zábava

Komentáře • 24

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 Před rokem +1

    በርቱ በጣም ደስ ይላል ሃገራችን ኢትዮጵያን እንወቅ🇪🇹🇪🇷
    Bertu betam des ylal

  • @user-gv8hc1tv1v
    @user-gv8hc1tv1v Před 6 lety +9

    ደስ ሲል የተፈጥሮ ሀብት አድናቂ ነኝ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha Před 6 lety

      ኢቶጳዊቷ ቀብራራ please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @zenebumamo9255
      @zenebumamo9255 Před 5 lety

      እኔስ ብትይ ከሰው ጋር ከማውራት ተፈጥሮን ማድነቅ ይሻለኛል

  • @user-rq5rt8gw4z
    @user-rq5rt8gw4z Před 6 lety +2

    የኢትዪ ልጅ በመሆኔ በጣም ቅብርር እላለሁ አቤት ውበት ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @solomonaweke8628
    @solomonaweke8628 Před 5 lety +1

    this mountain should be preserved for the seek of tourist attraction. the regional state of Amhara has the responsibility managing the overall task of the mountain .

  • @amrishpap5963
    @amrishpap5963 Před 6 lety +8

    አራት መከራከር በዉበት ያበበ፣
    ከላዩ ሲወጡ በዱር የተዋበ፣
    ከስሩ ሲያዩትም በእፅ የተከበበ፣
    ሜዳው ሸንተረሩ በሙሉ ያበበ፣
    እራብን ይከላል ሲየዉ የተራበ።
    አራት መከራከር የስናኖች ውበት፣
    የሀገርም ንብረት፣
    ለሰፈሩ ፀጋ የሚሆን አንደበት፣
    የውሀዎች ማማ የጮቄ አቀበት፣
    አኑሮ የኖራል ለተጠቀመበት።
    አራት መከራከር ሁሉን ያማለለ፣
    ብዙ ቦታዎችን አብሮ ያማከለ፣
    በማራኪ ውበት ሰውን ያታለለ፣
    ከላዩ ሲወጡ መስክ የተንጣለለ፣
    በጣም የሚያሰኝ ነው ሰፈሩ ተደለ
    ሽቅብ የሚታየው ጋራው ሸንተረሩ፣
    አግድም የሚታየዉ አባጅሜ ዱሩ፣
    ከላዩ ላይሆነው ወፎች ሲዘምሩ፣
    የዘሩትን ሁሉ ሲያበቅል አፈሩ፣
    የእኛስ ሰፈራችን ብዙ ነው ታምሩ።
    የአራት መከራከር ብዙ ነው ማረጉ
    አዳዲስ ጭምጭምታ ማየትስትፈልጉ፣
    pageዉን like አድርጉ። yoditye enameseginalen

  • @KsaKsa-sk1up
    @KsaKsa-sk1up Před 6 lety +2

    ወይኔ ሀገሬ በጣም ደሲ ይላል ደብረ ማርቆስ

  • @subacreatives
    @subacreatives Před 4 lety

    amazing show..... i never knew this place existed in ethiopia

  • @Salemkhabesha
    @Salemkhabesha Před 6 lety +1

    betam yemiyamer bota new

  • @user-gv8hc1tv1v
    @user-gv8hc1tv1v Před 6 lety +5

    እንደዚ ብዙ ባይሆንም ደቡብ ወለኔ ብሄረሰብ ዉስጥ በልዩ ስሙ ስሙኔ ጫካ እና ደመካሽ ጫካ በመባል የሚታወቅ በጣም ብዙ ደን አለ ሄደሽ አስጎብኒን

  • @user-fl8jj6uw5o
    @user-fl8jj6uw5o Před 6 lety

    አደኛ ነኝ ቦታ ለመያዝነው አማራ ፍቅር ሠላማችሁ ይብዛ 😍😍😍😍😍

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 Před 4 lety

    You should discover other sides of chok mountain in four directions. East, west north and south so you will be amazing about it

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 Před 5 lety

    የኔ ጀግና የኔ ባትምስጋና ይገባሃል♥

  • @user-um5pc3qi3z
    @user-um5pc3qi3z Před 6 lety +3

    ውብ የትውልድ የእድገት ሀገሬ ቦርቄ ያደኩብሽ ዛሬ ሳየው ሆድ ባሰኝ የዱር አራዊትን ፈግነት ያየሁበት በዚህ ቦታ እንኳን ሰው ጅብ ነብር ይራራል አዎ ያኔ እሮጨ ሳልጠግብ መጥፎና ደጉን በማላውቅበት ሰአት ሰተት ብለን በዚህ ዱር ብንገኝም ከጅብና ነብር ጋር ብንፋጠጥም በልጅ አንደበታችን ስለ እመብርናንና ልጇ ብለህ ተወን ብለን በፍራሀት እየተንቀጠቀጥን ብንለምነው እርሱም አንገቱን ጎንበስ አድርጎ ትቶን ሄደ።ይህ ታሪክ አንዴ ብቻ የሆነ አይደለም በብዙ የአካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ የተለመደ ነው የአራዊትን እርህራሄ ማየት ።የትውልድ መንደሬ አሁንም ለምልመሽ ኑሪልኝ።Ebs tv እናመሰግናለን ዛሬም ከእንባ ጋር በትዝታ ወሰዳችሁኝ ።

    • @user-fc8vw7vn5y
      @user-fc8vw7vn5y Před 6 lety

      የእናት ፋንታ ደስታ። እስኪ እንተዋወቅ ይሂን ቦታ በአካል ሂጀ ማየት እፈልጋለሁ ግን እዛ የማውቀውም ሰው የለኝ ቦታውንም አላውቀው

    • @user-um5pc3qi3z
      @user-um5pc3qi3z Před 6 lety

      ሰላም ለሁሉም ጊዜ !!!ደስታውን አልችለውም አንቺ (አንተ)ፍላጎት ካለህ(ሽ)ለተቀባዩ ምንም ችግር የለም ስልክ መለዋወጥ ከቻልን ስላለው ነገር በደንብ ማውራት እንችልለን .በተጨማሪ የፌስቡክ ተጠቃሚ ከሆኑ Choke Mountain /The water Tower of East Africa. በሚል ፔጅ ስለ አካባቢው የበለጠ ማየት ይችላሉ አመሰግናለሁ! !!

    • @user-fc8vw7vn5y
      @user-fc8vw7vn5y Před 6 lety

      የእናት ፋንታ ደስታ። እሽ በጣም አመሰግናለሁ ከቻልን የስልክ ቁጥር ብንለዋወጥ ደስ ይለኛል በእውነት እናተንም ሀገሩንም በደንብ መተዋወቅ እፈልጋለሁ ባጋጣሚ ተዋውቆ ቤተሰብ ጎደኛ መሆን ኢትዬጲያዊነታችን ነው

    • @user-um5pc3qi3z
      @user-um5pc3qi3z Před 6 lety

      እውነት ነው !ፍቃደኛ ከሆኑ ስልክዎትን ይላኩልኝ

    • @user-fc8vw7vn5y
      @user-fc8vw7vn5y Před 6 lety

      የእናት ፋንታ ደስታ። ይቅርታ እርስዎ ኢትዩ ነዎት ወይስ ከሀገር ውጭ

  • @genetfiker4234
    @genetfiker4234 Před 6 lety +1

    Le film keretsa botaw mechu new

  • @bircruz555
    @bircruz555 Před 5 lety

    He talks about the forest, but he is killing the language with unnecessary guramayle. Lack of unified consciousness.

  • @yalemzewdanely1349
    @yalemzewdanely1349 Před 3 lety

    HAGERE YADEKUBET AHUN LAY LELA BOTA HUGNE ENDEKELD SAYEW YENEBEREW NAFEKEGN YHN YAHL MASDESETUN ZARE YBELT TEREDAHUT BZU WD NEGER YALEBET YETEFETRO MDR