ኢትዮጵያን እንወቅ በሰሜን ወሎ ላሊብላ አቅራቢያ/DISCOVER ETHIOPIA SE 4 EP 9

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 05. 2020
  • አስገራሚ ተፈጥሮ የቦይ ጋራና የአቡነ ዮሴፍ ተራራ ድንቅ ተፈጥሮ ማራኪ ስፍራ፡፡
    Travel Show that is determined to promote the diverse tourism
    The appeal of our country. It’s our belief that we are in the media-driven world and, we intentionally use our channel to contribute our share in promoting Ethiopia and attract local and foreign tourism prospects.
    It is also the place to be for anyone who’d like to escape from the everyday routine and explores unique and magnificent historical places, dramatic landscapes, and culture in our country.
    ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በቴሌግራም t.me/ebstvworldwidebot​ ይላኩልን። Subscribe to EBS on CZcams: bit.ly/2M1aRZL​
    Follow EBS on Telegram: t.me/ebstvworldwide​
    Follow EBS on Facebook: bit.ly/2s439TS​
    #ኢቢኤስ​
    #EBS
    #Discover_Ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 71

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j Před 3 lety +1

    በጣም ይበርዳል የቅዱስ ላሊበላ ልጆች አላችሁ ግቡ እና አስታዉሱ አዉኖሴፍ ገብርኤል

  • @Amudajkon
    @Amudajkon Před 2 lety +3

    Oh, Dios! Qué hermosa naturaleza tiene Ras Dashen! Dios bendiga a Etiopía! Saludos desde Barinas, VENEZUELA 🇻🇪🇻🇪🇻🇪

  • @user-jk7oq3lj1b
    @user-jk7oq3lj1b Před 4 lety +2

    እንዴት ደስ ይላል ኢትዮጵያ አገራችን እኮ ውብ ናት ኑሪልን ዘላለም

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y Před 4 lety +6

    ዋውው ሀገራችን ውብ ነችኮ እኛ ፍቅር ነሳንጅ
    ካሜራ ማኑን ሳላደንቅ አላልፍም!

  • @user-zr2cp3te1o
    @user-zr2cp3te1o Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን ኢትዮጵያን እንወቅ ፕሮ ግራም ብርድ ሙቀት ሳትሉ እምታሳዩን ሀገራችን የዛሬን አያርገውና በሳምት ሁለት ጌዜ እመላለስ ነበር እስኪ ልህያችሁ የሀገሬ ልጆች በዝህ ምገድ የሄዳችሁ ብርዱ አይድረስ ነው።

  • @user-zr2cp3te1o
    @user-zr2cp3te1o Před 4 lety +10

    በነገራችን ላይ አቡነ ዮሴፍ ተራራው ውስጥ ላይ የተፈለፈለ ቤተ ክርስቲያን አለ ተራራው ላይ አባ ጨርቆሴ እሚባሉ አባት ያለምንም መወጣጫ ተራራው ላይ ይወጣሉእኔም ባቅሜ ላስተዋውቅ ብየ ነው

    • @You-gu4ce
      @You-gu4ce Před 4 lety

      ጎበዝ እኔ ወድሜ ነግሮኝ አባ ጬርቆሴ በብዛት ተሰውረው ይቆያዩና ብቅ ይላሉ አቦሆ ጋራን አይለቁም ይባላል አያቴን ሊያዩው ብቅ ይላሉ በጣም እሚገርሙ አባት ናቼው አያገጁም አያቶቼ አርጂተዋል እሳቼውን ምንም አይለወጡም ። ይባር ከነብርዱ ከነጄበራው ናፈቀኝ

    • @habtamumsganaw9627
      @habtamumsganaw9627 Před 4 lety

      አዎ በየዓመቱ የግንቦት ገብርኤል ዋዜማ ላይ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ እና ሰማያዊ ባንዲራ ይሰቅሉ ነበር አሁን ላይ ስላረጁ ነው መሰል እንደድሮው አይደሉም፡፡ አባጨርቆሴ

  • @htwy52
    @htwy52 Před 4 lety +4

    በሉ እንደዚህ አይነት ቦታ ስትሄዱ ጉልበት እንዲሰጣችሁ ከአገኛችሁ ወተት በማር በጦስኝ ሻይ ጠጡ። እህል ከበላችሁ በኋላ ሎሚ ምጠጡ ። ከናንተ ባላውቅም ሁላችሁም የምታዩትንና የምትሰሙትን አንድም ሳይቀር ጻፉ። እኔ 67 ዓመቴ ነው። የመምክራችሁ እኔ ሳላስተውል ሳላዳምጥ ሳልጽፍ በመቅረቴ እየቆጨኝ ነው። እግዚአብሔር ጉልበትና ብልሃቱን ይስጣችሁ። ይሁን፤ መቼ? አሁን። በርቱ።

  • @hayatm898
    @hayatm898 Před 4 lety +6

    ዋው ሲያምረ እምየ ወሎ ብዙ ታረክ አለሽ ያልተነገር

  • @sebleseble3010
    @sebleseble3010 Před 4 lety +4

    ላስታ ላሊበላ የማሚ ሀገር ነው አድ ቀን እኮን ሳልሄድ ወደ ላስታላሊበላየማሚሀገርነአድቀንእኮንሳልሄድወደስደት

  • @IndoEthiopianFamily
    @IndoEthiopianFamily Před 4 lety +1

    I miss my country. I love Ethiopia

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 Před 4 lety +2

    ውይ መገድ ሲያስፈራ ጠመዝመዛው ብዛቱ በተረፈ ሀገሬ ውቤናት እኔዚህ ፎቅ ስቆጥር እውላለሁ አንዳደየም ሰመዩን የነካሁት እየመሰለኝ ጎበስ እላለሁ

  • @blondon6674
    @blondon6674 Před 4 lety +1

    Very nice keep up the good work thanks

  • @selamabrham3728
    @selamabrham3728 Před 4 lety +1

    ውቢቷ ሀገሬ እግዚአብሔር አምላክ ከዳር እስከ ዳር ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤️😘

  • @salam1297
    @salam1297 Před 4 lety +1

    እናመሠግናለን

  • @user-fd1zs5zx5v
    @user-fd1zs5zx5v Před 4 lety +2

    ኢትዮጵያዊነቴ ውበቴ

  • @beamlakuale1556
    @beamlakuale1556 Před 4 lety +1

    በጣም ያምራል ❤️😘

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před 3 lety +1

    Beautiful Country❤️ I wish I understand to enjoy 😉

  • @uftbjjtvkkg7202
    @uftbjjtvkkg7202 Před 4 lety

    ያምረልማንይባላል

  • @user-eb2ij4yr3t
    @user-eb2ij4yr3t Před 4 lety

    ያምራል

  • @yousseffakhe1405
    @yousseffakhe1405 Před 4 lety +1

    እምዬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅሺ ውውውውው

  • @azmeramebrathu9972
    @azmeramebrathu9972 Před 4 lety

    Betam new yemiamer lek edagere new hagere nafekegn zarima limalemo debark ena gonder betam betam betam new yenafekut 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭enatem enamesegenalen silekeretsachut 💜💜💜

  • @befekaduyohannes3223
    @befekaduyohannes3223 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር እኮ በበዙ ነገሮች ባርኮናል

  • @user-jv3qg5or8c
    @user-jv3qg5or8c Před 4 lety

    Web hager deg hizb Yodiye betam enamsgnalen berchi ehte hagrachnen endnawke argshnal

  • @najibaahmedin4440
    @najibaahmedin4440 Před 4 lety

    ሱብሀነአላህ

  • @abatemengesha7858
    @abatemengesha7858 Před 3 lety

    like

  • @user-hh7il3lf9u
    @user-hh7il3lf9u Před 4 lety +3

    ሀገሩይመችነረር ወይኔሙገዱ ያስፈራል ከ5ወርበፊትሂጀነበር

  • @ppmppm2565
    @ppmppm2565 Před 4 lety

    ደስይላል አገሩ

  • @user-tt6ks8ty2z
    @user-tt6ks8ty2z Před 4 lety +1

    ውበትሽ ሀገሪ ልዩ ነው

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 Před 4 lety +1

    በቻይና አገር ቢሆን ይህ ተራራማና ሜዳማ ቦታ በከፍተኛ ደረጃ ይለማ ነበር። ቻይና እንኳን ይህን ለም መሬት ይቅርና፣ አሸዋማ የሆነውን ምድረ በዳ ቦታውን ወደ ልምላሜነት እና አምራችነት ቀይራዋለች።

  • @habtamumsganaw9627
    @habtamumsganaw9627 Před 4 lety

    ግማሹን የህይወቴን ክፍል መንገድ ሳይሰራ 60 ኪ.ሜ እየተመላለስኩ ተማርኩበት ቀሪውን ደግሞ በዚህ ተራራ ቦርቄበታለሁ ማለቴ በግ ከብትና አህያ በቅሎዎችን ጠብቄበታለሁ ከቀበሮና ዝንጀሮ ጋር ተጋፍቸ አድጌበታለሁ ዋሸዎቹ ውስጥ ተኚቸ አድሬበታለሁ በድርቅ ሰዓት ከብቶቼን ከጎረቤቶቼ ልጆች ጋ ሁኜ አጓድኜበታለሁ ፡፡ እናም ውሃ ጠምቶኝ አያቅም ቀዝቃዛና ከመሬት እንደወጣ የማገኘው ውሃ እዛው አለ አልበረደኝም ዝናብም አልመታኝም እንደናት ጉያ የሚያቅፍ ዋሸዎች የተሞላ ነው ደብሮኝም አያቅም ቦታው አቡነዮሴፍ ነው ተፈጥሮ እዛ ነው የሚጀምር ሁሉም ነገር እዛ ነው የሚጀምር ሁሉንም ፍጥረት ማቀፍ ይችላል፡፡ ማካፈል የሚችለው የተፈጥሮ በረከት አለበት፡፡ በኔ ዘመን ትምህርት ቤትለመማር በሳምንት አንድ ጊዜ ከ60 እስከ 75 ኪሜ በእግሬ እጓዛለሁ በጣም ደስ የሚለው አቡነዮሴፍ ተነስቼ ላሊበላ ላሊበላ ተነስቼ አቡነዮሴፍ ነው መድከም፣ መደበር፣ መራብ ብሎ ነገር የለም ተፈጥሮ ባደለው መሬት ላይ እየተጓዙ፡፡ከዚህ ዲከበር ላይ የገረመኝ ነገር ደግሞ የሚያስጎበኘው ጋይድ መሰረተ ትምህርት ስጀምር ሀ ሁ ያስጀመረኝ መምህር ሢሳይ መሆኑ ደስ ብሎኛል ለራሴ፡፡

  • @mmmmm8476
    @mmmmm8476 Před 4 lety

    ሱበሀነ አለህ ለአለህ ምን ይሰነወል

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 Před 3 lety

    Mama Ethiopia God bless you with beautiful landscape and natural resources also very innocent people, but sadly you are not blessed with leaders who use this beautiful gift to change your kids life. Specially leaders who come to power after 1966. etc .

  • @assa452
    @assa452 Před 4 lety

    ሀገረቺነ ሰለመ የሪገወ

  • @gebenayoutub2756
    @gebenayoutub2756 Před 4 lety

    ዋውውውውውው በየሱስም ወይኔ አገሬ ሰው አጣሽ

  • @enttentt8402
    @enttentt8402 Před 4 lety

    አይቸዋለው ይሄ ድንቅ ሀገር ውይ መንገዱ ሲያስፈራ

  • @melatabebe7998
    @melatabebe7998 Před 3 lety

    Ethiopiawi safan behon yasawekenal

  • @melatabebe7998
    @melatabebe7998 Před 3 lety

    Safanu abero ayehadem

  • @user-xh9ov8xs4n
    @user-xh9ov8xs4n Před 4 lety +1

    አቤት መታደል ላሥታ ላሊበላ

  • @hayuyeaddis5758
    @hayuyeaddis5758 Před 4 lety

    ግን ኢቢኢሶች ለምንድን ነው ካሜራ ማኑን አንድ ቀን ከካሜሪ ፊት የማታቀርቡልን አድናቆታችን ላቅ ያለ ነው ጎበዝ በርታ

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y Před 4 lety

    Hagera iko wuib nesh yene liyu

  • @yousseffakhe1405
    @yousseffakhe1405 Před 4 lety

    እኔ ካሲዳት ማልሲ ማዬት ፋልጋላሁ ማአነው ምያሳያኝ????

  • @hayatnuru5001
    @hayatnuru5001 Před 4 lety +1

    እስኪ ሰሚን ወሎ ዳውንት የምትባል ሂዱና ጎብኞት እንደ ላሊበላ የዋሻ ፍልፍል ቢእተክርስቲያን ኣለ በጣም ታሪካውይ ቦታ ነው በዛውም ዳውንትን ኣስተዋውቁልን

    • @banmi2591
      @banmi2591 Před 4 lety

      Oh desi sil are you from Dawent ? I am from Dawent yewejit 🤗

    • @hayatnuru5001
      @hayatnuru5001 Před 4 lety

      Ban Mi ኣወ ዳውንት ነኝ ቀይ ዋርካ

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 Před 4 lety

      ወደፊት ደግሞ ያስተዋውቁ ይሆናል

  • @user-qn5oj4hi5j
    @user-qn5oj4hi5j Před 3 lety

    Akerarebsh leyu new

  • @hiwetendewazayasaznal1295

    እቤትትትትት ሃገሬ ሆይ እንዴት ታምሪያለሽ አረ ጥሪኝ

  • @melaku4472
    @melaku4472 Před 4 lety

    ስማቸውን አንድባንድ መጥራት አለበት እንደ እፅዋቶቺ

  • @marymmarymali4220
    @marymmarymali4220 Před 4 lety

    ግን ከሀገር መርጦ ሀዋሳን ብቻ ነው ፈጣሪ የመሬት አቀማመጧን ያሳመራት ዳገት የላት ቁልቁለት

    • @hayuyeaddis5758
      @hayuyeaddis5758 Před 4 lety +1

      አንች እምታቂውን እንጂ ብዙ ሀገር ሞልቷል ዳገት የለለው

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 Před 4 lety

    ይሄንእየቆፈሩ፣መሬትማድርግነበር፣አቦ፣፣ህዝባችንመሬትነውያነሰን፣

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 Před 4 lety +2

    ቀበሮ የበግ ዘራፊ ዝጆሮ ይማታን በተለይ አዉራዉ ሲኖር እጨት አያሰብር ፍራፍሬ አያስለቅም የደን ጠባቂወቺ በምጮቹ ዛፍ የለም ወይራ ፅድ ዋርካ ዝግባ መከኒሳ ለናተ ደግሞ ለሻይ ቅርቀሀ ሸበቆ ትከሉ ተራራዉን ዉለድ አትበሎ ስራ ፍጠሩ

  • @kalcakol3991
    @kalcakol3991 Před 4 lety

    የወልደያ ልጂ ሁኔ ግን አላውቀውም

    • @lubabalubaba2544
      @lubabalubaba2544 Před 4 lety

      ወልዳየ።ናላሊበላ።ውርጌሳ።አንድአደለምእንዴእህት

    • @hayuyeaddis5758
      @hayuyeaddis5758 Před 4 lety

      እረ ውርጌሳ ወደዚህ ነው ላሊበላ ከወልድያ ብዙ መንገድ ያስኬዳል ብለዋል

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 Před 4 lety

      @@lubabalubaba2544 አንድ አይደለም እህት ላሊበላ ውርጌሳንም ሆነ ወልደያን አልፎ ወደ ወሎ መጨረሻ አካባቢ ነው እኔ ወደዛ ነኝ

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 Před 4 lety

      @@hayuyeaddis5758 ከወልድያ ለላሊበላ የ 180 ብር ያስኬዳል ግን የላሊበላ መንገድ በጣም አስቸጋሪ ነው ኮረኮንች ስለሆነ

    • @hayuyeaddis5758
      @hayuyeaddis5758 Před 4 lety

      @@adenhabeshawit7767 አወ እናቴ ስትልእሰማለሁ እሩቅ እንደሆነ እኔም አላቀውም ውዴ ግን ውርጊሳ ጋ አይገናኝም ፍፁም

  • @ethiovariety8706
    @ethiovariety8706 Před 4 lety

    እነዚህን 10 ጥያቄዎች ከመለሱ ጎበዝ ኖት czcams.com/video/7ZVSYAIL5dM/video.html

  • @dawitehbitome5354
    @dawitehbitome5354 Před 4 lety

    Mine alebete zafoche bitekelubete yebelete webete yenorewale

  • @deepnote-3902
    @deepnote-3902 Před 4 lety

    ስለ ሰሜን ኮሪያ የማያቋቸው አስገራሚ እውነታዎች czcams.com/video/BggTA0k_3bo/video.html

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 Před 4 lety

    በሉበነካእጃችሁ፣ወደታችኞቹምሂዱ፣፣ደሞ፣መድሎእዳይመስላቸው፣